ንብ ሲነድፍ ማየት፤ ለመውለድ ማማጥ፤ በሬ ሊወጋኝ ሲያባርረኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 38

  • @haimanotgetacew666
    @haimanotgetacew666 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ቤትዬ.. ህልም አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @tgmele9895
    @tgmele9895 Год назад +1

    ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለው ቤቲዬ ተባረኪልኝ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Год назад +1

    ሰላም ለአናንቺ እንዴት ደስ ይላል ህልም የሚፈታ በመኖሩ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t Год назад +1

    ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ በህልሜ ወደተለየሁት ፍቅረኛዬ ከሱና ከቤተሰቦቹ ጋር አዲስ ሰፊ ቤት ወስጥ አብረን ቁጭ ብለን እያወራን አባቱ ልጄ አስቸጋሪ ነው ሁላቸውም አግብተዋል እሱ ብቻ ነው የቀረው አለኝ እዳገባው ሚፈልግ ይመስለኛል ትንሽ ቆይተን እኔ እና ቤተሰቦቹ በሰርግ መኪና አብረን እየተጓዝን የተለየሁት ፍቅረኛዬ ሱፍ ለብሶ ብቻው በግሩ መገድ ላይ እየሄደ ነበር እሱጋር ስደርስ መኪናው ቆመና ልንጋባ ይመስለኛል ነጭ ቤሎ ለብሼ እኔም ወደሱ ስሄድ እሱም ወደኔ እየመጣ ልንተቃቀፍ ትንሽ መገድ ሲቀረን ነቃሁኝ ምን ይሁን

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Год назад +1

    Selam wudoch..
    Batiye and hilm alegn..yekrb wedaje neber ahun lay terarkenal..gn behlm ayehut slk eyawera yehone yebas tkat setegn..basu wust gebahu keza...kesew ga alkemetm bye and lebchaw wenber eskemilekek..salkemet kerehu..fchilgn wuda...

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Год назад

    ቤቲዬ ሰላም ነሽ በህልሜ የጠረጴዛዬ መስታወት ተሰበረ በጣም አለቀስኩ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    የበሬው ተመለሠልኝ በጣም ልክ ነሽ አመሠግናለሁ እህቴ ቤቲ❤❤❤❤

  • @bethlehmmetaya5777
    @bethlehmmetaya5777 Год назад

    ሰላም ቤቲ ሰላመምሽ ብዝት ይበልልኝ ባለፈዉ ያየዉት ህልም ገደል ይመስለኛል ብዙ ኦነን ተኝተናል እኔ ጫፍ ላይ ነበር የተኛውት እናቴ ደሞ ማህከል ላይ እኔ ተነስቼ የት እየሄድኩ እንደሆነ አላውቅም ደራሽ ጎርፍ ይመጣና ገደል ዉስጥ ያሉ ሰዋችን ይወሰዳቸዋል ትዝ ስትለኝ እናቴም እዛ ተኝታለች በሌላ መንገድ እየሮጥኩ እድኩኝ ስደርስ እናቴ የተኛችበት ቦታ የለችም ደንግጬ ዞር ስል ከብዙ ሰዎች ጋረ ጎሩፉ ወደሚመጣበት ቧታ ትሄዳለች ጎርፉ በጣም አይለኛ ነዉከዛ ጠራዋትና ይዣት ወጣዉምን ሆነሽ ነዉ ሰላት እኔ አኮ አንቺን እየፈለኩ ነዉ ትለኛለች ከዛ በሌላ መንገድ ኤድን የተጣላናት ያጎቴ ሚስት ቆማ ታለቅሳለች በጓርፉ ልጆቾሸ ተወስደዋል ሰላት አልተወሰዱም ትለኛለች በጣም ታለቅሳለች ግን እናቴ እንድታያት አትፈልግም ምን ሆነሽ ነው ስላት ጓደኛዋ ከጎን አለች እሷ ታውቃለች ትለኛለች ለኔ ለመንገር ፍቃደኛ አደለችም እናቴ ተቀምጣ ዝም ብላ ታያታለች

  • @sewasewkebede
    @sewasewkebede Год назад +1

    ንብ ሲነድፈኝ

  • @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ

    ሰላም ቤቲ የጋደኛየ ህልም ነው እናታ ሞታለች እና እቤት መጥታ ካባቴ ጋር ተኝታ አየሀት ጨቆኛል ብላለች

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም እህቴ ቤቲ በህልም የተገነዘ አስከሬን ሲጠብቁ ማደር ምን ይሆን😢😢

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Год назад +1

    ግን ስሜ አይታይም በጣም ነው ያዘንኩት ስንት ቀን አልፈታሽክኝም ላይፍ ላይም ጽፊ ሳምንት ላይም ጽፊ 😢💔

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም እህቴ ቤቲ እኔ በጣም በተከታታይ ውሻ ሢነክሰኝ አያለው። እባክሽ ፍችልኝ በጣም ተደጋገመብኝ 😢

    • @Elbetel-2017
      @Elbetel-2017 Год назад

      Wesha sinekis ye zimut menfes ena ye zar menfes new.

