Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
,አሁን የኢትዮጲያ ህዝብ ይሄ ያስደንቀኛል ስንት ወጣትና ሙህር በእስር ቤት ለታጎሩት እስቲ ድምፅ ሁኑ😢😢
ሩሀማ ሁሉንም ጥያቄ የመመለስ ግዴታ አለባት።
እግዚዮ 😢 ማርና ክርስቶስ 😢
ሊያ በይበልጥ ልፋታቸው ፣ ታማኝነታቸውን መግለጽና ማወቅ ይፈልጋሉ ለፍተዋል ማወቅ ያለብሽ ፣ ለምን ጠየቁ አትበይ ፤ ናርዲ እውነታ አላት ጎበዝ ናርዲ ነጭ ነጯን፣ ሩሃማ እውነት ላለማውራት ሃብታሙ ይመልስ ይመልስ እያልሽ እየሸሸሽ ነው ፣ እንደውም ሃብታሙ ያልገባው ይሻላል ፣ አንቺ ግ ን ቀርበሽ መመለስ ካልቻልሽ ችግር አለ ማለት ነው ... ተሜ እንዳለው ብዙ ድራማ አለው ያስታውቃል አራት ነጥብ፡፡
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄ ያስጨንቀዋል። አገሬ ስንት ችግር ላይ ወድቃ ህዝብ እያለቀሰ ባለበት ሁነረታ ሌላ እራስ ምታት::
ruhama mels mestet alebish, yeredushe sewoch ewnetawen mawek alebachew. Nardi bravo .
ታማሚን ለማትረፍ ለምታደርጉት መልካም ተግባር ምስጋና ሲገባችሁ በምትኩ በሌላችሁ ዉድ ሰዓት ዉዝግብ ሲገጥማችሁ ያሳዝናል ሆኖም ግን ከእግዚአብሔር የምታገኙት ይበልጣልና በርቱ ተስፋም አትቁረጡ ለብዙዎች ስለምትደርሱ ተባረኩ💙🙏
በጣም የሚገርመው ገንዘብ ማግኛ ዘዴ ውሽት ሌላ ጊዜ ስው የእውነት የተቸገረውን እንዳይረዳ በጣም የሚያሳፍር ነው
#ወንድምሽ ጠበቃ ነው አንቺ ደግሞ እስማርት ነሽ ተመችቶኛል #ናርዲ🥰👌
የአላሕ አላሕ ከሠው ፉት ይጠብቀን ያረቢ 😢😢😢
Benjamin please don’t be part of these people’s drama! You are very respectful and decent guy!!
ወንድ ልጅ እንደዚህ ስራ ፈቶ ቁጢጥ ብሎ ተቀምጦ ከሴቶች ጋር ይሄንን ያህል መቀባጠር ስታስጠሉ በቃ ኩላሊቱን አውጡና ወሰዱት ይሄ ነው የቀራቹህ ሁሊሽም ይሄ ሁሉ ግፍ ለልጆቻቹህ እንዳይተርፍ ተጠንቀቁ እምባ ቀልድ አይደለም
ያስታውቃል እደበላች ስትጠየቅ እራሷ አብታሙ ትላለች እዴ
ምነው ግን ይሄን ያህል ኩላሊት እኮ ጭንቅ አይችልም እኛ ሁሉ ነገራችን ውሸት አይደል እንዴ ? ምን ይሁን ነው ተዋት በቃ
ሀበሻእኮ አይርዳ ከረዳ በሰውነትሽእኛ እንዘዝነውየሚለው
እናንተ አጭበርብራችሁ ሰርቃችሁ ዋሽታችሁ እታውቁም እንዴ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ አሁን እናንተ ይሄን ሁሉ ግርግር እምትፈጥሩት ለቪው ነው ።
ተስፉ የሚባለው ንብረት ለማስመለስ ከሆነ የልጁን ኩላሊት አስመልስ
የውሸት ከሆነ እነሱ ከኢትዮጵያ ውጭ ሲሄዱ የወሰዳቸው ሰው ይጠየቅ
