Welcome Eleseye I am proud of you, I am your flower but never gave you any comment . Just let me mention about today's your video I am very love it. Can I ask one question if you do not mind? Can you tell us what the right names of all the products? I need to by it I don't know where I am going to be get, but I will try to find it. Thank you very much your advice. God bless you my sis Elseye.
Elseya thank you so much for your advice but please can you put the name of the products in the description box that will help us. Thank you keep it up sister 😘🙏
ውዲቷ እኔ ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም በቅድሚያ ቅን ነትሽ በፍፁም ወደር የለውም ይህ ደግሞ ስጦታሽ ነው ከፈጣሪ የተሰጠሽ ጥንቃቄሽ ኢነርጅሽ ለነገሮች ያለሽ ትኩረት ከእድሜሽ በላይ ነው ኑሮሽንደግሞ ሳስተውለው ውስጥሽ የሞላው ለመልካምነትሽ ከጌታ የተሰጠሽ ነው በጣም እናመሰግናለን አብዛኛዎቻችን ለሀገሩ የማይመጥን እውቀት እና ጥበብ የለንም ኑሮዋችንም የዛ ማሳያ ነው ስለዚህ ወገኖችሽን በንቃት እያገለገልሽ የሀበሻ ሁሉ ኩራት በመሆንሽ ክብር ይገባሻል ቀጥይ ምንም ሳትሰስቺ ስለምታካፍይን ጥበብ ሁሉ አምላኬ በሚያስፈልግሽ ሁሉ ይሙላብሽ እወድሻለው
ከልቤ አመሰግናእሁ ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏🏻❤🙏🏻
If you leave a link for the products ,it will be more helpful cuz it's hard to zoomin the products name. At least you have to post the names.
ያሳየሽንን እቃወች በፎቶ ከነ ስማቸ ብተቀርቢል በጣምጠቃሚ ስለሆኑ : ስለ ምታቀርቢቸው ጠቃሚ መረጃወች thank u
ትሩ ነው ግን የእቃዎቹን ስም አብረሽ ከቪዲዎሽ ስር ሊስት አድርገሽ ብትሰሪው ጥሩ ነበር። አለበለዚ ቪዲዎሽ እንፎርሜሽን ለመስጠት ይስህል ብቻ ነው ሚሆነው
እጅግ አመስግንሻለሁ ::ብዙ ጊዜ ያይሁት ነገር የምታሳይውን ፕሮዳክትየት እንደምንገዛ ምንም ኢንፎርሜሽን አትስጪንም???
የት እንግዛ ?? ብትችይ ሊንኩን ብትልኪን ወይንም እቃዎችን ቀረብ ብታደርጊያቸው ጥሩ ነው ::
ስወድሽ 😘
አወ ብልህ ሴት ልጅ ያየችውን የምትገዛ ብራድ ምናምን የምትል ሳትሆን በትንሹም ጥበበኛ የሆነች ቁጥብ ጥንቁቅ ፏ ያለች በአላት የምትኮራ እግዚአብሔርን የምታመሰግን ናት ❤🙏
የኔ እህት ጥሩ ነገር ታቀርቢለሽ እቃውን እንካን አይተን እንዳንገዛ በጣም ታፋጥኒዋልሽ ኮመንት ለመስጠት ስለምፈልግ አስተካክይ ስታሳይ አታፋጥኝው😊
እራሱን እንዳንገዛ ሀሳቡ ብቻ እንድንወስድ ነው መሰለኝ
@@lidyanyong2598 what is the point then she have to put the link
That's my opinion too
Yes we need clear information and name of all tje items and if she can put tje link will be good.
