ዛሬ በእግሬ የሰራሁት ፈጢራ ይለያል!!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • በእግሬ የሰራሁትን ፈጢራ ብታዩ……

Комментарии • 766

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 23 дня назад +85

    አጀይበ እውነተኛ አጀእብ ፉጡር የኛ ጀግና ለኛ መፅናኛ እኮ ነሽ

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 23 дня назад +58

    ብዙ ጊዜ ኮሜንት መፃፍ አይመቼኚም የኔ ጀግና ብርትትትት በይ ጀግና ነሽሽሽ የኒቃቧ ንግስትትት 🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @ElihamAbdela
    @ElihamAbdela 21 день назад +37

    በአሁን ጊዜ ሁለት እጅ ያላቸው ሴቶች እንኮን ያንቺን ያህል ሞያ የላቸውም የኔ ጀግና በርቺ አላህ ከንቺጋር ይሁን

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 21 день назад +1

      እኮ እኔምኮ ያሠብኩት እሱን ነው ሲበሀን አሏህ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 19 дней назад +1

      ሱበሀን አላህ ጀግና ናት ወላሂ. እኔ እራሱ አልሰራም.

    • @Hamezya
      @Hamezya 14 дней назад +1

      ሰሀ በትክክል

    • @Hamezya
      @Hamezya 14 дней назад +1

      ሱበሀና አለህ እኔ ርሰ አለሰረም አለህ ይጨምረልሸ ያኔ ቆጆ

  • @FatimaKilling
    @FatimaKilling 23 дня назад +30

    የኔ ጀግና አብሽሪ አችን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 22 дня назад +15

    አጃኢባየ የኔ ቆንጆ የኒቃቦ ንግስት ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ ጀግና ነሽ ወላሂ

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 22 дня назад +8

    ጀግናዋ እሕታችን በርቺ እንቺማለት ተሥፋ ለቆረጡ ሰዎች ትልቅ ትምሳሎት ነሽ አላሕ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አላሕ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 22 дня назад +8

    ሱበሀን አላህ የ አላህ ስራ ይገርማል ምንም እጅ ባይኖራትም ምንም ነገር አይከብዳት ማሻ አላህ አጂባዬ ከዚም በላይ አላህ ያርግሽ ዉዴ እንደዉም በምክሩም ቀጥይበት ተግባርሽ መፅናኛዬ ምክርሽ ደሞ አራሴን ቆም ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል እህቴ ሹክረን በርቺ አብሽሪ አንቺ ማለት ከኛ ከጤነኞቹ በላይ ነሽ እሽ ❤❤❤

  • @Siti-ri6fo
    @Siti-ri6fo 21 день назад +4

    ማሻአላህ ተባረክ አረህማን ዉዴ ቃል አይገልፅሽም

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 21 день назад +3

    እምርም አጃኢባ ጀግና ነሽ ሁለት እጂ ኑሯቸው ያችን እሩብ እማይሰሩ ብዙ አሉ

  • @የገደራዋ-tp9ug
    @የገደራዋ-tp9ug 23 дня назад +9

    ማሻአላህ በቻልኩ ደጋግሜ ላይክ ባረኩሺ አላህ ይጠብቅሺ ጀግናዬ

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 22 дня назад +2

    ማሸአለህ ማሸአለህ. ታባረከረሂማን. ዉዲእሄታችን. ጃግና ነሽ አለህ ጤነ ነ እድሜ. ይስጥሽ. 🎉🎉🎉

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 22 дня назад +4

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ጀግና ትለያለሽ. ጥንካሬሽ አሪፍ አሰራር ነው

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 23 дня назад +79

    ስትገቡ ለይክ እየረገቹ❤❤

  • @ሀያቱሱሀባ
    @ሀያቱሱሀባ 21 день назад +3

    አሏህ ሁሌ የሆነ ነገር ወስዶ ለሌሎች አጂብ የሆነ ለማንም ያልተሰጠዉን ችሎታ ይለግሳል ልክ እንደ እህት አጃኢባህ ✅✅✅✅ አሏህ ይጠብቅሽ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 22 дня назад +4

    ማሸአለህ በምሰሪው ነገር በሙሉ አለህዬ ይርዳሽ ጀግኒት ❤❤❤❤❤

  • @RamlaAbdulqadir-y6f
    @RamlaAbdulqadir-y6f 20 дней назад +2

    Masha Allah mashaaa Allah yene jagna. Berchi

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 23 дня назад +31

    ጀግና አላል ያበርታሽ በርቺ ተስፋ አትቁረጪ

  • @Rhamto-yg3qz
    @Rhamto-yg3qz 22 дня назад +4

    ማሸአለህ አለህ ለጡሩ ደራጀያ የድርሽ ብዉዎች ሙሉ አከል ይዘው እንደንቺ ማስራት የማይችሉ አሉ ትምርትሽ በጣም ጥሩናው በርቺ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 23 дня назад +6

