በቤተመንግስት በአንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ከ30 ዓመት በላይ አስገራሚ ቅርስ እና ሀብቶችን የጠበቁት! ክፍል 1/ አርትስ ወግ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 178

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 года назад +9

    በጣም ትልቅ ክብር አለን ለጀነራል ፍሬ ሰንበት ጥሩ መስራት ለሃገርም ለልጆችም ይጠቅማል በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @tesfayehabtehyimer395
    @tesfayehabtehyimer395 3 года назад +9

    የዛሬ 27 ዓመት ገደማ በአንድ የሥራ አጋጣሚ ጀነራሉን ተዋዉቄ ቤተመግሥቱን አሰጎብተዉኛል። በሕይወቴ የማልረሳዉ ትልቅ ትዝታ ነዉ። ያየሁት ነገር ሁሉ አስገሞኛል። የጀራልና እና የቤተመንግሥቱ ሠራተኞች ትህትና ከዚያም በፊት ወይንም ኋላ ያትም አላየሁትም። ብዙ ነገር አጫዉተዉኛል። ከሁሉ የገረመኝ ኢሕአደግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር የሆነዉ ነገር ነዉ። የደርግ ወታደሮች ከተማዉን ለቀዉ ሲወጡ ቤተመንግሥቱ እንይዘረፍ ያገኙትን መሳሪያ ይዘዉ ተከላክለዋል። ትሁት ስለሆኑ አልጠቀሱልኝም እንጅ የሳቸው ቁርጥ አመራር መሆኑ አያጠራጥርም። ልዩ ሰዉ ናቸው። አሁን ታሪካቸውን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 года назад +7

    ጄኔራል ፍሬሰንበትን ነፍሳቸውን ይማር ። ካቅዱሳን ጋር ይደምርልን። ስንት መስዋእትነት የተከፈለበት የኢትዮጵያ ቅርስ እንደቀላል በተዓምር ተደብቆ እዚህ ዘመን የደረሰ መስሎ መገኘት የለበትም። እግዚአብሔርን የሚፈሩና የሚያመልኩ፣ ኢትዮጵያን የሚወዱ የዘርና የሃይማኖት ምድብ ያልያዛቸው ንፁህ ኢትዮጵያን ኃላፊነታቸውን ለመወጣት መስዋዕት የሆኑበት ታሪክ ነው። ዘራቸው ይባረክ።

  • @wendwossenalemu6998
    @wendwossenalemu6998 3 года назад +34

    በኝህ ብርቅ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አድሮ ታሪካችንን ጠበቀልን

    • @megaworkbiru9749
      @megaworkbiru9749 3 года назад +1

      አዜብ ትልቅ ሰው ነሸ ማንን ማናገር እንዳለብሸ የምታውቂ ጎበዝ ጋዜኛ ነሸ። እኝህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ውለታቸውን ህዝብ ማወቅ አለበት

    • @seyab251ab5
      @seyab251ab5 3 года назад +1

      Azeb betam new yemadenkish leman new yeminagerew eyalku sekoch lijachew menorua degmo ye mineral tarik bemenesatu des blognal talak yehager sew nachaw

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 3 года назад +8

    ይው ውይይት በጣም አስደናቂ እና አስፈላጊ ውይይት ነው። ይህንን ታሪካዊ ቅርፅ እንዲህ በክብር ያስቀመጡትን ታላቅ ጀግና ክቡር ጄኔራል ፍሬሰንበት ለኢትዮጵያ ለህዝብ በማሳወቃችሁ በጣም እናመሰግናለን። እንዲሁም ፈጣሪ የዚህ ታላቅ ሰው ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን። የጀነራል ፍሬሰንበት ታማኝነትና ስነ ምግባር ታሪክን ለሚያጠለሹ እና ለሚዘርፋ እኩይ ሰዎች ትልቅ መማርያ ነው። በጣም ደስ የሚል ውይይት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @birhanewoldegeorges632
    @birhanewoldegeorges632 3 года назад +18

    ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ኮራሂብህ ነብሱህን በገነት ያኑረው የኛ ጀግና በነብስ ብትለዩንም በመልካም ስራ ምግዜም ከመቃብር በላይ ነው

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 3 года назад +37

    አንቺ ብልህ ሴት የታደልሽ እንዲህ መደመጥ ያለበትን ታሪካችንን ፈልፍለሽ ምንም እንኳ ከፈረሱ አፍ ባይሆንም ከግልገሏ አቅርበሽልናልና በጣም ምስጋና ይገባሻል።

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 3 года назад +18

    የእውነት ጀግና ናቸው አባትሽ መኩራት ይገባሻል እንካንም ብዙ ጀግኖች እንዳሉ ነግረሽናል ወደ ሕዝብ እንዲመጡ ብታደርጊ መልካም ነው ስማቸው በቤተመንግስት ውስጥ መፃፍ አለበት

  • @almazabebe9001
    @almazabebe9001 3 года назад +6

    በጣም ነው ስለ ጄኔራል ፍሬስንበት በልጃው በመስማቴ በገንዘብ ሚኒስቴር እንስፔክሽን ስሰራ ከአንድም ሦስቴ አይቻለሁ ኃላፊነታቸውን ምን ያህል ከባድ ኃላፊነት እንደነበረባቸው አውቃለሁ ይህ ሁሉ ንብረት አሁንም መኖሩ በጣም ደስ ብሎንኛል

  • @zollad.9655
    @zollad.9655 3 года назад +2

    ለሀገር መሠዋት መሆን እንደዚህ ነው።Respect.

