Waw Selam is one of the best guitarists of all time . I love Selam and the Roha band. I grew up listening and watching them on tv. No one comes near Roha band and Selam.
Wendimie ! Gira agabachut eko hizbun ye easu mircha new. Sew hulu be egzhiyabhier sew aydel. Abro ye noren ena yetewaleden hizb ante temeles antw degmo koy aybalim
You are one of the best guitar players, next to Tekle "Hiwket" Adhanom. I am sure he is your idol. Roha band reminds me my teenager time, when we go to Kebele, later to neighbors house to watch "Yezefen mircha. The best time with my friends, we still laugh about it when we remember what had had happened. Thank you!
Tekle Hiwket isn't even close to his level such a jealous and moronic liar!! Selam beats him in many ways!!! የኢሳያስ አፈወርቂ ወራዳ ኮልኮሌ ሰላምን የሚያክል ጊታሪስት የለም ተኽለ አድሓኖም ራሱ በህይወት ቢኖር ይመሰክር ነበር ሰላም እንደሚበልጠው ቅናተኛ
Selam thank you so much for your wonderful contribution for development of Ethiopian music. Yours and your friends contribution is has left significant impact on Ethiopian music. Our country honor you for your grate work
Selam syoum is Eritrean ,but rised in Ethiopa as Eritrea was under the colony of Ethiopia . The father of selam late Syoum weldemariam was a younger brother of Weldeab weldemariam ( the Father of Eritrean nationalism ) . Peace to Eritrea & Ethiopia
God bless you Selam. I don’t know you but growing up I have watched you on tv playing your guitar with Mohammed, Neway and other songs. Just love your calmness that can be read on your face. Thanks for giving us all those great and timeless songs with your friends. Ethiopian music wouldn’t have been memorable with out you guys. Long live brother and hit me up if you even come down to south Texas.
Very nice Berhanu this is epic! Whenever I go to DC I enjoy Selam’s performance in the past at Bati, Babylon, injera etc … amazing performer and a super nice guy too
What a radio/video interview…!!! Wow I couldn’t stop watching/listening to it. Both Selamino & Berhanu are highly talented in their own categories and I really really enjoyed the interview. Luv it..!!!
Mesmerizing. Selam is a legend with tremendous contribution who paved the for many musicians current and past. Thank you Brehanu Digafe for the relentless work over the years
ሰላሚኖ የሃገር ኩራት !!
እረጅም እድሜ !!
God Bless
Selam hawey wedi eri nab hagerka mas kitmexie eka wedi jegano kibri yesmaka 🇪🇷♥️🌲🍀🌿👍🙏
@@radyaesmael-ex7vk Selam seyum Tigraway eyu asarikum tezarebu behaili dyu zeynatkum eba aytedleyu
እኔ ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ በሮሃ ባንድ ሙዚቃ ነው ያደኩት። ከድምፃውያኑ ባሻገር ባንዱ ሁሌም ያስደምመኝ ነበር። እያንዳንዱን የሙዚቃ መሳሪያ ለይቼ አዳምጥ ነበር። የሰላም ሊድ ጊታር ግን አሁንም ድረስ ጎልቶ ይሰማኛል ።
የሙዚቃ ባለሙያ ባልሆንም ሰላምን የሚያክል ሊድ ጊታሪስት በአለም ላይ አለ?
ሰላምን አብዝተን እንወደዋለን
Wow talented and forever green ( young) man
Waw Selam is one of the best guitarists of all time . I love Selam and the Roha band.
I grew up listening and watching them on tv.
No one comes near Roha band and Selam.
