እንኳን ደስ ያላችሁከጦርነት ተርፈናል!@NEGASHMEDIA
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
እንኳን ደስ ያለህ በአንተ እና በእግዚአብሔር ቸርነት ያሰብኸው ተሣካ ተመስገን ተባረክ ብሩክ ሁን❤❤❤❤❤
አቤት እንዴት ደሰ ይላል እንካን ደሰ አላችሁ ተመሰገን ይህን ያደረገ ቸሩ መደሐኒያለም ይክበር ይመሰገን ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልን ትመሰገን አሜን. አሜን. አሜን. ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እንኳን በስላም ተመልሳችሁ አሁንም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
በስመአብ ወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለዚህ ሁሉ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በግሌና በአቅሜ ያለኝን አስራቴን ይድረስልኝ ስል እልካለሁኝ።ዘሪሁን ጉደታ
እንኳንም በሰላም ደርሳችሁ ተመለሳችሁ አንኳንም ደስ አላችሁ ደሰአለን አሁንም መጨረሻዉን ያብጅልን እናንተንም ቸሩ መድሐኒአለም ከእናቱ ጋር ይጠብቃችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን ይሁንልን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስስስ ያለኝ ጋዜጠኛ ነጋሽ በርታልን እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እኔም የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ በረከቱ እንዲደርሰኝ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒😭🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ። ጎበዝ ነጋሽዬ
የመጀመሪያ ❤ እግዚያብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን
አ😮ግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የአንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ናቸው በሁለት ተከፋፍለው ታናሽና ታላቆች እባካችሁ ተስማሙና ይህ መለያየት ይብቃን ለሁሉም ሰማይንና ምድርን የሚታየውንና የማየውን የፈጠረ አምላክ መድሐኒተ ዓለም ያቺ የምንናፍቃትን ሰላማችንን ይመልስልንና እንዲህ ነበር እንድን የአምላካችን ፍቃዱ ይሁንልን የሚሳነው ምንም የለም አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደና መጣክ❤
መምህር ሀይል ማርያምን አውቃቸዋለሁ ካልተሳሳትኩ ኩክየለሽ ኑበሩ በፊት ጎበዝና ጀግና አባት ናቸው አይዝዎት እመብርሀን ትጠብቅዎት
Mn ysanewal yedngl mariyam lji❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
woow Egziabhair yemesgen betam desylale, yabatochem yeseral.
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ
እግዚአብሄር ይመስገን!!!
ስላም ለአንተ ይሁን.
እንኳን በሰላም ተመለሳችሑ
🤲🤲🤲🙏
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲
Amen
Amen
Amen
Egiziabiher selam yargilin
Betam des yemil ye negash media wetet new yehe hulu berekt le mutansa gedam, Negashey betam betam new antenena aberoh yemiserut egziabiher yebarkachu.
እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅህ
ነጋሽ አንኮን በሰላም ሔዳችሁ ለመመለስ አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የባንኩን መላኪያውን ቁጥር ላክልኝ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን።ዘ/ጉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏⛪
ነጋሽ ወንድሜ በርታልን
ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Temesgen amelake
Enqwan egzer aterefachihu.
ከስደት መልስ ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ይህን ቦታ ማየት እፈልጋለሁ
አራዳ ጊዮርጊስ እየታደሰ ነው ቸከታተሉት ሲታደስ ደሞ እንደ ቅድስት እንደስላሴ መስቀሉን እንዳያሰረግጡን አደራ
እሰይ ነጋሸ ሚዲያ አንተ የተባረክ ሰለ ሀገርህ ሰለ ሃይማኖትህ እየሰራህ ያለዉ እጅግ ይገርማል ቅዱሰ አማኑኤል በቤቱ ያፅናህ ቅዱሰ አማኑኤል ተገቢ ነዉ ሸልማቱ ግን ዘላለማዊ የሆነዉ መንግሰቱን ይሸልምህ በዚ ሰአት ሚዲያን ለማይገባ የሚጠቀሙ በበዙበት አንተ ለመልካም ትዉልድን ሰለምትቀርፅ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ በርታ 🙏🙏🙏
እንኳን ተረፋችሁልን! ይቅርታ ወገኖች! ጥቂት የጥቁር ሕዝቦች በአካዳሚምና በመንፈሳዊ ት/ት የደከሙ በጥቁር አገሮች ሁሉ ደም ያፈሳሉ! ሰፈራቸውን የበደሉ የትግራይ፥ የኦሮሞና የአማራ ነጻ አውጪዎች አስራቡ አሰቃዩ!!!
እግር ሲያጥቡ ትህትናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው
በ ገዳሙ ስም ነዉ የሚላከዉ? አባክሕ ንገረኝ ወንድሜ
❤ወንድሜ❤ነጋሽ❤ተባረክ❤ድንግል❤ትጠብቅሕ❤እኔም❤ከስደ❤ወደበርሜል,ቅዱስ❤ጊወርጊስ❤አድርሶ❤ለመለሰን❤አምላክ❤እልልል❤ብላችሁ❤አመሶግኑሌን❤❤❤❤
ነጋሽዬ ይቅርታ ስንት ነው ወጪው የእስራኤል ጉዞው
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ። ጎበዝ ነጋሽዬ
እግዚአብሔር ይመስገን