"በልሳን የመጸለይ ምስጢር" በሐዋርያ ሕነሽም ኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 103

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።we

  • @johnerstu8194
    @johnerstu8194 3 года назад +1

    Glory to God bless you man of God bless you I love you your true man of God

  • @maranatagetahoy5742
    @maranatagetahoy5742 3 года назад +8

    apostle ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ አንተ ለኢትዮጲያም ለኤልትራም ምድር የተሰጠከን ምርጥ የእግዚያብሔር እቃ ነክ ወደአንተ የሚወረወር ማንኛውም ክፉ ፍላፃ በኢየሱስ ስም ይፍረስ

  • @buze8256
    @buze8256 3 года назад +3

    አፖስትል ሕነሽም በጣም የተባረከ ሰው !! ብዙ ሰው ሊሰማው የተገባ መልእክት ያለው!!!

  • @ሃገሬትባረክ
    @ሃገሬትባረክ 3 года назад +2

    Thank you dear brother, Stay blessed wow more blessings

  • @kidistworede3304
    @kidistworede3304 3 года назад +1

    God bless you Apostle 🙌🙌🙌

  • @asghedeshtekle8409
    @asghedeshtekle8409 3 года назад +5

    ናተይ ጅግና ወዲ አቦይ ተባረከለይ

  • @isaacmichael8352
    @isaacmichael8352 3 года назад +7

    ቁልፊ ዝኾነ ትምህርቲ ተባረኽ

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад

    Ï can't stop listening to this teaching🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 года назад +2

    Wow Amazing message you are so blessed all the time my brother

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 года назад +1

    wow Powerful word, to our God be the glory who gives you grace to preach. God bless you both Apostle Hneshim and Reverend Tezera.

  • @josefkidane1196
    @josefkidane1196 3 года назад +2

    I am definitely delivered .

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 3 года назад +1

    Wow that is a very powerful message! God bless you!

  • @edentadesse7332
    @edentadesse7332 3 года назад +1

    Amenn🙏🙏💞💞.

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад +2

    አፖሰትል ሐነሽም ተባረክ እዴት ደሰ ይላል ሰዉ ሳቅ በሳቅ ሆኖ ደሰ ይላል😁😁😁 ፈጣሪ የደሰታ ዘመን ያርግልን አማረኛ በደንብ አርገህ ነዉ የምትናገረዉ ለዛዉም ፒዉር አማረኛ 100

  • @Haset7866
    @Haset7866 2 года назад

    Blessed Apostle Hneshim💗💗💗

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад +5

    አሜን አሜን በሊሳን መጸለይ ማለት ሰይጣንን ግራ ማጋባት ነዉ አሜን ግራ ይጋባ በጌታ በእየሱሰ ሥም አሜን በሊሳን አብዝተህ መጸለይ ነዉ አሜን አሜን አይርሰቪት 🙏🙏🙏

    • @kabi871
      @kabi871 3 года назад

      1ይ ቆረንቶስ 14 (1 Corinthians)
      9፤ ከምኡ ኸኣ ንስኻትኩም በቲ ቛንቋታት ዚስትውዓል ጌርኩም እንተ ዘይተዛረብኩምከ፡ ምስ ንፋስ ከም እትዛረቡ ኢኹም እትዀኑ እሞ፡ እቲ እትብልዎ ኸመይ ኢሉ ኺፍለጥ እዩ፧
      10፤ ኣብ ዓለም በበይኑ ዝዀነ ብዙሕ ቋንቋታት ኣሎ፡ ርግጽ ደሃይ ዘይብሉ ግና የልቦን።

  • @TheBerhe17
    @TheBerhe17 3 года назад

    God bless you apostel i am so blessed by your preaching

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 года назад

    Yesssss Amen tbarki

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 3 года назад +1

    God bless you . Thank you

  • @freweynibulajehad9031
    @freweynibulajehad9031 3 года назад

    We love you apostely

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 3 года назад +1

    Apostel Heneshem bruk geta Yesuse Ybzalhe betefe

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 3 года назад +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 EnkuaE Natina konka bahaki ..

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 3 года назад +1

    God bless u more Apostle ❤

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 года назад

    ለሰው ባይጨበጨብ ምናለበት እንደዚህ አይነት ልማድ ቢቀር ይኼ የእግዚአብሔር የክብር አደባባይ ነው ሰው መከበር አለበት እደግፋለው
    ነገርግን ይህንን እድል ለሰጠን ለጌታ ቢባል ቢታርም መልካም ነው።
    በዚህ ምክንያት ነው እግዚአብሔር መከተል ተትቶ ሰውን መከተል የሚሆነው
    እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @ruthtesfasilasie8835
    @ruthtesfasilasie8835 3 года назад

    Hawarya Hineshim Tebarek agolgulotka ybarek Bruk.❤❤❤

  • @luwameytesfamichael3285
    @luwameytesfamichael3285 3 года назад

    Glory to jesus

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад +1

    Waaaaaawwwww!AMEN!