ከፍቄ ኖሮዊ ውጭ ሁሉም አሰመሳይ ሌቦች ናቸው በተለይ እሄ ተሲእመባል ደሞ ከሀብታሙ ጋር የግል ችግርያለበት ይመሰላል ሩሀሚ ሩሀሚሰል ይገርማል
ወይ ጣጣ
ሂደቱ ተጭበርብሯል እየተባለ 1-ሩሃማ አዉቃ መልስ መስጠት አልፈለገችም2- ተስ የሚባለዉ ደግሞ በባል እና ሚስት መሀል የንብረት ጥያቄ ያነሳል ያሳዝናልእዉነት ብትሸፋፈንም ጎልታ ትወጣለች
አይ ናርዲ ነጭ ነጭዋን
ቤንጃ ዩቱብህን እንዳያበላሹብህ ስንት ጭንቀት ያለበት ህዝብ ለዚ ሊጨነቅ ነው ቤንጃ ይቸም
እየቆየ ሲሄድ የኩላሊት ህመሟም ልገሳውም ድራማ ነው እንዳትሉን ኸረ አሁንስ ሁሉም ነገር ልክ አጣ
ምነው ቤንጆ ጥሩ ስው አልነበር እነዚ ዝባዚኬወችን የምታቀርብልን
Wuyi sawu siraa yalm ede gin uf waree eci
በቃ አድርጋዋለች
Tessi ግን ሩሃማን ይወዳታል😂😂
ሩሃማ በጣም ጨካኝና ነውረኛ ሴት ነሽ መቼም በህመምሽ ወቅት ስቃዩን ጠንቅቀሽ ታውቂዋለሽ ከዳንሽ በኋላ ግን እንዴት ጨካኝ ብትሆኚ ነው በሌሎች ስቃይና ህመም ገንዘብ የምትሰሪው ሁለተኛ ደግሞ እንደዛ ደም እንባ አልቅሰሽ ለምነሽ ግሩፑ ለምኖ አሳክሞሽ አሁን ድኛለሁ ብለሽ አይመለከታችሁም ስትዪ ነውረኝነትሽ ገደብ እንደሌለው አሳይተሽናል ስለነገ ግን ምን ዋስትና ኖሮሽ ነው ?😭
በጣም ይገርማል 🤭🤔
ethiopia ውስጥ እርዳታ የሚሠሩት ለጥቅም ነው ማለት ነው አሁን እነሱ ተሰጠጡ ሰጣትኩላሊቱ ዲያነች እና አሁን ምን አርጉ ነው ምትሏቸው
እውነቱን ይናገሩ።
እኔ ከመጀመራውም ውሸት ነው በሰይፋ ታይታ እሱደግሞ ውሸት ነው አላገኛትም አለ እሱ ደግሞ ሰይፋ ጋር መጣ ከዛ አገባ ሌላሚስት እኔ የገረመኝ ፊልም ይሰራ ሲባል ለኔ ፊልም ሳይሆን ለህግ ማቅረብ ነው ያለባቸው ምንም ኩላሊት እንኳን አልሰጣትም ውሸት ነው አንድ ኩላሊት ያለው ሰው እንዴት ላይቩ ማውራት አይችልም ውሸት ነው እውነት ነው ሲባባሉ እውነት ከሆነ ያስተዉቃል አጭበርበሪናቸው
ናርዲ ሳታጣራ ይሄን ካለች ይገርማል
መመለስ ያልፈለገችው ልምንድ ነው?
ምን አይነት ሰወቺ ናቺሁ ያበላቺሁትን አሁን ምን አሰጠየቃቺሁ ማፈራወቺ 😊
በሉት የሄንን ምስኪን ህዝብ
watching from Dubai love u all
ሊያ የምትባል ልጅ ግን ለወሬ አፍጋኒስታን በእግርሽ ሂጂ ብትባል ትሄዳለች
ስራዋ ነው እኮ። አውርቶ አደር ናት
እናንተስ ምን ልትስሩ እዚህ ዱቅ አላችሁ🧐ክሶ በላይ ወረኞች አይደላችሁ🙄
😅😅😅😅😅
አትፍረዱ ልጅ የምታሳድግበት ስራዋ ነው
😂😂😂
መጥተናል መጥተናል ✌✌👍
በዚህ ልክ የኢ/ያ ህዝብን ስትሸዉዳቹ ሮሀሜ ፣ ሞታቹሀል
ለምን ከሰው እኩል ሆነች ለምን ሰርታ በላች ነው ምቀኛ ህዚብ ተዋት በቃ የዚህን ያህል ምን አደረገች
