Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢንሻ አላህ ያርብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደሥ አለኝ እኔ ግን ያዬሁት በመንገድ ላይ እዬሄድኩ ፍለፊቴ ዛፍ አያለሁ ከዚያ ያን ዛፍ ንቦች ሠፍረው እበት አያለሁ ንቦዎቹን የለበስኩትን በማውለቅ አባርሬ ማሩን እበላለሁ ሠበላው ማርም ሙጫም ይመሥለኛል ግን ጣቴን አሥገብቼ እበላለሁ ግን ባ ትዳር ነኝ ያዬሁት ህሌሙን በሳኡዲ 7 ሥአት ነው ከፈጂር ቡኋላ ግን አልሠገድኩም ነበር ሠገድኩ ተነሥቼ
ሰላም እህቴ ፣ ምን አየሁ መሰለሽ በህልሜ የተከናነበች ሴት በትንሽዬዋ የሩዝ እቃ ሞልታ ቁጭ ያልኩበት ቦታ መታ ትሰጠኛለች አጠገቤ ደሞ ቤተሰብ እንዳገባው የሚፈልገው ሰው ነበር ሰቀበላት እቃው ላይ ፈሶ ነበር ከዛ እኔ የነካኝን ላስ ሳረገው እሱ ቶሎ እጄን ውስድ ያረግና መዳፌ ላይ ያለውን በሚገርም በፍቅር አይን እያየኝ "አምጭው" ብሎ ይልሰዋል ከዛ ነቃው ምን ይሆን እባክሽን? እና ደሞ የሆነ ሰው ከውጭ ጫማ የጆሮ ብሮች እና ልብስ ይልክልኛል ከዛ ልብሱን ስለካው ሰፋኝ ጫማው ደሞ 3 ነበር ሁለቱን ስለካው ሰፋኝ 1ዱ ግን በጣም የሚያምር ነጭ አጠር ያለ የሚጠመጠም ገመድ ያለው ሂል ጫማ ስክክ ብሎ ሆነኝ በጣም ነው የሚያምረው ከዛ ነቃሁ፣ ሌላው ደሞ ጓደኛዬ 3 ቀለበት አርገሽ አየሁሽ አንድ የቃል ኪዳን እና ሁለት ኖርማሉን የጋብቻ ቀለበት ደራርበሽ አርገሽ "አያምርም" ስትይኝ አየሁ አለች በጣም ይቅርታ አበዛሁብሽ እባክሽ መልሽልኝ!
ደስ ይላል ማሻ አላሕ
እናመሰግናለን ቀጥይበት
ዋው ደስ ስል ዛሬ አባቴ ቅድቶ በባሊ ስጠኝ ❤❤
አላህ። ከይርያርገው። ማሻአላህ።
ላንድ ነገር ሁሉንም ጠቅለል አርጓ የሚፈታ ሰው አሪፍ ነው
ጀዛኪላሕ እሕቴ አላሕ ይጨምርልሽ
አሚን
ደስይላል። አላህአፊያ ያርገይ። ሁለየምተስፋየ ከህመሜ። እደምድንነው አላህ። ይርዳይ። ህመሜን። አላህያንሳልይ። በቃይበለይ።
ብራቮ👌
ጀዛኩሙላህ ኋይር እኔ እከታተልሻለሁ በርቺ የፌስቡክ ስምሽን ብታውሽኝ ደስ ይለኛል ወይም የቴልግራምሽን
Mashallah😘❤️
ጌታ ይስጥልን ዛሬ ነው በህልሜ ያየሁት እና እየበላሁም ነበር ቀን ላይ ሰለ ጋብቻ እያሰብኩኝ ነበርl
በጣም እናመስግናለን
