🔴በአንድ ወር ደመወዝ ብቻ? የፈርኒቸር እቃዎችን ከ20ሽ ብር ጀምሮ 🤠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 57

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Месяц назад +6

    ጎበዝ በርታ❤❤❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +1

      አመሰግናለው ሼር እያደረጋችሁ እናተም

  • @SaadaSahada
    @SaadaSahada Месяц назад +6

    ማሻ አላህ ይለያል በርታ🎉🎉🎉

  • @ጀማልአሊጋራጅ
    @ጀማልአሊጋራጅ Месяц назад +7

    ማሽ አላህ የሆነ ስራ ነው
    እህቶችም ተጠንቀቁ

  • @QatrRedmi12
    @QatrRedmi12 Месяц назад +6

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድም ኑሩ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +1

      @@QatrRedmi12 አሚሚሚን ሼር አድርጉት

  • @Lubab406
    @Lubab406 Месяц назад +5

    ማሻአሏህ ኑርሻ አሏህ ይጨምርልህ جزاك الله خير 🎉

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад

      አሚንንን ሉቤ ሼር ይደረግ

    • @Lubab406
      @Lubab406 Месяц назад +1

      @Nurumohammed-6355 አብሽር መርሀባ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Месяц назад +7

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ በርታ በጣምያምራል ❤❤🎉🎉🎉👌👌 እህታችንም አላህ ሀቋን ያውጣላት ሚሰኪን😢😢

  • @WqRws-w1r
    @WqRws-w1r Месяц назад +6

    ማሻአላህ

  • @ZaharaTube-i2q
    @ZaharaTube-i2q Месяц назад +6

    ሌላ ሰው እንዳያዛቸው ማንነት መናገር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +1

      @@ZaharaTube-i2q በዚሁ ከቀጠለ አይቀርም

  • @ZaharaTube-i2q
    @ZaharaTube-i2q Месяц назад +6

    ማንነት ንገሩን እና ሌላ ሰው እንዳያዛቸው

  • @tttttttttttgggggggggg
    @tttttttttttgggggggggg Месяц назад +6

    🎉🎉🎉🎉

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ
    @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ Месяц назад +9

    ማሻአላህ ጥለቡት ታማኝ ነው

  • @Nurumohammed-6355
    @Nurumohammed-6355  Месяц назад +8

    ሼር አድርጉት ብዙ እህቶች ገንዘባቸውን እየተበሉ ነው እና ለጥንቃቄ ይረዳቸዋል

    • @WeryDghj
      @WeryDghj Месяц назад

      @@Nurumohammed-6355 እሽ ግን ወልደያ ታደርሳላችሁ እንደ

    • @AbasaderZefihun
      @AbasaderZefihun Месяц назад +1

      ማሻአላህ ተባረከላህ ኑሩ መሐመድ ፈርኒቸር ታማኝና አስተማማኝ እኔ በቤተሰቦቼ በኩል መስክረዋል።

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +1

      @AbasaderZefihun አመሰግናለው የኔ እህት

  • @kadijaAhmed-t7t
    @kadijaAhmed-t7t Месяц назад +6

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 Месяц назад +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ኮ ፖልቻ የምታቀው ጣውላ ቤት ካለ ፃፍልኝ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Месяц назад +7

    አይ የጠለብ ብር አይገዛዉመ ብቻ እከታተልሀለዉ 😔

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +2

      አይዞሽ ለናተ እንደውም ቀላል ነው ባይገርምሽ ሀገር ውስጥ ላሉት ቢሆን እንጂ ከባድ የሚሆነው

    • @MehamedEmam-u1n
      @MehamedEmam-u1n Месяц назад +2

      ልክነህ ኢሻአላህእኔምበቅርብቀን

  • @SilsKar
    @SilsKar Месяц назад +1

    ዋው መሻአላህ ሢያምር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +1

      @@SilsKar አመሰግናለው ሼር ይደረግ አይረሳ

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo Месяц назад +1

    ማሻአላህ

  • @ነኝእሙፈይሰል
    @ነኝእሙፈይሰል Месяц назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Месяц назад +1

    መሻአላህ🥰😊

  • @WeryDghj
    @WeryDghj Месяц назад +5

    የት ነው ኪቺኖ ታምራለች

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 17 дней назад +1

    ከነዋጋው ብትነግረን ሀሪፍ ነው እኔም እፈልጋለሁ ወረባቦ ከወሰድ በተፈ በርታ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  17 дней назад +1

      ሰብስክራይብ አድርጊን ዋጋ ብዙ ቦታ እየተናገርን ነው አለ

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 17 дней назад

      በርታ ሰፕ አድርጌሀለሁ​@@Nurumohammed-6355በርታ

  • @madaam1234
    @madaam1234 29 дней назад

    ማሻአላህ ወድም በጣም ጥሩ ስራነው ለኔም ትሰራልኝ አለህ ኢንሻ አላህ ግን የክችኑ የላይኛው በር ሁሉም በመስታወት ቢሆን ዋጋው ልዩነት አለውዴ መልስል

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r Месяц назад +2

    ቤቱን ሳልሠራው ፌሮኒቸርህ አማረኝ ምን ልሁን ❤🎉

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  Месяц назад +2

      አይዞሽ የኔ እህት ትሰሪያለሽ ቤትሽንም እቃውንም ታሰሪያለሽ

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r Месяц назад +1

      @Nurumohammed-6355 ኢንሻ አላህ ወንድም

    • @HedHed-s8c
      @HedHed-s8c 26 дней назад

      እኔም የምር ለካ ጎደኛ አለኝ😅

  • @WeryDghj
    @WeryDghj Месяц назад +5

    😂😂😂😂😂

  • @Bertukannega-k1w
    @Bertukannega-k1w 4 дня назад +1

    የት ነህ ወንድሜ ለመርሳ ቅርብ ከሆንክ አሳውቀኝ

  • @KemalHussen-j1b
    @KemalHussen-j1b 29 дней назад

    የት ናችሁ