#ታዋቂዎቹ_ምን_ገጠማቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 60

  • @መና
    @መና 4 часа назад +6

    አርአያ እግዚአብሔር ጥበቃውና ቸርነቱ አይለይህ ወንድሜ።

  • @እንምበደንየአብ
    @እንምበደንየአብ 5 часов назад +9

    እፎይ የተዋህዶ እንቁ ጀግና ወንድማችን ነው ሁዝታዞች ጥሪ ቀርቦላቸው ቀርበው ከእሱ ጋር መወያየት ስለማይችሉ ነው ጥሪ በቀረበላቸው ቁጥር የሞት አዋጅ የሚያውጁት እኛ የምናመልከው የምንገልለት ሳይሆን የምንሞትለት ነው እፎይዬ ወንድሜ የምታመልከው በደሙ ይሸፍንህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 3 часа назад +2

      ትክክል ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 40 минут назад

      በትክክል ::

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 34 минуты назад

      እፎይ ምንም ጥፋት የለበትም ሙስሊሞቹ ናቸው በቅድሚያ ኦርቶዶክስን ነው የተሳደቡት ቪዲዮ አለ ፡እፎይም አትሳደቡ በመከባበር ይሁን ነው ያለው ።ለእነሱ ሲሆን ስድብ ይፈቀዳል ለእኛ ሲሆን ይገደሉ ይባላል ምን ማለት ነው ። ለመከበር የሰውን ሀይማኖት አክብሩ ።እፎይን ጫፉን መንካት አትችሉም ከምንም በላይ የሚጠብቀው አምላክ አይተኛም ከጎኑ በርካታ ለሀይማኖቱ የሚሞቱ ሚሊኒየኖች እንዳሉ ይወቁ መመለሻው ከባድ ነው አለመወያየት ትችላላችሁ መግደል ሽንፈት ነው።

  • @AbayAyele-y1t
    @AbayAyele-y1t 2 часа назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 3 часа назад

    እንኳኝአብሮ አደረሰን የኔ ውድ ምርቃት ብቻ ከበቂ በላይ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 4 часа назад +2

    እንኳንም አብሮ አደረሱን ወንድም አርአያ !!❤❤❤❤❤

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha Час назад

    እፎይ ጀግና ፈጣሪ ጠበቃ ይሁንልህ ፈጣሪ ከዓይን ያውጣክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 2 часа назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @BettyQrc
    @BettyQrc 4 часа назад +2

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @mebeacake
    @mebeacake 3 часа назад

    በጣም ድንቅ ትችት ነዉ, በርታ, ከአሳሪዎች ይጠብቅህ

  • @efratajo434
    @efratajo434 19 минут назад

    Amen enkuan abiro aderesen bro

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 часа назад

    የመፅሀፉን ቃል አሳስቶና አወላግዶ ከፈጣሪ የሚያለያዮ መምህራኖች በጭብጨባ የታጀቡበት ዘመን ነው 😢ወንጌልን ከህዝብ ደብቆ ሠላም ማግኘት የለሞ ያያል

  • @Akiya541
    @Akiya541 2 часа назад

    ተባረክ ወንድማችን

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 39 минут назад

    እንኳን: አብሮ: አደረሰን: ወንድማችን: አርአያ:

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 часов назад +2

    ሰላም እንኩዋን በደህና መጣህ ወንድማቺን እግዚአብሔር አበረታው በርታው ❤❤❤

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Час назад

    Inkuan abro aderesen.🙏

  • @AsterAlamo
    @AsterAlamo 4 часа назад +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት እፎይ ጀግና ነው ፈጠር ይጠብቅህ

    • @ሊን
      @ሊን 4 часа назад +1

      ስለ ተሰደበ ጀግና ነዉ ጭፍን

  • @HirutTilahun-e8w
    @HirutTilahun-e8w 3 часа назад

    አሜንንን ተባረክክ

  • @TurungoJima
    @TurungoJima Час назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 часа назад +1

    ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት! እነዚህ ሰዎች ለሰላም ለፍቅርና አንድነት በስብከት እንዲሁም በጨዋታ የሚመክሩን!!! ዶ/ር ወዳጄነህ፥ ኡስታዝ አቡበከር፥ ዲያቆን ሄኖክ፥ ክቡር አቶ ሰዩፉ...