  • @kassahunassefa9952
    @kassahunassefa9952 3 года назад +3

    በጣም የሚገርም ነገረ ሁል ግዜ ሳስበው የሚቆጨኝ ነገረ ነው ዛሬ ያየሁት ጀነራሉን በስራ አጋጣሚ እዛ ግቢ ውስጥ ገብቼ ሙዜሙንም አሰጐብተውኝ እኔም ብዙ ጥያቄ ጠይቄአቸው ነበረ እና እናም በተለያየ ስርአት ውስጥ እዛው ሙዜም ውስጥ መሰራተቸውን ነገረውኝ ተገርሜ ነበረ እና በሃሳቤ ለመዓዛ ብሩ ልነግራት እና እንግዳ ብታረጋቸው እያልኩ ስመኝ ማለፋቸውን ዜና ሰማሁ እና አዘንኩኝ ግን ልጅ ያለው ሰው ስሙ ይቀጥላል እንኳንም ተወለድሽ ደስ ነው ያለኝ የሚቆጨኝ ነበረ የሳቸውን ታሪክ ማዓዛ ሰታስቀረው እያልኩ ደስ ብሎኛል በጣም ።

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 года назад +11

    በጣም ነው የገረመኝ : :እንዴት እስከ ዛሬ ተጠበቀ?ማን ጠበቀው ? የእኔ ጥያቄ ነበር: : ዛሬ ተመለሰልኝ thank u for ur information. በእውነት አባትሽ ክብር ይገባቸዋል, በሂወት ቢኖሩ ትልቅ ሽልማት ይገባቸው ነበር: : ግን ለታማኝነታቸው እግዛብሄር ይክፈላቸው. አንቺም ደርባባ ውብ የሆንሽ ሴት ነሽ. አባትሽን በአንቺ ውስጥ አየኅቸው . ድንቅ አባት ብዬአቸዋለሁ👏👏👏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 года назад +10

    አዜብ ወርቁ የምታቀርቢልን ታሪኩ ሁሌም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና እንጀራሽን ያብዛልሽ

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 3 года назад +5

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በእዚሁ አጋጣሚ የጋዜጣ ባለሙያዎች እንደዚህ አይነት የአገራችንና የመረዎቻችንን ታሪክ የሚያውቁትን እየጋበዛችሁ እውነተኛ ታረኮችን ለሕዝባችንና ለተመልካች እንዲረዱና ፅሃፈዎችም በትክክል እንድፅፉ አሰተዋፅ ሰለምያደርግ ጠንክራችሁ ሰሩ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alebachewhiyelilul8066
    @alebachewhiyelilul8066 3 года назад +3

    በጣም ትልቅ አባት ነው ያሉሽ ልትኮሪ ይገባሻል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው ።እኛም ኮርተናል!!

  • @zufanmehari6133
    @zufanmehari6133 3 года назад +15

    ምንም ቢዘገይም ዛሬ የጄኔራልን ደግ ስራቸውንና ቅንነታቸውን ስው አክባሪ መሆናቸውን ትልቅ የኢትዮጵያ ቅርስ መሆናቸውን ለማያውቁት እንዲያውቁት
    በማድረግሽ ትልቅ ክብር አለኝ
    ቅርስን ለትውልድ ለማስቀረት ያደረጉትን ልፋትና ስኬታማነት እንድ አንድ ኢትዮጵያዊ በጣም አመስግናለሁ
    ነብሳቸውን በአብርሀም በያቆብ በይሳቅ ጉን ያስቀምጥልን
    በአፅድ ገነት ያኑርልን
    አንችንም እናመስግናለን

  • @wondynet
    @wondynet 3 года назад +20

    የአባቴ አብሮ አደግ እና አየር ሃይል አብርው ሰርተዋል ሁሌም በአድናቆት ነበር ስለእርሳቸው የሚያወራን መልካም የሃገር ኩራት ናቸው። እንዲህ ኢትዮጵያውያን እኝህን የሃገር ባለውለታ ታሪክ በዝግጅታችሁ በማቅረባችሁ ተደስቻለሁ። በቀድሞው ከፍተኛ16 ቀበሌ 02 የሚገኘው የበቅሎ ቤት አሁን ባልደራስ አዳራሽ ሲያቋቋቁሙ ፥ በግቢው ውስጥ ለሚኖሩ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ልጆች አክሲዎን እንዲገቡ፥ እንዲሰሩ ትልቅ እድል ለመክፈታቸው እኔም እማኝ ነኝ።

  • @ruthmekonnen6269
    @ruthmekonnen6269 3 года назад +2

    እኔ በሆነ የስራ አጋጣሚ ገብቼ አይቼው አውቃለሁ እኔ በወቅቱ የተሰማኝ ስሜት ሀገሬ የሚያወራ አልያም የሚያፈርሳት ብቻ ሳይሆን የሚጠግናት የሚያስከብራት በፈረሰው ቅጥር የሚቆም ሰው እንዳላት ነበር የተረዳሁት እቃዎቹን በአካል ያየ ማንም ሰው ቢሆን አንድ ሃገር ወዳድ ሰው ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ቤተ መንግስቱ በጣም ያምራል አባትሽን በጣም እናመሰግናለን !!

