አባቱን እድሉን ትዳሩን ያጣው፣ በክፉ መናፍስት ሕይወቱ የተመሰቃቀለው ወጣት! በዚህ ቪዲዮ እራሳችሁን እዩበት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 157

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +45

    እኔም ተቸግሬያለሁ አባ በአረብ አገር ሆኜ እሠራለሁ ግን ምንም የለኝም በብዙ ነገርም ይፈትነኛል በጸሎትም በጾምም በስግደትም በመቀጥቀጥም ላይ ነው ያለሁት ግን ሊጋለጥ ከልቻለም እርሶንም ማናገር ፈልጌ ባለፈው በቀጥታ ስደውል ስልኮትን ሌላ ሠው አነሳውና እርሶን ማግኘት እንደማልችል ነገረኝ የእርሳቸውን ስልክ ስጠኝ ስለው ያለ ፍቃዳቸው አይሆንም አለኝ ወለተ ማርያም ብለው በጸሎት ያስቡኝ አባ በረከታችሁ ይደርብኝ

    • @MichaelShegaw
      @MichaelShegaw Год назад +12

      አይዞሽ እህቴ ዘመኑ ከፍቷል እኛም ሁላችንም መጀመሪያ ቶሎ ወቶ ቶሎ ተጋልጦ እንዲሸኝ እንፈልግ ነበር ግን እንደሱ አይደለም እግዚአብሔር በመንፈሳዊ ህይወትሽ እስክትበረቺ ሴጣንን ካንቺ አያስወጣውም እመኚኝ በባህሪሽና በአምልኮትሽ በስብዕና ደረጃሽ ምርጥ እስክትሆኚለት ጌታ እየሰራሽ ነው ሁላችንንም በሴጣን ምክንያት ብርቱ ክርስቲያኖች አርጎናል እኔ የምመክርሽ ክርስቲያን ሁኚ ለስጋሽ ብቻ አትኑሪ ገና እንጭጭነት ላይ ያለ የክርስቲያን ጥያቄ ነው ወይስ የአለማዊ ሰው ጥያቄ ነው የጠየቅሽው?❤😢😢

    • @MichaelShegaw
      @MichaelShegaw Год назад +8

      እኔም ሁላችንንም በምንፈልጋቸው ነገሮች ገብቶ ነው ጌታ ያገኘን የጠራን እኔም እራሴን ሃይማኖቴን ሳላው ይህ ሁኔታ ያበሳጨኝ ነበር ግን ጌታ እግዚአብሔር አልጣለኝም ምስክሩ ነኝ የጀማሪ ክርስቲያኖች ጥያቄና ችግር ነው ገና መንፈሳዊነትን ሰውነት ሌላ አዛኝነትና እውነቱ እስኪገባሽ የክርስቶስ እንደልቤ ካልሆንሽ ገና በዚና በዚ በመሳሰሉት ሀሳብ ትሰቃያለሽ/ህ እግዚአብሔር ያበርታህ/ሽ❤😊

    • @greenlandfrank4149
      @greenlandfrank4149 Год назад +5

      ንስሐ ግቢ በስልክ ከዛ ይጋለጣል።

    • @liya7235
      @liya7235 Год назад +4

      @@MichaelShegaw አመሠግናለሁ ወንድሜ ልበል እህቴ ይቅርታ
      እውነት ነው ከንስሀ አባቴም የሚሠጠኝ ምክር አይዞሽ በርቺ የሚል ነው
      ግን ተመስገን ዝም አለ ብዬ እህቶችን መምከር እና በህይወቴ የሆነውንና የተደረገልኝን ነገር ስመሠክር ወዲያው ጦርነቱን ይጀምራል እግዚአብሔር ይገስጸው እንጂ ስላልተጋለጠ ብቻ ግራ ያጋባኛል እንጂ ለተወሠነ ቀን ስራ ትቼ ባለሁበት አገር ጸበል ስጸበል ብዙ ምልክቶችን እና ፈውስን አገኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከስራ ያስተጓጉለኛል ደሞዜን ለራሴ ልጠቀመው ሳስብ ምክንያት ያዝበታል ከዚያን በሌላ ምክንያት ይወጣል ብቻ ጦርነቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው
      በጸሎትህ አስብኝ 🤲🤲🤲
      አመሠግናለሁ 💕💕💕

    • @liya7235
      @liya7235 Год назад

      @@greenlandfrank4149 እሽ ገብቻለው ንስሀ ገብቼም የተደረገልኝ በረከትም አለ አመሠግናለሁ በጸሎት አስቡኝ 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Год назад +29