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад +1

    Tebarek🙏🏽🙏🏽

  • @samifisher8689
    @samifisher8689 3 года назад

    Apostley bruk zemnka ynwah fltetka yebzhayo 💝💝💝

  • @samgreat8918
    @samgreat8918 3 года назад +1

    Anchi arada yimecheshe......

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 года назад

    ወንድማችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ድቅ ትምህርት ከይቅርታጋር ጉባኤው በጣም ትጮኃላቹ። ክትምህርቱ ቢሆንም በዩትይብ ስንሰማ ትንሽ ይረብሻል pls

  • @freweynibulajehad9031
    @freweynibulajehad9031 3 года назад

    Zemnka yibarek goyta

  • @leteabkeseteteklle529
    @leteabkeseteteklle529 3 года назад

    Tebareku

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 3 года назад

    O menfes kidus be Eyesus sim akebrihalehu erasen be ante kutitir sir asgezalehu gizagn miragn tebarekulign lemlimulign

  • @qa8399
    @qa8399 3 года назад

    ዋው! ጎይታ ይባረክ!!!

  • @bisrathaile9980
    @bisrathaile9980 3 года назад

    Ebakachu ye Egziabiher hzb berasachu 1gna Corinthians 14 atnut atshewedu be lisan mexeley lerasih ena le Egziabiher malet moteregom kehone be gubae menager ychalal

  • @moontefera1667
    @moontefera1667 3 года назад +2

    አስደናቂ ሚስጥር

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 3 года назад +5

    በልሳን ስጸልይ ኑሮዬ ሳፕራይዝ ነው የሆነው ሃሊሉያ

  • @thethreebrothers2292
    @thethreebrothers2292 3 года назад

    Awo methafu yebd sra new yemaytawek lsan mn endemil hzbu amen lila aygebam yegetan kal kattan beysus sm yhasawi neb lemdesh ystfs

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 3 года назад

    Tebarki 😘

  • @samiangosom6789
    @samiangosom6789 3 года назад +1

    Come to sudan apostol

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 2 года назад

    Zeram" woyye guud " Thank you so much Jesus's mind. 🤔🤔

  • @ynujesus8673
    @ynujesus8673 2 года назад

    Dink timihirt Biruk neh 🙏

  • @thethreebrothers2292
    @thethreebrothers2292 3 года назад

    Abit yehaset tmhrt

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 3 года назад

    ሰላም ወንድማችን ተባረክ በተለይ በኢሮፕ በአማርኛ በስፋት ማገልገል ይገባሀል ዚንህ ይባረክ።

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 3 года назад +3

    አፖስትል ጌታ ይባርክህ ዛሬ አነድ ቁልፍ ነው የተቀበልኩት 🙏🙏🙏 መፅሀፎችህ በአማርኛ ወይም በእንግሊዘኛ ካለ አሳውቁን👍👍👍

  • @ees988
    @ees988 3 года назад +1

    Apostel biruk!

  • @bisrathaile9980
    @bisrathaile9980 3 года назад

    Be lisan mexeley lerasih ena le Egziabiher new

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад +1

    ምስጢራዊ የውግያ ከፍተኛ መሳርያ! "ልሳን"

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 3 года назад

    Oh ya rusiya

  • @bisrathaile9980
    @bisrathaile9980 3 года назад +1

    Sew maysemaw kehone lemn begubae be lisan tinageraleh

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu 3 года назад

    It seems confusing to me, can somebody explain to me; how can you pray to GOD if you don’t know what you are praying in “Lisan”.If you speak “Lisan”, you should know the translation and interpret as well.
    1 Corinthians 14:27-28
    King James Version
    27 If any man speak in an unknown tongue, let it be by two, or at the most by three, and that by course; and let one interpret.