ኤልሲዬ ዋው! የኔ የሴት ልክ👍በቃ ልቤ ውስጥ ያለውን የዘናጭ ሴት character ነው የነገርሽን። እንዳልሽው ዝነጣ በልብስና ጫማ ብቻ ሣይሆን፣ በቤት አያያዝና በአጠቃላይ የምንጥቀምባቸውን ልብስና ቁሳቁስ በንፅህናና በሥርአት ሥትር ማድረግ ነው። ኤልሲዬ ተጨማሪ tip ልጠቁም፣ 1ኛ. አልጋ ሥር ጫማዎች አለማስቀመጥ፣ 2ኛ. የሚታጠብ ልብስ ማጠራቀሚያ ቅርጫት ውስጥ የቆሸሹ ፎጣዎችና ካልሲን ለያይቶ ማስቀመጥ ሲታጠቡም ለየብቻ ማጠብ።
ሌላው የባኞ ቤት ካውንተር ሥር ስለሚቀመጡ የመዋቢያ እቃዎችና ከ toilet sit ጀርባ ብዙ የፅዳት እቃዎች ስለሚከምሩ ሰዎች እንዴት ማድረግ እንደሚገባ እባክሽ ቪዲዮ ብትሠሪልን እላለሁ።
Thank you so much🥰
ዘናጭ ሴት......ስራዋን አክባሪ መልካም ሰነምግባር ያላት ፋሽን ተከታይ ሳትሆን ያላትን በጥበብ የምትለብስ ንፁህ የሆነች በንፁህ ገላ ላይ ብቻ ዶድራንት ወይም ሽቶ የምትቀባ ፀጉርዋ ንፁህ ፀጉር ቤት ባትሄድ እንኩዋን በዘዴ የምትይዝ ያየችውን ሁላ መግዛት የማያምራት ገንዘብ ቆጣቢ....ጉዋደኛ የማታበዛ ቤትዋን አክባሪ
@@hanaabate8796 ዝነጣ በልብሰ ብቻ ከሆነማ ኤልሲ የምትለውን አንዱንም አልሰማሽም በቃ ይቅር ትበልሽ
ይገርማል መስጠት ይጠይቃል.. ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏 ንቁ,ቀልጣፍ, አረ ሰንቱ......
አቀራረብሽ በጣም ትምህርት ይሰጣል፡ ግን እኛም እንድንጠቀም ከፈለግሽ ስማቸውንና የት እንደሚገኙ አሳይን ወይም አስረጅን።
ኤልስዬ ውብ ነሽ አንቺ እኮ ቲቪ ቻናል መያዝ አለብሽ ጥርት ያልሽ ስራሽ ብዙ ታስተምሪያለሽ❤️❤️❤️ኤልስዬ አትጥፊ እኔ ጋም ❤️❤️❤️
ኤልስዬ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ምክሮችሽ እንዴት እንደሚመቸኝ አገላለፅሽም እንጀት ነው ይምታርሽው የኔ ምርጥ ኑሪልኝ ❤️ sei bellissima
ኢትዮጵያ ላለነው የት እናገኛለን ወይንስ ውጭ ላሉት ብቻ ነው የምትመክሪያቸው ፕሮግራምሽን በጣም ስለምወደው ነው
አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል
ትምህርት ነው አኔሁሉም ይልሻቸውን
ከቤቴ የማይጠፈ ነው 6 ተኘው የጡት ማሲይዣ ይልሹ አልገባኝም የት ምነገኘው።
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲዬ ስምስማቸው ምን ተብለዉ እንደሚገዙ ብትነግሪን ለመግዛትም search ለማድረግም ይጠቅመናል
ዎው እኔ ውስጤ ነው የቤተሰቤን ቤት ማሳመር እወዳለው ያለውት ዱባይ ነኝ ያየውትን ሁሉ ይጠቅማል ያልኩትን ይዤ ንው ምሄደው የቤቴን ፅዳት ሆነ ዕቃ እቀማመጥ እራሴን መጠበቅ ውስጤን ያስደስታል ደሳሳ ጎጄዬ ታምራለች ዋው በጣም ነው ማደንቅሽ የኔቆንጆ
ምርጥና ድንቅ ሰው ነሽ ቤትሰቦችሽ ታድለው እድሜን ጤናን ተመኘሁልሽ ኤልሲ ከቻልሽ የእቃዎቹን ስም አስቀምጭልን እናመሰግናለን 💖💖🥰💞
አንች ልዩ ኤልስይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሳሰብሽ ይገርመኛል ተባረኪልኝ
ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን አስተምረሽናል የኛ ውድ
ለምን እንደሆነ ስወዳት ማሻ አላህ
እህቴ በጣም ነው የማከብርሽ፡፡ ሁልግዜ ያንቺን ምክሮች በተለይ ለሴቶች የምትመክሪውን ዳውንሎድ እያደረኩ ለልጆቼ እልክላቸዋለሁ፡፡ በጣም አመሰግንሻለሁ፡፡ ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥሽ፡፡
All rounded woman. BTW you are one of my role model.
