ነብይ ደምሳሽ ተዋረደ | የአብርሃምና ነብይ ደምሳሽ ፍጥጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Nova_media is Take an Ethiopian Entertainment media bringing you unique weekly. subscribe @nova_media5228

Комментарии • 625

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Год назад +47

    እኔኮ የምትገርሙኝ እሱን ሰው ብላቹ የምታቀርቡትን ነው

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Год назад +2

      እኮ ከወረደ ሰው ጋ አብረው መውረድ ልጁ ጤነኛ አይደለም ሲጀመር

    • @achamyelehkassie136
      @achamyelehkassie136 Год назад +2

      ምን እሱ ብቻ : እነ ዬኒ ማኛ ሁሉ እኮ ስንት አዳማጭ አላቸው : የኢትዮጵይ ህዝብ አብዛኛው በጭጯል :: ከሙህራን ይልቅ ለተራ ቀደዳ እና እብደት ጀሮ ይሰጣል:: የመናፍቃን መቀለጃ ሆነ ::

    • @AbdurisakOmar-yj8wf
      @AbdurisakOmar-yj8wf Год назад

      በእርግጥ ሰውዬው ጤናኛ ኣይዳለም

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 10 месяцев назад

      They have to reveal what a lier he is otherwise he will ruin many lives

    • @jireenyaaabdetaa4110
      @jireenyaaabdetaa4110 10 месяцев назад

      Ewunetihin new wendime

  • @selam5099
    @selam5099 Год назад +33

    መጨረሻው ዘመን ደርሷል ወገን ንሰሐ እንግባ 🙏🙏😭

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Год назад +11

    አረይክ ሰው ለምን ታቀርቡት አላችሁ ወገን ይክ ሆስፒታል አደርሱት አገራችን ያላት ችግር ይበቃታል ምንም አይጠቅምም አታቅርቡት እባካችሁ

  • @zerihundamene5908
    @zerihundamene5908 Год назад +24

    ለዝህ ሁሉ ነገር ተጠያቅዉ መንግስት ነዉ ምክንያቱም እንደዝህ አይነት ጋጠወጥ ሀይማኖት ብሎ ሀገራችንን ስበጠብጡ ለምን ዝም ይላል ነገር ግን በቤተክርስቲያንና መስግዶችን ግን ያሳድዳል ያሳዝናል ህዝብ ሆይ ንቃ

  • @nadewmajor6593
    @nadewmajor6593 Год назад +12

    ለዉሸት ምን መልስ አለ???? የፍቅር ምናምን? ሽፋን መሆኑ? እብደት ቆሞ ስሄድ?????

    • @zenebechgashaw4969
      @zenebechgashaw4969 7 месяцев назад

      ሰውየው እያበደ ነው ሆስፒታል ውሰዱት ውይይት አይድም እራሱ ብቻ ማውራት ነው የሚፈልገው ደምሳሽ ወሸታም ነብዪች ይደመሰሳሉ።

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад +11

    ጠበል ያስፈልገዋል እብድ ነው

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 Год назад +8

    ሚዲያዎች ለምንድነው ግን ይሄንን እብድ በየሚዲያው የምታቀርቡት 😏 ? ጥያቄ ነው

  • @elsa1127
    @elsa1127 Год назад +8

    ይሕ ሰዉ የመጣዉ ከአውሬዉ ነዉ ትዉልድን ሊያጠፋ ነዉ

  • @---2661
    @---2661 Год назад +5

    ልጁን ግን ለምን አተውትም እንዴ ይበድበት መብቱ ነው ሆ😀😀

    • @pookumol7075
      @pookumol7075 Год назад

      ከነብዮ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም በኃላ ነብይ አይመጣም የመጨረሻው ነብይ ናቸው ።

    • @Tube-kk9wd
      @Tube-kk9wd Год назад

      😄😄😄😄

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 Год назад +5

    ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ ይሄ ሰውዬ ሚስማር ሊያዘንብብን ነው ለዛውም ባለኮፍያው ሆ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Год назад +9

