ለእህቶቼ በእግሬ ሚገርም ምሳ ሰራሁላቸው!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • የሂጅራ ባንክ አክሲዮን መግዣ ቦት t.me/hijra_sha...
    @NejashiTours1 0969101069
    0969404069

Комментарии • 1 тыс.

  • @myfano
    @myfano 14 дней назад +192

    ማርያምን አንች የአለማችን ድንቅ ልጅ ነሽ ፈጣሪ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ የኛ ሰው በጣም ባለጌ ነው ቦታ አትስጫጨው ላይክ ሸር አድርጉላት 1 ሚሊየ እናስገባት❤ምንም የጎደለሽ የለም

    • @899-r9n
      @899-r9n 14 дней назад +6

      ልክነሽ አህት

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 14 дней назад +6

      በጣም

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 14 дней назад +7

      የኔውድ በጣም ❤❤❤

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 14 дней назад +6

      የኔቅን

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 14 дней назад +7

      አንቺም ክበሪልን አስተያየትሽ እራሱ ደስ ይላል

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 15 дней назад +184

    ምንም የማይጎልሽ ምንም የማይበግርሽ ጀግና ነሽ ምርጥሴት የኒቃቧ ንግስት እኛ ሙሉ አካል ተሰጥቶንኮ እናማርራለን ሱብሀነክ አልሀምዱሊላህ ኢላሂዬ ምስጋና ይገባህ

  • @addismyway64
    @addismyway64 14 дней назад +189

    ጀግና የሚለዉ ቃላት ያንስሻል ያአላህ❤❤❤

  • @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ

    ላች ብቻ ነው ላይክ ትዝ የሚለኝ ውዷየ

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 14 дней назад +1

      እኔም ወላሂ

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 14 дней назад

      እኔም ሳላይ ነው ላይክ የማረጋት

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 14 дней назад +1

      እኔስ ብትይ እንደራኩም ትዝ ወለለኝም ኮሜትሽን ሰነብ ወደ ለይ ወጥቼ ሰያ ግን ከመግበቴ ነው የደራኩት

    • @RahmatMustefa
      @RahmatMustefa 11 дней назад

      እኔም

  • @Rehima57
    @Rehima57 14 дней назад +64

    የኔ ማር አችን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ያጠክርሽ ❤❤❤❤❤ምን አለ በዝሙት የሚጨማለቁትን ከምንገድፍ እደዚህ አይነቷን የኒቃሟን ንግስት ብናበረታታት❤❤❤🎉🎉🎉

    • @NejatAhmed-ox2df
      @NejatAhmed-ox2df 14 дней назад +3

      በትክክል ወላሂ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 14 дней назад

      ትክክል

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 14 дней назад

      ምኑን ነው እምታበርቻት ሚድያ ላይ ሴት ልጅ መውጣት የለባትም ለምን እምሰራውን በቤታ አሰራም በየግዜው መቦሰጡ ለምን አስፈለገ ይሄ የሙስሊም ሴት ባህሪ አይደለም

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 14 дней назад +1

      ​@@Halema8-y8zመልካምን መናገርያልቻለቺምላስምናለ ዝምብትል
      አቺምንአሳየሺመጥፎከሆነ እስተግፊር ሰውግን

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 14 дней назад

      Asw asw asw asw asw

  • @huda._.010
    @huda._.010 14 дней назад +51

    ክርስቲያን ወገኖቻችን ለሚሰጡት መልካም ኮመንት ምስጋናችን የላቀ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 13 дней назад +5

      ኢቺን ለማበረታታትኮ ሃይማኖት አያስፈልግም ይቺኮ ልዩ ፍጥረትናት😢😢እሷን አይቼ እራሴን ሳየው አቤት በእግዚአብሔር ምን ያክል ሰነፍ ነኝ እላለሁ በቃ እሷ ለምታረገው እኔ የማልችለው የሚመስለኝ😢😢