በጣሞ የምወደው እና የማከብረው እግዝአብሔር አምላክ ረጀም እድሜ ይስጥህ❤
ሮሀ ባንድ በሀገራችን ላበረከቱት ትልቅ የጥበብ ስራ ሀውልት ሊቆምላቸው ይገባል።እነዚያ የወርቅና አልማዝ ስብስቦች።እባካችሁ በህይወት እያሉ እናክብራቸው።የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንቶች ሮሀ ባንድ።
No question for their Greatest contribution for Ethiopian industry. So the Roha Bands must deserved
ሰላም ስዩም ጌታ የሱስ ይባርክህ 50 ዓመት በሙዚቃ አለም በጣም ብዙ ነው ሁለት ነገር ብመክርህ አይከፋህም።
1#ይህ የሙዚቃ ስጦታ ከእግዚአብሄር ያገነኘሆ ነው። ለምን አሁን አለማዊው ሙዚቃህ ወደ መንፈሳዊ መዚቃ ወደ ቤተክርስትያን አትመለስም ።
2#ቤተሰብህ ወደድክም ጠላህም ኤርትራዊን ናቸው ምንም እንካን ኢትዮጵያ በትልቅነትዋ ጠቅማህ ብትሆን ትወልድ አገርህ በጣም በታሪክ ትልቅ አገር ናት ለዚህም አጎትህ (ውል-ውል) ምስክር ናቸው ። ለምን ወደ ትውልድ አገርህ ኤርትራ በታሪክ አትመለስም ።(ግን እባክህ እንደ ዘረኝነት አትቁጠርብኝ "ዘረኝነትና ዘርህን መውደደ ሁለት የተለያዩ አቅጣጫዎች ናቸውና) ተባረኽ!!
Wendimie ! Gira agabachut eko hizbun ye easu mircha new. Sew hulu be egzhiyabhier sew aydel. Abro ye noren ena yetewaleden hizb ante temeles antw degmo koy aybalim
በሰዉ ሕይወት ጥልቅ ማለት አይደብርም ምን ማድረግ የሚያዉቅ ሰዉ ነዉ ሕፃን ልጅ አይደለም
ብርሃኔ እጅግ እናመሰግናለን አንጋፋውን ሊድ ጊታሪስት ሰላሚኖን ስለጋበዝክልን።
ብርሃኑ ድጋፌ
እኔ እምለው ሰላም ስዩም ጊታርን ሲይዛት የምትለየው ለምንድ ነው። ችሎታ ጨዋነት፣ ዋው ረጅም እድሜ
ሙያ ከትህትና ያጣመረ ድንቅ ሙዚቀኛ፤ ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏
በጣም እናመሰግናለን። ሰላምን ተመልሶ ተመልሶ በማየቴ በእውነት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ።
በነሰላም ሚዚቃ ነው ያደግነው
በጣምደሥየሚልኢንተርቪው ብርሃኑ ሥላንተ ችሎታከበፊት ጀምሮሥለማውቅ ዛሬም ሠላም መሥክሮለሃል በርታ የኤሌትራ ሙዚቃ ባለቤትን ወይምበጊዜው የነበሩትን አሣታሚዎች ብታቀርብልን
ይህን የሚያክል የሮሃ እንቁ አቅርበህልን ማይክ መቀባበሉ በዚ ጊዜ ??? Roha❤👏👏👏🙏 ስለ ተክለተስፋዝጊ የነገርከን አዲስ ዜና ቢሆንም በኮብላዩ የደርግ ሰላዬች መገደሉን ሁሉ 🇪🇷ያዉቃል
ግሩም ዝግጅት። እናመሰግናለን። ሰላምና ፍቅራችሁ ይብዛ።
ምርጥ ዝግጅት። ብሬ እናከብርሀልን። እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም እመኟለው።
ሰላም እንዴት የምታምር ልጅ ነህ : የ 40 አመት ውብ ወጣት ትመስላለህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
You are one of the best guitar players, next to Tekle "Hiwket" Adhanom. I am sure he is your idol. Roha band reminds me my teenager time, when we go to Kebele, later to neighbors house to watch "Yezefen mircha. The best time with my friends, we still laugh about it when we remember what had had happened. Thank you!
Tekle Hiwket isn't even close to his level such a jealous and moronic liar!! Selam beats him in many ways!!! የኢሳያስ አፈወርቂ ወራዳ ኮልኮሌ ሰላምን የሚያክል ጊታሪስት የለም ተኽለ አድሓኖም ራሱ በህይወት ቢኖር ይመሰክር ነበር ሰላም እንደሚበልጠው ቅናተኛ
Selam thank you so much for your wonderful contribution for development of Ethiopian music. Yours and your friends contribution is has left significant impact on Ethiopian music. Our country honor you for your grate work
Selam this program will be another collections in your history book and for us it was worth watching. enkuan metah Grateful for Birhanu!