ሁሌም ምርጥ ሴት ኑርልን ክበሪልኝ
ቆንጂዬ ስማርት የሆንሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ያወቅሽውን ሼር የምታደርጊ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ተባረኪ
Amen ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
Elsiye konjo yene astemari hulem adadis tekami temhertoch eyetemarkubesh naw ejeg amesegenalehu tebareki ❤🥰🙏🏽
This’s what I always say. It’s not what you buy, it’s how we handle things. And it tells a lot about our personality. GBU sissy 💕
Thank you so much ❤
ኤልሲዬ ዲንቅ ሴት.. ዘመናይ ዘናጭ ሴት እንዲሆን አሻራሽን አኑረሻል.. እድሜሽ ይባረክ 🙏
በጣም አሪፍ ዕቃዎች ናቸው ግን ስማቸውንም እና የት እንደገዛሻቸው በደንብ ብታብራሪው
I never know washing machine could be wash it self even thanks for you sheared as the ideal ❤
በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ነው አመሠግናለው በግሌ
What is the name of the first spray?
Great points thank you. Where is the link that talks about cleaning the washer with baking soda and vinegar?
Thanks for the information ❤but u didn’t put the items description 😢
ኤልሲ ቆንጆ ተባረኪ 💕🙏💕 እንደ ሁልጊዜው ምክሮችሽ ጠቃሚ ናቸውና ተባረኪልኝ 👍🤣
Elsiye anchin yasadegech enat bewnet atrifalech,yihe naw literate home-maker malet,Egziabher kininetishin yabzalish yenae chewa emebet🧡🧡🧡
Amrotye ማሬ አሜን ውዴ🙏🏻❤🙏🏻
ኤልሲ ዘናጭ ማለት ባጭሩ እንዳንቺ ማለት ነው ::
ኤልሲዬ ሁልጊዜ በጣም ጠቃሚና አስተማሪና ነገሮች ናቸው የምታቀርቢልን እንወድሻለን በርች
👍💚💛❤👍
አንችን ሰብስክራይብ ያላረኩ ማንን አረጋለው እረ ተባረኪ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ያቀረብሽው እንዳጋጣሚ ነው ዛሬ ያየሁሽ🙏💕💐👍👌🏾100/100
Good but is the brush good for the traditional clothes? Or I have another option. 🙏
thanks for sharing sis it’s good idea but can you show us the pictures please 🙏🙏🙏
ስወድሽ እኮ በርቺ የኔ ማር
መዳምና አች አንድ ናችሁ ወላሂ ልክ እንዳች ናት የኔ መዳም
አንቺ ሁልግዜ ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪን ተባረኪ
Elseye please about closets perfume can you right the name
እስፕሬው ልብስ ላይ የረጨሽው ስሙን ፃፊልን
በጣም የምትወደጅ ሴት ነሽ❤️❤️
I wish you my Neigbiur
Great!! Pls tell us where should we buy it from US ?? Thanks
ቆንጅዬ ጠንቃቃ ኤልስዬ💕
ዘናጭ ማለት እንደአንቺ አይነት
ደስ ይላል ለኛ ጌን ዬሌም ብሩክ ሁኝ ምርጥ ነሽ በእትዮጵያ ስራ ለምን አትጃምርም
Wow endiet aynet wb nesh Elsiye Thank you so much. Hulum kechals smachew bxifliyn betam des yleynan nbere. Tebarkliyi ❤
Welcome Eleseye I am proud of you, I am your flower but never gave you any comment . Just let me mention about today's your video I am very love it. Can I ask one question if you do not mind? Can you tell us what the right names of all the products? I need to by it I don't know where I am going to be get, but I will try to find it. Thank you very much your advice. God bless you my sis Elseye.
የዕቃው ስምና፡ የት ሱቅ እንደገዛሺው ብታስቀምጭልን ፡ በተረፈ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
Ebakshin Elsiye yemitadergiyachew hulu betam betam Astemari newina kechalish linkun teyilin
Bertu Wede konjo balemoya yeset emebet..... Elsi !!!
እናመሰግናለን። ስፓሬውን ለጥፍልን ወይም አሳይን ስሙን ብትነግሪን የሴት ቅመም ነሽ ❤
ኤልሲዬ ስወድሽ ባየሽ
Ironing is my weakness. I know it's basic and mandatory! eager to learn how to do it.
