ዛሬ የሚገርም ፒዛ ነው በእግሬ የሰራሁት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • ፒዛ ልጋብዛችሁ

Комментарии • 951

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu Месяц назад +112

    ቆንጆውብ የኒቃቧንግስት አልሀምዱሊላህ ስትይ ስታምሪ አላህ ካቺይሁን መጨረሻሺኔያሳምርልሺ

  • @SeadaMohammed-gr2rq
    @SeadaMohammed-gr2rq Месяц назад +74

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጂየ እህት አላህ ካሰብሽበት ሁሉ ያድርስሽ አላህ ይጠብቅሽ ጀግኒት🌹🌹

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ አጃኢባዬ የኔ ውድ እህት ትክክል የኔ ጀግናዬ ነሺ ለኔ የኒቃቢስቷ ንግስት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ👍🌹

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Месяц назад +41

    ምንም አይነት ቃላት አይገልፅሽም አጃኢባዬ እዉነትም አጃኢባ አላህ ያሰብሽዉን ሁሉ አላህያሳካልሽ አላህ ሁልጊዜም ደስተኛ ያድርግሽ

    • @Hamezya
      @Hamezya 14 дней назад

      አሚን

  • @feydukedir
    @feydukedir Месяц назад +13

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አጃይባ አንቺ ጀግና የማይገልፅሽ ጀግና እህታችን ነሽ። ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ምኞትሽን ፍላጎትሽን ካሰብሹው በላይ አድርጎ ያሳካልሽ።

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Месяц назад +16

    ማሻ አላህ የኔ ጠንካራ ሴት በርች ውደ🎉🎉🎉

  • @karemalalll9260
    @karemalalll9260 Месяц назад +17

    ማሻአላህ አጃኢባአላህህይጨምርልሽአብሽራውዴ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Месяц назад +16

    ገልቢ እደው ምንላድርግሽ ወላሂ ጠዋት እያሰብኩሽ ነበር ግን አሁን ቪድዮ ሳይ ተገረምኩኝ ሱብሀን አላህ የኔ ጀግና በርቺልኝ ኢትዮጵያ ስገባ እደማገኝሽ ተስፍ አለኝ ኢሻአላህ

  • @MdMd-zy1qq
    @MdMd-zy1qq Месяц назад +8

    መሸ አለሀ የኔ ጀግነ በርቺ🎉👍👍👍👍

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم Месяц назад +5

    አሠለሙአለኩም
    ዉረመቱለሀ
    ዉበረከቱሁ አጁ ጀግነነሺ
    መሸአለሀ🌹🌹🌹👂👏👍👍

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Месяц назад +4

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ አዳኢባየ ጀግና ሴት አልሀምዱ ሊላህ ስትይ እደት ደስ ትያለሽ ❣️❣️❣️🌹🌹🌹

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +8

    ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤በራስ መተማመን በጣም ያስተስታስ በርች የኔ ቆንጆ 👍👍👍👍👍

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ Месяц назад +3

    ማሻአሏህ,እጅ ያለው እንኳ እንዳንቺ የማይሰሩ ብዙ አሉ.ሱብሐነሏህ.ባለነገር መጠቀም እንደሚቻል የሚደንቅ ትምህርት ነው.በርቺ ።አላህ ይጠብቅሽ.ከፍያለ ደረጃ እንደምትደርሸ ተሰፋአለኝ.ኢንሸአሏህ.።

  • @bintahmed
    @bintahmed Месяц назад +5

    የኔ ጀግና ሀያሉጌታ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ አችየኛ የእህቶችሽ ተምሳሌት ነሽ

  • @asyabalkara5011
    @asyabalkara5011 Месяц назад +8

    ሱብሃነላህ አላህ የሰጠሽ ሙእጅዛ ይገርማል ጥበቡ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr Месяц назад +1

    ማሻላህ ተባረክ ረህማን አላህ አላህይጨምርልሺ እህት

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk Месяц назад +4

    ሱብሐነ አሏህ የኔ ውድ ትክክል ብለሻል
    አሏህ ይጨምርልሽ በርቺ ጎበዝ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut Месяц назад +3