  • @huda._.010
    @huda._.010 14 дней назад +22

    ሀቢበቲ ኢንሻአላህ ለተመኘሽበት ሁሉ አላህ ያድርስሽ የኔ ጀግና አንቺን ክፉ የሚናገር ካለ በእውነት አላህን የማይፈራ ነው

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و 14 дней назад +49

    በጣም የማከብራት እህቴ አጃይባ የጠካሮች ተምሣሌት ነሽ ሠላምታየ ይድረስሽ የአኼራ ወንድምሽ ከሠሜን ኢትዮ ከወደ ወሎ ጠንካራ የሤቶች ተምሣሌት ብየሻለሁ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 14 дней назад +27

    ማሻአላህ ዉዴ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሸ አጃኢብ የሆንሸ ልጅ። I am so proud of you my dear sister ❤❤❤❤

    • @ajaibayassin2722
      @ajaibayassin2722  14 дней назад +4

      አላህ ይስጥልን شكرا

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 14 дней назад

      @@ajaibayassin2722 ይገባሻል በርቺ😍🥰🥰🥰🥰

    • @OmuNebil-g8f
      @OmuNebil-g8f 13 дней назад +2

      😍😘😘😘😘😘😘😘
      አሏህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 13 дней назад +1

      😢😢😢😢እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @جميلهجميله-ص2خ
      @جميلهجميله-ص2خ 2 дня назад

      ​@Hanan❤Hano-yb3pv

  • @ElyasKhedir
    @ElyasKhedir 14 дней назад +30

    አሏህ በጀነቱ እንደ ጀዕፋር የጀነት ክንፍ ይስጥሽ ። አብሽሪ በርቺ ጌታሽን አመስግኚ ። አንቺ ሙሉ አካል ካላቸው ሰነፎች 100% ትበልጪያለሽ ።

    • @Hamezya
      @Hamezya 13 дней назад

      አሚን አሚን

    • @Hamezya
      @Hamezya 13 дней назад

      በትክክል

  • @shhsjdshgdibd7594
    @shhsjdshgdibd7594 14 дней назад +21

    ወሏሂ ጀግና ነሽ ሴትን የምታስንቂ ነሽ ኮፊደንስሽ ማሻአሏህ ብያለሁ

  • @sitymehammed
    @sitymehammed 14 дней назад +10

    ጀግኒት የማይገልገልፅሽ ጀግኒት ነሽ አጁዬ ገና ካንች ብዙ እጠብቃለን አላህ ይጠብቅሽ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 14 дней назад +9

    የኔ ልእልት የሰውን ወሬ አትስሚ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ በርች ውደ የኒቃቧ ንግስት ወላ ስወድሽ የኔ ጀግና🎉🎉

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 10 дней назад +2

    ኧረ በእግዚያብሔር ይቺ ልጅ ምን አይነት ችሎታ ነው ያላት በስመአብ ። ይቺን ልጅ እንናበራታታት በእናታችሁ ። ።በጣም ጎበዝ ነሽ ክፍዎችን አትስሚያቸው አንቺ የጎደለሽ የለም ሙሉ ሰው ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!

  • @RukyaTefera
    @RukyaTefera 14 дней назад +18

    ማሻአላህ ጀግና የሚል ቃል አይገልፅሺም
    በርች አይዞሺ የኔዉድ እህት🌷🌷🌷🌷

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 9 дней назад +1

    በስማም ምንም ማለት አልፈለኩም በቃ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @JemilaSeid-ip5wo
    @JemilaSeid-ip5wo 14 дней назад +8

    የኔ ዉድ ትክክል ነሽ የተማርት ተጠቅመሽበታል ጎበዝ ጀግና ከዚህም በላይ መሆን ይገባሻል አንቺ ሌሎች ተምሳሌት ነሽ ዉዷ እህቴ ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 14 дней назад +5

    እኔ ላቺ ማሻአላህ ከማለት ዉጭ የምለዉ ቃል የለኝም ቃላት አጠረኝ ብቻ ልዩ ብርቱ ሤት የኒቃቧ ንግስት ባለሽበት ሁሉ አላህ ያበርታሽ ይጠብቅሽ ሁቢዋ

  • @لبابه-ت5ط
    @لبابه-ت5ط 14 дней назад +5

    ያአላህ እኔ ጥርሴ ፍጭትሆነ ብየ ስቱን አወራለሁ እዳደየእማ አልስቅም እሰዉ ፊት አልሀምዱሊላህ የኔጀግና ማሻአላህ አለይሽ እጅ አግር እያለኝ እዳች መስራት አልችልም አች ያለም ጀግናነሽ❤❤❤❤