    ልደቷ ለማርያም በያለንብት ትጠብቀን 😢 አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን።

    • @LilitnamuluGibireselasie
      @LilitnamuluGibireselasie Год назад

      Amen

    • @Asmi715
      @Asmi715 Год назад

      Amen Amen Amen

    • @seblewongel-zh1ql
      @seblewongel-zh1ql Год назад

      Amen3 🥰🙏🙏🙏🥰

    • @xehayxdqi7928
      @xehayxdqi7928 8 месяцев назад

      የቀሲስ ሄኖክ ተለፎን ፈልጌ ነበር ማግኘት እፈልጋለሁ ኣግዙኝ ወንድሞቼ እህቶቼ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለአንተ የደረሰው ምህረት ለእኛም ይድረስልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ጌታቺን መዳንታቺን ቁዱስ ሕያል ጌታ ክ እማቤቴ እማብርሃን ግ ለኔም ትድርስልን 😢😢😢

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Год назад +8

    አይ ቀሲስ ምናለ ዛሬ ትላንት ቢሆን በባለፈው ዘመኔ አየሁት አደለም እሚባለው ትምህርቴን እንኳን እንደዚ ደጋግሜ አላጠናሁም ባለማወቅ ዘመናዊነት መስሎኝ ለካ አጅሬ ቤቱን ሰርቶብኛል እመብርሀን እንግዲ አንድ ቀን ቀንዱን ይዛ ከህይወቴ ታስወጣልኝ እንጂ ምን አረጋለሁ ላለፈው ዛሬ ዋጋ እየከፈልኩ ነው በፀሎት ያስቡኝ ወለተጊዮርጊስ

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Год назад +1

      ላለፈው ጊዜየ ዋጋ የከፈልሽው አንች አደለሽም ሁሉም ነው አሁን ቆርጦ መፆም መፀለይ ንስሐ ስጋዎ ደሙን መቀበል ነው እመኝኝ ንስሐ ገብተሽ ስጋና ደሙን ስትቀበይ በፀሎትሽ ቦታ የተለያዬ ችግሮች እደው ሱባም ያዥ ያ ዲያብሎስ ተከትሎሽ ሱባየ ቦታ ይፈትንሻል እዳፆሚ ያስረሳሻል ይሔን ካየሽ ከሚገባው በላይ እየታገለሽ መሆኑን አውቀሽ አትሸነፊለት ፈጣሪን አታማሪይ ያየ የቀመሠ ነው የሚያቀው ከባለጀው በበለጠ ትፈተኛለሽ ይሔ ሲሆን እዳታማርርሪይ ጠንክሪይ በት

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Год назад +1

      እደዋዛ እንዲህ እደምናያቼው አይወጣም አብሮን ያደገ ዲያብሎስ

  • @zahragenetasefa9703
    @zahragenetasefa9703 Год назад +4

    እዉነት ነዉ አባ የዝሙት ፌልም ማያት ሌላ መናፍስቶችን በራህ ላይ ማሰልጠን ነዉ ንሳሃ ገብተህ እኳ በአይነ ህሌና የመጣል እኔማ ስቱ አሳለፍኩ በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር እና ለናት ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን በጣም ፈተኛ አስቸጋሪ ርኩሰት ነዉ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Год назад +6

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +3

    ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን:: በክፉ መንፈስ ታስሮ ብዙ የተሰቃየ ሰው በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ሲፈታ ደስ ይላል::

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад +2

    አባታቺን ፀጋውን ያብዛሎት ለሱ የደረሰቺ እመብረሀን ለኛም ትድረስልን እመብረሀን እኔስ መቼ ይሄን የምትፈውሺኚ እናቴ እመቤቴ አንቺ ታውቂያለሺ

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE Год назад +5

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭እግዝያብሄር ይመሥገን ወላዲተ አምላክ ጠላት የበላብህን ያባከነብህን ግዜ ከልጇ ጋር ሆና ትካስህ 😇😇😇😇

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    አሜን አሜን አሜን ለኛም እመብርሀን ትድረስልን😭😭😭😭🙏

  • @GetishBirhanmelku-rs7yv
    @GetishBirhanmelku-rs7yv Год назад +2

    አጋንት እንደዚህ ይተባበራሉ እኛም እንበርታ እንተጋገዝ አመብርሃን ትጨመርበት ታግዘን ❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Год назад +1

    ኡፍፍፍፍ ማን ይርዳል የቱውልዱ ቺግር, ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳን 😢አባታችን ጸሎታች አይልየን አሜን ❤