    ያአላህ ታዕምር ሱብሀን አላህ አላህ ያበርታሽ ውደ

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n Месяц назад +4

    ማሸአላህ የኔ ጠንካራ በርቺ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 10 дней назад

    ሜሻአላህ የኔ ቆጆ ምን ቃላት ይገልፅሻል አችን በርችልኝ የኔ ጀግና

  • @Meryembintali
    @Meryembintali Месяц назад +6

    አሠላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱሁ፡የኔውዲአላህይጨምርልሺ፡ሡባሀንአላህ፡ለብዙወችአራያኮነሺ፡የኔውዲእውዲሻለለሁለአላህብየ

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም ምርጥ የሆነ ፒዛ ነው የሰራሽ ፒዛ ቤት መክፈት አለብሽ የኔ ጀግና 😍😍😍😍

  • @farahaflflfl
    @farahaflflfl Месяц назад +4

    *بكثرة الصَّلاة على النبيُّ ﷺ*
    *تُزهر الحياة وتزال الهموم*

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Месяц назад +1

    የኔ ማር ሁሉነገርሽ ማር ነው፤ በጣም ነው የምወድሽ ይህን ብሩህ ዐዕምሮ!! በርች ትችያለሽ!!

  • @سعادةالطيب
    @سعادةالطيب Месяц назад +3

    መሻአላህ በርች እህት አለም

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube Месяц назад +2

    መሻአላህ በርች የኔ ጀግና አሚን በል አፊያ👍👍

  • @sameerasiraj7859
    @sameerasiraj7859 Месяц назад +9

    ማሻአለህ አለህይጨምርልሽ ያኔ ውድ ጠክርልኝ ካቺብዙ ኢንማራለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx Месяц назад +1

    የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ነሽ ለሁላችንም ቢሆን ታስተምሪናለሽ በቃ ቃል የለኝም በርቺ❤

  • @zeyneali1047
    @zeyneali1047 Месяц назад +4

    ማሻ አላህ

  • @FatumaSeid-k5h
    @FatumaSeid-k5h Месяц назад +1

    አጅብብ እኔ ማሻአላህ ብያለሁ ስቀጠል ውድና ብርቅየ ጀግና የሆነች የኢስላም ልጅ ልብ ያለን ልብ እንበል መማር ያለብንን ከሷ ብዙ ነገር እንማር ጀዛኪላሁል ከይር የኔ ውድ እህት አብዝቸ እወድሻለሁ አላህ ይጨምርልሺ ከይርን ❤

  • @11Secho
    @11Secho Месяц назад +4

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም በትክክል እህቴ ቪድዮ ጥሩ እዩታ ልኖራው 12:00 ብላቅ በይ ነኝ💋❤🙏

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 29 дней назад

      በጣምይዝችልይያልያልታይ
      ይማንይታያል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 29 дней назад

      ብችል100ባርኳትክሷብዙሰወይማራል

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ Месяц назад +2

    ማሻአሏህ የተው ተምሳሌት ጀግናነሽ አሏህ ያበርታሽ እህቴ

  • @Had-u6p
    @Had-u6p Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HadraHassen-zb2mb
      @HadraHassen-zb2mb Месяц назад

      🩷🩷🩷🩷🩷🩷ማሸለህ አለህ ይጠብቅሽ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Месяц назад +1

    በጣም ጠንካራነሺ የኔውዴ በረች ማሻአላህ

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p 23 дня назад

    ማሻአሏህ እህቴ ኸይሩን ሁሉ አሏህ ያግራልሽ ሀቢብቲ❤❤❤❤❤

  • @safSad-z8g
    @safSad-z8g 26 дней назад

    ውዷ እህቴ የኒቃቧ ንግስት የምር ጀግናነሽ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ አላህ መጨረሻችንን ያስምርልን