    • @እሙሀፍሷ
      @እሙሀፍሷ 12 дней назад

      ተሳስተሻል እኔ ፍጭቴን የለለነው እምወደው ዉብኮነው

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 11 дней назад +1

    ላይክ አንድ ብቻ ሆነ የኔ ውዴ ቢቻል ሆሮ በቢሊየን ላይክ አረግልሽ ነበር ። ጎበዝ ታታሪ ነሽ አላህ ያግዝሽ አሞልቶ ሰቶኝ እዳንች መስራት አልችልም ሱብሀን አላህ አጃኢባ

  • @ሸምስኢክሩዬንነፈቂ
    @ሸምስኢክሩዬንነፈቂ 14 дней назад +4

    ምክርሽ ብቻ በቂ ነው አለህ ታጠቀሚ የርገን ለንቺም አለህ ሁሉንም ነገር ገር የርግልሽ የኢስለም ቆንጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HhHh-n2y5y
    @HhHh-n2y5y 12 дней назад

    አብሽሪ አችን ጀግና የምለዉ ቃል አይገልጥሽም እናም በጣም ነዉ የወድሽ አሏህ ከኔ አብልጦይዉደድሽ በርች አሏህ ካችጋይሁን

  • @freeuser-lb8cx
    @freeuser-lb8cx 14 дней назад +9

    አላህ ከታጋሾች ነዉ አይዞሽ የኔ ጀግና ያችን ያህል አያደርጉም ይሰሩም የኔ ንግስት አላህ ይገዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድ ነዉ የማደርግሽ የኔ እህት

  • @Montaha-ew3wm
    @Montaha-ew3wm 14 дней назад +5

    ሱቡሃናላህ ሀጁ አንቺ ከታኛዋም ሴት ትበልጫለሽ❤❤❤❤❤❤የኔጃግና በርቺ አሏህ ይርዳሽ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 14 дней назад +10

    አጀይባ ጀግናዋ ወጣት ❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 дней назад

    በስላሴ ስም ወይኔ አንቺ ሳይ እግዚያብሔር ጤና ሰቶኛል አለማመስገኔ አቤቶ ይቅር በለኝ የዘመናችን ጀግና ነሽ በርቺ

  • @farahaflflfl
    @farahaflflfl 14 дней назад +7

    *بكثرة الصَّلاة على النبيُّ ﷺ*
    *تُزهر الحياة وتزال الهموم*

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 14 дней назад +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ምንም አይጎልሺም ጀግና ነሽ ዉድድድድድ ነው እማረግሽ 👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Fata-kh9mk
    @Fata-kh9mk 14 дней назад +3

    የኔ አንቺ ጀግና ነሽ አንቺ የጀግና ጀግና ነሽ አብሽሪ አላህ ከአንቺ ጋር አሁን አላህ ይጠብቅሽ ሰው ለሚልሽ ነገር ደግሞ ቦታ አትቼ እሺ ሰዎች ከሰማሻቸው ብዙ ነገር😢 እና በጣም ነው የምወድሽ ውድ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ እና በጣም ነው ምወድሽው ድህ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይላሉ ስለዚህ አላህ ሁልጊዜም ሰላም

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 14 дней назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና አንች ምንም አልጎደለሽም አላህ ይጠብቅሽ ሁሉንም ነገር ትችያለሽ በጣም ነው የምወድሽ ከኔ በላይ አላህ ይውደድሽ እህት አለሜ

  • @mekyasiham8478
    @mekyasiham8478 14 дней назад +5

    ሱብሀን አሏህ አሏህ ላንች የተሻለውን ነገር ሁሉ ይወፍቅሽ ቃላት ያንስሻል

  • @fatumagadano4718
    @fatumagadano4718 8 дней назад

    አጁዬ አችይ እኮ ጀግና ነሽማሻ አላህ የኔ ቆንጆ እነዛ እደዛ የሚሉሽ ሰዎች ባችይ ሳይሆን የሚሳለቁት አሞልቶ በሰጣቸው አላህ ላይ ነውና በተለያየ አደጋ ደግሞ መንሳት ይችላል አችይ ወደ ፊት አጅዬ ጀግና ነሽ አችይ አላህዬ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ በርችይ ከዝንብ ማር አጠበቅምና አላህ ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @NeverGiveup-jz9lg
    @NeverGiveup-jz9lg 14 дней назад +3

