🔴 ፈኪ ችግር ዉስጥ ነች|መሲ ሊገሉኝ ነዉ አለች|የጋብቻ ቀለበት ሀራም ወይስ ሀላል|ሚስቱ ዛተችበት|seid media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • ፈኪ ችግር ዉስጥ ነች|መሲ ሊገሉኝ ነዉ አለች|የጋብቻ ቀለበት ሀራም ወይስ ሀላል|ሚስቱ ዛተችበት|seid media
    She is a serious problem | Messi said it was funny to marry me | Marriage ring or halal | His wife threatened him

Комментарии • 70

  • @ShukuryatEbrahim
    @ShukuryatEbrahim 6 часов назад +4

    ወላሂ ልክ ነህ ወንድሜ ሰይድ የአረብሀገር ሴቶች ማን ምን መርዳት እንዳለባቸዉ አያዉቁም ያሳዝናል

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 6 часов назад +4

    ወይኔ የስር ቤቱ ታሪክ ኣጂብ ያስብላል የተፈጠርንበትን ከማይረሱ ያረገን ወላሂ ቁረኣን መቅራት እንዴት ደስ እንደሚል አልሃምዱሊላህ ኣክትሜ ቲላዋ እየቀራሁ ነዉ ያልቀራቹ ዳይ ወደ ቂረኣት ኣይገባኚም ኣትበሉ እስክትጀምሩት ነዉ እንጂ ቀላል ነዉ

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 8 часов назад +7

    አሀለን ወደማችን ትምረቶችህ ምረጥ ምረጥነዉ
    ማሻአላህ በረታ
    👍👍👍👍👍👍

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 7 часов назад +4

    መሢእህታችንባለሽበትይጠይቅሽከሤረኞች

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 6 часов назад +1

    አላህ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ሀገራችንም ሰላሙን አምጣልን የተጨነቁም ሀገራቶች ሁሉ አተ ፈርጃቸዉ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 6 часов назад +1

    መስይ አላህ ይጠብቅሽ ጀግናናት ወላሂ በርቺ መስዬ እሄ ሰኢድ ሚባለው አሰዳቢ ነው ባለፈያለ ሂጃብ የጨፈረች አነበር ሙስሊም አሰዳቢ

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 8 часов назад +5

    ሡባሃን አላህ አላህ ቀጥታኛውን መንገድ ይምራን ወድሜ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 7 часов назад +2

    በትክክል

  • @seadaSeid-d2c
    @seadaSeid-d2c 8 часов назад +4

    ፈኪ አላህ ከገባሸበት እዳያውጣሸ እህቴ ግን ነይ አረብሀገር አንገቷን የዴፋቺን ሴት ቀጥየሚያረገው አረብ ሀገርነው ሰትከፊ እሰውአፍአገቢ ሰትዴሰቼም እዴዛው ሚዲያው ይቅርብሸ ነይእናጠንክረሸ ስሪ ትለወጭለሸ

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 8 часов назад +13

    እኛ በሠው ሀገር ላባችንን ጠምቀን እደምናገኝ አታውቅም አላህ ይስጣት ባገራላይ እየተንደላቀቀች ደሞኮ ስንት ሰርቶ እማይበላ አለ ለነሱ እምንሠጥ ያድርገን ፈኪ ፈኪ አትበሉ ኸሊ ፈኪ

  • @NoraMohammed-y4i
    @NoraMohammed-y4i 7 часов назад +1

    በሌላ ሀገር ችግር ሲከሰት በተለይም በሳኡዲ ጎርፍ ወይም አደጋ ላይ የሞንስማውተውሂድና ዱአ ነው
    ከኛ ሀገር ግን እየሞቱም ቀልድ አላህ ይስቱር አገራችንን አላህ አማን ያድርግልን

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 6 часов назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 6 часов назад +1

    አላህ አፍያያርገው የሳውዲ ኑጉስ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 часов назад +1