ውሸት ተናገረች። በበሽተኞች ላይ ልትነግድ ተደራጀች። ለማስረጃ ያቀረበችው ፎቶ የተሳሳተ ነበር
እኔተ ምቀኛ ልጆች ምናገባቹ አላወጣቹ😢በዚ በችግር ዘመን ቢመቻቸዉ አግቶ ገሎተቀብሎ ይበላ አይደል ምቀኞች
Team እሚሉት ምን እንጨረጨረህ ብር ተካርለሀል እዉነት እንዳይወጣ የፈለከዉ
ተስ የሚባለው አስር ግዜ እሩሀሚ እሩሀሚ አትበልብኝ ደግ አደረጉ ሀገር የሸጡ አስመሰላችሁት😊
ያለፈ ነገር ላይ ማውራት ምን ይጠቅማል በቃ ተዋቸው ይኑሩበት።
እሺ እኛ ምን እናርግ አትጫጬብን ኑሮ የተንጫጫብን ይበቃናል ሩአማ ሩአማ ሩአማ አብታሙ አብታሙ ምናምን እረ ተው እንዴት እንደምታስጠሉ
ማነው የሚታመነው 😒😒😒😒😒
አብይ ለሚጨፈጭፋቸው ዜጎቻችን እስቲ ድምፅ ሁኑ ፍሬ ከርስኪ ወሬ አይጠቅመንም
ብርቅ ነው እንዴ
አይ ሊያ ደደቧ እንዴት እንደሚሰራ ሳታውቂ አንቺን ብሎ HOST አድራጊ ሰዎች ማስገባት እንኳን አላቻልሺም መሀይም አንቺ የምታውቂው ሀሜት እና ሆድሽ እስኪገለበጥ መብላት ብቻ ነው ሁለተኛ ሆስት እንዳታረጊ ደደብ
እናቶቻችን ድሮ ቡና ሲጠጡ የሚያወሩትን የባጥ ና የቆጡን በሰው ጉዳይ መፈትፈቱን በሶሻል ሚዲያ አሻሽላችሁት ነው እንዲህ ቁጭ ብላችሁ ሃሜቱን እምትሰልቁት ??
ይሄ ተስ የሚባለው ኮሚሽን ወስዳል
እረ በቃ ተዎት ለምን ዳነች ነው
ስራ ተገኘ እናንተ አሮጊቶች ።ሰው በጠራራ ፀሃይ እየተገደለ ስለሱ ፍትሕ አትጠይቁም
ተስፉ ሚባል ልጅ ስለመኪና ያነሳል እንዴ ልጁ እኮ ኩላሊት ነው የሰጠው
አሁን እሄሁሉ ወሬ በዚህ ሰአት ለምን አሰፈለገ ገንዘብ ፈለጋነው ወይሰ አልገባኝም ለመን ሌላ ሰራ የላችሁም ወንዶቹ አይገረሙም አረ ሌላ ሰራ ፈልጉ ልቀቋት ምን አደርጊ ነው የምትሏት ወይ ይቅርታ ተባባሉ አረበሰመአብ በሉ ሰንት ችግር በአገራችን አየተካሄደ ነው በጣምያሳዝናል
ለምና በቲክቶክ የተሳካላቸው ምድረ ለማኝ
አሁን ይሄ የሀገር ጉዳይ ሆኖ ነው? ቲሽ
ቤጃ የምን ፍሬከርስኪ ነው የምታቀርብልን?
ለገንዘብ
Ruhama inkwn igziabher aterefesh
Bataderegew noro temeles neber aderegawalech
አሁን ምን ይደረግ #ናርዲ ና #ሊያ የሶሻል ሚድያ ጡረተኛ ምን ይደረግ ነው ምትሉው ጭር ሲል አልወድም አጀንዳ ስታጡው በቃ ምን አገባቹህ ሳንቲማቹህ ይመለስ ምንድ ነው አላማቹህ ምድረ አጁዝ
እግዝኦ እንው ከራሳቸው ኪሰ በሆን ይሰቅሏቸው ነበር ሌቦች እች ናርዶሰ እምትባል ጉድ ደሞ ርካሸ ነችከዝህ በፊት ከጓደኞቿ ገር እንድህ ሰትባላ ነበር
ለምን ዳነች ነው ምትሉት ዋናው መዳኗ ነው አስጠላባቹ ተዋት ልጅቷን ሌላውንም ሰው እንዳይረዳ እያጋቹ ነው
አብረው ከሚሠሩት አንዷ ነሽ መሠለኝ?
Abeeeete yihe hulu swe ye RUclips turetegna nwe???
