አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ ከነብይ ደምሳሽ ጋር | ‹‹ከነብዩ መሀመድ በኋላ የመጣሁ የመጀመሪያው ነብይ ነኝ›› #abelbirhanu #fetadaily #demsash

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 81

  • @MaledaTubeOfficial
    @MaledaTubeOfficial  Год назад

    የማይታመን ታሪክ ruclips.net/video/zqTGxwKQCm8/видео.html

  • @ADEEthiopianengineering
    @ADEEthiopianengineering Год назад

    ወይ ጉድ ይገርማል

  • @hiwotbelachew2349
    @hiwotbelachew2349 Год назад

    ፍቅርዬ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +4

    የቤተሰቦችክ ጣጣ አንተ ላይ ናቸው ሁሉም ተረጋጋና 🙄እራስክን ተመልከት አባቱ

  • @nigistmolla
    @nigistmolla Год назад +7

    ወንድሜ ተመለስ እባክህ ከዚህ በላይ ልብስህን እስክታወልቅ አትቆይ እብደት እየጀመረህ ነው ንቃ

  • @almaztorino3817
    @almaztorino3817 Год назад +3

    ጉድ በል ጎደር እፌ ሚባል መላክት መጣ

  • @user-bb2tr6mi5z
    @user-bb2tr6mi5z 7 месяцев назад

    አላህ ም ይላል በቑርአን ላይ፤ የሰው ልጅ አእምሮ ከሁሉ አብልጬ ፈጠርኩት ከዛ ደግሞ ከእንስሳ የማይሻሉ ደግሞ አሉ ይላል፤

  • @user-rx1vv6ru5y
    @user-rx1vv6ru5y Год назад +1

    እግዚአብሔር ይገጥጽሳች ስራችሁ yfiresssssssssss
    እየሱስ ጌታ ነው ok ሌላ አምልከ የለም 🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @zewdhaile6128
    @zewdhaile6128 7 месяцев назад

    ሐይማኖት እና ነብይ ባይጠቀም ከዛ በቀር ሁሉም ነገር መልካም ነው::

  • @nebutewelde681
    @nebutewelde681 Год назад

    ወይ ጉድ እንዲሂም አለ በራስህ ፍርድ መምጣት እግዝአብሄር ይርዳ ወደ ብልህ ይምለስህ ወንድሜ

  • @user-bb2tr6mi5z
    @user-bb2tr6mi5z 7 месяцев назад

    በጣም ትልቅ ስተት ነው ከነብዪ ሙሓመድ ሰ.ዐ.ወ በኋላ የሚመጣ ነብዪ እንደሌለ አላህ ነግሮናል፤ እንኳን አንተ ነብዪ ነኝ ባይ ፈጣሪ ነኝ የሚል እንኳን ይመጣል፤ በመጨረሻ ግዜ፤ መሲሐ (ሃሰተኛ) ደጃል የሚባል ይመጣል እኔ ፈጣርያችሁ ነኝ የሚል፤

  • @yomnaomr6323
    @yomnaomr6323 Год назад +1

    ኧረ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ይደምስስህ ። ደሞ ክፉ መንፈስ አይምሮው ተቆጣጠረው አይኑ እንዴት እንደሚያረገው በስማም እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @senaitdebisa
    @senaitdebisa Год назад

    ኑሲፈር በአካል ተገሉጠ የየሱስ ተቋዋሚ መንፍስ ይወጋ።

  • @marefm3810
    @marefm3810 Год назад +1

    ወዮ😂😂😂😂😂

  • @BruckMekonen-nq9jy
    @BruckMekonen-nq9jy Год назад +1

    ሰውየው አዲስ ቢዝነስ መጀመሩ ነበር ህዝቤ አልተቀበለዉም

  • @almaztorino3817
    @almaztorino3817 Год назад +3

    አተ ዛትህ ትልቅ ዘዶ ነህ ግን ቤተሰብ የለውም ሳይብ ስበት

  • @dagimzinayea6759
    @dagimzinayea6759 Год назад +4

    የኑሮ ውድነት የፈጠረው የብልፅግና ህልም ፍቅርሲዝም

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 Год назад +3

    በእውነቱ መግስት አንተን ካላሰር ካንታ ያነሰ ነው እልሀለሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +1

    ፍቅር
    ሲዝም እሱ እራሱ ትርጉሙን አያውቀውም እኮ 🤣ምስኪን ከሆነ በርጫ ቤት ብድግ ብሎ መከሰት 😒🥲እራስታው 😁

  • @dagimzinayea6759
    @dagimzinayea6759 Год назад +1

    በእኛ ሦስት አይነት ሰይጣን ነው ያለው ይላል ራሱን ረስቶት ማነህ ፍቅርሲዝም ለእኛ አራት ናችሁ

    • @anteneh41
      @anteneh41 Год назад

      ከከከከከከከ😂

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад

    ንጉስ ይመጣል ተብለን ነበረ በትቤት እርሱ ነዉ ደምሳሽ ንጉስ እናድርገዉ እግዚአብሄር በምክንያት የሰጠን እቁ ነዉ እናግሰዉ ሀይማኖት የግል ነዉ በማርያም እናግሰዉ