በህልሜ.ማር አይቸ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን በጣም የሚያምር ነጭ ማር ይዥ ከምወደው ሰው ጋር ብላ ብየ እከፍትለታለሁ ስከፍተው በጣም ያምራል ልንበላ ቁጭ እንዳልን ነቃሁ የማሩ ማማር ከቅልፌ ነቅቸ እፍቴላይ አለ
❤❤❤❤❤thank you
መሸአላህ አፈታትሽንበጣምነውወላሂ ያደነኩሽ 💪💕❤️ጎበዝ 👌👍👍👍👍like like ላይክ አርጉ ውዶቸ ፅድት ጥርት ያለ አፈታት ተባረኪ
እስኪ ምግብ አብሮ መብላት ከምተም ብህይውት ካልም ጋር ፍች ልቀቂልን
Mashallah
ሰላም እባክሽ እልሜን ፍቺልኝ :የምስራበት ባታ አለቃዬ ነጭ ማር በዳቦ እያስገደደ ያጎርሰኝ ሁለቴ ሲያጎርሰኝ ተፈውት እና እያስገደደ ነው የሚያጎርሰኝ እና እየሳኩኝ ይመስለኛል እና ብልቱን ከጭኔጋ እያሸው ይመስልኝ ይታገለል ይመስለኛል
ስላምነው። በህልም ክስትብሎ ማየትምንድነው
እህቴ እኔ ወንድ ነኝ ያዉ ሴት አርብ ማር ስሰጠኝ ያልኩሽ እኔ አርብ አገር ነዉ ያለሁት የተሸፈነይ ሴት ማር ትሰጠኛለይ ህልሜን በትክክል እንደምፈቺልኝ እርግጠኛ ነኝ ጀዛ ከላህ ከይር
ማር መላስስ
ንብ መሰንድነዉ በህልም?
እሰኪ መልሺልኝ በኮመት ነጭ ማረ መብላትሰ
ማር ሲሸጥ ያየስ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ በህልሜ የተሸፈነይ ሴት ማር እየሰጠይኝ አየሁኝ ሴቱየይቱ አርብናት መልሽልኝ እህቴ ባረከሏሁ ፊኩም
በሕልም ውስጥ የማር ስጦታ ከተቀበልክ, ይህ ህልም አላሚው ከተመጣጠነ ምግብ ሊጠቅም ወይም ጠቃሚ መጽሐፍ እንደ ስጦታ ሊቀበል እንደሚችል ያመለክታል. ማር የመስጠት ህልም ህልም አላሚው ለሌሎች ሰዎች ጥቅም እና እርዳታ ለመስጠት ፍላጎት እንዳለው ያመለክታል.
ሠላምእህት፡እኔበቀኝእጀ፡ይዠነውያየሁት፡ፍችልኝ፡አላገባሁም
ማር በዳቦ ቀብቸ ስበላ አየሁ ምን ይሆን እዚህ ላይ አለህ እንዳትይኝ ምክንያቱም ፍችልኝ እባክሽ ጀዛከላህ የተፈታው ነኝ
የውርስ ገንዘብ ወይም ለታመመ የቅርብ ግዜ ፈውስ ላላገቡ የጋብቻ መቃረብን ያሳያል
Jezakellah alkher habibeti
የተፈታሁ ነኝ ፣የህልም ፍችውን አንብቤዋለሁ፣ነጭ ወለላው የበዛ ማር ሰው ቤት ቀርቦልኝ ነው ከለስላሳ ትኩስ ቂጣ ጋር አብሮ ቁልፍም ተሰጥቶኛል ስበላ አየሁ ።
ማሬ ማር ከ100/90% መልካም ትርጉም አለው ግን ማርን ከዳቦ ከቂጣ ጋር መብላት በሽታን እና ክሳራ ነው ተብሉዋል አላሁ አለም
Nibin iyaswogadiku maruni iyebalawu Nabari bahilme.min yihun?
ህልመኛው ያገባ ወይስ ያላገባ?
