"ፆመን ፈረስ እንበላለን" አነጋጋሪው ነብይ ደምሳሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • "ፆመን ፈረስ እንበላለን" አነጋጋሪው ነብይ ደምሳሽ
    🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇
    / @fetafegegta
    🔴Subscribe for more funny and inspirational videos.👇
    / @fetafegegta
    Feta Fegegta is an Ethiopian infotainment youtube channel with creative contents, that will show viewers entertainment news, celebrity lifestyles, short funny video clips, informative and educational videos.
    • New videos weekly on every Saturday.
    #nebiydemsash
    #fikirsizm

Комментарии • 73

  • @allbaad2469
    @allbaad2469 Год назад +10

    በስደትና መከራ ያልሞትን ስዎች በሳቅ ልትገድሉን ነው ነብሳቹ ኣይማር እና

  • @lelosirna9995
    @lelosirna9995 Год назад +2

    ወይ ጉድ ከነፍልፍሉጋ መሳቄ ይቆጨኛል ምርጥ ኮሜዲ ነህ ሚፈቀደውን ትተህ ማይፈቀደውን ምትበላ ጠንቋይ

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q 6 месяцев назад +1

    ምን እየተደረገ ነው አረ አለም ወዴት እየሄደች ነው እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤት ይቅር በለን አረ መዳፈር ስው በዚህ ልክ ድፈረት ኢትዮጵያን እናስተውል የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ማራናታ እየሱስ ቶሎ ናናናናናናና ና ናናና ና ናናናና አሜን አሜን አሜን

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Месяц назад

    ልክ ነዉ !!!

  • @yordi_2316
    @yordi_2316 6 месяцев назад +1

    ኧረ በስማም ያንተስ ይለያል ኧረ ድረሱለት ወንድማችን እያመለጠን ነው

  • @prophettemesgencholiso4566
    @prophettemesgencholiso4566 5 месяцев назад

    ነብይ ደምሳሽ በአምላክ ፍት ወድቀህ ንስሐ ግባ......

  • @mameinfoeduc
    @mameinfoeduc 9 месяцев назад +1

    ፈታዎች ተመቻቹኝ ከሁሉ ደስ ያለኝና ያደነቁት እናንተን ነዉ። በጨዋ ኣቀራረብ መብቱን ሳትነኩ ሀሳቡን እንድትረዱና እንድንረዳ ስላደረጋችሁን ተባረኩ። እንደዚህ ኣይነት የሰለጠነ ትዉልድ እናፍቃለሁ። ሌላዉ ለፈን ያህል ነዉ እንኩዋን ሚኒሊክ ከሞቱ ቦሃላ ጀዋርን ጣይቱ ኣረጋት እንጂ ኣስባችሁዋል በህይወት ቢኖሩ ኣብሮ ሊያስተኛቸዉ እኮ ነዉ። ጉደኛ ነዉ ጥሩ ገንዘብ ሰሪ ነዉ።

    • @fetafegegta
      @fetafegegta  9 месяцев назад

      Thanks for your comments

  • @samrawitworku7656
    @samrawitworku7656 Год назад +3

    😂😂😂😂እስኪ ላብይ ከጭቅላቱላይ ፀልይና እውቀት ጨምርለት

  • @user-kw9sg2jk6d
    @user-kw9sg2jk6d 5 месяцев назад

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ወደፊትም ስለሚነሱ ዝም ብላችሁ ፈታ በሉባቸው😊

  • @konjokonjo9806
    @konjokonjo9806 Год назад +2

    ጁሀር ይሄን ጉድ አይቶ ይሆን😂😂😂😂😂

  • @henokasmara9934
    @henokasmara9934 Год назад +2

    ለካ ለዛ ነው ጀዋሪ ፀባዩ ሁሌ የሚቀያየርብን ሄድ መለስ እኮ ያርገዋል ዶሞ መለስ ጭንቅላቱ ነክተህ የገደልከው አንተ ነህ ለካ በኡነት በጣም ኮሚክ ነገር ነህ በሳቅ ገደልከኝ ኮሜድያን ብትሆን ትበላት ነበር