  • @123ekiumus
    @123ekiumus Год назад

    Melsun be comment betlklgne anbwalhuu livu tfabgne ena magnegnt alchalkum bety

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 Год назад

    ሰላም እንዴት ነሸ ቤቲይ እባክሸ ህልሜን ፍችልኝ ጉንበሰ ብይ የቤቴን በራፍ ዉሀ አርከፍክፋይ እጠርጋለዉ መሬቱ ድንጋይ ነዉ ቆም ብይ ሳይ አዲሰ ቤት ነዉ ቤቴ ቤቱ የተሰራው ተራራ ጫፍ ነዉ የቀሩት ቤቶች ወደታች ነዉ የተሰሩት በቤቱ አሰራር እገረማለዉ ከታች ብዙ ሰዉ አለ እንደንግድ ቦታ ነዉ በመኬና ድንች እየሸጡ ነይ ግዤ ይሉኛል ሁሉ ነገር አለኝ እላቸዋለሁ አንድ ትልቅ ሰትየዉ መታ ሱሪሸ ሲያምር ትለኛለች አዉ አዲሰ ነዉ እታለዉ ከለሩ ከድሮ ጋር አንድ አይነት ነወ እላታለዉ ግን ይሄ በጣም ጥሩ ነው እላታለወ ከለሩ ወርቃማ ነዉ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም ቤቲ በተደጋጋሚ በማላውቀው ሠው ስደፈር አያላው ምን ይሆን? 😢

  • @BajuQatar
    @BajuQatar 5 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ለዝ ቤት አድስ ነኝ ግን እከታተላሁ መልካምነው እና የመጣሁት እኔ ስደት ነኝ አገርቤት የምንቀዳበት ውሀ ስቀዳ ንቦች እግሬን ሲነደፉኝ አየሁት ሁለት እባክሽ እዳታልፊኝ

  • @NaM-n1x
    @NaM-n1x 8 месяцев назад

    ወደገደለው አገቢም ምን ሠላምታ ታቀዣለሽ
    ሠላምታ ከፈለግሽ በስልክሽ አደውይም

  • @aeemnatwbe5029
    @aeemnatwbe5029 Год назад

    ወላ ከምር አልፈታሽልኝም 🙄😿😹ነገ እደምፈችልኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏

  • @IbrahimShemsu-k7s
    @IbrahimShemsu-k7s 2 месяца назад

    ስለ ንቦቹ መናገር አችይም እዴ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Год назад

    Selam lanchi yhun ehti be Eritrea yehlm fchi abzagaw and sihon
    Sharp ( wend lij ) chama ( menged ) asfalt ( edmi ) lam ( mnqega sit) beri ( wend liji ) nxuh wha ( yeqrb enjera ) yedeferese wha ( yeruq wha ) lgiziw ybeqal amesegnalew

  • @AbebeFentahun-y4k
    @AbebeFentahun-y4k 3 месяца назад

    Nib nedefegn gn merzun nekyew alew

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም እህቴ ቤቲ ፍቅረኛዬ ሴጋ ወይም እራሱን በራሱ ሢያረካ አየውት 😢እሱ ኢትዮጵያ ነው እኔ ደግሞ ዱባይ ነኝ ምን ይሆን😢😢

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም ቤቲ በተከታታይ የሚያሥፈራሩ ህፃን ድመቶች። ሢታገሉኝ አያለው ውሻም እንደዛው ምን ይሆን

    • @Elbetel-2017
      @Elbetel-2017 Год назад

      Dimet behilm ye kirb gwadegha / zemed ye mistir metet new. Tslot adergi

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw Год назад

    በህልሚ ግራ መሀል እጂን ንብ ሲነድፈኝ ፍቺው ምንድነው?

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 8 месяцев назад

    ልጅ ማጥባትስ ምንድነዉ

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ Год назад

    ለምንድነው ግን የምታዳሊ በሰምኣብ 3ወሬ ሳትፈቺልኝ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም እህቴ ቤቲ ሠሞኑን ደግሞ ትንንሽ ጅቦች ጋር ሊበሉኝ።ስታገል ነው የማድር ብዛት አላቸው 😢ምን ይሆን?

  • @AbebeFentahun-y4k
    @AbebeFentahun-y4k 3 месяца назад

    ንብ ነደፈኝ ግን መርዙን ነቀልኩት

  • @AbebeFentahun-y4k
    @AbebeFentahun-y4k 3 месяца назад

    በሕልም ንብ ሲነደሰፍ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም ቤቲ በፊት ያሣደጉኝ ቤተሠቦቼ ቤት እንጀራ ስጋግር እኔ የምጋግረው እንጀራ ያርብኛል ምጣዱንም። ሣጠፋው። የባሠ እርር ብሎ ክስል ይልብኛል 😢

  • @haimanotgetacew666
    @haimanotgetacew666 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ቤትዬ ... በህልሜ ከአንድ እህቴ ጋር ባስ ተሳፍረን እየሄድን እያለ ለምንሄድበት ቦታ አንድ ፌርማታ ሲቀረው ወርዳ ነበር እኔም የት ሄደች ብዬ እየተጨነኩ ፌርማታዬ ደርሶ ወርድኩ የት እንደሄደች ለማወቅ ስልኬን ከቦርሳዬ ውስጥ ስፈልግ ይቅርታ እየጠየቀችኝ ወደኔ መጥች የሆነ ሰው የጫማ ስጦታ ሊሰጣት እንደሄደች ትነግረኛለች በፌስታል ብዙኅ አሮጌ sportive ጫማዋች ይዛለች ቢጫ ቀይ የተለያዩ ከለር ያላቸው ይመስለኛል ምን ይሆን

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj Год назад

    😡😡😡😐😡😡😡

  • @AbebeFentahun-y4k
    @AbebeFentahun-y4k 3 месяца назад

    በሕልም ንብ ሲነደሰፍ

  • @AbebeFentahun-y4k
    @AbebeFentahun-y4k 3 месяца назад

    በሕልም ንብ ሲነደሰፍ