Would you please list the 10 products you mentioned where to get them ? That’s helpful. I appreciate!
Amazon....or stores if you in Europe or usa
Amazon or shein
Yen konjooo anechen ekuo bemknet new mewdeshe.🤗😍
Yen konjo endeteko endemwedsh thank you
አረ ቃል አጣሁልሽ የእውነት ምርጥ ባለሙያ በዘነጋሁበት ነገር ላይ የምታነቂኝ ውዷ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲ ተባረኪልኝ ማሽኑን ሳጥብ ብቻውን ልብስ ሳላስገባ መስራቱ ችግር የለውም?
Very useful 👌 thanks for sharing 🤗
I am waiting just to see you. Your positive vib is made my day or night God be with you and your family my dear😍
Edenye ማሬ Amen 🙏 thank you so much 🙏♥️🙏
i Love your youtobe program, see you from sweedn and can you pleas do vidio about Italia good cheep vacation place
ውይ ሁሉም አለን ጎበዝ ሴት ምሆነን አላወቁም ነበር መተኮሻዋ የለንም 😆🤔🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Super Elsi! You are different!💕
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሲዬ ደስ ስትይ የኔ ደርባባ ሁለም ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርብው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
በቅንነት ስለምትረዱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
Masha allah betam gobz neshe endzih layet lalu nagerche ds yelungale betlye ye kumsatn sheto
Alsiye Swedish yefkr sew tebareki
የኔ ጣፋጭ አገላለፅሽ ራሱ ደስ ሲል ኤልሲዬ።
Elsa could you share the links Please. Thank you🙏🏾
የቃዎቹን ስም pls
Elisi enameseginalen balefew shiabetter yeseashun tetekime betamwitetma new bete yelakishiwin asemitagnalech betam ameseginalew
Yeni konjo thank you for, gn kit endemtgezu link btaskemtiln betam tru nebere
Any store where they sell accessories for house or you can find it on Amazon ማሬ 🙏♥️🙏
Good job keep it up
Lidyaye that you ማሬ 🙏♥️🙏
What is the spray name?
Grazie ❤️❤️
Bless you
በረኪና የነካው ልብስ ማስተካከያ ካለ ንገሪኝ ቆንጆ?
ኤልሲ በጣም ጥሩ ምክር ኘዉ ግን የእቃዉን ስም አላሳየሽንም
ኤልሰዬ ሁል ግዜ የእቃዎቹን link ፃፊልን የኔ ውብ
Voila smacchatore spray
Elseya thank you so much for your advice but please can you put the name of the products in the description box that will help us. Thank you keep it up sister 😘🙏
ኤልሲ እናመስግናለን ምታሳይን ነገሮችን ስማቸውን ብትፅፈልን ልንገዛው ያግዘናል
ኤልስዬ እቃዎቹን ስሞችን አስቀምጪ በብዛት ማውቀው ነው የጫማ ያልሽው ጎማ አላወኩትም
ፈጣሪዬ ሆይ ለምንድነወ እንደዚ የምወድሽ የኔ ወድ እህት!!
Everything is good but you forget to mention the name of the spray n.1 i live in Italy and want to buy it
በይ ኤልስዬ የሹራቡን ጭብርብር ማንሻ እሱ ያስፈልገኛል እኛ በምላጭ ነው ምናፀዳው ግን ይህ የተሻለ ነው ስሙን አስቀምጭልን
Ikea alelse
Ikea alelse
የኔምርጥ 💅💅💅💅
የንይ ማረ ሁሉም መከርሽ በጣም የተቀማል ቀን ለጅ ነሽ ተባርክይ ❤
Elsiye weneteshen newe zeneta be bezat sayhon beterat newe enamesegnalen tebareki
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ የቁም ሳጥን ሽቶ እና የብልመከላከያውን ስም ፕሊስ ❤❤❤
ኤልሲ ቅን ሴት ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነዉ ተባአኪ 🙏🙏🙏👍
Tsegaye ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
የቀበቶ መብሻውን አና የጡት ማስያዣዉን ስም ጻፊልኝ እባክሽ ካላስቸገርኩሽ እህቴ 😍
አመስግናለሁ
Elsi fikir❤
እንዴት ነሽልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
Awesome Momma💞💞🎖🎖🎖