Yallagaba
@@UlganAgእሽ ወንድም ቪዲዮ ላይ በቂ ማብራሪያ አለ እርግጠኛ ነኝ ጥያቄክ ምላሽ የሚያስፈልገው አልነበረም ግን ተጨማሪ ልንገርክ ማር መብላት ለማንኛውም ሰው ከፊት ለፊቱ ዋና ብሎ የያዘው ነገር ከሚጠበቀው በላይ ስኬታማ እንደሚያረገውና በሱም ደስተኛ እንደሚሆን ነው የሚያመላክተው ይህ ማለት ተማሪ ከሆነ በትምህርት የዲን ተማሪ ከሆነ በድን ትምህርት የሚሰራው ስራ ካለ በስራው ለማግባትም እያሰበ ከሆነ ከሚያስባት ሴት ጋር መልካም ጋብቻ እንደሚፈፅም ታማሚ ከሆነ ካለበት ህመም እንደሚፈወስ ያመላክታል
@@UlganAg ግራ ያጋባክ ንቦቹ ከሆኑ ንብም በጣም አሪፍ ትርጉም አለው ቢነክሱክ እንኳን የምኞት መሳካት የእርዝቅ መብዛትን ያመላክታሉ
አራ እኔ ሰምንት ነው ግራ ተገብቼ ከቀፎ ኒቦቹን እያስወገድኩ ምርጥ ማር አውጥቼ ወንድ ህፀን ና አንድ አረብ የሆናች ሴት ነበረችና ለሱዋም ሰጠው እኔም በለው
Behlm znab mayetna malkes 🙏🙏
ሰላም! ያለቀሽበት ምክንያት ነበረሽ?
ዝናብ መጥፎም ጥሩም ትርጉም አለው ለጥያቄው መልስ ብቻ #ዝናብ ንፁህና አደጋ የሌለው ከሆነ መልካም ሂወትን፣ የእርዝቅ መብዛትን፣ ትርፍና ደስተኛ ሂወትን ያመላክታል።#ማልቀስ ያለምክነያ መራራ ሀዘንና ጩኸት የሌለበት ከሆነ ህልመኛው ከነበረበት ጭንቀት መላቀቅ ደስተኛ ህይወት መጀመርና እረጅም እድሜን ያመላክታል። ለበለጠ ማብራሪያ በቅርብ ቀን video ይለቀቃል በአላህ ፍቃድ 🙏
በህልም አሸዋ ምንድን ነው እህቴ
ruclips.net/video/AplKCg8BJok/видео.htmlsi=_qs7SdYbUV99gYZ5
እዳፍሽ ያርገው መዳኒያለም
በህልሜ ንፁህ ማር እግሬን ስቀባ አየው
እናት ይህን ፍችልኝ የምወደው ልጅ አለ እና ተጣልተናል አሁላይበውነታው አለም ፍቅረኛ አለችው ተጣልተዋል ይመስለኛል እኔ ወደዋለሁግን ያች ፍቅረኛውጋ ሁኝ ይመስለኛል ማር ይዛ አገኘኋት ከዛ ከዛ ማር በጣቴጥቁል አርጌ ሳየው የተበላሸ ይመስለኛል ከዛ የሆነች የማላቃት ሰት መጥታ ተበላሽቷል ብላ ትጥልባታለች ልብስ የለበሰችው ነጭ ቲሸርትና ሱሪ ነው ልቀይረው ወደክላሷ ትገባ ይመስለኛል ደሞ አጥር ናት ለምድኖ አታምርም ያለው ታምራለችኮእላለሁኝ ለምድነው ያላገባት ያልኩ ያለ ንቅት አልኩ በአላህ ይዠሻለሁ ፍችልኝ 😿
እሷ ጥሩ ነበረች አሁን ላይ የተበላሽባት ነገር ይኖራል እንዳልሽው ተጣልተው ይሆናል ወይም ዳግም የማትጠቀምበት የተበላሸ ነገር ይኖራል
@@addismedia9882 እኔን አያካትትም ማለት ነው አመሰግናለሁ እወድሻለሁ 🤗
katxalut sawegsr megb mablaxs mindnawe
ስለ መመገብ የተለቀቀ video አለ ለማየት ሞክሪ
Hindi nationality Channel