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 Год назад +3

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 Год назад +5

    አባታችን እንኳንድህነ መጡ አባታችን በምን ላገኛውት አደራሽ አስቀመጡልን እኔ ትምህርቴውን እይተከታተልኩነውግን ተቃጠልኩ እባ እኔያለሁት ዱባይነው በምንላገኝውት አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተማርያምነኝ አባታችን

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад +1

      አይዞሽ በርቺ ስገጅ ቀሲስ መምህር ሄኖክን ማግኘት ባትችየ ቆሞስ አባ ሳሙኤልን ታገኛለሽ ዩቱብ ላይ ገብተሽ እይ ስልክ አለ

    • @ራሔልታደሰ
      @ራሔልታደሰ Год назад +1

      Tslote bartos lay ale selk kutrachew phone number

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ

    በእውነት ነው። #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ለኛም ትድረስልን አሜን 🙏🙏🙏😢

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    አሜን አሜን አሜን ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ፈጣሪ አምላክ ወንድምአለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +9

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ

    • @TehayMiteku
      @TehayMiteku 3 месяца назад

      እባሽ እባክህ የአባን አድራሻ እፈልጋለሁ የት እደሚገኙ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад

      @@TehayMiteku ቀሲስ አሁን ላይ በዉጭ ሀገር ነው የሚያገለግሉት ኢትዮጵያ ያሉ አባቶች ጋር ሂጅ ሀገር ቤት ከሆንሽ

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 Год назад +5

    እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ 🎉🎉🎉🎉🎉😢❤

  • @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
    @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ 10 месяцев назад +1

    ላተ የደረሰይ እማምላክ ለኛም ትደረስልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች እንኳ ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ።ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ለእኛም ይደድረስልን ። አባታችን ፀጋውን እድሜንው

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul Год назад +1

    ወንድሜ ለአንተ የደረሠ እግዚአብሔር ለእኔም ይድረስ
    አባታችን መድኀኔ አለም ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለወንድማችን የደርሰው ለእኛንም እግዚአብሔር ይደርሰልን ውድ አባ አባታችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚኦ ተሳሃለነ
    እግዚኦ ተሳሃለነ
    እግዚኦ ተሳሃለነ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ወንድሜ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይፍታን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Год назад +1

    አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ለአባታችን❤❤❤

  • @SewnetweldetsadikSewnet
    @SewnetweldetsadikSewnet Год назад +1

    አሜን አባታችን ።
    እኔም ልድን ስል እያስኬደችኝ ተቸገርጉ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን

  • @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
    ኧረ ይህ የህልመ ለሊት እየመጣ እያስቸገረኝ ነው ደሞ በጣም አፀያፈው ነገር በወድም እየተመሰለ ነው እሚመጣው 😢😢በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ አባትንችን 😢😢

    • @ethiopialove1435
      @ethiopialove1435 Год назад +2

      እኔ እየመጣ እሚገናኘኝ ነበር አሁን በሌላ ቀይሮታል ካዱ ስላቀቅ ባዱ ይመጣል ብቻ ተመስገን😢😢😢😢

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Год назад +1

      ይገርማል እኔ ራሱ ታናሽ ወድሜን መስሎ በአፃፌ ብታ እየተገናኝኝ ነበር እግዚአብሔር ይገፅፅዉና ይህእርኩስ

    • @yebeltalabebaw345
      @yebeltalabebaw345 Год назад +2

      ሰይፈ ስላሴንና ሰይፈ መለኮትን አድርሰሽ ተኚ።

    • @sabazeleke4633
      @sabazeleke4633 Год назад +2

      Deresane Michael tslye lene yeselam enekelfe yestgne esu nw

    • @ወለተማርያም-የ9ጀ
      @ወለተማርያም-የ9ጀ Год назад

      የምተኙበት ቦታ ለየ ፀበል እርጩ

  • @SelamuBekele-l8o
    @SelamuBekele-l8o 9 месяцев назад

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት በጣም እየተፈተኩኝ ነው ከሰዎቹ ጋር አያስማማኝ ቀን በቀን ማልቀስ ነው ስራዬ በዛ ላይ ደግሞ አይምሮዬ ላይ ድንግል ማርያምን እግዚአብሔርን ቅዱሳንን ስደቢያቸው ምን ያደርጉልሻል ይለኛል ሌሊት እንቅልፍ አያስተኛኝ በጣም ተቸገርኩኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 6 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @AyalowHoubatou
    @AyalowHoubatou Год назад