    • @Samri3344
      @Samri3344 Год назад

      🤫😒😏😔🙊🙈🙉

  • @FBAFBM251
    @FBAFBM251 Год назад +2

    አንተ ደሞ ትገርማለህ ያበደ ሰው ታቀርባለህ 🤔🤔

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Год назад +3

    ረ ተው ደምሳሸ ግን ለምን ታሰቀኛለ 🤣🤣🤣

  • @nuruahmed6120
    @nuruahmed6120 Год назад +1

    ሥልክህን ላክልኝ

    • @figi8869
      @figi8869 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @dagimzinayea6759
    @dagimzinayea6759 Год назад

    ሰማያዊ ፓርቲ ነበርክ፣ከዛ ወደ ኢዜማ መጣህ አሁን ደግሞ ፍቅርሲዝምን መሰረትክ በናትህ የፖለቲካ ፓርቲ ነው በለኝና ምራን ቢያንስ ዘረኝነትን እናጠፋለን

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Год назад +2

    የሙሰሊሞቹን ቆብ አታቆሸሸ መልሰ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Год назад

      እሱ እኮ አስቦበት ነዉ የገባው ገብርኤል ነገረኝ ነብዩ ነገረኝ ይላል በሁለቱም ሃይማኖት ውስጥ ያሉትን ሰዎች መያዣ ቀመር ተበላክ 😒

  • @babamiky8219
    @babamiky8219 Год назад

    ወይ ዘንድሮ

  • @user-kg7tp6io7t
    @user-kg7tp6io7t Год назад

    ሞራል ብቻ ይበቃል

  • @gezumenaj6904
    @gezumenaj6904 Год назад +1

    Ay 🌿🌿🌿🌿ganja💭💭

  • @Ethiofilm12
    @Ethiofilm12 Год назад

    እኔ እንዳንተ ድፍረት ቢኖረኝ በሊቢያ በኩል ነበር ምሰደደው አረ አንተንስ እናትህ አንተን ከምቶልድ ኮባ ብተክል ዘላለም በፍቅር ቆጮ እየበላች ትኖር ነበር

  • @user-bb2tr6mi5z
    @user-bb2tr6mi5z 7 месяцев назад

    ወይ አብይ የማትገባበት የለ አረ ይሄ መሪ ሽልማቱ ምንድነው፤ በህልም ይመጣል ወይ ረብልዓለሚን

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Год назад +1

    ጨዋ ጋዜጠኛ ነህ ተመችተኸኛል።

  • @amirmohamed2006
    @amirmohamed2006 Год назад

    Lk new 😂😂😂😂

  • @EsayasBiru-wk5zl
    @EsayasBiru-wk5zl 4 месяца назад

    eyefogere nw

  • @user-kl8yo8om5w
    @user-kl8yo8om5w Год назад

    እብድ ሰውየ ይዛችሁ አትምጡ ሲያስጠላ አስቀያሚ ፍጥረት

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 Год назад +2

    ሳኩር ነህ አንተ ዊድ እርጥቡን ነው ምታጨሰው

  • @user-to3il6gb4l
    @user-to3il6gb4l Год назад +1

    ክክክክክክክክክክክክ🤔

  • @dalina8938
    @dalina8938 Год назад

    አረ ባክህ? ፐፐፐፐፐፐፐፐ

  • @umuayub8066
    @umuayub8066 Год назад

    ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አኡዙቢላህ ሚንክ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Год назад

    Belew degimo ke Abey ga ayayazew. Lenegeru yilihal esu yante zemed aydel.

  • @jorgeabebe1444
    @jorgeabebe1444 Год назад

    Mnfs kdus egzber kmiywraw ykraw wldbchnaw

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 Год назад

    Wey adkhmkgi 😅😅😅😅😅😅

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 3 месяца назад

    ይደፈህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፖፖፖፖፖፖፖፖፖ ባባባባባባባባ ፍቅር ሰዘም ጁል ነህ መሀይም ደደብ እኛ ሀይማኖት ዲህነት የለበንም 😂😂😂😂😂😂

  • @AniisOratodokasiidhaa
    @AniisOratodokasiidhaa Год назад

    Tuuuuuu

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 Год назад

    ማበድህንም አታቅም?