    እኔ እጃ ብቻ ይሄነሽ ብየ መግለፅ አልችልም ስለአንች በእግርሽ ሁሉን ትሰሪያለሽ በዛላይ ነቃብሽ የኔ ውድ በዱንያም አላህ ጠንካራ ያድርግሽ በአኼራም ጀነትን ይወፍቅሽ ማሬ ያረብ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 14 дней назад +1

    ማሻ አላህ ከቆንጆወች በላይ ቆንጆ ከጎበዞች በላይ ጎበዝ ከጀግና በላይ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @خضرااحمد-د7ب
    @خضرااحمد-د7ب 14 дней назад +6

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ወላሂ አምበሣ ነሽ ጀግና በርቺ❤❤❤❤❤❤

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 5 дней назад

    ጀግና ነሽ እህቴ በርች በጣም ጥንካራ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 14 дней назад +9

    እሕ አንቺን ለማበርታታት
    1 አንድ ላይ በአድሺቢባዛ
    እኔ ሺ ጊዜ ላይክ አርግሽ ነበር

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 14 дней назад +2

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ የኔ ጨረቃ አላህ ይጠብቅሽ አንቺን ጀግና እሚለዉ ቃል አይገልፅሽም💪💪👌👌👌

  • @hyat2155
    @hyat2155 14 дней назад +6

    የኔ ጀግና አላህ ከዚህ የበለጠ ያጠክርሽ ቶቶሎ ልቀቂ ቪዶኦ እህቴ

  • @T.bint.mehamed12127
    @T.bint.mehamed12127 14 дней назад +1

    ማሻ አሏህ ጀግናዋ እህታችን ጠንክሪ አሏህ ያበርታሽ አብሽሪ ሰው የሚለው ነገር እንዳይሰብርሽ በአሏህ የታገዘ ማንም አይበግረውምና በርችልኝ

  • @zharazhara4392
    @zharazhara4392 14 дней назад +6

    አብሽሪ የኔ ውድ እህት የጃሂል ቃል አትስሚ በጣም ጎበዝ ታታሪ ነሽ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 12 дней назад

    ትልቅ ጽናት ነው ያለሽ ጎበዝ እግዚአብሔር አብዝቶ ያግዝሻል በርቺ

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 14 дней назад +3

    Mashallah tebarekallah
    Allah yehfezik

  • @MadinaFuj
    @MadinaFuj 14 дней назад

    አችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ወላሂ አላህ ጀግና አድርጎነዉ የፈጠረሽ ❤❤❤በርች የኔዉድ ለኛም ትልቅ ትምርት ነዉ የምሰጭን

  • @rokiarokia8572
    @rokiarokia8572 14 дней назад +4

    ማሻአላህ ጀግናነሽ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 14 дней назад +2

    አጃኢባየ አችኮ ጀግናነሽ 👏👏👏👏👏 ሠውየሚልሽን እዳሠሚ ተያቸው ያውሩ ሲጀመር በአላህ ሥራ ሠው በክፉ ንንግር ሊጎዳ አይገባምነበር ግን ምንዋጋአለው ሠው በራሡ ፈልጎ የተፈጠረ ይመሥለዋል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 15 дней назад +3

    ማአሻ አላህ የኔጀግና

  • @MuntiYas
    @MuntiYas 13 дней назад

    እኔ በእጄ መች እንዳንቺ እሰራና የኔ ውድ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለው አልሀምዱሊላህ ስወድሽ ወላሂ !