    አረ አዲሱ አብድ ደሞ አየሱስ ልጂ አለው ብሎ ቁጭ አለ አረ ዘንድሮ ምን እንሰማለን አቤት ጌታ ሆይ ትእግሰትህ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Год назад

      የመጨረሻ ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ

    • @famel9098
      @famel9098 Год назад

      ከሱ ይልቅ አንቺ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @bisratb7989
    @bisratb7989 8 месяцев назад +3

    ይገርማል ገን በጣም እብድ ተነስቶ ታዋቂ የሚሆንበት ዘመን

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 Год назад +6

    ደምሳሽ ተብዬው እንደዚ መሳቂያ ይሁን😁😁😁🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😂😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 9 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ነብይ አይደለም እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው:: ሮሜ 10: 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

  • @tarikuassefa-gf7et
    @tarikuassefa-gf7et Год назад +2

    እዉቅና ሠጥታችሁ ማቅረባችሁ ትገረማለችሁ አዲሱን business እያሥተዋወቃቹለት ነዉ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 8 месяцев назад +6

    አይ ደመሳሺ አላህ ይደመሰሰህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rohamagenetu5487
    @rohamagenetu5487 Год назад +10

    ደምሳሽ ከዕውቀት ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ በግልጽ ይታወቅበታል አስተውሉ

    • @እረኛዪ
      @እረኛዪ Год назад +1

      መጫወቻውን የተቀማ ህፃን ይመስላል ሳስጥላ

  • @አሐ
    @አሐ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ አንተንም ሆነ አማኞችህም የአይምሮ ሀኪም ጋር ሂዳችሁ ታከሙ የሌለ በሀገራችን በኢትዮጵያ ካለን ሀይማኖት ውጭ ተጨማሪ አያስፈልገንም እስቲ ባለን እንስማማ ደግሞ ሰላም ፈጣሪ የጥቁር ነብይ ነኝ ፈጣሪ ነው የነገረኝ ምናምን ጭራሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብሎ ያለው ደባሪ መሀይም መልስ ሲያጣ ክርክር አይፈቀድም ይላል እፈር ዝጋ በቃ እንዴኤኤኤ😮😮😮

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +6

    አይይይ ይህን ምንብላችው ነው ያቀራርባችት 😎😎

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +4

    መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ይሰማል ፍቅር ኢየሱስ ነው !

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Год назад +3

    በተለዬየ ቦታ ሲናገር ክርክር በኛ ሀይማኖት አይፈቀድም ሲል በተደጋጋሚ ሰምቸዋለሁ። የፈለገ እኛን አድምጦ ካመነ ይከተል ብሏል። ከጋበዝነው መስማትና አመስግነን መሸኘት እንጂ ካልተከራከርን ማለት ተገቢ አይደለም።

    • @woldemariamouka8795
      @woldemariamouka8795 Год назад

      በመጨረሻው ዘመን አሳሳች ነብይ ይነሳል የተባለዉ ሰዉ ስለተነሳ ሰዉ ለራሱ በእምነቱ ማለት በክርስቶስ ጠንክሮ መኖር ያስፈልጋል።

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 6 месяцев назад +1

    የፍቅር መምህሩ ፀብ ፈጠረ😂😂 ይሄ እኮ በሽተኛ ሰው ነው

  • @haytomer6221
    @haytomer6221 Год назад +4

    ሰዉየዉ ባገኘዉ አጋጣሚ ማሰታወቂያ እየሰራ ነዉ

  • @ewnettamene
    @ewnettamene 6 месяцев назад +2

    አንደኛ ደረጃ ዘናጭ እብድ ይሉሀል ይሄ ነው

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +3

    ትክክል ነህ ውሸታም ነዉ

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 Год назад +3

    የምትጋብዙት ሰው ከጠፋ እኔንም ቢሆን ጋብዙኝ እብድ እየጋበዛችሁ የአየር ሰአቱን አታባክኑት

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 10 месяцев назад +1

    ሰዉ ሀጥያትን ቢሰራ ምህረት ይደረግለታል መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ግን ምህረት የለውም ስለዚ ሙት አልልህም እግዚአብሔር በአደባባ ይ ያዋርድህ ሰው መቀለጃ አይደለም