  • @millionhassen3453
    @millionhassen3453 3 года назад +2

    የጀግና ልጅ ነሽ የሀገር ባለውለታ ነው አባትሽ እናመሰግናለን ።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +3

    ጄኔራል ፍሬሠንበት ያባቴ (ሁለቱንም ነፍሳቸዉን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ) የቅርብ ወዳጆች ስለነበሩ በቅርብ የማውቃቸዉ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነበሩ
    ሁለቱም በቤተ መንግሥት ስለሚሰሩ ስለነበር : :አገጬን ይዘዉ ጉንጨንና ግንባሬን የሚስሙኝ አይረሳኝም ወደፊት እነዚህ ጄኔራል ፍሬሠንበት ያቆዩዋቸው ቅርሶች ለሙይዝዬም ሲበቁ ለመታሰብያነት የጄኔራል ፍሬሠንበት ትልቅ ስም በወርቅቀለም መጻፍ ይኖርበታል !!!!!!!!!!!! በዚህ አጋጣሚ
    አርትስ ወግን በጣም አናመስግናለን!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 года назад +18

    የምወደው ሸው። እንዲህ አይነት ለቆመበት ዓላማ ታማኝ የሚሆን ዜጋ ነው ያጣን ታማኝነት ከሁሉም ይበልጣል መሥዋእት ሁነው ስለቆዩ እናመሰግናቸዋለን።

  • @minty1188
    @minty1188 3 года назад +4

    Arts TV ሁሌም የምታቀርቡት ይመቸኛል ። ሶፋኒት በጣም እድለኛ ነሽ አባትሽ የሚያኮሩ ናቸው

  • @solomonkidane34
    @solomonkidane34 3 года назад +2

    እህታችን በጣም እናመሰግሻለን ንግግርሽ አረጋ ብለሽ ብዙ ታሪክን በእእምሮቻን ወስጥ እስቀጠሻል በእውነት አባትሽ ታላቅ አባት ነበሩ መጫው ትውልድ ያመስግናቸዋል ሁላችሁንም እናመሰግናቸዋለን

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 3 года назад +4

    አዙዬ እደሁልግዜውም ድንቅ ዝግጅት ነው እንደነ ጄኔራል አይነቶች ጀግና አገር አፍቃሪ ቅርስን ለትውልድ አርቆ እያሰቡ ማቆየት መቻላቸው እጅግ ያስደንቃል ይህ ነው ኢትዮጵያን መውደድ ማለት በተግባር ኖረው ማለፍን ያሳዩን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በሌሎቹ ክፍለሀገር ያሉ ቤተመንግስት ቅርሶች ምን ላይ እንደሆነ ዝግጅት ብታቀርቢልን መልካም ነው ውጭ ህገር ያሉ ቅርሶቻችንም ተመልሰው በሙዚየም እንደሚበቁ ተስፍ አለኝ ልጃቸው ሶፍኒትም ያባትሽን ታሪክን ስላክፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ መፀሀፊን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @arsemawako5942
    @arsemawako5942 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ነብሳቸውም በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @solf2000
    @solf2000 3 года назад +4

    እንዲህ ዓይነት ጨዋና አገር ወዳድ አባት ያብዛልን፤
    በእውነት ያልተዘመረላቸው ጀግና፥ ጄ/ል ፍሬሰንበት።

  • @ameltsega7062
    @ameltsega7062 3 года назад +4

    ስለ 'ጀነራል' ፍሬሰንበት አምዴ ታላቅ አገልግሎት እጅ እነሳለሁ። የሀገር ፍቅር ስሜትና የቅርስ ባላደራነት የተዋሃዳቸዉ ታላቅ ሰዉ ነበሩ። ማስታወሻቸዉን/ግለ ታሪካቸዉን ማንበብ ብንችል መልካም ይሆናል። ሴፋኒት፡ ስለ ሀገር ባለዉለታዉ አባትሽ የነገርሽን የሚደነቅ ነዉ። የሀገር ባለዉለታን ለማስታወስ የምትሄዱበት ርቀት ሁሌም ልብ ይሞላል! Arts Tv እና አዜብ ትመሰገናላችሁ!