  • @raheldemeke8984
    @raheldemeke8984 3 года назад

    ለምን በ አማርኛ ስብከት አትሰብክም ትግርኛ ቅዋንቅዋ ለማንችል እባክህ አንዳንድ ግዜ አገልግለን እንደዚህ

  • @kabi871
    @kabi871 3 года назад

    2ይ ቆረንቶስ 11 (2 Corinthians)
    3፤ ግናኸ ከምቲ ተመን ብጕርሑ ንሄዋን ዘስሐታ፡ ከምኡውን ሓሳብኩም ካብቲ ናብ ክርስቶስ ዚኸውን ገርህነትን ንጽህናን ምናልባሽ ከይጥፍእ እፈርህ ኣሎኹ።
    4፤ ስለዚ ሓደ እኳ፡ ንሕና ዘይሰበኽናዮ፡ ካልእ የሱስ እንተ ሰበኸ፡ ወይስ ንስኻትኩም ዘይተቐበልኩምዎ ኻልእ መንፈስ እንተ ተቐበልኩም፡ ወይስ ዘይረኸብኩምዎ ኻልእ ወንጌል እንተ መጻኩም፡ ጽቡቕ ትዕገስዎ ኣሎኹም።

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 3 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 года назад +2

    ምምንድነው ፉጨት ምን ማለት ነው አረ ስርአት ምነው ጠፋ 😯🤔

  • @maranatagetahoy5742
    @maranatagetahoy5742 3 года назад +2

    የመልአክቶቹን ነገር ግን አደራክን መልስልኝ እኛ ቅዱስ ገብርኤልን ማዘዝ እንችላለን ወይ??

  • @SamuelBeraki-uf6pb
    @SamuelBeraki-uf6pb Год назад

    URB eko

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад +1

    እንኳን ምስጢር ሆነ

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад

    እሰይይይይ! ኧረ ኣሚንንንን!

  • @kabi871
    @kabi871 3 года назад

    1ይ ዮሃንስ 4 (1 John)
    1፤ ኣቱም ፍቁራተይ፡ ብዙሓት ነብያት ሓሶት ናብ ዓለም ወጺኦም አለዉ እሞ፡ እቶም መናፍስቲ ኻብ ኣምላኽ እንተ ዀይኖም መርምሩ እምበር፡ ንመንፈስ ዘበለ ዅሉ ኣይትእመንዎ።

  • @kabi871
    @kabi871 3 года назад

    ማቴዎስ 7 (Matthew)
    15፤ ካብ ነብያት ሓሶት ተጠንቀቑ ውሽጦም ዚምንጥሉ ተዃሉ ኽነሶምሲ፡ ክዳን ኣባጊዕ ተኸዲኖም እዮም ዚመጽኹም።
    20፤ እምብኣርከ ብፍሪኦም ከተለልይዎም ኢኹም።
    21፤ ፍቓድ እቲ ኣብ ሰማይ ዘሎ ኣቦይ ዚገብር እምበር፡ ጐይታይ፡ ጐይታይ፡ ዚብለኒ ኹሉ፡ መንግስተ ሰማይ ዚኣቱ ኣይኰነን።
    22፤ በታ መዓልቲ እቲኣ ብዙሓት፡ ጐይታይ፡ ጐይታይ፡ ብስምካ እተነቤናዶ ኣይኰናን፧ ኣጋንንትስ ብስምካዶ ኣየውጻእናን፧ ብስምካስ ብዙሕ ሓይሊዶ ኣይገበርናን፧ ኪብሉኒ እዮም።
    23፤ ሽዑ ኣነ፡ ኣቱም ገበርቲ ዓመጻ፡ ከቶ ኣይፈለጥኩኹምን፡ ካባይ ርሐቑ፡ ክብሎም እየ።

  • @kabi871
    @kabi871 3 года назад

    2ይ ቆረንቶስ 11 (2 Corinthians)
    13፤ ከምዚኣቶም ዝበሉ ሰባት ከኣ ሃዋርያት ሓሶት፡ ዚጥብሩ ዓየይቲ፡ ርእሶም ንሃዋርያት ክርስቶስ ዜምስሉ እዮም።
    14፤ ሰይጣን እኳ ንርእሱ ንመልኣኽ ብርሃን የምስል እዩ እሞ፡ እዚ ኣየገርምን እዩ።
    15፤ ስለዚ ኸኣ እቶም ኣገልገልቱ ንርእሶም ነገልገልቲ ጽድቂ እንተ ኣምሰሉ፡ ዓብዪ ነገር ኣይኰነን፡ መወዳእታኦም ግና ከም ግብሮም ኪኸውን እዩ።

  • @kabi871
    @kabi871 3 года назад

    1ይ ቆረንቶስ 14 (1 Corinthians)
    9፤ ከምኡ ኸኣ ንስኻትኩም በቲ ቛንቋታት ዚስትውዓል ጌርኩም እንተ ዘይተዛረብኩምከ፡ ምስ ንፋስ ከም እትዛረቡ ኢኹም እትዀኑ እሞ፡ እቲ እትብልዎ ኸመይ ኢሉ ኺፍለጥ እዩ፧
    10፤ ኣብ ዓለም በበይኑ ዝዀነ ብዙሕ ቋንቋታት ኣሎ፡ ርግጽ ደሃይ ዘይብሉ ግና የልቦን።