እናመሰግናለን በጣም አድናቂ ነኝ #1
Selam syoum is Eritrean ,but rised in Ethiopa as Eritrea was under the colony of Ethiopia . The father of selam late Syoum weldemariam was a younger brother of Weldeab weldemariam ( the Father of Eritrean nationalism ) . Peace to Eritrea & Ethiopia
ወደድክም ጠላህም በትውልድ ሀረጉ ኤርትራዊ ነው አታደባብሰው ክብር ስጠው የድሮ መነባነብህን ተወውና!! ዘልአለም ሁሉም የኛ አይሰለቻችሁም የትግርኛ ታዋቂ ተጫዋቾችንም ማለትም እነ ገብረፃድቕ አታኽልቲ ገብረሚካኤል ድንቅ ትግራዎት ሙዚቀኞችንም ኢትዮጵያውያን አማራዎች ናቸው በሉ እንደለመዳችሁ እነ ሁሉም የኛ!😂😂
ብሐይሊ ዲኩም ትግራዋይ ክትገብርዎ አቦይ ወልደኣብ ኣብ ሰራየ ስለ ዝዓበዩ አቡኦምን አዲኦምን አይትቅይሮምን ኢካ ካብ ትግራዋይ አቦን አደን አዮም ተወሊዶም ሰድሮም ከኣ ደቂ የሐ ኢዮም ሰላም ስዩም ወዲ ሓዎም ን ወልደኣብ ወልደማሪኣም ተኮይኑ ትግራዋይ ኢዩ ስለዚ ባዕልካ መሊስካዮ ትሕቶ ስላም ሰዩም ትግራዋይ ኢዩ ኢትዮጵያዊ
ወይ ሰላሚኖ እርጅና የማያውቅህ ጉድ። ግሩም ቃለ ምልልስ
ጋሽ ሰላም ያለፍክበትን መንገድ መጽሐፍ መፃፍ አለብህ፤ግዴታህም ነው ብዬ አምናለሁ። ያንተ ዘመን ባለሙያዎች ያለፋችሁበትን መንገድ መፃፍ ላይ ስንፍና አለባችሁ። የአንዳንዶቹን በህይወት ካለፉ በኋላ ሌላ ሰው ነው የፃፈላቸው ያ ደግሞ ብዙም ምቾት አይሰጥም። ስላበረከትከው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ።
Selamino betam new mrnakeberehe.ኣድናቂህ ከገዳም ሰፈር ፒያሳ
God bless you Selam. I don’t know you but growing up I have watched you on tv playing your guitar with Mohammed, Neway and other songs. Just love your calmness that can be read on your face. Thanks for giving us all those great and timeless songs with your friends. Ethiopian music wouldn’t have been memorable with out you guys. Long live brother and hit me up if you even come down to south Texas.
እናመሰግናለን ለዛዎች እንግዳ ግን ስትጋብዙ ለጠያቂና ለተጠያቂ ሁለት ማይክ ቢኖራችሁ ተመራጭ ይሆናል ?
Very nice Berhanu this is epic! Whenever I go to DC I enjoy Selam’s performance in the past at Bati, Babylon, injera etc … amazing performer and a super nice guy too
እኔ የሰማሁት ከኢትዮጵያ ኤርትራዊ ነው የአይን ከለሩ አላማረም ተብሎ እድሜ ልኩን ከኖረበት አገር በወያኔ ከአዲስ አበባ በአውቶቡስ ወደ አስመራ ተባረረ ከዛ ወደ አሜሪካ ኑሮውን አደረገ:: ከ200 በላይ አልበም ሰርቶ ኢትዮጵያዊ አደለህም መባሉ በጣም አሳዝኝ ነው::ወያኔዎችም በሰፈሩት ቅና ተሰፈሩ:: በኢትዮጵያ ታሪክ ህዝብን በዘሩ ማባረር የጀመሩት ወያኔወች ሳይሆኑ አይቀሩም::
አዎ ኤርትራዊ ነው ወደደክም ጠላህም ወላጆቹና አጎቶቹም በኤርትራ ናሽናሊዝም ከፍተኛ ገድል ፈፅመው ያሸነፉ ከሃዲዋን ኢትዮጵያን በደንብ የተበቀሏት ጀግና ኩሩ ኤርትራውያን ናቸው ወሬኛ የደብተራ ዘር ሁሉም በግድ የኛ ሁሉም ከአማራ ነው ማለት የማያሳፍራችሁ የአሸብር ርገጠው ግዛው ዘርማንዘሮች!!!🤮🤮
ምን ዋጋ አለው በስሩት ግፍ ወያኔዎች ዋጋቸውን እያገኙ ነው ስው ተወልዶ ባደገበትና በኖረበት አገር አገርህ አይደለም ተብሎ ለመጀመሪያ ግዜ በአለም የተመዘገበ ነው ደግሞ የማያፍሩ ሕዝቡን ዘርፈው በግፍ ካባረሩ ቡሐላ መሬታቸውን አገራቸውን ባሕራቸውን ይመኛሉ የራሳቸውን እንደመያዝ ግን የፈጣሪ ስራ በጠገቡበት በግንባራቸው ተደፍተው ነው የሞቱት ምን ግዜም ፈጣሪ አለ ገና ብዙ እናያለን ስላሙ ና ሮሃ ባንዴች በጣም የሚወደዱና የሚፈቀሩ ባንድ ነበሩ ብዙዎቹም ተበታትነዋል ግን ለሑላችንም ስላም ፍቅር ይስጠን ተሳሰበንና ተጋግዘን ለመኔር ያብቃን ስላሙ እውነትም ስላም ❤❤
Le ethiopia wetader honew ke nigusu jemiro yagelegelu hulu eko new be weyanie gif yetebarerut. Weyanie. Ethiopiawi hono yasikal..
