የ Dv ውጤት ለማየት እና ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች | Entrant Status Check - DV Lottery 2024
HTML-код
- Опубликовано: 9 ноя 2022
- ዲቪ ከሞላን በኋላ ማድረግ ካሉብን ነገሮች ውስጥ አንዱ የሎተሪ እጣ ቁጥራችንን በመጠቀም እድላችንን ማየት ነው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ሶስት መረጃዎች የሚያስፈልጉን ሲሆን
1ኛ- የአያት ስም
2ኛ የትውልድ ዓመት
3ኛ የሎተሪ ቁጥር ናቸው።
እነዚህን መረጃወች ብቻ መያዛችን ግን በቂ አይደለም። ሌሎች ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎችም አሉ። በዚህ ቪድዮ እነዚህን ጥንቃቄዎች ለመዳሰስ እንሞክራለን።
#dv2024 #dv2024 #Zizudemx #HowToDemx
ስለ ፎቶ የሰጠኸን መረጃ በጣም ነው የጠቀመን ለሁሉም መረጃ እናመሰግናለን ወንድም
መረጃ አሰጣጥህ ደስ የሚል ነው ግልፅ ነው በርታ በጣም እናመሰግናለን
ጎበዝ ነክ እውነት። ቆንጆ አቀራረብ ነው
merejah lehulum sew gelese ena tekame new. Bless you bro
እናመሰግናለን በርታልን❤
Thanks!!
እናመሰግናለን ወድሜ
thanks bro 👏
ጎበዝ
ይሄን ፅሁፍ የዛሬ አመት ደግመን እናየዋለን ይደርሰኛል አዎ ደርሶኛል
im sorry when i enter conformation code please enter 16 char. long, but i recieved 14 cha.r long, how i received 14 char. log when others are received 16 char log here what is solution here???
Thanks,Lelochunm tiyakewoch siralin please bro
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ
አሚን
በ ትክክል ነው እኮ ያስገባሁት ግን እስከ አሁን እያስቸገረኝ ነው ምን ይሻላል 😮😮
8, E ላይ ያለውን ማለት "Distnict/country/state" በሚለው ላይ ሌላ ሃግር ነበር የሞላሁት dv እንዳይደርሰኝ ያደርጋል? 🙏🙏🙏
Edat new magegh betam eflghalew
Thank u, familly name lay ye ayat sem bicha new yemitsafew?please
Please my dear I lose my confirmation number how i get back please help me 🙏🙏🙏
bro hulum neger betikikl new yemolahut gin invalid wyalegn new
selam endet nek Dv derisogni neber gin ye ayate sim sitet tefeterebigni endet new mastekakel michilew benatik eridagni
thank you
You're welcome
ወንድሜ እኔ ኮንፈርሜሽን ነበር ሣሥገባ ቀይ ያበራል ለምንድነው እሢ ንገረን
selam endat neh tekeklgna merja asgbche not valid eyale aschgergn mn marg echelalwe ebakh asrdagn
Yenem inbi invalid yilal quxirun lilakil inde
Confarmation number bitefaben endete nw menaderegew bro benatek
እጣ የደረሳቸው ሰዎችን ዝርዝር የሚለቀቀው በአንዴ ነው ወይስ እየዘገየ?
awo bro pls ye passport begize seralen
2024 aletlekekm enda bro
Bro sele ds 260 amolal asayen ebakeh
ሞልቸ ነበር በስልኬ ለማየት በተደጋጋሚ ብሞክር እቢ አለኝ
Er awo sela passport yaseflgenal bro
የደም ግፊቱ part 😄 🤣 😂 😄 🤣
Anyway Thanks a lot 🙏
@mikyabuhay:dv2023 visa etasetachw adelem ebakachu ddmet hunachw ????????