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Час назад

    Ameeen enkane abero adarasane

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha Час назад

    አርአያ በጣም አሳከኝ😅😅😅 ይሄንን ልጅ ምከሪልኝ😂😂😂😂😂

  • @መና
    @መና 4 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @TekleweldBrhane
    @TekleweldBrhane 4 часа назад +1

    ተባረክ ❤❤❤❤ኤር

  • @fasikawdejen6474
    @fasikawdejen6474 Час назад

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥህ አራያ በእውነቱ ትውልድ ተበላሽቷል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 3 часа назад

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @SelmonTesfa
    @SelmonTesfa 2 часа назад

    ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 5 часов назад +1

    Yes

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 5 часов назад +1

    ❤❤❤

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 часа назад +1

    የውበት ሳሎን ውስጥ የተገኘው ሰው ምናልባት ስልብ ይሆንን??????🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አርዓያ ወንድሜ ኤጭ አስባለህ ሁሉንም ተከታትለን መቼ እንዘልቀዋለን ብለህ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 5 часов назад +1

    ትክክለኛውን የክርስትና እምነትና የሐገሪቱን ተከባብሮ የመኖር ባሕል ለማበላሸትና ትውልዱን የማኮላሸት ክፋት ላይ ተወጥረዋል እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል አይቀርም

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 4 часа назад +1

    የእውነት ኢትዮጵያ እንደዚህ አስፈሪ መሆኑዋ ያሳዝናል

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 часа назад +1

    በመጀመርያ ይህ ወጣት ንግግር አይችልም! በዩቱብ የኦርቶዶክስ ልጆች ስለሚሰድቡት ምላሽ ነው። የእምነት ፉክክር መንጋ ወጣቶች እረፉ!!! ድሮ በወላይታ ታላቁ የኦርቶዶክስ አባት ቤተ ክ/ያን ተክለው ሕዝቡን አስተምረለዋል!

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 минуты назад

    አራይ ወድሚ ሚነው በልጁ ፈረድክበቲ አሊገቢኒሚ

  • @MulualemgoteGonedelo
    @MulualemgoteGonedelo 4 часа назад +1

    Enedaleke ,,Kedada , ye Gamo Hezeb , Berebere Mareyamen , Zigiti Abon , Gererese Gedam ,Doreze Georgis , 40minch Medehanealem..... yalen Bezu orthodox, meemenan Alen , Enedalek ,Ebedetehen kenese , tuletula...

  • @yade716
    @yade716 5 часов назад +1

    ቢጎዲኑን ያደረገው ኃይማኖቱ ምንድነው?

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 3 часа назад

    Yasazenal weye Ethiopia endizigh honech menew indizigh Emibeatea cheknshben

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 4 часа назад +1

    እንደዚህ አይነቶቹ ግብረ ሰዶማውያን ናቸው

  • @addisumin
    @addisumin Час назад

    ምን እየሆነ እንደሆነ እየተደረገብን ያለው በወላይታ ክልል ብቻ እንዳልሆነ ለመረዳት አይከብድም ም/ም ሀገረመንግስቱ የተዋቀረበት መዋቅር በእነሱ ስለሆነ ማነው ከሳሽ ማነውስ ፈራጅ ለማንስ ነው የሚፈረደው ብቻ ቀን አይጣላቹህ የዛኔ ደግሞ ...

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 3 часа назад

    በዘመኔ ቢጎዲን ወንድ ሲያደርግ አይቼ አይቼ አላውቅም
    ወይም ለview ይሆናል ብዙ ተመልካች እንዲኖረው

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 часа назад

    መጫወቻ፥ ገንዘብ ሲሰጣችሁ ዝም ብላችሁ ተጠቅማችሁ! አንተም ያው ጥቅም አዘናጋህ! ልክ የሚስጥረ መዝገቡ ሚስት በገንዘብ ጥቅም ዝም እንዳለችው ነው! ችግር ድህነት???

  • @Kathy-p2z4z
    @Kathy-p2z4z 4 часа назад

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @TakeleArega-v8g
    @TakeleArega-v8g 4 часа назад

    are ehin set salon yayehutn wend bye alterawum

  • @josexxvi
    @josexxvi 27 минут назад

    ታድያ ፓስተር ቸሬ ማንን ወክሎ ነው የተጠራው???

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 4 минуты назад

    እቢክ አቲፍረድ እግቢለግነው በፈጠራ

  • @NejatUmerMohammed
    @NejatUmerMohammed 5 часов назад +1

    Werenya ewnetenya timesleny neber efoy eko balege sew new bemereja mashenef aychilim besidib new yemiashenifew kidistina esliminan mashenef aychili besidib kalhone

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 часа назад

    እኔ እምላችሁ፤ ጴንጤ በየመንገዱ አትስበኩ አላላችሁም! ጠብ ያለሽ በዳቦ አሉ! አትሳሳቱ ጽንፈኞች ግድያ ገነት ያስገባል ብለው ካመኑ፤ አንተ ክርስትያን ሳንጃ ልትመዝ??? እረፉ ክማይሆን የእምነት ክርክር ውጡ!!!