    ሱበሀን አላህ ሥምሽ ይመጥንሻል አጃኢባ 👏👏👏👏👏👏👏 አላህ ግን አንዲን ነገር ሲወስዲ ወይም ሣይሠን ሲቀር የተለየ ጥበብ ብርታትን ይሠጠናል አጂብ ማሻአላህ በርቺልኝ አጁየ ደሞ ጉፋን ይዞሻል አላህ ያሺርሽ

  • @habebamohammad1734
    @habebamohammad1734 23 дня назад +5

    ማሻላህ ተባረከላህ ጉበዝ ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 23 дня назад +10

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ጀግና ነሽ 👌👌👌👌👌

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 23 дня назад +10

    የኔ ጀግና በርች ትችያለሽ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 22 дня назад +4

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር የዘመናችን ውብ ጀግና እንስት

  • @hyat2155
    @hyat2155 23 дня назад +7

    ወአለይኩም አሰላም የኔ ብርቱ ተተጠቀቂ ባይሆን እሳት አላህ ይጠብቅሽ ጎበዝ በርቺ

  • @frocebee573
    @frocebee573 21 день назад +3

    አላህ ይበልጥ ጉብዝናን ይጨምርሽ ታታሪ ጠንክሪ

  • @AmenaLov
    @AmenaLov 22 дня назад +2

    ወአለኩም ወሳላም ወራማቱላህ ወባራካቱ አብሽር የኔ ውድ አለሀምዱሊላህ ስላ ሁሉም ነጋር አትካፍብን እኛ እንወድሻለን❤❤❤

  • @مدينها
    @مدينها 18 дней назад

    የኛ ጀግና እዳቺ ያለ ብርታት ለአገር ሁሉ
    ቢሰጥ ምን ያህል ባደገችና ምን ያክል የሰይጣን ደስታ በተሰበረ ነበር ብርትትት በይልን❤❤❤❤

  • @OmuNebil-g8f
    @OmuNebil-g8f 19 дней назад +1

    እውነትም እንደ ስምሽ አጃኢባ
    አላህ ለተአምር የፈጠረሽ ድንቅ ልጅ ❤
    በርች ውዴ ላይክ እያደረጋችሁ ሀባይቢ

  • @ያአላህእዝነትህን-አ2ፀ
    @ያአላህእዝነትህን-አ2ፀ 23 дня назад +11

    የኔጀግና ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለንን በርችልኝ ካአሏህ በታች ከጎንሽ ነን አብሽሪ የኔ እንቁ ላይክ እያረጋችሁ ያጀመአ እናበረታታት🎋🌱🎋🌱🎋🌱🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 22 дня назад +2

    አሰለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋባራከቱ መሻአለህ አለህ የጠንክርሽ ጀግናነሽ የኔ በለሙያ👏👏👏❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 23 дня назад +1

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ማሻ አላህ ጃግነ እህታችን አጃኢባ❤❤👍👍ሱብሃን አላህ ትክክል ነሽ ምክርሽም

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 23 дня назад +4

    የኔ ጀግና ወላህ ቃላት የለኝም ላንቺ የኔ ብርቱ ብርቺልኝ አላህ ያብርታሺ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 22 дня назад +2

    መሻአላህ ጀግና አላህ ሁሉንም እድትችይ አድርጎ አሟልቶ የሠጠሽ 👍 በትክክል ገልፀሽዋል ወላሂ አላህ እኛንም ሰውን ከመመቀኘት ሰውም እኛን ከመመቀኘት አላህ ይጠብቀን

  • @AishaHajii
    @AishaHajii 23 дня назад +3

    😢😢😢❤❤❤❤❤Mashalaha. Mashalaha ❤❤❤❤

  • @VigyUhgh
    @VigyUhgh 23 дня назад +5

    ጀግና በርች አላህ ያበርታሽ የኛ ምርጥ

  • @አንችውነሽ
    @አንችውነሽ 23 дня назад +6

    አልችልም ማለትን መቀረፍ እንዳለብኝ ካንች ተማርኩ ወላሂ ማሻአላህነሽ❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 22 дня назад +4

    ማሻአላህ የኔ ጎበዝ በርቺ አላህዬ ካቺጋር ይሁን የኔ ቆንጆ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 22 дня назад +2

    አጂብ የአላህሥራ እላለው አጆን ሣይ ፈጢራ ወላሂ አላህ የፈለገውን አድራጊነው ከምር እኛ እኳን የምንሠፍበትን ሥራ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temeribrahim2985
    @temeribrahim2985 22 дня назад +2