@@SAMdave183 እውነት ነው ትክክል ከነሱ ሌላ ማን መስሪ አለ ሻእቢያ ያን ያሕል አመት ስትዋጋ ማንም የዚሕን ያሕል ግፍ አልስራም ግን ነቀዝ ለነቀዝ ስለሖኑ ተፈርቶ እኮ ነው መጀመሪያ ሕዝብን አባረረሩ ከዛ ጦርነቱን ለስድስት ወር ካለ ማቋረጥ የተዋጉት መንገድ ዘግተው ግን የግፍ ግፍ የስው እንባ ላብ ያልስሩበትን ቤት ገንዘብ ንብረት ወረሱና መጨረሻቸው ፍንግል አሉ ከፃፃሱ ጀምረሕ እስከ መሪዎች ነን ባይ ተከታዩቻቸው እያየን አለቁ የሻእሺያውን መንግስት ይሞታል እያሉ ሲሲቁ ሲሳለቁ በየተራ አለቁ ይሕ የፈጣሪ ስራ ነው በስው ላይ ግፍ የስው ላብ ያልደከምክበትን ንብረት ገንዘብ ጥሩ አለው ዋጋ ያስከፍልሐል ስላሙ ሐወይ ደግሞ ጥሩ ኑሮ እየኖረ ነው በአሜሪካ ከሑሉም ጋር አንድ ሑኖ እየኖረ ነው ዛሬን ስለገባ በጣም ደስ ብሎኛል ዳግም በኖረበት አገር አዲስ አበባ ላይ በድጋሚ በማየቴ ሑሌም ሮሃ ባንድን አስባለሑ ስለምወዳቸው ዛሬን ስላሙ ጆቫኒ በመግባታቸው ሌላ አዲሱ ሮሃ ባንድ ይከፈታል ይብላኝላት ለዛች ወያኔና አቃጣሪዎቿ ይሕው ድራሻቸው ጠፍቷል ያሉትም ገና የስራቸውን ይስጣቸዋል ማየት ማመመን ነው የሚባለው አየነው ገና እናያለን እድሜና ጤና ከስጠን ስላም ላገራችን ስላም ለሕዝቦቿ ለሑለቱም አገሮች ለኤርትራና ኢትዩጽያ ስላም ያድርግልን እሜን
ለዛ show ❤❤❤❤❤ ብርሀኑ ድጋፊ በጣም የምወደው ፕሮግራም thanks men🙏
What a radio/video interview…!!!
Wow I couldn’t stop watching/listening to it. Both Selamino & Berhanu are highly talented in their own categories and I really really enjoyed the interview. Luv it..!!!
Indeed Legend musician, long live selam.
We 🇪🇷 we always rememberhim, he was our hero, Rip our brother
Great job! Historical. We need to give more respect to the artists in the background.
Long live to you all!! Gracias!!
Big respect from djibouti
Selam Seyoum hawei „my brother“!!! Asmarino!!!
አዝማሪኖ ጣልያኖች ራሳቸውን አዝማሪኖ ብለው እነ እናንተን ግን ሓበሺኖ እያሉ መቀመጫችሁን ይጠፈጥፏችሁ ነበር ወራዳ ኩታራ🤮😂😂
Viva ሰላሚኖ፡ እሚጣፍጡ ጣቶችህን ይባረክ!!!