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 года назад +2

    የሚገርም ታሪክ ነው።ክብርና ምስጋና ለጀነራል።ጎበዝ ልጅም ስለወለዱ ታሪካቸውን ከፍ በማድረግሽ ያኮራሻል።thank youart

  • @sone8065
    @sone8065 3 года назад +6

    በጣም ደስ ይላል አባቴም ሻንበል ከበደ የትራንስፖርት ክፍል ሃላፊ ነበር ለብዙ አመታት እና ለ ጀነራል ፍሬሰንበት ልዬ ፍቅር ነበረዉ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +22

    ኢትዮጵያየ ታሪክሽ ተነግሮ አያልቅም 🥰🙏
    እግዚአብሔር ተንሳኤሽን ያቅርበው ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 3 года назад +2

    በጣም ጥበበኛና አዋቂ ጀነረል ናቸዉ አባትሸ ታሪክ በታሪክነቱ በቅርስነት እንዲቀመጥ ማድረጋቸዉ በጣም እሚያኳራ ተግባር ነዉ ኮራንባቸዉ ክብር ይገባቸዉል

  • @ethiokite1768
    @ethiokite1768 3 года назад +6

    ይህ ቃለምልልስ በዚህ ሁኔታ በመቅረቡ ደስ ብሎኛል፡፡ከዚህ በፊት ከሶፋኒት እና ከእህቷ ጋር በመጠኑ ያወራንበት ጉዳይ ነው፡፡በህይወት በነበሩ ጊዜም በዚህ ጉዳይ ላይ ቃለምልልስ አድርጌላቸው ነበር፡፡ዛሬ ታሪካቸው ስለወጣ ደስ ብሎኛል፡፡ያልተነገረላቸው ብዙ ታሪክ ያላቸው ሰው ናቸው፡፡

  • @kassahunbirhanu40
    @kassahunbirhanu40 3 года назад +4

    THANK YOU SO MUCH ArtsTv This is excelents historical situation We Prouds

  • @derat5872
    @derat5872 3 года назад +2

    የኢትዮጵያን ቅርስ ጠባቂ ባለውለታ ቤተሰብ ድንቅ ታሪክ ነው ታሪክ ሲያስታውሳችው ይኖራል ።

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 года назад +5

    ሁለታችሁን እናመሰግናለን ባጠቃላይ አርትስ ቲቪንም

  • @gethachewmeheret7489
    @gethachewmeheret7489 3 года назад +2

    Thank you Sofanit great history ,i was always wondering how this survived the derg era.Thanks to your dad,great ethiopian.

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 3 года назад +13

    MELKAM ABAT YITEKILAL KIFU ABAT YINEKILAL YIBALAL . I PROUD ON YOUR FATHER EFFORT FOR ETHIOPIAN AND ITS PEOPLE. THANK YOU !!

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze 3 года назад +17

    Your father very blessed and proud true Ethiopian because of his passion for our historical things we’re seeing during Dr Abey palace tour most valuable his majesty’s properties without General Fresenbet we might not seeing those historical property almighty God rest him in peace.

  • @adamuayaya9652
    @adamuayaya9652 3 года назад +2

    ታላቅ አባት ጀግና አባት ጄኔራል ፍሬሰንት
    እሰከ ዛሬ ተቀባብሎ ሣይሆን ይህ ውድ ልዪ የአገር ዕንቁ ያሰቀመጠሉን በእንዲህ ተጠብቆ የሣቸው ልዬ ክብር አባት ምሰጋና ይገባቸዋል አሁንም ላሉት ቤተሰብ መንግስት ሊሸልምልን ይገባል።

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 года назад +2

    ጀግና አባት ነው ያለሽ ልትኮሪ ይገባል። የአንች አባት የሁላችን አባት ናቸው ትውልድ ከሳቸው ሊማር ይገባል

  • @asrattefera1144
    @asrattefera1144 3 года назад +3

    አሁንም እግዚአብሔር በዚህ በከፋ ዘመን እንደ ጄኔራል ፍሬስንበት ያሉ ታማኝ ዜጎች አሁንም ካሉ ባሉት ላይም ያብዛልን ተጨማሪም ይስጠን። ለአዘጋጅ እሕታችንም እናመሰግናለን።

  • @zewdudenberu2606
    @zewdudenberu2606 3 года назад +2

    ጀነራል ፍሬሰንበት የተሰጣቸውን ሃላፊነት በታማኝነት ጠብቀው ያቆዩት ቅርሰ የአገራችንን. ማንነት የሚገልፅ በመሆኑ ልመሰገኑ ይገባቸዋል አንቺም ልጀቸው ያባትሽን ታማኝነት ለመግለፅ. አበቃሽ ታሪካቸውን በፅሁፍ ለማቆየት ሞክሪ አምላክ ይባርክሽ

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    የኢትዮጵያ አምላክ ነፍሶት በደጉ አብርሃም አቅፍ ያድርግልን።

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 года назад +2

    ባለውለታችን ናቸው የህወት ታርካቸውና የሮሬቶኮል ማስታወሻቸው ለኛ ቅርስና ሀብት ነው ጨርሳችሁ አስመርቁልን የመልካሙ ዘመን የፈጠራቸው ጀግና ኢትዮጵያዊያን እንዳይረሱ ብቻል በህይወት እያሉ ታርክ እንድያስቀምጡ ጋዜጤኞች የቻላችሁትን አድርጉ እንድህ አይነት ማንነት ለዓለም በሙሉ ያስፈልጋል

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 года назад +9

    አቤት አገሬ ሁል ጊዜም ሰው አላት እጅግ ይገርማል

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 3 года назад +6

    እንቆቅልሽ የሆነብኝን መልስ አገኘሁ። እንዴት ሳይዘዘርፉት ብየ ነበር። ለካስ የያዘ ይዟቸው ነው። ፍቅር ያሸንፋለል። በጣም እናመሰግናለን። አሁንም ከውጭም ከውስጥም ከሚመጣ የታሪክ ሌባ ይጠብቀን።