Sew boretekane sesetena ayalew leche lebela sel andu fera tebelashetole
Ar fechelen konjo
ኢሻ አላህ ብርቱካን የሰጠህን ሰዉ ካላወከው አዲሰ የጀመርከው ወይም የምጀምረው ነገር አለ ለመሳሌ ስራ ሊሆን ይችላል ትዳር ሊሆን ይችላል ወይም ጓደኝነት ለጀመርከው ወይም በምንጀምረው ብዙ ነፃነት ወይም ምቾት አታገኝም ነገር ግን ካንተጋ ይቆያል ባጭሩ አታጣውም።
Seti neni yemakat leje temeselenalche 2 gezhe ayeche new txc gen
@@yoyolove5588 ከሷ ጋር ያለሽ ግንኙነት ይቆያል ግን አልፎ አልፎ ግንኙነታችሁን የሚያደፈርስ ነገር ይፈጠራል
Txs mamaye
በህልሜ ወደንድ ቤት ሄጄ ምግብ እበላለሁ ብይ እስቤ ስሄድ በሩ ተዘግቶ አገኝሁት በሩን ከፍች ልገባ ስል የተደራረበ በር ይሆናልግን እኔም አልገባሁም
በሩን በቀላሉ መክፈት ከቻልሽ እርዝቅ ነው ገብተሽ እንጀራውን ብትበይ ይበልጥ ጥሩ ነበር ስላልበላሽ ግን የሚመጣ እርዝቅ አለ ግን አትጠቀሚውም
@@addismedia9882 ዉዴ ካባቴጋ ሄጀ ገበያም ይመሥለኛል እና ተቆልፎ ነበርና ከፍቶ ምድነዉ ስለዉ አባቴን ማርነዉ ንሽ ቅመሽዉ ሲለኝ አልወድም አልኩት
ኢንሻ አላህ ያርብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደሥ አለኝ እኔ ግን ያዬሁት በመንገድ ላይ እዬሄድኩ ፍለፊቴ ዛፍ አያለሁ ከዚያ ያን ዛፍ ንቦች ሠፍረው እበት አያለሁ ንቦዎቹን የለበስኩትን በማውለቅ አባርሬ ማሩን እበላለሁ ሠበላው ማርም ሙጫም ይመሥለኛል ግን ጣቴን አሥገብቼ እበላለሁ ግን ባ ትዳር ነኝ ያዬሁት ህሌሙን በሳኡዲ 7 ሥአት ነው ከፈጂር ቡኋላ ግን አልሠገድኩም ነበር ሠገድኩ ተነሥቼ
ሰላም እህቴ ፣ ምን አየሁ መሰለሽ በህልሜ የተከናነበች ሴት በትንሽዬዋ የሩዝ እቃ ሞልታ ቁጭ ያልኩበት ቦታ መታ ትሰጠኛለች አጠገቤ ደሞ ቤተሰብ እንዳገባው የሚፈልገው ሰው ነበር ሰቀበላት እቃው ላይ ፈሶ ነበር ከዛ እኔ የነካኝን ላስ ሳረገው እሱ ቶሎ እጄን ውስድ ያረግና መዳፌ ላይ ያለውን በሚገርም በፍቅር አይን እያየኝ "አምጭው" ብሎ ይልሰዋል ከዛ ነቃው ምን ይሆን እባክሽን? እና ደሞ የሆነ ሰው ከውጭ ጫማ የጆሮ ብሮች እና ልብስ ይልክልኛል ከዛ ልብሱን ስለካው ሰፋኝ ጫማው ደሞ 3 ነበር ሁለቱን ስለካው ሰፋኝ 1ዱ ግን በጣም የሚያምር ነጭ አጠር ያለ የሚጠመጠም ገመድ ያለው ሂል ጫማ ስክክ ብሎ ሆነኝ በጣም ነው የሚያምረው ከዛ ነቃሁ፣ ሌላው ደሞ ጓደኛዬ 3 ቀለበት አርገሽ አየሁሽ አንድ የቃል ኪዳን እና ሁለት ኖርማሉን የጋብቻ ቀለበት ደራርበሽ አርገሽ "አያምርም" ስትይኝ አየሁ አለች በጣም ይቅርታ አበዛሁብሽ እባክሽ መልሽልኝ!