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i Год назад

    እብዶ ኧረወዳ ቀዳዳሁላ ደሞአላህ አላለም ጠንቋያም

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Год назад

    እውነትህነው ክክክክክክክክክክክክክ አውቆ አበድ ይልሀል ይሔነው ኧረ እፈር አሳፍሪ ቱቱ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Год назад

    ዴዴብ አሁን ባንተ ቤት ሰብከህ ሞተሀል ወይ ፀበል ሂድ ወይ እራስህን አጥፋ

  • @mamasweet3174
    @mamasweet3174 Год назад

    Sira fetari mehonikn new🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ritaritabubu9734
    @ritaritabubu9734 Год назад

    ከሴጣኖቹ አንዱ አንተ ነክ

  • @صصصاات-ع6ث
    @صصصاات-ع6ث 16 дней назад

    😂

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 Год назад

    Abat westam nhe eda agth minhednew ymtamhmhew lol😂😂😂😂😂😂

  • @user-bb2tr6mi5z
    @user-bb2tr6mi5z 7 месяцев назад

    ወይ ጉድሽ አንቺን ብሎ ደግሞ ነብዪ ትንሽ አታፍርም እንዴ የአላህ እስኪ ነብዮች እንዴት ነበሩ ምንም ኢንፎርሜሽን የለህም ቢያንስ ውሸታም እንደሆንክ ይታወቃል ምክንያቱ በተለይ እኛ ሙስሊሞች ከነብዪ ሙሓመድ ሰ.ዐ.ወ ነብዪ ብሎ የሚመጣ አናምንም ሃይማኖቱ ሙሉ አድርጎ ሄደዋል አልሓምዱሊላህ ይብላኝ አንተን የሚከተልህ ግን እንደው ነብዪ ምን እንደሆነ ምንም ኢንፎ የልህም መሰለኝ፤ ይሄ ተራ ሰው ስብከት ነው የምትሰብከው፤ ስለዚ ተው ተው እፈር አላህ ሂደያ ይስጥ ትክክለኛ መንገድ ይምራህ ምን እላለሁኝ ሰማይ እና ምድር የፈጠረ አምላክ አላህ ሱ.ወ.ዐ ትክክለኛው መንገድ ይምራህ፤

  • @mikiyasmiko9384
    @mikiyasmiko9384 Год назад

    እብድ መሆንህ አወቀው ነው አይምሯቸውን የነዘራቸው ወይኔ የዘገምተኛ መጫወቻ ታደርጉናላቹ የማትረቡ ናቹሁ ያቀረባቹት ጎፈጠጦች

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Год назад

    Agènte new mechawetbh

  • @seadahesen4564
    @seadahesen4564 Год назад

    ክክክክክክክክክ

  • @Tsega-bm5hm
    @Tsega-bm5hm Год назад

    እብድ ውሸታም የሚያወራውን የማያውቅ

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity 7 месяцев назад

    እብድ ጅል ጀዝባ ቀውስ

  • @azmachrecords1
    @azmachrecords1 Год назад

    lemesaq new bebche mayew😅😅😅

  • @figi8869
    @figi8869 Год назад

    እኔ ግን በጣም አድንቄሀለው 😂😂😂😂😂ድፍረትክ እራሱ

  • @merhawitgetachew6086
    @merhawitgetachew6086 8 месяцев назад

    ሰውዬ አብድሀል

  • @mamasweet3174
    @mamasweet3174 Год назад

    😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣👻👻👻👻👻👺👺👺👺👺wayyyyy Lene ha ha ataskegn benatk nuro simerik behaymanot metak teshekimeh bila

  • @user-wv2fi7xd7d
    @user-wv2fi7xd7d Год назад

    😂😂😂😂😮😮😮

  • @tgalmey
    @tgalmey Год назад

    Gefek anet gen 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 Год назад

    እብድ

  • @musicman7290
    @musicman7290 Год назад

    Yehe sewuye yemechegnal

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus Год назад

    በጣም ይገርማል የምታወራውን ግን ታውቃለህ አንተ ሰው? እውነትም በየትኛውም የእምነት አቅጣጫ የለህበትም
    የምትናገረው ነገር ሁሉ አይደለም መንፈሳዊ ከስጋዊም የራቀ ነው የተለየ ነገር እየነዳህ ነው።
    ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ሃጢያት ሳይኖርበት የዓለሙን ሁሉ ሃጢያት ተሸክሞ ነው በመስቀል ላይ የዋለው።
    የተናገርከው ሁሉ ይዘገንናል። መፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ነው አንተ በድፍረት የራሴ መፅሃፍ የፃፍኩት ስትል ለአንደበትህ አይከብድም?
    ወንድም አለም እግዚአብሔር ፍቅር ነው አትሳሳት ከትልቁ ፈጣሪጋ አትጋጭ!!!
    መጨረሻው ዘመን እንዳለን አንተ ደግሞ ሌላኛው ምልክት ነህ። ፓስተር ሶፎንያስ አሞሀል ያለው እውነት ነው
    ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ!!!
    "እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፡- ነቢያቱ ውሸት በስሜ ትንቢት ይናገራሉ፤ አላክኋቸውም፥ አላዘዝኋቸውም፥ አልተናገርኋቸውም፤ የውሸቱን ራእይ ምዋርትንም ከንቱንም ነገር የልባቸውንም ሽንገላ ይሰብኩላችኋል።"
    ኤርምያስ 14:14

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 8 месяцев назад

    ዘባራቂ! ፍቅር-ism/social-ism/ ደምመላሽ-ism/!!