እኔ ጌታ ይቅር ይበለኝ የሩሀማ አጋጭ በጣም ነው የሚያስቀኝ?🤔🤨🙄🙂😊
ትርኪ ምርኪዎች ስራችሁን አትሰሩም ፣ ምንም ጥቅም ለሌለው ላለፈ ጉዳይ ጊዜ ማጥፋት
ቀጣም ዙሪያ ጥምጥም ነው ምታወሩት ተስ በተለይ ትዞራለህ ያየነው ነገር ግን ሁላችሁም ስማችሁን ነው የፈለጋችሁ ሮሀማ ብታደርግም ያደረገችውን በህግ ጨርሱ ግን ምንም አገሮቻቹ ኘያምርም ሊያ እናመሰግናለን
ንግግራችን ሁሉ በሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት እንዳያስከትል ለንግግራችን እንጠንቀቅ - መተው ይቅር ማለት ቅልቅ ነገር ነው ጥሩ ሕክምና ነው።
Beka Sera agenahew besmam set werye eyale kebteweh
እሰቲ ለሰንቦ ድምፀ ሁኑ እሮፐተቀምጣችሁእምትሟዘዙ
Most of the people cordinat this kind of donation have their own commission.ስህተቱ ገንዘቡን የሚረዳው ሰው ነው ። ትልቅ ፍራንክ ይሰሩበታል ። ሩሀማ ራሷ 30% እየወሰደች በሌላ በሽተኛ ትሸቅላለች ።
Egzio mhren chrestose men aynet gude new
ሚጠየቁት ሌላ ሚያወሩት ሌላ ናርዲ ደሞ እኝኝኝ ታበዛለች ፍርጥርጥ አርገው አይናገሩም ያለው እውነታ ካልተናገሩ ለምን መጡ😏😏😏😏😏😌😌😌😌😌😌
ወዮ ደቂቃ ቤጃችን😂 ደግነቱ ቲክቶክ ላይ ስላላየሁት አየዋለሁ የእነዚማ ጉድ😂😂ቤንጃ እስታክ አሮጎ ነው ፎቶ ነው አፍጥጬ ባየውም አይቀሳቀስ😂😂እስቲ ልየው ❤❤
😁
tESSI 21 IS A BRILLIANT INVESTIGATOR.
አይ ደደቦቹ ኢትዮጵያዊያን 😂😂😂
ከአንቺ ጭምር ነዋ
Liya gen egzabher yestesh zalzlew lecerswat naw enda
ቆይ ልጅቷ ምን ታድርጋችሁ? በቃ ገንዘብ የረዳችኋት ለኩላሊት ማስቀየሪያ ነው ኣ? በፈለገው መንገድ ኩላሊቷን ታስቀይር እናንተ ምን አስጨነቃችሁ። ዋናው መዳኗ ነው። አንቺ ናርዶስ እምትባዪ ሴት ግን እርዳታ ስለሰበሰብሽ ብቻ የልጅቷን ህይወት ልትቆጣጠሪ ነው እንዴ አላማሽ? ባለጌ አንቺን ብሎ ደግሞ ሰው ረጂ። ዱቄት
Am tired sick of this shit
Enkewn lemdan kerto sew ager lemkeyer enkewn ywasal so what
እንዳላቹ ስታስጠሉ ምናገባት አንዳቹም ሰው ያልሆናቹ ይሄም ተሙ አፈ ሰፊ አርፋክ ተቀመጥ ሲቀጥል ሊያ ናርዶስም አሮጊቶች ሰው ስንት የሚያስጨንቀው እያለ ትለፈልፋላቹ ሲቀጥል አንቺ እሩሃማ አሁን በቢውቲ ካሜራ መውጣጥሽን አትይ በእግዚአብሄር ቸርነት ምህረት ውሃ መጠጣት የቻሎሽ ነኝ እያመሰገን መኖርሽ ሲገባሽ ቲሽ
እኔ ምለውምን አይነት ዪቲዪበር ነህ እድሜልክህን ኮተት እየሰበስብክ ምታደነቁረን? ሚዲያን የሚመጥን የራስህን ስራ እንጂ :: ተቃጠልንኮ ባንተ ኮተት ስብስብ
በስራዋ ቀንተው ነው ምን ታርጋቹ አሁን ጎዳና ብትወድቅ እኮ ዞር ብላቹ አታዩም ነበር በቃ ስራዋን ትስራበት
This is completely ridiculous how you guys are promoting beggars in public?