  • @rehima4840
    @rehima4840 Месяц назад

    ማሻ አላህ አለይኪ ጎበዝ በምን ቃላት ልግለፅሽ ቃላት አጣሁልሽ አላህ ሁሌም በደስታ ያኑርሽ በጣም የሚያምር ፒዛ ነው የሰራሽው ማሻ አላህ ቢል አፍያ

  • @user-dx5kq3fv5e
    @user-dx5kq3fv5e Месяц назад

    የሴት በላይ በርችልኝ እዳንች ቆንጆ በአለም የለም በድንሽ ጠንካራ በርትተሽ አውቀሽ ሰው የበለጥ እምታሳውቂ ያርግሽ ሱመያ

  • @RabiaRabbbii
    @RabiaRabbbii Месяц назад

    Mashiallah allah yichemrlshi batam gobez
    nashi

  • @SitieSherif
    @SitieSherif Месяц назад

    ማሻ አላህ አጃይባዬ
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ወላሂ ላንቺ ቃል የለኝም

  • @SadaHH-r7k
    @SadaHH-r7k Месяц назад

    Mashalah ajiba ewuntem ajiba Nash Allah yichamrelsh mare

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 10 дней назад

    መሸአላህ የኔኩሬ አላህ መጨረሻሽንያሣምርልሽ እሽ አችጀግናሤትነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ጥንካሬን ትዕግስት ❤ይጨምርሽ ብርቺ ጎበዝ ❤

  • @seadahamza-dd3rv
    @seadahamza-dd3rv Месяц назад

    በርቾ እህታችን ማሻአሏህ ባረከሏሁ ፊኪ ጀዛኪላሁ ከይራ ለምክርሽ

  • @sirajiHabib-rv7kk
    @sirajiHabib-rv7kk Месяц назад

    ማሻ አላህ አላህ ለታአምር ፈጥሮሽ በእረሱ ጥበብ አላህ ይታደግሽ።

  • @HfdHfd-bb5xz
    @HfdHfd-bb5xz 2 дня назад

    ማሻአላህየኔውድ አላህያሰብሽውንሁሉያሳካልሽ

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv Месяц назад

    ሱበሀን አላህ ላንች ምንም አይነት ቃላት አይገልፅሽም ብቻ አላህ እምፈልጊው ደረጃ ያድርስሽ ያረብ በጣም ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ❤❤

  • @ነኢማመህዲ
    @ነኢማመህዲ 13 дней назад

    በርቺ ያባት እናትሽ ኩራት ነሽ በተለይ በትምርትሽ እዚላይ መድረስሽ እድናቂሽ ነኝ አላህያግዘን ያግዝሽ

  • @shehubezashehubeza5399
    @shehubezashehubeza5399 Месяц назад

    Mashaliah abeshr Lhyre naw yhan wed

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 Месяц назад

    አንቺ እውነትም አያባነስ. መልካሙን ሁሉ ያቅርብልሽ ይግ ጠምሽ አላህ እኛ እጅና እግር ያለን ማንችለውን አንቺ ግን እንዲቅም አርገሽ ተሰር ያለች ማሻአላህ ተባረክ አላህ እጅ የለኝም የሚል ምንም ነገር እንዳይሰማሽ አንቺ እጅ አለሽ የመጀመሪያ ሴት ልጅ ደግሞ ምትንከባከብሽን አላህ ይስጥሽ እጅ የምትሆንሽን ምትንከባከብሽን ሴት ልጅ አላሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሄን ሚሴጅ ብታነብቡ ደስ ይለኛል ማለት ከዛሬ ቀን ጀምሮ ያረቢ ሴት ልጅ እንድት 😊😊😊

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e Месяц назад

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አላህ ይገዝሽ እህታችን አጃይባ በርች አንች ጀግና ነሽ