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
    ወንድማችን ላይ ያለው ሁሉም እኔ ጋር አለ ሐይለ ሚካኤል ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    እኔም በዚህ ፈተና የወደኩኝ ነኝ አባታችን ወለተ ሐና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢🙏🙏✝️✝️✝️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    ቅዱሰ ገብርኤል የመጨርሻው ያደርግለት ውድ ወንደማችን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን ከታሰረነበት ከሰይጣን እስራት ይፍታን አባታችን❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @MMm-dh6qs
    @MMm-dh6qs Год назад +1

    አሜን አሜን አሜነ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 11 месяцев назад

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቸ አባቴ

  • @danielamare11
    @danielamare11 10 месяцев назад +1

    Amen amen Amen 🙏

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Год назад +3

    ለኛም እመብርሀን ትድረስልን😢😢🙏🙏🙏

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    ከሁላችንም ይውጣ። አሜን? በጸሎት ያስቡን።

  • @TolawaaqDinagdee-pe4zi
    @TolawaaqDinagdee-pe4zi Год назад

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን።የኔም ህይዎት እዲሁ የተበላሸ ነው ።እባኮትን ወ ልደ ሚካኤል እና ወልተ ማርያምን ማርልኝ ብለው ይፀልዮልን።

  • @berehan260
    @berehan260 Год назад +1

    አምላክ ይመስገን እንኩዋን ዳንክ ወንድሜ እኔ ላንተ ደስ አለኝ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Год назад +1

    አባታችን.እንኳን.ደህና.መጡ..እድሜና.ጤና.ይስጠወት❤❤❤❤

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc Год назад +2

    አባ በፀሎቶት አሰቡኝ እኔም ችግር ላይ ነዉ ያለሁት
    ሕህተ ማሪያም

  • @FasikawFasikaw-vz2ld
    @FasikawFasikaw-vz2ld Год назад

    አቤቱ አምላከ ሆይ ስማማማማኝኝኝኝኝኝ አድነኝ ፈዉሰኝ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Год назад

    አባቴ ይርዱኝ ከእስራኤል ወልደ ትንሳኤ የመጽሐፌ ስም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አሜን አሜን አሜን

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @Tagas-vz9fb
    @Tagas-vz9fb Год назад +1

    አሜንአሜን😢😢😢😢😢

  • @AllBaad-sh5rn
    @AllBaad-sh5rn 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 3 месяца назад

    ቀሲስ በምን ላግኝዎት አባቴ? በእውነት በግንባሬ ላይ ይሄድብኛል እረ ብዙ ነው የተሰቃየሁት እማማክርዎ ብዙ ነገር ነበረኝ አባቴ

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 8 месяцев назад

    አይነ ጥላ ወይም ራሔሎ መንፈስ እንዴት እንላቀቅ አባታችን 🙏

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስ ለኔም ይድረስልን

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Год назад

    እግዚአብሔር ይሠስገን ወንድሜን የፈወሰ

  • @TarikBekele-p5m
    @TarikBekele-p5m Год назад +1

    ፀጋውን ያብዛሎት

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc 9 месяцев назад

    Amen 🤲🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @adnaechyiram1950
    @adnaechyiram1950 Год назад

    በፀለታቹ አስቡኝ በእመቢርሀን በሰላም አገሬ አቢቼ ቢዙ የዋንስ የምፈቴልኝ ቢዙ ምስጢል አለኝ ያሳካልሽ በሉን የእመቢርሀን ወዳጆች

  • @enanuDadino
    @enanuDadino Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @AynalemTayuTayu
    @AynalemTayuTayu 4 месяца назад

    ammeeeeeen benatechu silkun situgn

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Год назад

    አሜን አበታችን❤❤❤

  • @ByYES-y8h
    @ByYES-y8h Год назад +3

    Enihen sewuye yet new migegnut?Selikachewun magegnet yechal yihon?aliyam aderashachewun be gel lemisetegn woretawun Dingle Mariyam tekefelewalech.Tebaberugn

  • @redeatkassaye3527
    @redeatkassaye3527 Год назад

    ጠፋን አባ ቆየን ከጠፋን

  • @sidetenyanenyi
    @sidetenyanenyi Месяц назад

    Pales selkachon😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fafi2887
    @fafi2887 Год назад

    እልልልል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @AzebMogos
    @AzebMogos День назад