ደስ ይላል ማሻ አላሕ
እናመሰግናለን ቀጥይበት
ዋው ደስ ስል ዛሬ አባቴ ቅድቶ በባሊ ስጠኝ ❤❤
አላህ። ከይርያርገው። ማሻአላህ።
ላንድ ነገር ሁሉንም ጠቅለል አርጓ የሚፈታ ሰው አሪፍ ነው
ጀዛኪላሕ እሕቴ አላሕ ይጨምርልሽ
አሚን
ደስይላል። አላህአፊያ ያርገይ። ሁለየምተስፋየ ከህመሜ። እደምድንነው አላህ። ይርዳይ። ህመሜን። አላህያንሳልይ። በቃይበለይ።
ብራቮ👌
ጀዛኩሙላህ ኋይር እኔ እከታተልሻለሁ በርቺ የፌስቡክ ስምሽን ብታውሽኝ ደስ ይለኛል ወይም የቴልግራምሽን
Mashallah😘❤️
ጌታ ይስጥልን ዛሬ ነው በህልሜ ያየሁት እና እየበላሁም ነበር ቀን ላይ ሰለ ጋብቻ እያሰብኩኝ ነበርl
በጣም እናመስግናለን
በህልሜ.ማር አይቸ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን በጣም የሚያምር ነጭ ማር ይዥ ከምወደው ሰው ጋር ብላ ብየ እከፍትለታለሁ ስከፍተው በጣም ያምራል ልንበላ ቁጭ እንዳልን ነቃሁ የማሩ ማማር ከቅልፌ ነቅቸ እፍቴላይ አለ
❤❤❤❤❤thank you
መሸአላህ አፈታትሽንበጣምነውወላሂ ያደነኩሽ 💪💕❤️ጎበዝ 👌👍👍👍👍like like ላይክ አርጉ ውዶቸ ፅድት ጥርት ያለ አፈታት ተባረኪ
እስኪ ምግብ አብሮ መብላት ከምተም ብህይውት ካልም ጋር ፍች ልቀቂልን
Mashallah
ሰላም እባክሽ እልሜን ፍቺልኝ :የምስራበት ባታ አለቃዬ ነጭ ማር በዳቦ እያስገደደ ያጎርሰኝ ሁለቴ ሲያጎርሰኝ ተፈውት እና እያስገደደ ነው የሚያጎርሰኝ እና እየሳኩኝ ይመስለኛል እና ብልቱን ከጭኔጋ እያሸው ይመስልኝ ይታገለል ይመስለኛል
ስላምነው። በህልም ክስት
ብሎ ማየትምንድነው
እህቴ እኔ ወንድ ነኝ ያዉ ሴት አርብ ማር ስሰጠኝ ያልኩሽ እኔ አርብ አገር ነዉ ያለሁት የተሸፈነይ ሴት ማር ትሰጠኛለይ ህልሜን በትክክል እንደምፈቺልኝ እርግጠኛ ነኝ ጀዛ ከላህ ከይር
ማር መላስስ
ንብ መሰንድነዉ በህልም?
እሰኪ መልሺልኝ በኮመት ነጭ ማረ መብላትሰ
ማር ሲሸጥ ያየስ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ በህልሜ የተሸፈነይ ሴት ማር እየሰጠይኝ አየሁኝ ሴቱየይቱ አርብናት መልሽልኝ እህቴ ባረከሏሁ ፊኩም
በሕልም ውስጥ የማር ስጦታ ከተቀበልክ, ይህ ህልም አላሚው ከተመጣጠነ ምግብ ሊጠቅም ወይም ጠቃሚ መጽሐፍ እንደ ስጦታ ሊቀበል እንደሚችል ያመለክታል. ማር የመስጠት ህልም ህልም አላሚው ለሌሎች ሰዎች ጥቅም እና እርዳታ ለመስጠት ፍላጎት እንዳለው ያመለክታል.
ሠላምእህት፡እኔበቀኝእጀ፡ይዠነውያየሁት፡ፍችልኝ፡አላገባሁም
ማር በዳቦ ቀብቸ ስበላ አየሁ ምን ይሆን እዚህ ላይ አለህ እንዳትይኝ ምክንያቱም ፍችልኝ እባክሽ ጀዛከላህ የተፈታው ነኝ
የውርስ ገንዘብ ወይም ለታመመ የቅርብ ግዜ ፈውስ ላላገቡ የጋብቻ መቃረብን ያሳያል
Jezakellah alkher habibeti
የተፈታሁ ነኝ ፣የህልም ፍችውን አንብቤዋለሁ፣ነጭ ወለላው የበዛ ማር ሰው ቤት ቀርቦልኝ ነው ከለስላሳ ትኩስ ቂጣ ጋር አብሮ ቁልፍም ተሰጥቶኛል ስበላ አየሁ ።
ማሬ ማር ከ100/90% መልካም ትርጉም አለው ግን ማርን ከዳቦ ከቂጣ ጋር መብላት በሽታን እና ክሳራ ነው ተብሉዋል አላሁ አለም
Nibin iyaswogadiku maruni iyebalawu Nabari bahilme.min yihun?