  • @haytomer6221
    @haytomer6221 Год назад +1

    ከነብዮ ሙሀመድ ቡኋላ የመጣ አለም የተከተለዉ ነብይ የለም ወደ ፌትም አይኖርም

  • @bisratb7989
    @bisratb7989 8 месяцев назад +1

    ቆይ እንደወጣ ቢቀር እሱን መለመናችሁ ሲያናድ ይሄ ቀረበ አልቀረበ😂😂😂😅

  • @yohannesmelese2336
    @yohannesmelese2336 Год назад +1

    ምልታዘዝ የሚል ዳራማ ነበር እና ከዛውስጥ ጨርቦሌ የሚባል ፓርቲ አለ እና የፓርቲው ሀላፊ እየተከራከረ ባለበት ወቅት ከተመልካች ከባድ ጥያቄ ሲጠየቅ አይ ጨርሻለው በጨርቦሌ ብሔረሰብ ከዚህ በላይ ማውራት አይፈቀድም አለ በቀን ለማውራት መቶ ቃላት ነው የሚፈቀደው አሁን ጨርሻለው አለ እና ፍቅር ዚም ከዛ የተወሰደ ነው

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Год назад +1

    ሰላም ወገናችን ስለነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተናገርከው ነገር ጥሩ ነው ምንም አይልም ግን በርግጥ አንተም ተናግረከዋል ሙሉ እውቀት እንዴሌላህ እኔ በበኩሌ ተረድቸሀለሁ ማለት የፈለኩት ምድነው ለምሳሌ አንድ ልጅ ሶላት ባይሰግድ አባትየው ተጠያቂ የሚሆንበት የእድሜ ገደብ አለው እድሜው 15ከሞላው በኋላ እራሱ ልጁ ወይም ልጅቷ ነች ተጠያቂ ማንኛውንም ትዛዝ ባይፈፅሙ እንጂ አባት ልጅ በሰራው ሀፂያት ተጠያቂ አይደለም ወላሁ ዐእለም

  • @sarahhadas3841
    @sarahhadas3841 Год назад +10

    ጌታ ሆይ ልቦና ስጠው😭😭😭

    • @heni333
      @heni333 Год назад

      ለዚ ምን ልቦና ያስፈልገዋል ተቅማጥ ይልቀቅበት

    • @ashufuchura7089
      @ashufuchura7089 11 месяцев назад

      ከውሻ ጋ ለምን ታወረላቹ

  • @SaS-gc1hm
    @SaS-gc1hm Год назад +4

    ነፋስን እሲካ ማስጣት ድረስ በዘለለም መዉደድ ወዶኝል በዘለለም ወዶኝል እየሱስ የኔ ጌታ የአብ ልጅ

  • @selam5099
    @selam5099 Год назад +5

    አላህና እግዚአብሔር በፍፁም አንድ አደሉም አትቀባጥር በድንብ አንብብ!!!!

    • @abdihoff6239
      @abdihoff6239 Год назад

      የአረብ ክርስቲያኖች ፈጣሪያቸውን አላህ ብለው ነው የሚጠሩት።

    • @elohimmekonnen1627
      @elohimmekonnen1627 Год назад +2

      Yes you right

  • @Jadd90
    @Jadd90 27 дней назад

    enezi sewoch beyebotaw eyegabezu yihen eminet asawekulet. lemin tigabizutalachihu. lemin tikuret endiyagegn tagizutalachihu. lib endisemaw aregachihut.

  • @birtukanasemaraw7521
    @birtukanasemaraw7521 Год назад

    እናተእራሳቹህእሄንሰውማቅረባቹትገርማላቹህአረአሳክሙትበካቹህየስነአይምሮህክምናውሰዱት

  • @aynimillion3050
    @aynimillion3050 Год назад +2

    እኔ የምትገርሙን እሱን ጤነኛ ነው ብላቹሁ ቀየ ሚዲያው እያቀርባቹሁ አፈመሳቹሁት ሰውየው ጤነኛ አይደለም

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 23 дня назад

    አብርሽ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን!!!
    ዳመላሽ እብድ ነው እንዴት ልታወራው መጣህ? ጤናኛ ሰው መስሎህ ነው ?