    • @mariatesfaye912
      @mariatesfaye912 3 года назад +1

      ታላቅ ታሪክ ነው ያይን ምስክር ናቸው በጣም ያኮራል

  • @zewgegedlueshete1357
    @zewgegedlueshete1357 3 года назад +18

    ጀነራል ፍሬሰንበትን በቅርበት አውቃቸዋለሁኝ የወንድሜ ሻለቃ ጌታቸው አፈወርቅ ቅርብ ቤተሰብና ወንድም ናቸው በርቀት ብሆንም ለቤተሰባቸው ለእሳቸው ያለኝን አክብሮት ስገልፅ ከልብነው ዘውገ ገድሉ የታላቁ የሃገር ባላደራ ትንሹ ወንድም

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 3 года назад +1

      እዉነት ከሆነ እኛም የምንለዉ አለን ከቤተሰብ ጋር ተነጋግረን ለዛ ከቻላችሁ ምልክት አርጉልን ????????????????????

    • @senda9782
      @senda9782 3 года назад

      ሻለቃ ጌታቸው በዛ በሚያምረዉ የፈረስ ልብሳቸው በጃንሜዳ ወይም አንዳንዴ እሁድ በሂልተን ቴኒስ ሜዳ አዉቃቸዋለሁ

  • @kalkidanabeiykebede5986
    @kalkidanabeiykebede5986 3 года назад +4

    I am sooo speechless and sooo proud of what he did and soo proud to call him my uncle ❤️🙏🏽

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 года назад +4

    የአገር ሐብት አከብረው ለትውልድ እንዲያልፍ ላደረጉት ለአባታችን ለጀኔራል ፍረሬሠ።ንበት ክብር ይገባቸዋል

  • @bik8349
    @bik8349 3 года назад +3

    Respect to General Fresenbet. Thanks Arts Tv and his daughter.

  • @rosiejhon5786
    @rosiejhon5786 3 года назад +2

    Well done jobs from the journalist, General and daughter

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 3 года назад +3

    ድስት!! የሚለውን ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ ላይ ያነበብኩትን እስተማሪ የሆነች ታሪክ እስታወስኝ ። እንደዛ ጣፍጦ ከሚቀርበው ወጥ ጀርባ የሚቃጠል ድስት አለ ፣ደሰቱ እንደዛ መከራውን አይቶ የሰራውን ታጥበው እና ተወልውለው የሚቀርብበት ስሀኖች ናቸው የሚታዩት ፣ እና የዚህ ድንቅ የሆኑ ሰው ስም ምንጊዜም ከማንም በላይ ነው፣ብትችሉ እክብሯቸው ! ማክበር ለራስ ነውና፣ ሙዚየሙን ያየሁሉ እንዲያውቃቸው ""ይህንን ቅርስ ለትውልድ ያቆዩ እኝህ ሰው ናችው"" ብላችሁ ፃፉላቸው እክብሯቸው ። እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንደርሰወ ያለ ሰው ያድላት ፣ ነፍሰወትን በቀኙ ያኑርልን🙏

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke3385 3 года назад +3

    እኔጀነራል ፍሬሰንበት ትንሸ ልጅ አውሆኜአውቃቸዋለሁ አየር ኀይል ነበሩ የኔ የእናቴ ወንድም ጓደኛነበሩ ቅዱስ ሰዉ ነበረሩ የተከበሩ ዛሬ ስለሳቸው ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ንፁህ ጨዋ ሰዉ ኘበሩ

  • @aida0918
    @aida0918 3 года назад +1

    Sofiye!! So proud of you!! Am glad you came out to tell about your genius Dad. This is your school mate ! Love ya! Alemush

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 3 года назад +2

    i am lacking words to express this great Ethiopian. i took a big a lesson

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian 3 года назад +2

    Please read and think about this idea.
    በጣም ጥሩ ነው የሚገርም ስመየት የሚሰጥ የሀገራችን እምቅ የአርት ሀበቶችን የሚያሳይ ነው አርትስ ቲቪ በጣም ወድጀዋለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር እንድታስተካክሉ ያለበለዚያ እንድታስረዱኝ የምፈልገው ጉዳይ አለ፡፡
    ይህ ሚዲያ ለሌሎች ሚዲያዎች ሁሉ አርአያ የሚሆን ይመስለኛል፡፡ ስለዚህ በዚህ ሚዲያ የምታቀርቧቸው ዝግጅቶችን የሚተውኑ፣ የዝግጅት አቅራቢው/ዋ፣ ወዘተ እንደ ዝግጅታችሁ ሁሉ በተለይ ሴቶችን ጠበቅ ኢትዮጵያዊ አለባበስን ብትለምዱ ዉብ አለባበሳችንን ጥለን ልብስ የለበስን ሳይሆን እንደ ግድግዳ ቀለም የተቀባን ሆንን እየወጣን በሚዲያ …. በጣም ስህተት ነው፡፡ ይህ ማለት ሊፒስቲክ፣ቻፒስቲክ፣ ምናምን ማለቴ አይደለም፡፡ አለባበስን ብቻ ነው ያለኩት፡፡ አንድ አርቲስት /አቅራቢ /ተጋባዥ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ አለባበስ መልበስ አለባቸው፡፡ ትውዱ አርአያ የሚያደርገው የሚዲያ ሰዎችንና የአርቲስቶችን አለባበስ… ወዘተ ነው፡፡ ባሁኑ ሰዓት ሴቶች አከላቸውን ለቱሪዝም የተሰራ የጣኦት ቅርፅ መስለው ለመሄዳቸው ወይም ባህላቸውን የመጥላታቸው ዋናው ምክንያት በሚዲያ ሰዎች ሰዎች አርአያነት ነው፡፡ ይህን ታሪክ ለመመለስ የእናንተ የሚዲያ ሰዎች ትልቅ ሚና አላችሁን እናንተው ጀምሩት እላለሁ ምክንያቱም እንደኔ ግምት ሚዲያችሁ የምሁራን ስብስብ ይመስለኛል፡፡