    እነዚ ዝተት የማናይበት የት እንሂድ ሚስትየውም ያው አንድ አይነት አኡዙቢላ ቀለበት አደረገላት ጅል የምራባውያን ፈለግ ጉድ

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 6 часов назад +1

    ላኢላሀኢሏህ ያረቢ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 6 часов назад +1

    ሠያ video አታርዝመዉ ወንድ የግል አሥተያየት ነዉ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 7 часов назад +2

    ፈኪሀ አላህ ልቦናዋን ያስተካክልላት እየሄድች ያለችበት መንገድ ትክክል አይደለም በላይቭ ገታ የህይወት ጉዳይ ችግር ገብቻለሁ ብላ ነበር አዘንኩ ሲቀጥል ደሞ ለስራ ከሰው ብር ተበድሬ ታመመ ብሩን ልመልስ ነው ዩቱቤን የምሸጠው አለች ሲቀትል ደግሞ ሌላ ወሬ አመጣች የተለያየ ከዛ የቴሌ ግራም ግሩፕ ተከፈተ ብዙ ሰዎች ገቡ በአላህ እርዷት ችግር ላይ ናት እየተባለ በሚያሳዝን ነገር እውነታው ግን ፈኪ ቸግሯት ሳይሆን ሌላ ቢዝነስ ለመስራት የተጠቀመችው መንገድ ነው ዩቱቤን ልሸጥ ያለችው ከቸገራት ብዙ በዙሪዋ ጋደኞች አሉ ለምን እነሱን አልጠየቀችም ወይም አላማከረችም ለምን በግል የመዳም ቅመሞች ዘን ሄደች ግን ደግሞ አልተሳካም ለማንናውም የአረብ ሀገር እህቶች ልብ ግዙ እስቲ ለራሳችሁ ሁኑ ሲቀትል ስንት በችግር የሚሰቃይ በሞላበት ሀገር ተው

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 5 часов назад

      ጀዛኪላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 6 часов назад +1

    ሱለላሁአለይወሰለምየኛውዲነብይ,🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 7 часов назад +1

    ወይ ዚረዉ ዙረዉ ልመና የመዳም ቀመሞች እራሳችሁ ጠብቁ ገዘባችሁ የት መጣል እዳላችሁ አሳቡ ስንት እሚበላዉ አጥቶ እሚሰቃይ ሞልቶን

  • @MySoft-mo7nu
    @MySoft-mo7nu 7 часов назад +2

    አለህ ቀልብ ይስጠን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @RabiyaTube-t1x
    @RabiyaTube-t1x 5 часов назад

    አላህ ኢዳያ ይስጠን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    ወሏሂ እደዝችልጂ ባለጌ የለም ባለፈው
    የተውፊቅ ሚስትጋረ ሁና ለክረስቲያን ጓደኛችን ሀዲያገዝተንእንስጠው
    ብለው የመዲሀኒያለም 27በሚያከብረው ቀን ገስተን እንስጠው ስትልሰምቻትአለሁ
    ሙስሊሞች አሏህንፍሩ
    ሀራምነውእነዚህንማገዝ😢😢😢😢

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    የአላህ...ያረቢ.....❤❤❤

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 6 часов назад +1

    ማሻኣላህ

  • @SamiraJamal-m5q
    @SamiraJamal-m5q 7 часов назад +2

    Sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 7 часов назад +1

    Masha Allah Bertaln Wedmachin

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 6 часов назад +1

    ሱምየየኔልእልትአይዞሽየኔውዲዲዲዲዲ

  • @RabiyaTube-t1x
    @RabiyaTube-t1x 5 часов назад

    ትክክል ወንድሜ❤

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    ግንሰኢድ.ወንድም...እዉነትነዉ.ወይስ..ዉሸት...እነሱመያ....እረንገሩኝ

