ጉድ ተመልከቱ በማስተር አብነት ስም ሲያጭበረብሩ ተገኙ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024

Комментарии • 29

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 часов назад +2

    በ21ኛ ክፍለ ዘመን ፍቅር እያለ ሚጃጃል ትውልድ አላህዬ አተ ጠብቀኝ ከትዳር በፊት ከመጃጃል ጠብቀን ጉሉ አሚን ያጀማአ

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr 8 часов назад +2

    ኢማን ያላት ሴት ሚዲያ ላይ አትልከሰከስም😭😭😭😭

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 6 часов назад

    አኡዙቢላህ አላህይሥቱርነ ከመጥፎነገር ያረብ መጨረሻችንንምአሣምርልን ያረብ ሁሉነገር እሚዘገንን እሚሰማውእሚነገረው

  • @mozmabh953
    @mozmabh953 5 часов назад

    Masha allh Tabarakallh❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 6 часов назад

    አህለን ወሳህለን ወንድማችን

  • @Nesri-s4w
    @Nesri-s4w 5 часов назад

    አላሁ አክብር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 часов назад

    ኢትዮ ደቡብ አፍሪካ እየሆነች ነው ልበል ቱ አፈር ብሉ ማስተር ጀግና ነህ ✌️👍🌹

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 4 часа назад

    ሀቢባ እኔ እደሚገባኝ ስሙን ሙስሊም ናትጅ መልክቱን አታቀዉም እዉነታዉን ብታቅ እደት በልጆቿ ትጨክን ነበር

  • @ፊዲላአቢዲላ
    @ፊዲላአቢዲላ 7 часов назад

    ❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 8 часов назад

    እረ ወይኔ መጀሪያ ያቀረብካት ሴት ንግግሮቿ አማሪኛዋ ሲጣፍጡ ኡፉፉፉ 💋💋💋💋❤❤❤ነዉ የሆነ ያቀናበረቺዉ ነገር አላት

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 7 часов назад

      ቱ ክክክክክክክክ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 6 часов назад

      ቱ ክክክክክክክክ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 6 часов назад

      አፈኮልታፋመሥላኝነውያለፍኳትክክክ

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 7 часов назад

    ትክክለኛ ያሎነ ነው ያልከው እሳት ይብላክ እሷ የራሷን ሰራ ታቃለች የማንም ሀይማኖት ከማንም አይበልጥም የራሰክን ሰራ ይዘክና አታሸቃብጥ

  • @Amina-sb8bi
    @Amina-sb8bi 6 часов назад

    ሚዲያ ላይ ተቀምጣችሁ የሰዉ ሀይማኖት አትዘልፋ ሰዉ የፈለገዉንና ያመነበትን እምነት መከተል መብቱ ነዉ አንተ ራስህ ሀይማኖት እየሰደብክ ነዉ ታዉቆሀል ትክክለኛ ያልሆነ ሀይማኖት እያልክ ነዉ ማንም የማንንም ሀይማኖት መዘለፍና ማቋሸሽ አይችልም ስለዚህ እረፍ

    • @AbdulkerimAbdurezak
      @AbdulkerimAbdurezak  5 часов назад +1

      እደግመዋለሁ ትክክለኛ ነው ብዬ አላምንም እንደዛ ማለቴ ስድብ አይደለም ትክክለኛ ባለመሆኑ መሰለኝ ትክክለኛ ነው ብዬ ያመንኩትን እስልምናን እያመንኩ ያለሁት እና ደሞ ምኑ ጋር ነው ስድብ የመሰላችሁ እናንተም እስልምና ትክክል አይደለም ብላችሁ ነው የምታምኑት ሀበሻ ሲባል ወሬ ስለምናጣምም እንጂ ነገሩን በንፅፅር መልክ አይታችሁ ታልፉት ነበረ ልጅቷ ሀቁን እያወቀች እንዴት ልጆቿ ላይ ጨከነች የሁልግዜም ጥያቄዬ ነው ያሳዝናልም ያስተዛዝባልም

    • @Amina-sb8bi
      @Amina-sb8bi 5 часов назад

      @@AbdulkerimAbdurezak እሺ እሷም የፈለገችዉን እምነት መከተል መብቷ ነዉ ልጆቿም እንደዛው ስለዚህ እኛ ምን አገባን በሀይማኖት የመጣ ፀብ መብረጃ የለዉም ትክክል መሆን አለመሆኑን ራሷ ትሰብበት

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 7 часов назад

    ሳህወላሂአሁንምከአጂነብይጋርእየተጋገጠነዉ መቺቶበተአሰቶፊረላህያረብ

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 7 часов назад

    Atie drama masirate jamarki ende🎉

  • @taibah-k3k
    @taibah-k3k 7 часов назад

    Ate, yemanew, heyimanot new, esat, bleh, yemtsadebew, seat, yinurachhu, tekebabren, ennur, maryamn, abezachhut, kemr, esat, atbel, yehulum, heyimanot, tkklegna, new, emnetachnn, atnku, bcha, lehulachnm, lbona, yisten

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 7 часов назад

      በኛ በኩል እሳት ስለሆነ ነዋ እምናምነው እሳት መገድ ነው አለቀ

    • @AbdulkerimAbdurezak
      @AbdulkerimAbdurezak  7 часов назад +1

      ከእስልምና እምነት ውጪ ያለ መንገድ ለኛ ትክክለኛ መንገድ አይደለም ዲናችን ማስተማር አለብን ይህ ስድብ አይደለም ወገናችን እናንተም እስልምና ትክክለኛ እምነት አይደለም ብላችሁ ነው የምታስተምሩት እምነታችሁ ላይ ድንበር አላለፍኩም ስድብም አልተሳደብኩም የሁሉም ሀይማኖት ትክክል ነው አይባልም ፈጣሪ አንድ ነው እምነትም አንድ ነው ወገናችን ሀቅን መናገር ነውር የለውም እውነት ለማወቅ ማንበብ በቂ ነው ያለሽበትን እምነት በደምብ እወቂው እስልምናንም በደምብ እወቂው

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 8 часов назад

    👎👎👎👎😭😭😭😭😝😝😝😝😝👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @denaitabraham5814
    @denaitabraham5814 7 часов назад

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 часов назад

    ኢትዮ ደቡብ አፍሪካ እየሆነች ነው ልበል ቱ አፈር ብሉ ማስተር ጀግና ነህ ✌️👍🌹

  • @የመዳምአምቩላስዶክተርYouT

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 часов назад

    ኢትዮ ደቡብ አፍሪካ እየሆነች ነው ልበል ቱ አፈር ብሉ ማስተር ጀግና ነህ ✌️👍🌹