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 Год назад +2

    ምን ጉድነው🙉🙉🙉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭🤭

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Год назад +1

    ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ጉድ እየሰማሑ እንዴት ልደግ አለ አሉ ኤሔ እብድ ደሞ ፍቅር ሲዝም😅😅😅😅😅😅

  • @user-ud6ok2yq5l
    @user-ud6ok2yq5l 6 месяцев назад +1

    የመሐል ጣተዎ አሐሐሐ ፈለግሸው

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Год назад +1

    አንተ ትሻላለህ በደና ቀን አብደህ ቦታ ይዘሀል😂😂😂😂😂😂ምርጥ አይዲያ ነው

  • @user-tt5qm4ug7p
    @user-tt5qm4ug7p 5 месяцев назад

    Ere yiheneger amererew eko tew ke Egziabher gar atitala Egziabher libona yistih yefetarin sra atifetaten

  • @SolomonSolomonnegusu
    @SolomonSolomonnegusu 7 месяцев назад

    በክት ነክ

  • @user-ud6ok2yq5l
    @user-ud6ok2yq5l 6 месяцев назад

    የፈረስ ሰጋ ሲበላማ ጃፓን መጠየቅ ነዋ

  • @mul24785
    @mul24785 2 месяца назад

    😂😂😂
    Ara ehennin gideluut
    Tiwlid yasastal

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 10 месяцев назад +1

    አረ አብይ እንዳይሰማ ይህን ሰው ። አብይ ይሄን ሰምቶ ማብራሪያ ትንተና ፍልስፍናውን ዳይሴክት አድርጎ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እያለ እንዳይመጣ። ስራ ይስራበት እንጅ። ቅንጥብጣቢ ወሬ እብደት ቢሆንም ለሰነበተበት ያስብስበታል። ተው

  • @HappyCakeSlice-qn5nd
    @HappyCakeSlice-qn5nd 6 месяцев назад

    አረቡስማምወልደመንፈቅዱስ፣አሞህነው

  • @mulatumekuria4103
    @mulatumekuria4103 5 месяцев назад

    Ayzoh efewsihalehu

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 9 месяцев назад

    Beselam nwu gn sebel wusedut , wey zendro yemilewun music gabzulgn

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 17 дней назад

    በኢዩና በእሰራኤል ዴንሳ የቆሰለው ልቤ በደምሳሽ ፈነዳ።
    መድኃኔዓለም እነዚህን ጉዶች የለቀቀብን ለምን ይሆን?

  • @user-ud6ok2yq5l
    @user-ud6ok2yq5l 6 месяцев назад

    ሐሐሐሐሐሐ😅😅😅😅😅😅

  • @bettykebede921
    @bettykebede921 Год назад +1

    ለምን ዋሽው እንዴ ላይ አትቀርብም

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 17 дней назад

    meneshahna maregagechah libweled nw or qejet or lela zebazenke felgeh nw

  • @Ademegode
    @Ademegode 8 месяцев назад

    እረ በስንት አመተ ምህረት ነው ህንድ የተፈጠረው😂😂😂😂

  • @Gamingunicornmaya
    @Gamingunicornmaya Год назад +1

    ምን አይነት ጋንጃ ነው የነፋው 😂😂😂

  • @dimmaabussineesaa3798
    @dimmaabussineesaa3798 Год назад +1

    Beka yet lhed alech adisalem kkkk

  • @user-ud6ok2yq5l
    @user-ud6ok2yq5l 6 месяцев назад

    ሌዜስፌር በለዋ ፈረስ ና እሩዝ

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 3 месяца назад

    ሀቂቃ ቤትህን ቀርቶ ጭንቅላትክን ቢያፈርሱት አትቀየማቸው

  • @enatsewstotaw-gk6vk
    @enatsewstotaw-gk6vk 11 месяцев назад

    ሰውየው የት ነዉ የሚኖረው

  • @Oromaths
    @Oromaths 7 месяцев назад

    Yhe koshasha milasun mekuret neber. Dedeb...