    Yene enat Mechem behon wedehuala endatay sile mekirshim Barekelluahu fekum ❤❤❤❤❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    የኔ ጀግና አጃኢባዩ ማሻአላህ ሀቢበቲ አላህ ካችጋ ይሁን

  • @safeiymuodeuo7297
    @safeiymuodeuo7297 22 дня назад +1

    ወለሂ ትክክልነሽ እኔ ሁሌም አዱ የሆነ ነገር ብሎ ቃስምሽን እደይሰብሩሽነዉ ምፈረዉ አይ ሰዉ አብሽር አለሃ ይጠብቅሽ😢❤❤❤❤❤

  • @Neima703
    @Neima703 23 дня назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ
    አብሽሪ እንኳን በአንቺ በእኛም መውደቅ የሚደሱ አሉ

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 22 дня назад +2

    ማሻአላህ የኔጀግና አላህ ይጨምርልሺ ሱበሀንአላህ ውነትም አጃኢባ አጂብ ያሰኛል ስራሺ እራሱ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 18 дней назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ጄግና ሴት❤❤❤

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 23 дня назад +2

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ማሸአላህ ተባረክ አላህ ሽር#አርጉላት በተሰብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HawaHassn
    @HawaHassn 19 дней назад +1

    ድንቅ ጠንካራ ሴት አሏህ ይጠብቅሽ

  • @MariamAbu-dj9uw
    @MariamAbu-dj9uw 21 день назад +2

    MAshaallaa ❤❤❤❤❤❤

  • @Habibs399
    @Habibs399 23 дня назад +2

    ትለያለሸ ጀግና ነሸ የዉድ አላህ ይጠብቅሸ ያረቢ❤❤❤❤

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 23 дня назад +4

    ሼርርር ላይክ ተችያለሸ ከማንም በላይ አላህ የርዳሸ

  • @ramabd
    @ramabd 19 дней назад

    በርቺ ውዴ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው አሏህ ከክፉ አሳቢዎች ይጠብቀን ኸይረኞችን ያብዛልን

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 21 день назад +1

    ማሻ አላህ አጁዬ ጥንካሬሽን አላህ ይጨምርልሸ❤❤❤

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن 18 дней назад

    ማሻ አሏህ አለይኪ በጣም ካንች ብዙ እንጠብቃለን የኛ ጀግና ለአላህ ብየ እወዲሻለሁኝ አላህ ይጠብቅሽ

  • @إكرام-ي2ط
    @إكرام-ي2ط 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ የኔውድ አላህ ያበርታሽ አች የብዙ ተምሳሌት ሰውዎች ነሽ በርች አላህ ይጠብቅሽ

  • @kedosiraj7314
    @kedosiraj7314 22 дня назад +1

    ማአሻአላህ,ሀቢበቲ,አላህ,ክትልቅ,ደረጃ,ያድርስሽ

  • @MonicaHassen
    @MonicaHassen 19 дней назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና በርቺ በርቺ

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 22 дня назад +2

    ማሻ አሏህ የኔ ጀግና እህት አብሽሪ አንች ጀግና ነሽ እውነትም አጀኢባ 🎉🎉🎉🎉 የለኛ ተምሳሌት ነሽ በርች

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 22 дня назад +2

    ይችንእህታችንንእናሳድጋት❤❤❤

  • @zahraali6400
    @zahraali6400 23 дня назад +1

    MashaAllah MashaAllah MashaAllah tebark Allah habibti

  • @خضرااحمد-د7ب
    @خضرااحمد-د7ب 22 дня назад +2

    ማሻአላህ ጎበዝ ጀግና ነሽ ወላሂ አሏህ ያበርታሽ❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaSeid-ip5wo
    @JemilaSeid-ip5wo 23 дня назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ እህቴ የሌሎች ተምሳሌት ነሽ ❤❤❤❤🎉

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 22 дня назад +2

    Masha allah አጃይባዬ በርቺ ውዴ ብል አፍያ❤

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 23 дня назад +4

    ጀግና ነሽ አላህ ያበርታሽ ውዴ

  • @rorozaz1932
    @rorozaz1932 22 дня назад +1

    MashallAllah yen wedi

  • @Abdurehmanseidahmed
    @Abdurehmanseidahmed 23 дня назад +5

    ማሸአላህ በርች እህቴ

  • @Eta-i2h
    @Eta-i2h 7 дней назад

    አብሽር ሁልም የአለህ ስር ስለሁነ አለሃምዲሊላህ ያኔ ጀግነ ከሁልም ትሸያልሽ ወደፊት እንጂ ወደለ ይለም በሪች ጠከራነሽ❤🎉❤🎉

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet 23 дня назад +2

    ጀግናነሽኮ፡ሲበዛ🎉🎉🎉🎉🎉፡አላህይጨምርልሽ፡ያእኽቲ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 21 день назад +2