  • @tabmc610
    @tabmc610 3 года назад +4

    This man is a legend. I see his soul in all the artifacts that he cared for for generations. I see the General through the eyes of his intelligent daughter.
    Thank you General Fresenbet Amde and thank you Sefanit Fresenbet. Thank you Arts TV

  • @ConcernedET
    @ConcernedET 3 года назад +10

    I am so proud of this loyal and dedicated man. He is one of a kind. The reason why Ethiopia was respected by the world was because of people like him. May God help us to rise people like him so our youth are proud of their country again.

    • @mikejones176
      @mikejones176 2 года назад

      Hi there...hopefully you doing fine out there....do you have a brother called Mike Telahun

    • @ConcernedET
      @ConcernedET 2 года назад

      @@mikejones176 አዎ ወንድሜ ነው

    • @mikejones176
      @mikejones176 2 года назад

      @@ConcernedET You must be Hewan...This Michael Gojjam...we were neighbors back home

    • @ConcernedET
      @ConcernedET 2 года назад

      @@mikejones176 In beklobet or st. joseph school area??

    • @mikejones176
      @mikejones176 2 года назад

      @@ConcernedET Bekelo bet......ከናንተ ቤት ፊት ለፊት ነበር የኛ ቤት ማይክ ደሞ we we a class mate...You moved to st Joseph...and I moved to Asmara...

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 3 года назад +13

    Ethiopia always has many unsung heroes, and the respected general is one of them. We can see that he was a very far-sighted person who did his part to promote Ethiopia. He is the pride of all of us who love our country. What a contrast what he did in the sight of the destruction that we have been experiencing recently!!!

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 2 года назад

      Yes indeed, well Said!!!!

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 3 года назад +1

    Wow really great man of Ethiopia ! Now I think it is properly handled !Abiy is lucky because he got all these pracious treasures well kept .

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 года назад +2

    የፊልም ባለሙያዎች ይህን ግብዓት አትለፉት። ስንት ድርሰት ይወጣዋል👌🙏

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 3 года назад +3

    I’m deeply grateful to the many people who kept an eye to this treasure. When I was watching the documentary by dr Abiy , I was wondering how all those cars and valuable staff wasn’t destroyed by Derg or Woyane . Now I have the answer, my heart warming appreciate to your father. God put him to guard Ethiopia , & his name will be written in gold and He was beyond his time to understand the value of history. Thank you!

  • @tsigemintesnotgebiregizabh7777
    @tsigemintesnotgebiregizabh7777 3 года назад +4

    Wow betam yemigermu sew nachew be ewinet betam betam enameseginalen!

  • @meskerkidane8727
    @meskerkidane8727 3 года назад

    He is my grand father and i am proud when i hear the work he dose for our country in this detail. Tnx for your service grampa.

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 3 года назад +2

    It's great I appreciated. General families you are great too I am proud to have such kind of great nationalist saving our country treasures. We have evidence to show the world how was Ethiopia? We will be a giver not receiver soon . The world images will change about Ethiopia soon , soon, soon , Our weather is the best 13th month of sunshine, Our flag is so color full and beautiful, Our geographical boundary very attractive, the people very beautiful, the food, the culture, etc...etc...etc...I am very proud to be Ethiopian. God bless General families, God bless all Ethiopians, peace and prosperity for Ethiopia. God bless our prime minister.

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 года назад +25

    ኮ/መንግሥቱም በእውነቱ በዝህ በኩል ልመሰገኑ ይገባል ብየ አምናለሁ።

  • @tedted8833
    @tedted8833 3 года назад +2

    በተለይ መኪኖቹ በደንብ በመስታዋት ተደርገው ለጎብኞዎች ቢደረግ በጣም ጥሩ ነበር

  • @rahelbekele347
    @rahelbekele347 3 года назад +5

    We are thanks for his sacrifice . The one who truly love and respect.