ሮሃ ባንድ ማለት "complete package" ናቸው። በፀባይ በችሎታ በሁሉ የታደሉ ነበሩ።
selam seyoum woldemariyam..aboy WOLDEAB WOLDEMARIYAM his uncle
Very true
Is it real amazing
Behaki
Oh, The one who started Eritrean independence and Aghazian nationalism?
Betam arife dese yelale leza bertu!!!!!!
ሰላም ስዩም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ስራ የሰራ ነገር ግን የሰራውን ያህል አዲሱ ትውልድ ብዙም የማያውቀው ትልቅ የሙዚቃ ሰው ነው፣ ልጅ ሆኜ በብዛት በቴሌቭዥን ባየውም ብዙም ቃለመጠይቅ ስለማያደርግ ስሙን አላውቀውም ነበር ነገር ግን ኤልያስ መልካ ስለሰላም ሲያወራ ሰምቼው ማነው ብዬ ሳፈላልግ አየውት፣ ስአላም የሚገርም ችሎታ አለህ ልጅነቴንም አስታውሰከኛል ትህትናህ ደሞ በጣም ደስ ይላል ተባረክ።
ኤልያስ መልካ ሳይወድ ያወራለታል በልጅነቱ የሰላም አድናቂ ነበረ እሱም ራሱ!! ሰላም በአለማችን ካሉ እንቁ ጊታሪስት አንዱ ነው ዝምተኛ ነገር ግን በብቃት ማንም የማይጠጋው the giant guitarist ነው ኤልያስ መልካ በሱ አጨዋወት ነው ተገርቶ ያደገው
Selam ye aboy weldeab woldemariam wondimu lij new na Eritrawi new,gin adis teweldo yeadege yaw wisedut😂😂😂😂😂
@@shabatshalom693roha band selam,fekadu,jovani ,tekle tesfazgi Eritrean nachew
Great to hear you and your colleagues, Selsmlno.
Ezra
በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው
Amazing great talent welcome to back ethiopia home is home wonderful Man
በጣም ትልቅ እና ውድ ሰው። ሰላም ስዩም።
Wow ! I just subscribed 👍 amazing collaboration & teamed up. Thank you. We need more a program like this. Awesome
What a marvellous interview!!!
ስላሙ የሮሃ ባንድ ሙዚቀኞች የት አሉ ደግሞ የመረጥከው የመጀመሪያው ዘፈን ደስ ይላል ትርጉም አለው ቀጥል ስላሙ ሐወይ የምወዳችሑ ሮሃ ባንዶች ጆባኒ ዳዊት ይፍሩ ሌሎችም ትንሽና ቅልብስ ያለ ጋጋታ የሌለለበት ባንድ ፅድት ያለ ሮሃ ባንድ ሑሌም ምርጫየ አሑን እናንተን የሚተኩ የእነ ዳዊት ሳክስፎን አበጋዝ ባንድ በጣም ይመረጣል ከናንተ ቀጥሎ ስላሙ ሑላችሑም በሕይወት ካላችሑ ብታድሱት ሮሃ ባንድን ባይ ነኝ ወያኔ እግሩ እየተስባበረ ነው ስላም ትሖናለለች አገሪቷ ስራችሑን ብትመለሱበት ደስ ይለኜል በአሜሪካም እየድራሕ ነው በተለያየ ቦታዎች ደስ ይላል ተባረክ
ሰላም ስዮም አባቱ ስዮም ወደማርያም የአንጋፋው አርበኛ የኤርትራ ወልዳብ ወልደማርያም ወንድም ነው
Asmarino sempre primo!
የጣልያን ፈስ ቡሽቲ ሱሱ አልለቀቅህም አይደል ወራዳ ገዢዎቹን አድናቂ በክት!😂😂🤮🤮🤮ኮምፒሽታቶን አትረግጧትም ነበረ ጣልያን ረግጦ ይጠፈጥፍህ ነበር ወራዳ ትላም
Mesmerizing. Selam is a legend with tremendous contribution who paved the for many musicians current and past. Thank you Brehanu Digafe for the relentless work over the years
Selam betam adnakih negn!