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 14 дней назад +4

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አጃኢባየ በርች አሏህ ይጠብቅሽ

  • @tarikuabebe3155
    @tarikuabebe3155 12 дней назад

    ምክርሽ በጣም ትልቅ መድሐኒት ነው! የሰው ልጅ መርዝ ነውና ከዚች መልካም ፍጡር ተማሩ።

  • @Mozaze
    @Mozaze 11 дней назад

    አንች ጀግና ሴት ነው ወላሂ አሏህ ዱኒያ እኼራ ያስመችሽ ለሁሉም ነገር ታገሽ ሁኚ ቢእዝኒላህ ሀገሬ ስገባ አገኘሻለሁ ኢንሻ አላህ❤

  • @madinaidiris-hc9dn
    @madinaidiris-hc9dn 14 дней назад +2

    ማሻአላህ ወላሂ ቃላት አጣሁልሺ ምን ልበልሺ ጀግናነሺ በጣም አላህ ያበርታሺ የኔ እህት

  • @محمدناصر-ل6ث8ظ
    @محمدناصر-ل6ث8ظ 10 дней назад

    ሱበሀን አላህ ምን እንደምል አላቅም አላህ ኢማንሽንና ትግስቱን ይስጥሽ ወላሂ በጣም አዝኛለሁ አልቅሻለሁ አላህ ካንቺጋ ይሁን አላህ። ይርዳሽ

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 13 дней назад

    ማሻ አላህ ወላሂ አችን አለማዲነቅ ንፉግነት ነው አላህ የጀነት ሙሸራ አላህ ያዲርግሸ ያረብ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni3qf7xw4u
    @user-ni3qf7xw4u 13 дней назад

    የእኔ ወድ እህት ይህ የአላህ ታምር ነው ሱባሀንነ አላህ አንችን ሳይ ጠንካሪ የሠማኛል

  • @jgg2636
    @jgg2636 14 дней назад +1

    ጎበዝዝዝዝዝዝ ነሽ ንፁህህህህ ነሽሽሽሽ እጅ ኖሯቸውኮ ሽንኩርት መክተፍ የማይችሉ አሉ ❤

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 14 дней назад +1

    አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ እና comment የሚሰጡት እኮ አእምሮ ደነዘወትር ናቸው የነሱ ኮሜንት ማየት ራሱ አያስፈልግም የኔ ጠንካራ ሴት በዚች እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴቶች ይብዙልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥹🥹

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 14 дней назад +2

    ሱበሀንአላህ ያላህስራዉ ይገርማል የኔዉድእህት አብሽሪልኝ ልክነሽ ድቅጀግን ጀግናጀግንነሽ አች ሙሉአካል ያለንእንኮን ሂጃባችንን ጥለናል አላህይገዝሽ የኔዉድ ጠካራነሽአች

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd Час назад

    አንቺ ጀግና ነሽ ማርያምን ለአጥፊዎች ሰዉች ምን አይነት መልሰ አትመልሸ በርቻ

  • @ኡሙሠልዋፍቅር
    @ኡሙሠልዋፍቅር 4 дня назад

    ❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ምንም አይጓልሽም ውጭ ላይ ስትሰሪ ምች እንዳይመታሽ ውዴ ጀግናነሽ እህት

  • @ከፈንኪስየለዉም
    @ከፈንኪስየለዉም 14 дней назад

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ምንም አልጎደለሺም የኔ እንቁ ስወዲሺ ለአላህ ብዬ ነዉ አላህ ያማረ የተስተካከለ ሂወትን ተመኘሁልሺ የአላህ ባሪያ የሆነ እጂም ወንዲምም እህትም የሆነ ሷሊህ የአላህን ባሪያ አላህ ይወፍቅሺ ከልቤ ነዉ ዱአ የማደርግልሺ የኔ ሙሉ ሴት

  • @nuryewelonuryewelo4774
    @nuryewelonuryewelo4774 11 дней назад

    የኔ ውድ በርች ጅግና ሴት ነሽ እኔ እኮ ሁሉንም ነገር ሰቶን አለሀምድሊላ አንልም ደግሞ ማሻ አላህ ባለሞያ ሴት ነሽ የኔ ልዩ ነገር

  • @Hawa-qu3iw
    @Hawa-qu3iw 5 дней назад

    የኔ ዉድ እህት አች የብዙ ሰው እራእይ ነሽ ምን እደምልሽ ቃላት ያሰኛል አላህ ይጨምርልሽ የሴት ታታሪ ጀግና በዛላይ ኒቃምሽ እደት እደምታምሪ ስወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حليمه-ه8س
    @حليمه-ه8س 14 дней назад +2