  • @ghirmayhabte3713
    @ghirmayhabte3713 3 года назад +1

    Evil sprit makes you evil, bad sprit makes you bad and holy sprit makes you holy not just shouting and murmuring. You peaple desserved to be decieved if you dont read the scripture and descern the prit according to what the bible says

  • @kabi871
    @kabi871 3 года назад

    2ይ ጴጥሮስ 2 (2 Peter)
    1፤ ግናኸ ነብያት ሓሶት ድማ ኣብ ማእከል እቲ ህዝቢ ተንሲኦም ነበሩ፡ ከምኡ ኸኣ ኣብ ማእከልኩም መምህራን ሓሶት ኪትንስኡ እዮም፡ ናብ ርእሶም ቅልጡፍ ጥፍኣት እናምጽኡ ድማ፡ ክሳዕ ነቲ እተሻየጦም ጐይታ እኳ ኪኽሕድዎ እዮም፡ ንሳቶም ናይ ጥፍኣት ምፍልላይ ኣስሊኾም ኬእትዉ እዮም።
    2፤ ብዙሓት ድማ ብርኽሰቶም ኪስዕብዎም እዮም፡ ብሰሮምውን እታ መገዲ ሓቂ ኽትጽረፍ እያ።
    3፤ ብስስዔ ብዘረባ ጥበራ ገይሮም፡ መናገዲ ኺገብሩኹም እዮም፡ ፍርዶም ካብ ቀደም ኣይዐርፍን ጥፍኣቶምውን ኣይድቅስን እዩ።

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 3 года назад +1

    እዋይ መናፍቅ ምኻንሲ ኬፍ ዘለዎ፡ 2 ጥቅሲ ፡ሻላላባራራኤሲኦጅጅጅጅጅጅጅጅጅ፡ አሜን ኢልካስ ገዛኻ፡ ክክክክክክ

    • @luwameytesfamichael3285
      @luwameytesfamichael3285 3 года назад

      1ይ ቆረንቶስ 14 (1 Corinthians)
      23፤ ደጊም ኩላ እታ ማሕበር ሓቢራ እንተ ተኣከበት፡ ኩላቶም ከኣ ብቛንቋታት እንተ ተዛረቡ እሞ ዘይምሁራት ወይስ ዘይኣምኑ ሰብ ኣብኡ እንተ ኣተዉ፡ ተጸሊሎምዶ ኣይብሉን እዮም፧

    • @luwameytesfamichael3285
      @luwameytesfamichael3285 3 года назад

      Hawey amlak ybarka think before you talk nab yesus mxae and kgelxelka bible kea anbb tebarek

  • @followyourheart7766
    @followyourheart7766 3 года назад +2

    SESSEA Bekelete eddka ketbelle delleka gellekum se yegerem eyu.
    99.9% Eritreawian ( hezbie ) congratulation nemen eka Amharic gerka tessebko eyu zegermenie ane What is your POINT???
    Ne'eqet naytie Eritreawian deyu ??
    Walak netom Amharic speakers keteheguss eyu.??
    Etom ab churchka zemexu/zeketateluka/zehegezuka Eritreawian Eyom zegeremu by the way I am not against the word of God I am against SESSEAE & asserarehan yea

  • @Selamawit-y1c
    @Selamawit-y1c 3 года назад +1

    አዋይ ሓድሽ ዕይነት መጹኢና አቲ ህዝቢ ሱቅ እሉ ደድሕሬኻ ነቲ ቋንቋ ዪደግሞ፥ ኣብ መጽሓፍ ቅዱስ ከሙ ግበሩ ዝብል ኣሎ ዶ

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 3 года назад

      መናፍቃን እንዲዮም እቲ ትምህርቶም ናይ አጋንንቲ ትምህርቲ እይው እምበር፡ ቅዱስ ጳውሎስ ዝበሎ፡ አብ ማሕበር ብልሳን እተተዛረብሞ፡ እቲ ህዝቢ እንታይ ተረዲእዎ እይው አሜን ክብል። 1 ቆሮንጦስ 14፥14 ክሳብ መወዳእታ ኣንብብዮ

    • @luwameytesfamichael3285
      @luwameytesfamichael3285 3 года назад

      1ይ ቆረንቶስ 14 (1 Corinthians)
      23፤ ደጊም ኩላ እታ ማሕበር ሓቢራ እንተ ተኣከበት፡ ኩላቶም ከኣ ብቛንቋታት እንተ ተዛረቡ እሞ ዘይምሁራት ወይስ ዘይኣምኑ ሰብ ኣብኡ እንተ ኣተዉ፡ ተጸሊሎምዶ ኣይብሉን እዮም፧