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ 7 часов назад +1

    ባንዲራው እንደ እሬቻ እምነት ነው ይላሉ ስጠይቅ እንደ ተሰጠኝ መልስ ነጩ ከለር የሁሉ ፍፃሜ አመድ ስለሆነ ነጭ ነው; ጥቁር ጌታችን /ዋቃ ጥቁር ነው ሁሉም ነገር ሲሰጠን በጥቁር ነገር ነው ይላሉ ለምሳሌ ከዳመና ዝናብ ይሰጣል ይላሉ; ቀዩ ጌታችን/ዋቃ ጀግና ነው እንደማለት ነው፡፡ እንደሰማሁት እንደዚ ነው ወላሁ አእለም፡፡፡

  • @cvfbvu2821
    @cvfbvu2821 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢ዋኦኦ❤❤🎉🎉😢መሲ ጀግና ሰህትናት❤❤❤❤❤

  • @Sulamu-u7g
    @Sulamu-u7g 5 часов назад

    አላህ ይጠብሽ መሢ እህታችን

  • @خادردتمو
    @خادردتمو 5 часов назад

    ሙስልም ለደረገን አለሀ ምስገነ እገበዉ አለሀምዱልለ❤❤❤

  • @MekeyaAbebaw
    @MekeyaAbebaw 8 часов назад +3

    Abshri feki Allah ale

    • @MekeyaAbebaw
      @MekeyaAbebaw 8 часов назад

      Mashallah lehulum kafiroch hidiya ystachew esrbtm lalut Allah yzenlachew

    • @MekeyaAbebaw
      @MekeyaAbebaw 8 часов назад

      Yareb Allah yzenl welahi yeallah qutanew Allah yzenln wedeallah enmeles

  • @msms471
    @msms471 7 часов назад +1

    አህለን ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @toufeeqzuber430
    @toufeeqzuber430 5 часов назад

    ወለሂ,😂በጊድ,የሰኩኝ,አስታክፉረለ,ሀበሸ,አየምጠ

  • @sofiamahmoud7088
    @sofiamahmoud7088 5 часов назад

    ALLAHU AKBER

  • @Madini-t7r
    @Madini-t7r 8 часов назад +2

    Lkneh welahi yefakihi gudayi

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 8 часов назад +2

    አህለን🎉🎉🎉

  • @RabiyaTube-t1x
    @RabiyaTube-t1x 5 часов назад

    ኮሜንታተሮች ኑሩልኝ😂😂😂😂

  • @RabiyaTube-t1x
    @RabiyaTube-t1x 5 часов назад

    صل الله عليه وسلم❤

  • @SemiraFentaw-z7s
    @SemiraFentaw-z7s 7 часов назад +2

    ❤❤live

  • @SemiraFentaw-z7s
    @SemiraFentaw-z7s 7 часов назад +2

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraFentaw-z7s
    @SemiraFentaw-z7s 7 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 7 часов назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 5 часов назад

    ቤተ ምግስቱ ስረምጥ ንገሩን ያማራ እባ እና ደም እየሸረሸረው ነው አንድከን እርግጠኛ አብይን ይዞ እደሜሰምጥ እርግጠኘ ነኘ ኢሻአላህ እደ ሀማን የፍራውን እራይ አምጨ አብይ አደሆን እመኘለሁ

  • @zinet3501
    @zinet3501 7 часов назад +2

    ሽጭው ደግሞ ቁም ነገር የላት ዩቱብ

  • @ዘኪያYouTube
    @ዘኪያYouTube 8 часов назад +2

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 7 часов назад

    የፈኪንደሳመስላትያረብ

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    አወ.ዉንድም.የ.ሰኢድ❤❤❤❤🎉🎉

  • @taiba-z1q
    @taiba-z1q 7 часов назад

    الهم صلي وسلم على نبينا محمد

  • @FetiyaReman
    @FetiyaReman 6 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @HdVb-mw9zo
    @HdVb-mw9zo 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