Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቴሌግራም ቻናል ልያገኙን ከፈለጉ: t.me/Zion_dreamer
Esh onamesaginaleni wondimacheni tabrki❤️🙏📖📖📖💖
❤❤❤❤🎉
አቦ ይመችክ❤
ተባረክ👍👍👍
እባክህን ወነድሜ በህለሜ የሰራሁትን ምግብ ለይ ቅማል ወሮት አየሁ እባክህን ፍታልኝ
❤❤❤🙏🙏🙏
በህልሜ አነዴት ማውቃት ቀይ እሴት የወረቅ ሀብል መስቀል ይለው ለካችኝና እህ ይነች ነው። ቀጠነ ይለ ስላት በይ ላሳምሬ ብረና ወረቅ እልክልሻለሁ አለችኝ ምነድነ ነው
Ine gin mare sibhalaa ayehu
እሽ እፀልያለሁ
ሰላም ወንድሜ የሆነ ሰርግ ላይ ምግብ አነሳሁ ወጡነን የምትጨምረው ቀይ ወጥና ጎመን አረገችልኝ ግን ምንቸት አልጫ ነበረ አታረጊልኝም ስላት ተበላሽቷል ለአንቺ አይሆንም አለችኝ ከዚያም የሰጠችኝን ወስጄ በላሁ።ምንድነው የህልሙ ፍቺ ነገረኝ እባክህ
እሽ ወድም ምን ማድረግ አለብኝ ታዴያ ልክ ነህ ሂወት ዝብርቅርቅ እያለ አስቸግሮኛል
አይዞሽ! ሕይወት ሁሌም ዝብርቅርቅ ናት። እንደውሃ በእሷ መንገድ ቁልቁል እንድንፈስ ታደርጋለች ግን resist ማድረግ(መቋቋም) ያስፈልጋል። ቁልቁል ላለመፍሰስ ወስነሽ ወደእግዚአብሔር ከጸለይሽ እርሱ ይረዳሻልና ፀልይ! እግዚአብሔር ያስችላልና!
ጸሎት አርጊ አትፍሪ እህት አለም ❤
ሰላም ወድም በህልሜ እረጀም ቁልቁለት መገድ ስወርድ አየሁት ደሞ አዴስ የተሰራ መገድ ነዉ
ራስን የመቆጣጠር አቅምሽን የሚፈታተን የሕይወት መንገድ/ገጠመኝ ከፊትሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል። አንዳንዴ የተፈጥሮ ስሜትን ብቻ እየተከተሉ መጓዝ ወደስኬት ላያደርስ ስለሚችል ራስን መቆጣጠር ጥሩ ነው። አዲስ መንገድ ማለት አዲስ የሕይወት ልምምድ (ሌሎች/ ዘመዶችሽ ያልኖሩበት ሕይወት) ስለመጀመርሽ ፍንጭ ይሰጣል።
በልቶ መጥገብስ እኔ በልቸ ጠግቤ ወጥ እሰራለሁ ለቤተሠብ እያልኩ ወጡን እያማሰልኩ ወተት ጨመርኩበት ከዛ እናቴ መጣችና እሄ ምን ይሉታል ትለኛለች ተቀብላ ታማሥላለች
በ ህልም ጥፍር መነቀል መንድነው ?
በህልም ንብ ምንድነው ንብ ማየት ????
በህልሜ በፆሙ ቂቤ ስበላ አየሁ ምንድነው እባክህ ፍታልኝ
ለራስሽ ቃል ታማኝ መሆን አቅቶሽ ይሆን?
በህልሜ የተጠበሰ ስጋ ቀይ ወጥ አይብ ብሉ እያልኩ ሰጋብዝ አየዉ እህቴ ደሞ ውሰዱ እያለች ለእቴ እና ለጎረቤት ተሰጣለች እኔ ደሞ ለምን ትበጫለሽ ብዬ ስቆጣት አየው ምንድነው
የእህትሽ ወይም እንደ እህት የምታይያት ጓደኛሽ ተግባር በእግዚአብሔር ዘንድ መልካም ነው። ሌሎችን የሚያሳድግ ወይም የሚታነጹበት መልካም ምክር ስለመስጠት ያሳያል።
ሎሚ ምንድነው በህልም
አንዳንዴ ሕይወት እንደ ሎሚ የመቆምጠጥ ባህሪይ ቢኖረውም ለበጎ ነው የሚል ትርጉም ይኖረዋል።
ሠው ጥላ ዘርግቶ ሲሰጥህ