    • @Selamawit-y1c
      @Selamawit-y1c 3 года назад +1

      @@luwameytesfamichael3285 “ተርጓሚ እንተ ዜልቦ ግና፡ እቲ ብቛንቋ ዚዛረብ ኣብታ ማሕበር ስቕ ይበል፡ ንርእሱን ንኣምላኽን ግና ይዛረብ ደኣ።”
      - 1ይ ቆረንቶስ 14፥28

  • @solomontesfay8836
    @solomontesfay8836 3 года назад +2

    Abay nay ንግድ ተኻል ርክብኹም ኣቤት

  • @fitsumkelati7147
    @fitsumkelati7147 3 года назад +1

    ንሲኻ በረኸትና ኢኻ!

    • @followyourheart7766
      @followyourheart7766 3 года назад

      KKKKKKK

    • @HAN-lx1nh
      @HAN-lx1nh 3 года назад

      @@followyourheart7766 እንታይ ኮይንካ ደኣ ትስሕቅ

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад +1

    Jesus is Lord! Satan tewaredeko kkkkkkki!

  • @habensielay3932
    @habensielay3932 3 года назад

    ናብ ትግርኛ ትዘርኦ ዘልካ ከይኣክለካ ስ ኣብዞም ተዛረብቲ ኣምሓርኛ ካ ክክክክክ በል ቃል ኣምላክ ዘይምህሮ ትምህርቲ ዩ ሞ ቅድም ንስካ ተምሃር ካቡ ኡ እቲ ትክክል ቃል ከም ዝግባእ ትመቅል

    • @josefkidane1196
      @josefkidane1196 3 года назад

      Suk bel wekaria.shute up kebero.

    • @JesusisthechristsonofGodandGod
      @JesusisthechristsonofGodandGod 3 года назад

      ዘይትማሃሪ ግዳ ብዙሕ እኮ ምፈለጥኪ

    • @habensielay3932
      @habensielay3932 3 года назад

      @@JesusisthechristsonofGodandGod etom zeytemharkum dedehri temhrti Belam yemankum kab xegamkum zeytflyu thzinu

  • @temsgenfetari5178
    @temsgenfetari5178 3 года назад

    Ewa mendnew cheche arbabbba yemilut mendnew tergmu

    • @luwameytesfamichael3285
      @luwameytesfamichael3285 3 года назад

      1ይ ቆረንቶስ 14 (1 Corinthians)
      23፤ ደጊም ኩላ እታ ማሕበር ሓቢራ እንተ ተኣከበት፡ ኩላቶም ከኣ ብቛንቋታት እንተ ተዛረቡ እሞ ዘይምሁራት ወይስ ዘይኣምኑ ሰብ ኣብኡ እንተ ኣተዉ፡ ተጸሊሎምዶ ኣይብሉን እዮም፧

  • @andyk6210
    @andyk6210 3 года назад

    I dont fully agree by this teaching... Sorry.

  • @Tansarivi33
    @Tansarivi33 3 года назад +1

    Brother the time of speaking ln tongue is no longer working .The Bible says faith,hope and love remains

    • @fewasyey1003
      @fewasyey1003 3 года назад

      You are wrong

    • @samifisher8689
      @samifisher8689 3 года назад +1

      ብገለ ትሓርቅ ትጭነቅ እሞ ብቋንቋታት ክትጽልይ ከለኻ ከይ ሓሰብካዮ ሽግርካ ተፈቲሑ ኣተሓሳስባኻ መኣዝኑ ቀይሩ ካብ መጠን ንላዕሊ ፈቃር ቡርቱዕ ፍለጠት ካ ዝውስኽ ሓይሊ ዘዕጥቅ ኮይኑ ረኺበዮ ነኸተፍቅር ከማን ጸልየሉ ሓወይ ናተይ

    • @Tansarivi33
      @Tansarivi33 3 года назад

      @@fewasyey1003 No,I am not wrong brother.Those who think who speaks with tongue are emotional.Christianity life is to obey God faithfully.

    • @filmonweldemariam5242
      @filmonweldemariam5242 3 года назад

      ካበኃንንቲ ሰማዕካ ዲካ ትምህር

    • @fewasyey1003
      @fewasyey1003 3 года назад

      @@Tansarivi33 kulu abe teheti mezaz eyu zegeber

  • @maekelet
    @maekelet 3 года назад

    Hawariya?? Kkkkkkk.

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክ! ፈረሰ!