    የኔ አበሳ ትርያርክ አላህ ከፍ ያድርግሺ በሁለቱም ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 23 дня назад +3

    መሻአላህ በርች እህቴ👍👍

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ 23 дня назад +2

    ❤👌👌👌ማሻአላ አላህ ይጠብቅሺ የኔ ጀግና እህት

  • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
    @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 22 дня назад +1

    የኔጀግና ጠንካራ የኔውድ🌹🌹🌹በርችልኝሀቢቢቲ 🎉🎉🎉

  • @Sad-x7r4e
    @Sad-x7r4e 22 дня назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ጠካራና ጄግና ሴት ነሽ ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @semirasemiramohammed6625
    @semirasemiramohammed6625 20 дней назад

    አላህ ይጠብቅሽ ማሻአላህ የኛጀግና በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ በርቺ እሄንን ፈጣይር እኔም በጣም ነው ምወደው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 22 дня назад +2

    አሰላሙ አለይኩም አህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Snshsjuee
    @Snshsjuee 20 дней назад

    Be hiwot zemen magegnit emfligew RUclipsr anchi nesh walhi INSHALLAH agegnishalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hafizatube
    @hafizatube 23 дня назад +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አሏህ ድንቅ ሴት በርቺ

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ 23 дня назад +1

    አጆዬ ያላህን ታአምር መመልከቻ ነሽ ማሻ አላህ አላህ ጥንካሬሽን ይጨምርልሽ ዉዴ❤❤❤❤

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd 12 дней назад +1

    እውነትም አጃኢባ ወላሂ ልዩ ነሽ የኔ ልዩ ኮንፊደንስሺ አላህ ላይ ያለሽ መመካት ዳስ ይላል የኔ ጀጀግና 🎉

  • @Emuka_Nasir
    @Emuka_Nasir 23 дня назад +1

    M.sha allha jagnit barchelen 👍👍 techeyalashe

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 20 дней назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አጃኢባዬ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @habibaahmda
    @habibaahmda 20 дней назад +2

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎንደርዋቀብራራነኝየሰውእ

    ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራው ታአምር ነው

  • @አልሀምዱሊላህ04
    @አልሀምዱሊላህ04 23 дня назад +2

    ጄግናአላህያበርታሽአይዜሽ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 23 дня назад +3

    የኔ ጠንካራ ሴት 🥰🥰🥰🥰

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 19 дней назад

    betam gobez nesh berchi ❤❤❤ fetari gulbetsh now

  • @ToybaTadese
    @ToybaTadese 21 день назад +1

    ማሻ አላህ👍👍👍👍👍

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 23 дня назад +3

    የኔ ጀግኒት ❤❤❤

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 23 дня назад +2

    ሱብሀን አሏህ ባረከሏህ ፊኪ እህቴ

  • @youtubeyoutueb
    @youtubeyoutueb 23 дня назад +1

    የኔ ጀግናነሽ አላህ ይስጥሽ ጥንካሬ ብስለት አስታዋይነትሽ ስበርሽ እጥፍ ድርብ ያርግልሽ ቆጂት

  • @Aminasheico
    @Aminasheico 23 дня назад +3

    የኔ ጀግና እህት

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 22 дня назад +1

    ማሻ አላህ ተባራከላህ

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 23 дня назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉አለህ.ይጠበቅሽ.የኔ.ጀግነ❤❤

  • @hussenshecho5541
    @hussenshecho5541 22 дня назад +1

    ማሻአላህ የኔ ምስኪን ወላሂ እኛስ ሙሉ ጤና ስቶን አላህ አናመሰግንም እሺ በርቺ እሺ እኔ ቡዙሁም ክምንት አለፅፍም❤

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 20 дней назад +1

    ጀግና ነሽ በርች ሡበሀነ አላህ

  • @ArifYeos
    @ArifYeos 17 дней назад

    MASHA ALLAHA YANE WUD EHET ALHAMDULILA ALHAMDULILA ALHAMDULILA

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 16 дней назад

    እራስሽን ጠብቂ ዉደዋ አሏህ ሠላምሽን ያብዛልሽ ስስቴ ማሻ አሏህ

  • @Zahra12-l7w
    @Zahra12-l7w 21 день назад +1

    አጁ ያኒ ጃጊና ማሻ አላህ አላህ ዪጫሚሪሊሺ ያኒ ዊዲ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 23 дня назад +3

    ማሻአላህ የኔ ጀግና

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 22 дня назад +1

    የኔ ዉድ ማኪያዉ እግርሸን እዳይቆርጥሸ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ 20 дней назад

    ማሻአላህ የኔውድእህት ጀግናነሽ የኔባለሞያ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 21 день назад

    Mashallah brchi weda wedoche like argulate