አረ ቤንጃ ምን ይጫጩብናል ምረ ዉሸታም ዛሬ ቤንጃ ያቀረብከው አይነፋም
Lemin almotechim ena keriw genzeb alteweresem new?🤔🤔shameful
Benja gen almost 2 hours endzi tkur beleh angetehem alamemehem?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😡😡😈
,አሁን የኢትዮጲያ ህዝብ ይሄ ያስደንቀኛል ስንት ወጣትና ሙህር በእስር ቤት ለታጎሩት እስቲ ድምፅ ሁኑ😢😢
ሩሀማ ሁሉንም ጥያቄ የመመለስ ግዴታ አለባት።
እግዚዮ 😢 ማርና ክርስቶስ 😢
ሊያ በይበልጥ ልፋታቸው ፣ ታማኝነታቸውን መግለጽና ማወቅ ይፈልጋሉ ለፍተዋል ማወቅ ያለብሽ ፣ ለምን ጠየቁ አትበይ ፤ ናርዲ እውነታ አላት ጎበዝ ናርዲ ነጭ ነጯን፣ ሩሃማ እውነት ላለማውራት ሃብታሙ ይመልስ ይመልስ እያልሽ እየሸሸሽ ነው ፣ እንደውም ሃብታሙ ያልገባው ይሻላል ፣ አንቺ ግ ን ቀርበሽ መመለስ ካልቻልሽ ችግር አለ ማለት ነው ... ተሜ እንዳለው ብዙ ድራማ አለው ያስታውቃል አራት ነጥብ፡፡
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄ ያስጨንቀዋል። አገሬ ስንት ችግር ላይ ወድቃ ህዝብ እያለቀሰ ባለበት ሁነረታ ሌላ እራስ ምታት::
ruhama mels mestet alebish, yeredushe sewoch ewnetawen mawek alebachew. Nardi bravo .
ታማሚን ለማትረፍ ለምታደርጉት መልካም ተግባር ምስጋና ሲገባችሁ በምትኩ በሌላችሁ ዉድ ሰዓት ዉዝግብ ሲገጥማችሁ ያሳዝናል ሆኖም ግን ከእግዚአብሔር የምታገኙት ይበልጣልና በርቱ ተስፋም አትቁረጡ ለብዙዎች ስለምትደርሱ ተባረኩ💙🙏
በጣም የሚገርመው ገንዘብ ማግኛ ዘዴ ውሽት ሌላ ጊዜ ስው የእውነት የተቸገረውን እንዳይረዳ በጣም የሚያሳፍር ነው
#ወንድምሽ ጠበቃ ነው አንቺ ደግሞ እስማርት ነሽ ተመችቶኛል #ናርዲ🥰👌
የአላሕ አላሕ ከሠው ፉት ይጠብቀን ያረቢ 😢😢😢
Benjamin please don’t be part of these people’s drama! You are very respectful and decent guy!!
ወንድ ልጅ እንደዚህ ስራ ፈቶ ቁጢጥ ብሎ ተቀምጦ ከሴቶች ጋር ይሄንን ያህል መቀባጠር ስታስጠሉ በቃ ኩላሊቱን አውጡና ወሰዱት ይሄ ነው የቀራቹህ ሁሊሽም ይሄ ሁሉ ግፍ ለልጆቻቹህ እንዳይተርፍ ተጠንቀቁ እምባ ቀልድ አይደለም
ያስታውቃል እደበላች ስትጠየቅ እራሷ አብታሙ ትላለች እዴ