አዎ ብጫ ፅሑፍ ያሰያል ግን ስህታት የለም
እንዴት ነው መምጣቱን ምናውቅ😂
ንገሩኝ እንዳያልፈኝ እማ😂 የእጣ ቁጥር አለኝ 😂 ወላ ይደርሰኛል
Eski degmo sile scholarship siralin
Miss information alhne bro pls help
የዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና የት/ት መረጃዬን የሞላሁት High school degree ብዬ ነበር እና እባክህ ችግር ካለው?
ምናልባት ከደረሰህ ወረቀት አቅርብ ስትባል ገና ተፈትነህ ካልተቀበልክ ችግር ኢሆንብህ ይችላል
Wetet mayet alchalkum but I have every detail
Kesu betechemari demo endet passport masades endemichal betasayen des yelenal
የምሰራ ይሆናለ
Passport ale gen ke dv 2024 gar menm ayagenagnewu eko
እሰራለሁ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል
Err abat mnm embi alegn koo bizu gize mokorku code sasgeba embi alegn😢
ቲክቶክ ላይ አውራኝ እኔ አየዋለሁ
merejawe kelelese
ኮዴ ጠፍቶብኛል ወንድሜ ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ መረጃው ካለህ
ሰርቻለሁ ቪድዮ
selam endet nek ene bezu geze eketatelkawu ena betam des yelal betely akerarebu neger gn tiktok laym negerk neber almeleskelgnm gn akerarebun betam selewededkut bemn sofware endemtetekm meles betesetegn des yelegna ... akerarebun becha enm 3d model selemsera aserarun betenegrgn des yelegnal amsegenalhu
በብዛት የምጠቀመው Camtasia Software ነው። ድምጽ በ Audition ነው የምሰራው። ከዛም ፋይናል ቪድዮ ቅንብሩን በ Premiere Pro እሰራለሁ። ብዙም አይደለም እንጅ አልፎ አልፎ After Effect እጠቀማለሁ። ግን ዋናው ማወቅ ያለብህ ሶፍትዌሩ ብቻ ዋጋ የለውም። እኔ ብዙ ኮምፒውተር ጋር ያሳለፍኩ መሆኔ እና ሁል ግዜም እራሴን ለማስተማር ስለማልደክም ይሆናል የታሪክ ፈጠራ ላይ ጥሩ መስሎ የሚታየው። ስለዚህ ከሶፍትዌረቹ በተጨማሪ የግል ጥረት ጨምርበት።
CONIFRMATION NUMBER KE TEFA YET ALE VIDEO
አልሰራሁም ሲለቀቅ ዲቪው በፎርሙ እያሳየሁ እሰራለሁ ብየ ነው የቆየሁት
Dv kederesen behola passport bnaweta chgr alew?
የለውም ይቻላል
brother sila Ds-260 video siralin
ሲቀርብ ዲቪ መውጫው እሰራለሁ
Eko brother enenem eko the information entered is not valid..... Belognal men yeshalegnale
Ante endalkew eko new gen ye molahut....
ዎንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ Photo ንነሳ ቦድ ለብሼ ነበር ቺግር ይኖራል?
የለውም
@@HowToDemx እሺ ተበርክ
ዲቪ 2022 ሞልቼ ነበር እና በእኛ መቼ ነው የሚወጣው
ሚያዚያ 29
Mereja yexefabet video endet new munagegew
ሰርቻለሁ ቪድዮ
የአያት ስም ስንሞላ ስህተት ቢኖረው እንዴት ማስተካከል ይቻላል።
አሁን ማስተካከል አይቻልም። ስህተቱ ትንሽ ከሆነ ግን ችግር የለውም
ከኢትዮጵያ ውጭ ሁነን የሞላነው የት ነው ፕሮሠሱን የምንጨርሠው ወይስ ወደ ሀገር መግባት አለብን
ባለንበት ሀገር ኤምባሲ መጨረስ እንችላለን
@@HowToDemx እኔ እምኖረው ሳኡድ አረቢያ ነው እኔ ህገወጥ ሁኘ ነው እምሠራው ፈጣሪ ብሎ ከደረሠኝ እንዴት ሊያስተናግዱኝ ይችላሉ እና ደግሞ እስፖንሠር የለኝም እንዴት ነው እማደርገው እባክህ አይተህ እንዳታልፈኝ ላስቸግርህ።
ፖስፖርት ግን አለኝ
@@rayayoutube3688 መኖሪያ ከሌለሽ ከባድ ሊያደርግብሽ ይችላል። ግን ኢትዮጽያም እዛውም መጨረስ ትችያለሽ። ስፖንሰር የግድ ያስፈልጋል
Confirmation number kayet naw miiymataw ?