    የኔ ወዲ በርችልኝ የሴቶች ተምሳሌት አንድ ላይክ ብቻ አልነበረም ላች እሚገባው ግን አንድ ብቻ ሆነ እሚቻለው 🎉🎉 አላህ ካች ጋ ይሁን

  • @moriommoriom6016
    @moriommoriom6016 14 дней назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ ጀግና ሱመያ ነሽ ሀቂቀትን በርች አሏህ ያግዝሽ ማማየ ለምክርሽ ጀዛኪ አሏህ ኸይር

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 12 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላም ብያለሁ ለምትሰጡት መልካም ንግግር እናመሰግናለን ምሁራን ደስ ይላል ጀግና እህቴ አጃቢባ ባንቺ ምንማረው ብዙ ነገር አለበርቺ ጀግና ነሽ ሼር ላይክ አድርጉላት

  • @Abdellah-mr8wj
    @Abdellah-mr8wj 12 дней назад

    እረ እህቴ በጣም ዲንቅ ልጂነሽ እኔ እውነት እራሱ አልመስለኝ እያለ ጀግና የኔ እህት ነሽ

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ 13 дней назад

    የኔ ወድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏በጣም ግርም ነው ብርደሱቱ (ወጥ መስሬዉ) ጨረቃ ኣርግበት ገጠሙ እግርሽ እንዳይበላሽ 🥰🥰

  • @እሙቢላል-ፀ7ነ
    @እሙቢላል-ፀ7ነ 14 дней назад +1

    እኔ አልሀምዱሊላህ እጅ እያለኝ እዳች አቀላጥፌ አልሠራም ጠንክሪ ማማየ አላህ ይጠብቅሽ አላህ እጅ ባይሠጥሽም እግርሽን ግን ከእጅም በላይ አርጎልሻል የኢሥላም እህቴ ለሌሎች አርአያ የምኮኒ ምርጥ ሤት ነሽ በርች

  • @እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ

    ማሻአሏህ. አሏህ. ይጨምርልሺ. ሙሉ አካል. ያላቸው. አእሚሮ. ያነሳቸ. ናቸው የሚሳደቡት. አች ጀግነሺ

  • @habibanesh5940
    @habibanesh5940 13 дней назад

    አቦጀግናነሽ እህቴ አልሃምዱሊላህ እዳቺአይነት እህቶች ስላሉን❤❤

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 14 дней назад +2

    ማሽአሏህ አለይኪ እህቴዋ ሱብሀን አሏህ እኛ ሙሉ አካል ይዘን የት ነን አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተክ ያረብ

  • @zobibazobiba2665
    @zobibazobiba2665 2 дня назад

    ጎበዝ ነሽ በእውነት ወደራሴ እንዳስታውስ ታደርጊናለሽ

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 12 дней назад

    እረ ባገኘሁ ድብን አርጊ ነዉ እምበላዉ አቺ ጎበዝ ነሺ የማያቅ ነዉ እሚሰድቦሺ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 14 дней назад +1

    ማሻአላህ የኔጀግና ወላሂ ጀግና የሚለውን ቃል እምንሽም አይደርስ አደራ ትንሽ ተጠንቀቂ እህትዋ 💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 13 дней назад

    የኔ ባለሙያ እግዚያቤር ከአቺ ጋር ይውን ተባረኪልኝ

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 13 дней назад

    ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለሏህ አሏሁ አክበር እስተግፊርአሏህ የኔውድ እህት ጀግና ነሽ እኮ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 14 дней назад +1

    አንቺን አለማድነቅ ሀቂቃ በጣም ጠካራ ነሽ አላህ የበለጠ ጥንካሬውን ይስጥሽ ያረብ ስንት አሉ መሠለሽ በስፍና መስራት የማይችሉ ለጓደኞች ሼር ላድርግላቸው ሰብስክራይብ እዲያደርጉሽ በርቺልኝ ብረድስቱን ስትይዢ ስትከፍቺ በጨርቅ አድርጊእግርሽን እዳያቃጥልሽ ብዬ ተሳቀቅሁ የኔውድ የሠው ወሬ አትስሚ