  • @melesseworkiye5991
    @melesseworkiye5991 3 года назад +2

    I'm very proud of your father he was a real Ethiopian hero

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +26

    ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀር
    ምን አለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥር
    ቅርሶቻችን እንደጠበቁልን ሀገራችንንም የመጠበቅ ግዴታ አለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን እርስ በእርስ ስንጠባበቅ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ትቅደም።

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 3 года назад +1

      አሜን ከፍ ትበል ለጥፋት ምክንያት አንሆንም

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 года назад +2

    መለስ ዜናዊንና መንግስቱን የምንወቅስበት ብዙ ጉዳዮች ሊኖሩን ይችላሉ።እንደ head of state integrity የነበራቸው እንደነበሩ ከዚህ ትረካ ለመርዳት ችያለሁ።ግሩም interview

  • @girmakebede4352
    @girmakebede4352 3 года назад +1

    We can support on publishing the book & hope Dr. Abiy will contribute something towards that!
    With respect

  • @wykeefe
    @wykeefe 3 года назад +7

    Such a hero!

  • @maezareid3789
    @maezareid3789 3 года назад +4

    I had the opportunity to visit the store room of all gift that stored in old palce. We were very saddened to see the preciousgift clothing wasnt displayed, however it is apparent also protected. Thank God we have ensightful people like her Dad. every thing has its day.

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 года назад

    የሚገርም ጥንቃቄና ስነሥርዓት ነው, እኔ እኮ ባለፈው ዓመት Unity Park በጎበኝሁ ጊዜ እንዴት ይሄ ሁሉ antique ንብረት ሳይዘረፍ እስካሁን ቆየ ይገርመኝ ነበር በጣም የሚጉርም ነው ወ/ሮ መዓዛ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሁል ግዜ አድናቂሽ ንኝ

  • @mogeswebete8688
    @mogeswebete8688 3 года назад +2

    It is an excellent presentation ! I would like to thank w/o Sefant for her chronological presentation of her fathers achievement.
    General Fresenebet is our Hero that he systematically and honestly keeping our hertage and wealth. It is a great lesson for all of us to be honest and stand for our country.I have watched it when PM Abeye showed the exhibition that General Fresenebet collected. Thanks God, that is safe from WEYANE smugglers and thieves who sold our country. I thank all employees who keep this comes true. . May God bless the soul of General Fresesenbet.
    I also like to thank Arts Media for your important presentation and like to follow your media outlet. Please keep it up!!

  • @wechecha
    @wechecha 3 года назад +1

    Very impressive history!!!

  • @imangarma4411
    @imangarma4411 3 года назад +3

    ለኝህ ጀግና እድሜአቸውን የሰዉበት ታሪካዊ ቅርስ አባት ሃውልት ይሰራላቸው ይገባል

  • @luqmanalhakimmedia9900
    @luqmanalhakimmedia9900 3 года назад +2

    ጀግና አባት ነበርሸ ሁላችንም የሚያኮራ ታሪክ ሰርተው ነው ያለፋት///

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 года назад +4

    ውይ አቤ..........ት አጨራረስ!!!!!ክፍል 2 መቼ ነው? ግን አዜብ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ከተቀመጥኩበት ሳልንቀሳቀስ አለቀብኝ እናመሰግናለን

  • @tamratguetenet8409
    @tamratguetenet8409 3 года назад +2

    The New Museum must be named by his Name for the Great Service he did render to preserve all this National Heritage......Eternal Glory !!!!

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 3 года назад +1

    አዜብ ወርቁ:- እንደስምሽ ወርቃማ ጋዜጠኛ ነሽ:: እናመሰግናለን:: የመአዛን ፈለግ ይዘሻል:: ለዛ ባለው አቀራረብሽ በርቺ! ታሪክ ያለታሪክ ሠሪዎች አይፈጠርምና! ግን አንቺ ጠያቂዋ ስትጠይቂ ተመልካች ፊትሽን ማዬቱ ተገቢ ነው:: ለአንቺም ቢሆን መታወቂያም መታወሻም ነው::
    Keep up the good work! 🙏

  • @derarnegussie7435
    @derarnegussie7435 3 года назад +4

    I got chance to work betemngest by president negeaso gidada time the man work hard to keep those incredible things this all happened because of General. Thank you for hard work 🙏

  • @zemenuyihun3277
    @zemenuyihun3277 3 года назад +4

    I wish the New Museum at Arat kill palace put some kind of memorial corner for General Firesenebet for his long years persistent protection of the national treasure of this country the goes for more than 100 years. Sofanit Please try to write this marvelous story your hero father. Thank you Sofanit for letting know the Ethiopian people.

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 года назад +2

    Abatesh-jegna-edihum-areko
    Asteway-nachew-betam-keb-
    er-yegbachewal.

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 3 года назад +2

    ከባለአደራው ባሻገር በአሰረጂነት የቀረቡት ልጅና አመቤት ሠፋኒት የሚደነቁ ናቸው። ይህም የዜግነት መገለጫ ከሆኑት ተግባራትና አስተውሎት ጥቂቶች የሚላበሱት ጸጋ እንደሆነ አምናለሁ። የለሀገር ባለአደራነታቸው እኝህ አባት በሙዚየሙ ውስጥ እንደምሥጋና የሚቸሩበት መታሰቢያ ሊሠራላቸው ይገባ ይመስለኛል ። የአየጠገብ ቃለ መጥይቁ አቅራቢ አዜብም ይህን ክንውን ትኩረት ሰጥተው ለመድረክ እንዲበቃ በማድረግዎ የሚደነቁ ባለውለታ ነዎት !!