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa Месяц назад

    የእውነት አጃኢባ የኔውድ አላህ ዱኒያ አሄራሽን ያሳምርልሽ ማሻአላህ ቸባረከላህ

  • @Toyba-oq5fy
    @Toyba-oq5fy Месяц назад +1

    ማሸአላህ የኔውድ
    አላህ ይጨምረልሸ

  • @MuntiFadlu
    @MuntiFadlu Месяц назад +2

    አላህ ይጨምርልሽ በርቺ የኔ እህት

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha Месяц назад

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ እህታችን አላህ ይጠብቅሺ ካሰብሺው በላይ አላህ ያሳካልሺ

  • @IbrahemSaied-l7n
    @IbrahemSaied-l7n Месяц назад

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @የገደራዋ-tp9ug
    @የገደራዋ-tp9ug Месяц назад

    ማሻአላህ የኔጀግና የኒቃቡዋ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ ያረብ

  • @muksinaausman965
    @muksinaausman965 Месяц назад

    Aselamu Aleykum werahmetulahi weberekatu
    Mashaalah wdwa
    Gobez berchi Alah ytebksh

  • @muksinaausman965
    @muksinaausman965 Месяц назад

    Aselamu Aleykum werahmetulahi weberekatu
    Mashaalah wdwa
    Gobez berchi Alah ytebksh
    Hulachum
    Like adrgat

  • @rufeydaahmed7574
    @rufeydaahmed7574 Месяц назад

    Mashallsh
    Ene be eje rasu sidamt endanchi kib ayhonilignim.
    Berchi yene konjo

  • @ztube4298
    @ztube4298 Месяц назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን በሰላም መጣሽ በትክክል ህይወት ተቀጥላለች ያኔ ዉድ

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn Месяц назад

    ማሻ አሏህ ውዴ አሏህ ሁሉንም ነገር ገራገር ያድርግልሽ በርቺ እህቴ

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ Месяц назад

    የኔ ዉድ እህት ጀግናዬ እውድሻልሁ ለአላህ ብይ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ በርቺልኝ 🎉🎉

  • @RamlaAbdulqadir-y6f
    @RamlaAbdulqadir-y6f Месяц назад

    Masha Allah mashaaa Allah mashaaa Allah giftiko jabaadhu gobezi ko

  • @KeyratKedir
    @KeyratKedir День назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አጁዬ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ አለህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ

  • @ዜድየመርሳዋ-ኘ5በ
    @ዜድየመርሳዋ-ኘ5በ Месяц назад

    ማሻአላህ ቢል አፊያ የኔ ጠካራ እህት ❤❤❤❤

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m Месяц назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አጃኢባዬ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Месяц назад

    ማሻ አላህ እውነት ነው ውስጣችን ካላማረ ዋጋ የለውም የውስጥም የውጭም ጽዳት ያስፈልጋል ❤❤👍👍

  • @Aminat725
    @Aminat725 Месяц назад +1

    መሺአላህ የኔዉ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሺ

  • @Aishah-vo6bg
    @Aishah-vo6bg Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ቆጆ ካች ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @umukasimeyoutube4864
    @umukasimeyoutube4864 Месяц назад +1

    የኔ ቅን የኔ ኩሩ የኔ ጀግና የምር ጀግኒት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ደሞ ጣል የምታረጊያቸው ነሲሀ ምክር ይመስጣል (ሰለላህ አለይሂ ወሰሊም) አላህ ቀልባችንን ያሳምርልን ለረቢ ብዬ እወድሻለው በርቺ

  • @habebahu56
    @habebahu56 Месяц назад

    ማሻአላህ የኔጀግና እህት በጣምሀሪፍነው በረች የኔንግሰት እወድሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba Месяц назад

    ማሻአላህ የኛ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ እንቁ የሴቶች ተምሳሌት አጃኢባዬ

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م Месяц назад

    የኔ ጠካራ አሏህ ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ

  • @Neimam-wm1id
    @Neimam-wm1id Месяц назад

    አሠላምም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ሱበሀንአላህ አላህ ጥንካሬሺን ይጨምርልሺ እህቴ እኛ ሙሉ አካል እያለን ያንቺን የክል ጠካራ አይደለንም እህቴ በርቺልኚ ❤