    1 tyaki lteyki abetey gn nsha snwesd xulot sgdet bnareg enfetalen

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 11 месяцев назад +1

    እኔ የአምልኮ ሰግጄ ስጨርስ ስንት ቤት ስገባ የግለወስብ እፈፃምለው ብሰግድ ብቀጠቅጥ ምንም ልተወኝ አልቸለም ጨነቀኝ

  • @דסהירדאו
    @דסהירדאו 11 месяцев назад

    ክቡር ቀሲስ እርዳታህን ለማግኘት እንሻለን
    እናቴ አንድ እጇ አንድ እግሯ አልታዘዝላት ብሎ
    ለመነሳትም መቀመጥም ተቸግራለች ምን አልባት የሰይጣን ስራ እንደሆነ እርዳታህን ፈልገን ነበር
    የምንኖረው ከሀገር ውጭ ነው

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 3 месяца назад

    አባታችን እዴትነው የትነው የማገኞት አድራሻቸውን ኮሚንትላይ አሳውቁኝ ተቸግሬነው

  • @fyry8481
    @fyry8481 Год назад

    እኔም በህልሜ ይገናኘኛን😢😢😢😢ዋይ ዋይ😢😢😢

  • @aseiefechdedu6717
    @aseiefechdedu6717 Год назад

    ቃለሕወትያስማልን

  • @wedihalalmeret5397
    @wedihalalmeret5397 Год назад

    Abatachin edmena tena ystewut ....yet new mtnerut yemawk sew kale yngeren benatachu.

  • @makerma3853
    @makerma3853 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር እነዀዓ ፈወሰካ

  • @fyry8481
    @fyry8481 Год назад

    እዉት ነዉ😢😢😢

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 Год назад

    እነዚህን ሰዎች የሚያስቆም ሃይል ይጥፋ!!!

  • @HgHb-xh2vq
    @HgHb-xh2vq 8 месяцев назад

    👌👌👌👌👌

  • @AshenafiWiner-e1f
    @AshenafiWiner-e1f Год назад

    Egziabher ymesgen

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 8 месяцев назад

    አባታችን እንዴ በድንግል ማርያም ራሔሎ አለችብኝ መልስ ስጡኝ እንዴት መላቀቅ ይቻላል

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru Год назад

    እህት ወንድሞቼ ወለተ ሃና ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እዉነት በጭንቀት ልሞት ነው😢

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 8 месяцев назад

    😢 አድራሻቸው የት ነው አባ

  • @sirakerobert6741
    @sirakerobert6741 Год назад +3

    amatay emabatay ttebkut

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel5759 Год назад +2

    እባካቹ የ አባታችን ስልክ የምታውቁ

    • @TarikBekele-p5m
      @TarikBekele-p5m Год назад

      Enem betam nw mifeligew enem ehte
      Kagegnesh lenem adrshign be mariyam

    • @SewnetweldetsadikSewnet
      @SewnetweldetsadikSewnet Год назад

      የንስሐ እና የጥምቀት ጥሪ ሲጠሩ ሃገር ውስጥ ካላችሁ ለምን አትሄዱም ።

    • @meazagebremeskel5759
      @meazagebremeskel5759 Год назад

      @@SewnetweldetsadikSewnet እኔ ሀገር ውስጥ አይደለሁም የምኖረው

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 6 месяцев назад

    Egizabher yimasgin

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Год назад

    😭😭😭😭

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube Год назад

    እፍፍፍፍ እኔም እድሁ ነው እሚያሳድረኝ ህልመ ሌሊት😢😢😢💔😭😭😭

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Год назад

    ❤❤❤❤❤amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen👏👏👏👏👏amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EeEr-g9k
    @EeEr-g9k Год назад

    ❤አባዬመዳኒአለምይስጥልኝከነቤተሰቦቸታስሬአለሁበጸሎትዎያስቡኝየስጋአባቴምበደባድህመምላይነውይጸልዩለትአባዬ

  • @CherryBalaos
    @CherryBalaos 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yonatanalebachew
    @yonatanalebachew 2 месяца назад

    አድራሻ የት ነወ ንገሩኝ ባካቹ

  • @ka.mediafunnyvideos231
    @ka.mediafunnyvideos231 Год назад

    Adrshachew yet new

  • @selamfkri4025
    @selamfkri4025 Год назад

    አባ የት ቦታ ነው ያሉት ወይ ስልካቸው የምታውቁት በማርያም

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    እሲ አባቴ በጾለት አስቡኝ ዲግር ግር አለኝ ግራ ገባኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ በጾለት አስቡኝ😢 ሂወት ግራ አጋባችኝ ስከታተልሁ ለመጀመርያ ግዜ ነው እሲ በጾለት አስቡኝ😭

  • @BezawitWubshet-z9t
    @BezawitWubshet-z9t 11 месяцев назад

    Abatachin ye 12 kifl temari nagn gin ahun mengedu teftognal ebakotn medanin feligalew abatachin yet not

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Год назад

    ❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