  • @hiruthgedilu8764
    @hiruthgedilu8764 3 года назад

    እውነት ነው ከአፄ ሐይለስላሰ ጊዜ ጀምሮ በቅርሰ እነት ቤታቸውን ትተው የሁላችንም ንብረት ሲጠብቁ ስያስጠብቁ የነበር እጂግ እያደነኮቸው ዛሬ ግን ቀደም ሲል ይህን የአገር ሀብቴ በጠቅላይ ሚንስትራችን በዶ/ር አባይ አህመድ በአደባባይ የሁላችንም ቅርሰ እና ሀብት እኛም ኢትዮጵያኖች እንዲድናይ የኢትዮጵያ አምላክ ጊዜውን ጠብቁ ወቱ አይተን አነጋጋረ ሆኖል ከዚህ ጉን ለጉን የእህታችን አባት ባለውለታ ናቸው እህታችንም እንደገለፀችው ከሶ ጋራ በአነሰተኛ ደሞዝ እና ጡረታ ሲወጡ ብር 30/ሰላሰ ይዘው ዛሬ በባልዲራሰ የቤተመንግሰት ጡረተኛች አክስዮን ማህበር በቁጥር 620 የምሆኑ የሞቱም አሉ በሕይወትም አሉ ታዲያ እነዚህ የቆርጥ ቀን ጀግኖች አባቶቻችን ለዚህ ፕሮግራም ቃለ መጠየቅ ላደረጋችውት ለአርት ቴለቪዢን እና አዘጋጃውን እናመሰግናለን በጎ ፍቃደኛ ሒሩት ገድሉ።

  • @GHaile
    @GHaile 3 года назад +11

    Sometimes it only takes one person to alter history - either by preserving or destroying. Ethiopia has many hidden makers of history. Congratulations W/o Sefanit on your courage, timeliness and eloquence in telling this magnificent story of General Fresenbet.🙏👏

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 года назад +2

    የአዜብ መስፍና የሌሎች ባንክ ማዳበሪያ አለማድረጋቸው ጌታ ዘራቸውን ይባርክ

  • @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ
    @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ 3 года назад +2

    በመጀመሪያ የእኝህን ባለውለታ ትልቅ የሀገር ኩራት የሆኑትን ታሪክ ፈልፍለሽ ስላቀረብሽልን አዜብ ትልቅ ምስጋና ይገባሻል ወ/ሮ ሶፋኒት የጄኔራል ፍሬሰንበት ልጅ በመሆንሽ እድለኛ ነሽ ፕ/መንግስትም ሆኑ ጠ/ሚ መለስ ይህን ቅርስ በማስጠበቃቸው መመስገን ይገባቸዋል ዶ/አቢይ ለጄኔራሉ መታሰቢይ ያስፈልጋቸዋል

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew 3 года назад

    Fascinating story wow.

  • @haileleulmedhen1196
    @haileleulmedhen1196 3 года назад +3

    ጀነራል ፍሬ ሰንበት እኔ የማዉቃቸዉ የመዋኛ ቦታ ሲሠራ ነዉ እኝ ሰዉ ቅነ ደግ አ ጅግ መልካም ደገ ሰው ነበሩ.

    • @fekerteteklu9139
      @fekerteteklu9139 3 года назад +1

      Even hearing about him fills your heart with pride. A great Ethiopian Icon. History lives forever .

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 3 года назад +13

    I had a chance to invite by him in Koka Palace, with Ethiopian Airlines work colleagues. Rest In Peace!!

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ሊከበሩ ይገባል የሀገር ባለውለታ ናቸውና
    ግን እነኚህ ንብረቶች ከዎያኔ ዘራፊዎች ተርፈዋል ወይ?
    እነደነኚህ አይነት ታማኝና የሀገር ቅርስ የሀገር ንብረት ግድ የሚሠጣቼው ተቆርቋሪ በርካታ አባቶች ነበሩን የአሁኑን አያድርገውና
    አዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስንቱን አሳለፍሽው
    ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል አሉ ዘመዶቻችን
    እንዴት የአናብስት ሀገር በአህያ ይወረራል?
    ምን ዓይነት እርግማን ቢኖርብን ነው??

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 года назад +1

    Betam-keber-yegebachewal.
    Enkuan-ye-Derge-balseltano-
    Ch-endehum-Juntaw-Weyane
    Nebretochun-alshetut.

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 3 года назад +2

    Wow he is so awesome. May God rest in peace

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 3 года назад +2

    ታማኚ ሰዉ መሆን ያስደስታል

  • @abdinegashhassenabdi688
    @abdinegashhassenabdi688 3 года назад +11

    አሁን ለዚህ ቤተሰብ አንድ መታሰቢያ አያስፈልግም?እባኮትን ጠቅላይ ሚኒስተር ዶር አብይ አንድ ነገር በጄኔራል ፍሬሰንበት ስም ለመታሰቢያ ይደረግ

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 3 года назад +2

    ጎንደሬ እንዲህ ዓይነት ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ነው ስለዚህ በአባትሽ ልትኮሪ ይገባሽል።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 года назад +1

    We owe him a lot let his soul rest in pease. This great citizen kept these valuable items for the nation while Melese/Seyoum gave Ethiopian land for Sudan and Eritrea.