ምነው ግን ይሄን ያህል ኩላሊት እኮ ጭንቅ አይችልም እኛ ሁሉ ነገራችን ውሸት አይደል እንዴ ? ምን ይሁን ነው ተዋት በቃ
ሀበሻእኮ አይርዳ ከረዳ በሰውነትሽእኛ እንዘዝነውየሚለው
እናንተ አጭበርብራችሁ ሰርቃችሁ ዋሽታችሁ እታውቁም እንዴ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ አሁን እናንተ ይሄን ሁሉ ግርግር እምትፈጥሩት ለቪው ነው ።
ተስፉ የሚባለው ንብረት ለማስመለስ ከሆነ የልጁን ኩላሊት አስመልስ
የውሸት ከሆነ እነሱ ከኢትዮጵያ ውጭ ሲሄዱ የወሰዳቸው ሰው ይጠየቅ
ከፍቄ ኖሮዊ ውጭ ሁሉም አሰመሳይ ሌቦች ናቸው በተለይ እሄ ተሲእመባል ደሞ ከሀብታሙ ጋር የግል ችግርያለበት ይመሰላል ሩሀሚ ሩሀሚሰል ይገርማል
ወይ ጣጣ
ሂደቱ ተጭበርብሯል እየተባለ
1-ሩሃማ አዉቃ መልስ መስጠት አልፈለገችም
2- ተስ የሚባለዉ ደግሞ በባል እና ሚስት መሀል የንብረት ጥያቄ ያነሳል ያሳዝናል
እዉነት ብትሸፋፈንም ጎልታ ትወጣለች
አይ ናርዲ ነጭ ነጭዋን
ቤንጃ ዩቱብህን እንዳያበላሹብህ ስንት ጭንቀት ያለበት ህዝብ ለዚ ሊጨነቅ ነው ቤንጃ ይቸም
እየቆየ ሲሄድ የኩላሊት ህመሟም ልገሳውም ድራማ ነው እንዳትሉን ኸረ አሁንስ ሁሉም ነገር ልክ አጣ
ምነው ቤንጆ ጥሩ ስው አልነበር እነዚ ዝባዚኬወችን የምታቀርብልን
Wuyi sawu siraa yalm ede gin uf waree eci
በቃ አድርጋዋለች
Tessi ግን ሩሃማን ይወዳታል😂😂
ሩሃማ በጣም ጨካኝና ነውረኛ ሴት ነሽ መቼም በህመምሽ ወቅት ስቃዩን ጠንቅቀሽ ታውቂዋለሽ ከዳንሽ በኋላ ግን እንዴት ጨካኝ ብትሆኚ ነው በሌሎች ስቃይና ህመም ገንዘብ የምትሰሪው ሁለተኛ ደግሞ እንደዛ ደም እንባ አልቅሰሽ ለምነሽ ግሩፑ ለምኖ አሳክሞሽ አሁን ድኛለሁ ብለሽ አይመለከታችሁም ስትዪ ነውረኝነትሽ ገደብ እንደሌለው አሳይተሽናል ስለነገ ግን ምን ዋስትና ኖሮሽ ነው ?😭
በጣም ይገርማል 🤭🤔
ethiopia ውስጥ እርዳታ የሚሠሩት ለጥቅም ነው ማለት ነው አሁን እነሱ ተሰጠጡ ሰጣትኩላሊቱ ዲያነች እና አሁን ምን አርጉ ነው ምትሏቸው
እውነቱን ይናገሩ።
እኔ ከመጀመራውም ውሸት ነው በሰይፋ ታይታ እሱደግሞ ውሸት ነው አላገኛትም አለ እሱ ደግሞ ሰይፋ ጋር መጣ ከዛ አገባ ሌላሚስት እኔ የገረመኝ ፊልም ይሰራ ሲባል ለኔ ፊልም ሳይሆን ለህግ ማቅረብ ነው ያለባቸው ምንም ኩላሊት እንኳን አልሰጣትም ውሸት ነው አንድ ኩላሊት ያለው ሰው እንዴት ላይቩ ማውራት አይችልም ውሸት ነው እውነት ነው ሲባባሉ እውነት ከሆነ ያስተዉቃል አጭበርበሪናቸው
ናርዲ ሳታጣራ ይሄን ካለች ይገርማል
መመለስ ያልፈለገችው ልምንድ ነው?