  • @Fekadu-wh5nl
    @Fekadu-wh5nl 5 часов назад +1

    ወንድሜ ውሻ ባህል እምነት የለውም ይሄ ከወንድም ከሴትም አይቆጠርም።

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 4 часа назад

    ደቡተራ አትበይ የደብተራ ትርጉም በመጀሪያ መጠየቅ ነው ይህ ሰው ባንቺም በልጅሽ ላይም ይህ ሁሉ ግፍ ሲ ፈፀም ዝም ማለት አግባብ አይደለም እውነት ፖሊስ ማስረጃ አቅርበሽ ከለቀቁት የመንግስት ተቋም ነውና ፖሊስ ዝም አይልም እውነትን ይዘሽ ከሆነ ከእውነተኛው ፖሊስ ትደርሻለና አትሰልቺ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Час назад

    Ye 666 abalat nachew! Wey Hagere sir nekel lewut lemamtat kemerebareb yilik beinjeraina be woha lianoru yemifeligu gar metebareb yasazinal!!!

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto Час назад

    አርያ ስለ እፎይ መረጃ በትክክል ያለህ አልመሰለኝም ከዚህ በፊት ስልጤ ዞን በተነሳው ጉዳይ ነው መጀመሪያ ቪዲዮ መስራት የጀመረው ሲቀጥል የእፎይን ስለ እስልምና የሚሰራውን ቪዲዮ በሙሉ ተመልክተሃል ብዬ አስባለሁ ይከራከር ግን የሚገልፅበት መንገድ ያልገባውን ነገር የሚናገር ልጅ ነው ። ይገደል የሚሉ ሰዎችም እስልምናን አይወክልም
    እፎይ ኦርቶዶክስን ይወክላል እንዴ አርያ ሳይድ መያዝ አልነበረብህም ሁሉንም መተቸት ነበረብህ ስለ ሰላም የምትሰብክ ከሆነ

  • @Crstina246
    @Crstina246 33 минуты назад

    እንዳልክ እኮ የጭንቅላት ደሀ ነው

  • @dtnsota
    @dtnsota 3 часа назад

    እንዴ ወንድሜ ምን ማለትህ ነው ጓደኛህ ነጋሽ ጎፋ ጳጳስ እንደሌለው እና ኦርቶዶክሱ ይጥፋ የተረፈው ኦርቶዶክስ ይበቃል ሲሉ ጉዳዩን ቸል ብሎ ዝም ማለቱ ይሄ እራሱ አንድ ወንጀል ነው
    በመቀጠል ደግሞ እባካችሁ አዲስ አበባ ውስጥ ለጠገቡ አብያተ ክርስቲያናትን ገንዘብ አስራታችሁን ከምትሰጡ አሰባስበን ደቡብ ላይ በተለይ ጎፋ ሀገረ ስብከት ላሉት ደራሽ ላጡ ጧፍ እጣን ዘቢብ ሻማ
    እየገዛን ብንወስድላቸው እንደገና ቅዱስ ቁርባን የሚቀበሉት ደሙን በጠላ ኩባያ ስጋውን በሻይ ማቅረቢያ ትሬ እርፈ መስቀሉ የሾርባ ማንኪያ መሆኑን እወቁት እንደገና አልባሳት የላቸውም ያላቸው አልባሳት የተቀዳደደ ነው ቅኔ ማህሌቱ መቅደሱ ምንጣፍ አያቅም ባዶ መሬት ላይ ማህሌት መቆም ሲቀድሱ መቆየት እጅግ አሰልቺ እና አድካሚ ነው አዲስ አበባ ላይ ግን ወፍራም ምንጣፍ ተነጥፎ እንደገና ወፍራም ትራስ ላይ ቆማችሁ ታስቀድሳላችሁ እና እባካችሁ ይሄን ክፉ ቀን ለ ጎፋ ሀገረ ስብከት ላሉ ቤተክርስቲያኖች እንድረስላቸው ለመርዳት ፈቃደኛ ከሆናችሁ መልሱልኝ ይሄንን ችግር እውነታውን ሄደን ማየት ትችላላችሁ እባካችሁ ለቤተክርስቲያናችን ምእመኖቹ እንድረስላት

  • @aberagonete3074
    @aberagonete3074 4 часа назад

    ልጁ ትክክል አይደለም እንደዚያ አይሆንም ግን እኮ ወደ ሰሜን ስትሄድ በፕሮቴስታት ላይ እንደዚህ ያረጋሉ