ህልመኛው ያገባ ወይስ ያላገባ?
Yallagaba
@@UlganAgእሽ ወንድም ቪዲዮ ላይ በቂ ማብራሪያ አለ እርግጠኛ ነኝ ጥያቄክ ምላሽ የሚያስፈልገው አልነበረም ግን ተጨማሪ ልንገርክ ማር መብላት ለማንኛውም ሰው ከፊት ለፊቱ ዋና ብሎ የያዘው ነገር ከሚጠበቀው በላይ ስኬታማ እንደሚያረገውና በሱም ደስተኛ እንደሚሆን ነው የሚያመላክተው ይህ ማለት ተማሪ ከሆነ በትምህርት የዲን ተማሪ ከሆነ በድን ትምህርት የሚሰራው ስራ ካለ በስራው ለማግባትም እያሰበ ከሆነ ከሚያስባት ሴት ጋር መልካም ጋብቻ እንደሚፈፅም ታማሚ ከሆነ ካለበት ህመም እንደሚፈወስ ያመላክታል
@@UlganAg ግራ ያጋባክ ንቦቹ ከሆኑ ንብም በጣም አሪፍ ትርጉም አለው ቢነክሱክ እንኳን የምኞት መሳካት የእርዝቅ መብዛትን ያመላክታሉ
አራ እኔ ሰምንት ነው ግራ ተገብቼ ከቀፎ ኒቦቹን እያስወገድኩ ምርጥ ማር አውጥቼ ወንድ ህፀን ና አንድ አረብ የሆናች ሴት ነበረችና ለሱዋም ሰጠው እኔም በለው
Behlm znab mayetna malkes 🙏🙏
ሰላም! ያለቀሽበት ምክንያት ነበረሽ?
ዝናብ መጥፎም ጥሩም ትርጉም አለው ለጥያቄው መልስ ብቻ #ዝናብ ንፁህና አደጋ የሌለው ከሆነ መልካም ሂወትን፣ የእርዝቅ መብዛትን፣ ትርፍና ደስተኛ ሂወትን ያመላክታል።
#ማልቀስ ያለምክነያ መራራ ሀዘንና ጩኸት የሌለበት ከሆነ ህልመኛው ከነበረበት ጭንቀት መላቀቅ ደስተኛ ህይወት መጀመርና እረጅም እድሜን ያመላክታል።
ለበለጠ ማብራሪያ በቅርብ ቀን video ይለቀቃል በአላህ ፍቃድ 🙏
በህልም አሸዋ ምንድን ነው እህቴ
ruclips.net/video/AplKCg8BJok/видео.htmlsi=_qs7SdYbUV99gYZ5
እዳፍሽ ያርገው መዳኒያለም
በህልሜ ንፁህ ማር እግሬን ስቀባ አየው
እናት ይህን ፍችልኝ የምወደው ልጅ አለ እና ተጣልተናል አሁላይ
በውነታው አለም ፍቅረኛ አለችው ተጣልተዋል ይመስለኛል እኔ ወደዋለሁ
ግን ያች ፍቅረኛውጋ ሁኝ ይመስለኛል ማር ይዛ አገኘኋት ከዛ ከዛ ማር በጣቴ
ጥቁል አርጌ ሳየው የተበላሸ ይመስለኛል ከዛ የሆነች የማላቃት ሰት መጥታ
ተበላሽቷል ብላ ትጥልባታለች ልብስ የለበሰችው ነጭ ቲሸርትና ሱሪ ነው ልቀይረ
ው ወደክላሷ ትገባ ይመስለኛል ደሞ አጥር ናት ለምድኖ አታምርም ያለው ታምራለችኮ
እላለሁኝ ለምድነው ያላገባት ያልኩ ያለ ንቅት አልኩ በአላህ ይዠሻለሁ ፍችልኝ 😿