Sele abateh talrik Tesfaye Gebreab kememotu befit Key Zemen bemil arest
Tsefotal yeantem sem teteksual. Betam des yemil koyta new. Ewenetem yeamlak setota new. 🙏🙏🙏
Maybe Mexicans have Carlos Santana Maybe British has Eric Clapton and we have Selam Siyoum👌
Big respect👍👍👍
ROHA BAND LEGEND 🔻
Wow ✌️ ሰላሚኖ
Very impressive interview!!! The journalist is highly magnificent.
የተክለ ተስፋዝጊ ሞት በኢትዮጵያ ሬድዮ ኣስመራ በሰፈራችን ኣንድ ቤት ካርታ የተጫወት ነበር በጣም ነው ልባችን የተሰበረው ካርታችን ትተን ሁላችን ኣለቀስን
የማይረሳው መጥፎ ትዝታ
እስካሁን የተክለ ኣማማት የሆነ ሴራ እንደ ነበረው ነው የሚያምነው
Selamino many thanks.
ጌታ ሆይ እንደዚህምአይነት ሰው አለ🙏🏾
ኤልያስ መልካ ሳይቀር በልጅነቱ የሰላም አድናቂ ነበር ከሱም አጨዋወት ብዙ እንደተማረ ተናግሯል
Selam makes the guitar speak! He has unbelievable talent. Big respect and admiration for this legend 👏👏👏👏👏.
Selamino 😍
Thank You Bire !!!😍
ሙዚቀኛ ከመልካም ምግባር ጋር ሲሰጥ በሰላም ስዩም ነው ያየነው : የአጨዋወቱ ስልት በጣም ልብ ይሰውራል
ሙዚቃ ባይፈጠር ምን ይውጠንነበር
I would like to hear about his experience in Eritrea.
ዋው የሊድ ጊታሪስት ብቃት በጣም ከፍ ያ h ነው ።
ሰላሚኖ አተ እና ኤልያስን ያለመገናኘት አተ ዘገየህ ወይስ ኤሉዬ ፈጥኖ ተለየን ለኤሉ የምትሰጠው ክብር እናመሰግናለን
ሰላም የኤልያስ የሞያ አባት ነው ኤልያስ መልካ ጎበዝ ጊታሪስት ቢሆንም ከሰላም ጋር ሲነፃፀር ግማሹን ያክል እንኳ የሙዚቃ እውቀቱ የለውም ውጭአገር ታዋቂ የተባሉ ጊታሪስቶች አፋቸውን ከፍተው የሚያዳምጡት አስተምረን የሚሉት giant guitarist ነው ሰላም ማለት!! ኤልያስም ራሱ በልጅነቱ Role modelሉ እንደነበረ ነው ሲገልፅ የኖረው!!!
the man, the myth, the legend Selam...
The legendary of Roha!
💖❤🙏🙏👍👍💯💯
Hi Selam I New you Way Long I am your Sister Eyerusalem friend But I Meet you Again in DC in 2019 At Enjera Restaurant❤❤❤❤❤❤
I know selam when he was Ibex band. He is a great base player.
The Great and Humble Ethiopian!
He is Eritrean
@@GuushAtsbihaEritrea was under Ethiopia through his prime times አንተ የኢሳያስ ትራፊ ወዲ ዓከርህን ቆርጥም ኮተታም ቆሻሻ
Amazing 👏
Wow, amazing!!
በእኛ ግዜ ብዙ ሴቶች ሮሃ ባንዶችን ይወዶቸው ነበር በተለይ የኔ ጎደኛ ሰላምን ታፈቅረው ነበር እሱ ግን የሚያውቅ አይመስልኝም። ስራቸውን ብቻ ነበረንይሚያተኩሩት። ለስራቸው ትልቅ ክብር አላቸው። ሁሉም የቆንጆ ስብስብ ናቸው።
Thank you for your live long contribution to advance Ethiopian modern music.
መቸም ለሁሉም ማስደሰት የማቻል መሆኑን ባምንም፡ ቢያንስ እንደ ወንድምህ አድርገህ ምታየዉና ምታስታዉሰዉ ከነበርከዉ ከተክለ ተስፋዝጊ ዜማዎች አንድ መስማት ጓጉቸ ነበር። አልሆነም። ግን በጣም አጨዋወትህ በአእምሮየ እስካን(scanned) ሆኖ የቀረዉ ኣድናቂህና አክባሪህ ነኝ። ሰላምና ጤና ባለህበት። ❤
Wow. What a beautiful interview! 👏 Roha band was a phenomenon in Ethiopia's modern music history...