Dv senemola yasegebanew seme laye ke paseporte semahen ga ye fidel leyunet binorewe mn madereg aleben
አይመከርም። ይህን የሚወስነው ዲኤስ የሚገመግሙት እና ካሳለፉት ደግሞ ኢንተርቪው ላይ ያለው ሰው ላይ ነው ስልጣኑ ያለው
Iove usa 💋💋💋💚💚💚👍👍👍🏆🙏
Passport endet nw menazew bro ensun seralen🥰
passport 100 ብር or150 ብር ተከፍሎ online ቀጠሮ ይያዝና የባንክ ወረቀት ተቀብለሽ ወደ ባንክ በመሔድ 600ብር ከፍለሽ ድጋሚ ቀጠሮ ያስያዘልሽ ልጅ ጋር ተመልሰሽ የባንኩን ደረሰኝ ስትሰጪው የቀጠሮውን ወረቀት ይሰጥሻል ። ቀን ካለፈሽ ድጋሚ ነው ቀጠሮ የምትይዢው ቀን እንዳታሳልፊ።
Zendero semola sm asekeyere beaduss sm nw yemolahut ena cheger alew
የፍርድ ቤት ማስረጃ ካቀረብክ ችግር የለውም
Des yilal
Broy አንተ የነገርከዉ ልጅ አይነት የኔ ሁኖዋል plc አርዳኝ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሁላችሁም አርዱ
የ 2023 Dv ነው?
Ye 2024
DV ደርሶኝ OK ቆየብኝ ምን ላርግ ማረግ ምችለዉ ነገር ካለ Please
Dv 20 ስንት ነው። ኬዝ ነምበርሽስ ስንት ሺህ ቤት ነው። መች ነው Ds 260 ያስገባሽው። ለመጨረሻ ግዜ የተላከልሽ Email ምን ላይ ደርሰናል የሚል ነው። እነዚህ መረጃወች ሳይታወቁ መገመት ይከብዳል።
2023 ነዉ . 10000ቤት ነዉ .
CN ጥሩ ነው። ግን የሚወስነው አሁን ያለው የኢምባሲው ፍጥነት ነው። በተጨማሪም ds 260 ዘግይተህ ካስገባህ ካንተ ያነሰ ኬዝ ያላቸው ቀድመው ሊስተናገዱ ይችላሉ። አንድ አይነት አካባቢ አስገብታችሁ ያንተ ተለይቶ ከቀረ እና የመጣላቸው ሰዎችን የምታውቅ ከሆነ ለ KCC Email አድርግላቸው ኬዝህን እንዲያዩልህ
@@HowToDemx eshi ameseginalewu
D's 260 ዘግይቶ ቢሞላ ችግር አለው
የለውም ግን ቀድመው የሞሉ ስለሚስተናገዱ ሳይደርሰን ወረፋው በዛው ሊቀር ይችላል።
@@HowToDemx 12 ክፍል ተማሪ የዘንድሮው አመት ፈተና እሚፈተን ሰው ዲቪ ቢደርሰው እና የ 12 ክፍል ማትሪክ የተፈተንክበትን የማትሪክ ውጤት የያዘ ማስረጃ አምጣ ከተባለ ምን ማድረግ አለበት?
በዚህ አመት ሊፈተን እንዴት የ 12 ወረቀት ሊይዝ ይችላል? ወረቀት ከሌለን በቀጥታ ውድቅ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ህጉን አላማላንም።
@@HowToDemx OK thanks
Internet name alaro gebiremariam dana confirmation number 20248 r x n f b u b z x m