ምን አይነት ሰወቺ ናቺሁ ያበላቺሁትን አሁን ምን አሰጠየቃቺሁ ማፈራወቺ 😊
በሉት የሄንን ምስኪን ህዝብ
watching from Dubai love u all
ሊያ የምትባል ልጅ ግን ለወሬ አፍጋኒስታን በእግርሽ ሂጂ ብትባል ትሄዳለች
ስራዋ ነው እኮ። አውርቶ አደር ናት
እናንተስ ምን ልትስሩ እዚህ ዱቅ አላችሁ🧐ክሶ በላይ ወረኞች አይደላችሁ🙄
😅😅😅😅😅
አትፍረዱ
ልጅ የምታሳድግበት ስራዋ ነው
😂😂😂
መጥተናል መጥተናል ✌✌👍
በዚህ ልክ የኢ/ያ ህዝብን ስትሸዉዳቹ ሮሀሜ ፣ ሞታቹሀል
ለምን ከሰው እኩል ሆነች ለምን ሰርታ በላች ነው ምቀኛ ህዚብ ተዋት በቃ የዚህን ያህል ምን አደረገች
ውሸት ተናገረች። በበሽተኞች ላይ ልትነግድ ተደራጀች። ለማስረጃ ያቀረበችው ፎቶ የተሳሳተ ነበር
እኔተ ምቀኛ ልጆች ምናገባቹ አላወጣቹ😢በዚ በችግር ዘመን ቢመቻቸዉ አግቶ ገሎተቀብሎ ይበላ አይደል ምቀኞች
Team እሚሉት ምን እንጨረጨረህ ብር ተካርለሀል እዉነት እንዳይወጣ የፈለከዉ
ተስ የሚባለው አስር ግዜ እሩሀሚ እሩሀሚ አትበልብኝ ደግ አደረጉ ሀገር የሸጡ አስመሰላችሁት😊
ያለፈ ነገር ላይ ማውራት ምን ይጠቅማል በቃ ተዋቸው ይኑሩበት።
እሺ እኛ ምን እናርግ አትጫጬብን ኑሮ የተንጫጫብን ይበቃናል ሩአማ ሩአማ ሩአማ አብታሙ አብታሙ ምናምን እረ ተው እንዴት እንደምታስጠሉ
ማነው የሚታመነው 😒😒😒😒😒
አብይ ለሚጨፈጭፋቸው ዜጎቻችን እስቲ ድምፅ ሁኑ ፍሬ ከርስኪ ወሬ አይጠቅመንም
ብርቅ ነው እንዴ
አይ ሊያ ደደቧ እንዴት እንደሚሰራ ሳታውቂ አንቺን ብሎ HOST አድራጊ ሰዎች ማስገባት እንኳን አላቻልሺም መሀይም አንቺ የምታውቂው ሀሜት እና ሆድሽ እስኪገለበጥ መብላት ብቻ ነው ሁለተኛ ሆስት እንዳታረጊ ደደብ
እናቶቻችን ድሮ ቡና ሲጠጡ የሚያወሩትን የባጥ ና የቆጡን በሰው ጉዳይ መፈትፈቱን በሶሻል ሚዲያ አሻሽላችሁት ነው እንዲህ ቁጭ ብላችሁ ሃሜቱን እምትሰልቁት ??
ይሄ ተስ የሚባለው ኮሚሽን ወስዳል
እረ በቃ ተዎት ለምን ዳነች ነው
ስራ ተገኘ እናንተ አሮጊቶች ።ሰው በጠራራ ፀሃይ እየተገደለ ስለሱ ፍትሕ አትጠይቁም
ተስፉ ሚባል ልጅ ስለመኪና ያነሳል እንዴ ልጁ እኮ ኩላሊት ነው የሰጠው
አሁን እሄሁሉ ወሬ በዚህ ሰአት ለምን አሰፈለገ ገንዘብ ፈለጋነው ወይሰ አልገባኝም ለመን ሌላ ሰራ የላችሁም ወንዶቹ አይገረሙም አረ ሌላ ሰራ ፈልጉ ልቀቋት ምን አደርጊ ነው የምትሏት ወይ ይቅርታ ተባባሉ አረበሰመአብ በሉ ሰንት ችግር በአገራችን አየተካሄደ ነው በጣምያሳዝናል
ለምና በቲክቶክ የተሳካላቸው ምድረ ለማኝ
አሁን ይሄ የሀገር ጉዳይ ሆኖ ነው? ቲሽ
ቤጃ የምን ፍሬከርስኪ ነው የምታቀርብልን?
ለገንዘብ
Ruhama inkwn igziabher aterefesh
Bataderegew noro temeles neber aderegawalech
አሁን ምን ይደረግ #ናርዲ ና #ሊያ የሶሻል ሚድያ ጡረተኛ ምን ይደረግ ነው ምትሉው ጭር ሲል አልወድም አጀንዳ ስታጡው በቃ ምን አገባቹህ ሳንቲማቹህ ይመለስ ምንድ ነው አላማቹህ ምድረ አጁዝ
እግዝኦ እንው ከራሳቸው ኪሰ በሆን ይሰቅሏቸው ነበር ሌቦች እች ናርዶሰ እምትባል ጉድ ደሞ ርካሸ ነችከዝህ በፊት ከጓደኞቿ ገር እንድህ ሰትባላ ነበር
ለምን ዳነች ነው ምትሉት ዋናው መዳኗ ነው አስጠላባቹ ተዋት ልጅቷን ሌላውንም ሰው እንዳይረዳ እያጋቹ ነው
አብረው ከሚሠሩት አንዷ ነሽ መሠለኝ?