Elias Melika +Selam Siyum ❤❤
ኤልያስ መልካ በልጅነቱ የሰላም አድናቂ ነበር ታላቁ ቤዝ ጊታሪስት ሰላም ስዩምኮ በብቃት አባቱ ነው ይሄንንም ራሱ ኤልያስ መልካ ደጋግሞ ተናግሮታል ከነ ሚካኤል ሀይሉ ጋር አነፃፅሪው የማይነፃፀሩን አታነፃፅሪ ክብር ይኑርሽ!!
what a beautiful moment
Selam good to seen you
የሮሀ ባንድ አድናቂ ነኝ። የ አዲስ አበባ ልጅ ሆኜ ለመጀመሪያ ግዜ በአካል ያየሁዋቸው ግን አዋሳ ነበር። ስለ ተክሌ ተስፋዝጊ ግን አደጋው ደረሰ ተብሎ በወቅቱ የሰማሁት መስቀል ፍላወር አካባቢ ከሰርግ ወጥቶ ሲሄድ ከቆመ ትልቅ መኪናጋ ነበር መሆኑን የሰማሁት። ነፍሱን ይማረው። ባልቻ ሆስፒታል በወቅቱ በጣም ጥሩ የሚባል ህክምና የሚሰጥበት የራሻያ ሆስፒታል ነበር። እርግጥኛ ነኝ ደም ውስጥ ፈሶ ነው የሞተው ሌላም ተመሳሳይ አጋጣሚ አውቃለው። ሰዎች አደጋ ደርሶባቸው ከውጪ የሚታይ ጉዳት ስላልታየባቸው ምንም አልሆኑም ምርት አይደለም። በሚቀጥሉት ቀናት በሀኪም መታየት ይኖርባቸዋል።
Edme yhabka ❤
ሰላሚኖ ምርጥ የሙዚቃ ባለሞያ ብቻ ሳይሆን የፀዳ እና የበሰለ ንግግር የሚናገር ጨዋነት ከትህትና ያጣመረ ግለሰብ ነው!!! እድሜና ጤና ይብዛለት!!!!
Legand Selam Sioum Weldemariam..
one of the exemplary musicians in working together smoothly for more than a decade in a country where such thing seems to be taboo.
He is amazing. I can listen his guitar day & night.
የሊድ ጊታሪስት ብቃት ለየት ያለ ነው።
40:47
ደርግ ሻምበል መድቦ ተክሌን ተፋስዝጊ የመሰለ አንድን ዘፋኝ የቁም እስረኛ አድርጎ ሳይፈልግ ባልቻ ሆስፒታል ወስደው ገለውታል የሚልው በጣም አሳማኝ እውነታ ነው:: በጣም ያሳዝናል::
Selam. The Legendary
Selamino❤
leza show azegaju lemin satiteyikaw alefikaw musica sinchawet dimitsawiw sizefin kasameraw musicaw sihitete binoribetim enalifewalen ye ethiopian hizibi yikirta enteyikalen bilual ,yetignaw album lay neber
Selamino, my hero !!!!!
ዳዊት ምን ጊዜም ዘመናችንን የምታስታውሰን ጀግናችን እንካን መጣህ። አንተ እኮ ነህ የአ አ ባለቤት ይገርማል ። ምድረ ባላገር ግጥም ብሎ አል።
ብሬ Please አንድ ነገር ብቻ ተቸገርልን በ1983 (1990) ሮሃ ባንድ የሙዚቃ ኮንሰርት ነበራቸው ከንዋይ ደበበ ከሀመልማል አባተ እና ብርሀነ ሀይለ ያንን የሙዚቃ ኮንሰርት world tour ቪዲዮ እንዲለቁልን ተባብረን 😢 ብዙ ትዝታዎች አሉብን የሮሀ ባንድ
#ሰላሚኖ #
ብሬ ለምን የ jimi Hendrixን who knows ሙዚቃ አስወጣህዉ?
ኡፈይ !!! ...ተባረኩ አቦ!
"ፀጋ" አልበምን እንዴት ማግኘት እንችል ይሆን?
ሙያ ከስነምግባር ተሰናስሎ ያየንበት ምርጥ ሾው ።
greetings. Selamino i once kindly ask you to play one of kenedy mengesha music but u didn't. i don't give-up Brother i don't