  • @FuadMohammed-ge8gu
    @FuadMohammed-ge8gu 27 дней назад +1

    mashallah jegna nesh allah yichemirlish yareb

  • @ZedAliR
    @ZedAliR Месяц назад

    ሀቢበቲ አላህ ሙሉ አፊያ ያድርግሺ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ ጎበዝ አሏህ ይጠብቅሽ ከፍ ያለ ደረጃ ድረሽ ያረብ

  • @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ
    @አሚናጉራጌዋ-ቀ9ከ Месяц назад +1

    ማሻአላሕ በርቺ እስኪ ሼር እያረግን 2መቶሺ እናስገባት

  • @maryam3066
    @maryam3066 Месяц назад

    ማሻአላህ የኔውድ ሰቶቹ እራቁታችውን ይሃዳሉ ሙሉሰውነት ይዘው አላህ ይገዠሸ ያረብ

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Месяц назад

    ማሻአላህ ዋው አቦ ጎበዝ ነሽ በርቺ ለብዙዎች አሳታማሪ ነሽ

  • @HfhYdyd
    @HfhYdyd Месяц назад

    መሸአላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ በርች የኔቆጆ

  • @Asyaahmed-zf3yf
    @Asyaahmed-zf3yf 16 дней назад

    ማሻአላህ የኔውብ አላህይጨምርልሽ ደስየምትይኝፈግታሽ የኔማር አይዞሽ አላህ ካችጋይሁን

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 Месяц назад

    ማሻ አላህ የኔ ውድ አንቺ ሁሉ ነገር አላህ አሞልቶ ነው የሰጠሽ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho Месяц назад

    ማሻአላህ የንቃቢስቶ ንግስት አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw Месяц назад

    ማሻ አላህ. አላህ ይጨምርልሽ. እናበረታታት. በመሞች

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад

    ዋለይኩምአሰላም የኔ ውድ የኔ ጀግና ጠንክሪልኝ

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness Месяц назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ።

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 Месяц назад

    ማሻአላህ የኔጀግናአላህመጨረሻሽንያሳምርል።ሰለቸኝደከመኝሳትይአላህየሰጠሽንአመስግነሸየምትኖሪሴትነሽ

  • @honey48757
    @honey48757 Месяц назад

    Ewnetim Anchi Ajaiba Nesh 👌👌 Subhan Allah ❤❤ Allah Yichemirilish Ehitachin 🤲🤲

  • @ያአላህአልኽምዱሊላህአለኩ

    ማሻአላህ የኔ ንግስት አላህ ምኞትሽ በሙሉ ያሳካልሽ የኔ ልእልት

  • @emanyoutube1276
    @emanyoutube1276 Месяц назад

    ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሟሿ አሏህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ዉድ እህት

  • @GuSo-p3z
    @GuSo-p3z 27 дней назад

    ማሻአላህ የኔ ውድ እህት ጀግናየ ካስብሽው ሁሉ ያድርስሽ

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk Месяц назад +1

    አሚን እኝም ዮድነሻን አሏህ በለሽቢ ኤት የቂረሽ አጀዒበዬ

  • @ኡሙሙህሲናህ
    @ኡሙሙህሲናህ Месяц назад

    Masha Allah barke Allahu fiki ukti💐💐

  • @Abdellah-mr8wj
    @Abdellah-mr8wj 15 дней назад

    አላህ ይገዝሽ የኔእህቴ በአኼራም በጀነተል ፊርደውስ ያበሽርሽ

  • @fatimaabenthussen3032
    @fatimaabenthussen3032 Месяц назад

    Masha allah 🥰🥰🥰🥰 jegnit allah yitebikesh yene konjo

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 Месяц назад

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሸ የጀነት ሙሸራ አላህ ያዲርግሸ ❤❤❤❤❤

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 Месяц назад

    ማሻአላህ እንኳን በጃ በግሯ ብሠራ ይላል እደተረት እዚህጋ በተግባር ነው አባቴ የኔባለሙያ አላህ ይጠብቅሽ