  • @lelosirna9995
    @lelosirna9995 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 9 месяцев назад

    እንዲህ ያለ ግድ በዘራችሁ እይድረስ

  • @tsehaytsehay7284
    @tsehaytsehay7284 8 месяцев назад

    የኔን ንገረኝ 😅😅😅😅

  • @safuabd4287
    @safuabd4287 3 месяца назад

    Izih lay people yalgabaw yihe sew gibra sidomiyawin iyastawaqe nw, ba timona bita samut 1de wand 1de set ale, this man is gibra sadom

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 11 месяцев назад

    ባካችሁ አረቄ ጠጥታችሁ ዩትዩብ ላይ አትውጡ ነውር ነው. ።

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 месяцев назад

    ወይዘሮ ደምሳሽ እንዴነሽ ? እኔ እንዳለሁ አለሁ horse rider
    እጆትን ከደሞት የመሃል ጣትዎን ይቀይሩት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pq6qy8lf2q
    @user-pq6qy8lf2q 9 месяцев назад

    Eyesus. Alemn yemerx. Gta. Ygestse

  • @user-ki3ic5yg4f
    @user-ki3ic5yg4f Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbiAlulaAshu
    @AbiAlulaAshu 3 месяца назад

    😂

  • @HappyCakeSlice-qn5nd
    @HappyCakeSlice-qn5nd 6 месяцев назад

    ክክክክክክክክ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Год назад

    Please take this guy mental health facility.

  • @MR.KIDY1
    @MR.KIDY1 9 месяцев назад

    wondmochie, enie bedro hiwote betam haftam neberku. min nektogn endehone alawkim🤣🤣🤣🤣

  • @thinealemualemayehu
    @thinealemualemayehu 11 месяцев назад

    nefs yimar

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen1506 Год назад

    ከዱር እንስሳ አትበሉም

  • @user-jd7ui1mr8h
    @user-jd7ui1mr8h 7 месяцев назад

    እረ ኢሄ እብድ ነው ለሱ ቃለ መጠየቅም አይገባውም

  • @dureti7986
    @dureti7986 9 месяцев назад

    Wend nw set nw mikedmew ene tefetre nbr weyis gena efeteralew 😂

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 6 месяцев назад

    እኔ እሚገርመኝ ምድረ ስራ ፈት ቦዜኔ ሁላ ያላቹበትን ልክ የማታቁ በደመነብስ የምትመሩ ከቀልባቹ ያልሆናቹ የዚህ ትውልድ ጠፊ እና ቀጣይ ትውልድን የምታጠፉ ቆሻሻ እርካሽ ናቹ ከሱ ጋር የምታወሩ ሁላ

  • @user-vw7id6tk3o
    @user-vw7id6tk3o 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ko5yq1dx4t
    @user-ko5yq1dx4t 10 месяцев назад

    ሀይምሮ በሽታነዉ

  • @ReyanFedlu
    @ReyanFedlu 10 месяцев назад

    ኢዬ እንደዉ በሽተኛ

  • @mtamboangel669
    @mtamboangel669 Год назад

    Are you criz why you say ?

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 4 месяца назад

    እብድ!

  • @user-up4ht5fx5c
    @user-up4ht5fx5c Год назад +1

    ህንዳዊ ከመሆኑ በፊት ኮመዲያን ነበር ተበዳ

  • @habtamudegu7171
    @habtamudegu7171 10 месяцев назад

    Kkjkkj

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 6 месяцев назад

    አተ ደደብ ገና ለገና ምንም አሎን ምብለህ አቀልድ አቃ ሀለው እደፍሀ ለው

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 Год назад +1

    ሸለፈታም!

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Год назад

    የጣቱ ነገርስ 😂😂😂😂😂

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt 8 месяцев назад

    ደምሳስ ይሄ እብድ ጅል ቀውስ ውሻ

  • @lelosirna9995
    @lelosirna9995 Год назад +4

    ወይ ጉድ ከነፍልፍሉጋ መሳቄ ይቆጨኛል ምርጥ ኮሜዲ ነህ ሚፈቀደውን ትተህ ማይፈቀደውን ምትበላ ጠንቋይ

  • @dubai7614
    @dubai7614 Год назад +1

    😂

  • @MessiKali
    @MessiKali 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