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 14 дней назад

    አጀኢባየ የኔ ጀግና አሏህ ያበርታሽ ውዴ አንች በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 13 дней назад

    አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ጀግና አላህ የጨምርልሽ

  • @YnYn-b5t
    @YnYn-b5t 13 дней назад

    የኔቆጆ አንቺ የሴትበላይነሽ ጀግና ለብዙ ሰው ትምህርት ነሽ

  • @ethioamantube3544
    @ethioamantube3544 13 дней назад

    የኔ ቆንጆ ማሻአላህ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ሀቢብቲ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 14 дней назад

    ማርያምን እዴት ደስ እድሚትይ ከዚ በላይ ደስታ ሚን አለ የማዳም ክሞመች ላይክ ሼር አርጉላት ቫይራል እድወጣ በርች እህቴ ዓለም እንወድሻለን

  • @OmuNebil-g8f
    @OmuNebil-g8f 13 дней назад

    አሏህ ለተአምር የፈጠረሽ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 11 дней назад

    አንቺ ጅግና ነሽ እኔ ከካል ጉዳተኛ ነኝ አበረታሽ አመሰግናለው።

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 13 дней назад

    አጀኢባዬ የኔ ውድ የአላህ ተአምር እኮነሽ በቃ
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ትችያለሽ ገበዝ

  • @FetyaHusean
    @FetyaHusean 14 дней назад

    ማሻላህ እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሺ አላህ ካሰብሺዉ በላይ ያርግሺ

  • @enat1821
    @enat1821 12 дней назад

    የኔ ጎበዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 14 дней назад +1

    አንች እኮ ማሻ አለህ ጎበዝ ነሺ ምንም የሚጎልሺ ነገር የለም አልሀምዱ ሊላህ

  • @ZinetSeid-j1n
    @ZinetSeid-j1n 11 дней назад

    አንች እኮ ልዩ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ኢንሻ አላህ ኢትዮፒያ ስመጣ አገኝሻለሁ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @moriommoriom6016
    @moriommoriom6016 14 дней назад

    ማሻ አሏህ አጃኢባየ በጣም ጀግናነሽ አሏህ ያስብሽበት ያድረስሽ ያረብ

  • @ሱሱነኝየገጠሯ
    @ሱሱነኝየገጠሯ 14 дней назад +1

    ይች ልጅ በጣም ጎበዝ ነች ቃላት የለኝም

  • @ayshasiddiqa7691
    @ayshasiddiqa7691 14 дней назад +1

    Masha Allah
    Allah bless you

  • @Gerawerk-y7n
    @Gerawerk-y7n 6 дней назад +1

    የኔ ጎበዝ ጀግናናናናና ነሽ ... ❤❤👏👏

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن 14 дней назад

    ሙሉ አካል ያለው የማሰራውን ነው የምትሰሪው ጀግና ነሺ በርች ካንች ብዙ እንማራለን

  • @Hawultyoutub
    @Hawultyoutub 2 дня назад

    እኛ ሙሉ ጤንነት እያለን አላህን እናማርራለን አንች ግን ያረቢ በምን ቃል ልግለፅሽ ወላሂ በርች አላህ ይገዝሽ ውዴ አብሽሪ እኛ ካንች ብዙ እንማራለን

  • @ziyadashifa-kx8qy
    @ziyadashifa-kx8qy 12 дней назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወጡ ሲታይ ብቻ ያጠግባል ማሬ

  • @RahmatMustefa
    @RahmatMustefa 11 дней назад

    ሼር like አጉላት የመዳም ቅመሞች በቅርቡ 200k እናስገባት ይገባታል ጀግና ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayshasiddiqa7691
    @ayshasiddiqa7691 14 дней назад +1

    You are doing superb job.... just keep it up. Allah bless you dear sister ❤️

  • @kadijaHusen-r5b
    @kadijaHusen-r5b 12 дней назад

    አላህ ይጠብቅሽ ካሰብሽበት ድረሺ የኔ ጀግና ከጀግናም ጀግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