Abeeeete yihe hulu swe ye RUclips turetegna nwe???
እኔ ጌታ ይቅር ይበለኝ የሩሀማ አጋጭ በጣም ነው የሚያስቀኝ?🤔🤨🙄🙂😊
ትርኪ ምርኪዎች ስራችሁን አትሰሩም ፣ ምንም ጥቅም ለሌለው ላለፈ ጉዳይ ጊዜ ማጥፋት
ቀጣም ዙሪያ ጥምጥም ነው ምታወሩት ተስ በተለይ ትዞራለህ ያየነው ነገር ግን ሁላችሁም ስማችሁን ነው የፈለጋችሁ ሮሀማ ብታደርግም ያደረገችውን በህግ ጨርሱ ግን ምንም አገሮቻቹ ኘያምርም ሊያ እናመሰግናለን
ንግግራችን ሁሉ በሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት እንዳያስከትል ለንግግራችን እንጠንቀቅ - መተው ይቅር ማለት ቅልቅ ነገር ነው ጥሩ ሕክምና ነው።
Beka Sera agenahew besmam set werye eyale kebteweh
እሰቲ ለሰንቦ ድምፀ ሁኑ እሮፐተቀምጣችሁእምትሟዘዙ
Most of the people cordinat this kind of donation have their own commission.ስህተቱ ገንዘቡን የሚረዳው ሰው ነው ። ትልቅ ፍራንክ ይሰሩበታል ። ሩሀማ ራሷ 30% እየወሰደች በሌላ በሽተኛ ትሸቅላለች ።
Egzio mhren chrestose men aynet gude new
ሚጠየቁት ሌላ ሚያወሩት ሌላ ናርዲ ደሞ እኝኝኝ ታበዛለች ፍርጥርጥ አርገው አይናገሩም ያለው እውነታ ካልተናገሩ ለምን መጡ😏😏😏😏😏😌😌😌😌😌😌
ወዮ ደቂቃ ቤጃችን😂 ደግነቱ ቲክቶክ ላይ ስላላየሁት አየዋለሁ የእነዚማ ጉድ😂😂ቤንጃ እስታክ አሮጎ ነው ፎቶ ነው አፍጥጬ ባየውም አይቀሳቀስ😂😂እስቲ ልየው ❤❤
😁
tESSI 21 IS A BRILLIANT INVESTIGATOR.
አይ ደደቦቹ ኢትዮጵያዊያን 😂😂😂
ከአንቺ ጭምር ነዋ
Liya gen egzabher yestesh zalzlew lecerswat naw enda
ቆይ ልጅቷ ምን ታድርጋችሁ? በቃ ገንዘብ የረዳችኋት ለኩላሊት ማስቀየሪያ ነው ኣ? በፈለገው መንገድ ኩላሊቷን ታስቀይር እናንተ ምን አስጨነቃችሁ። ዋናው መዳኗ ነው። አንቺ ናርዶስ እምትባዪ ሴት ግን እርዳታ ስለሰበሰብሽ ብቻ የልጅቷን ህይወት ልትቆጣጠሪ ነው እንዴ አላማሽ? ባለጌ አንቺን ብሎ ደግሞ ሰው ረጂ። ዱቄት
Am tired sick of this shit
Enkewn lemdan kerto sew ager lemkeyer enkewn ywasal so what
እንዳላቹ ስታስጠሉ ምናገባት አንዳቹም ሰው ያልሆናቹ ይሄም ተሙ አፈ ሰፊ አርፋክ ተቀመጥ ሲቀጥል ሊያ ናርዶስም አሮጊቶች ሰው ስንት የሚያስጨንቀው እያለ ትለፈልፋላቹ ሲቀጥል አንቺ እሩሃማ አሁን በቢውቲ ካሜራ መውጣጥሽን አትይ በእግዚአብሄር ቸርነት ምህረት ውሃ መጠጣት የቻሎሽ ነኝ እያመሰገን መኖርሽ ሲገባሽ ቲሽ
እኔ ምለው
ምን አይነት ዪቲዪበር ነህ እድሜልክህን ኮተት እየሰበስብክ ምታደነቁረን?
ሚዲያን የሚመጥን የራስህን ስራ እንጂ :: ተቃጠልንኮ ባንተ ኮተት ስብስብ