  • @AbrahamEitcha
    @AbrahamEitcha Месяц назад

    ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን ከአንድ እብድ ጋር ጋር ማነፃፀር ትልቅ መሀይብነት ነው

  • @Yosantewelde-wk7ks
    @Yosantewelde-wk7ks 8 месяцев назад

    ነቢ ደምሳች ሃሰቶኛ ይሆን ይችላል ግን ብንደዚ ኣይነት ኣተሃሳሰብ ነው ትክክለቻኛ ነቢ የፈልግካቹ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Год назад +5

    Respect both of you let the lady run the show!

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 6 месяцев назад

    አታስቡ እና እንደዚህ አይነት ፀሀፊ የፃፈውን መፀሀፍ እያነበባቹ ደድባችው ቀራችው። ደምሳሽ አስደሰተኝ ሌላ እንግዳ እንደሚመጣ ስላልተነገረው ተፍቶባቹ ወጣ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @biniyamabrham5250
    @biniyamabrham5250 Год назад +3

    እናንተ ግን በቁም ነገር ትከራከሩታላቹህ እንዴ?

    • @negesetadele8651
      @negesetadele8651 Год назад

      ይሔን ቡሽቺ ሰው ብለሽ መጥራትሽ ያዛዝናል

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 Год назад +5

    you real hero abrish

  • @eato9729
    @eato9729 Год назад +2

    እውነት 😂😂😂😂😂😂

  • @AngawAfewerke
    @AngawAfewerke Месяц назад

    ይህን የማይረባ አታላይ ተው የሚለው መንግስት ወይም እንደ ድሬዎች አናቱን እሚለው ጠፋ ወይ ቀዳዳ ልታወቅ ባይ።

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Год назад +2

    ደምሳሹ ሁላችሁንም ካልደመሰስኩ አላለም😂😂😂😂 ይሄ ደም ብዜ ወፈፌ😂😂😂

  • @Tizazu_Asefa
    @Tizazu_Asefa Год назад +2

    Jesus nebiy aydelem amlak enji

  • @SolomonSolomonnegusu
    @SolomonSolomonnegusu 8 месяцев назад +1

    ደነዝ ነክ ሙት

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 10 месяцев назад

    እየሱስን ወደ ነብይ ደረጃ እንዲህ አውርዳችሁ ስለገለጻችሁት በጣም ማፈር አለባችሁ። እየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው። ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ በመጀመሪያም ቃል ነበረ ቃልም በእግዚሐብሄር ዘንድ ነበረ ቃልም እርሱ እግዚሐብሄር ነበረ በማለት ነው የሚገልጸው ይህ ቃል በእርሱ ፍቃድ በአባቱ ፍቃድ በመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ከሰማያት እንደወረደ ከድንግል ማርያም ያለ ወንድ ዘር በመንፈስ ቅዱስ ሰራጺነት እንደተወለደ፤ ፍጹም መለኮታዊ አምላክ የሆነ ይህ ቃል ከድንግል ማሪያም ከስጋዋ ስጋን ነስቶ ፍጹም አምላክ ቢሆንም ፍጹም ሰው እንደ በዚህ ሚስጥር መሰረት አምላክ ሰው ሆነ ሰውም አምላክ እንደሆነ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ እንደተገለጠ በሚስጠረ ስጋዌ ተመሳጥሮ ተቀምጧል። እንግዲ በዚህ መሰረት እየሱስ ክርስቶስን እንደ መሐመድም ሆነ እንደ ሙሴ በነብይነት መግለጽ እጅግ በጣም ስህተት ነው። ምክኒያቱም እየሱስ ክርስቶስ ከላይ እንደተገለጠው በመጀመሪያ ምንም ባሌለበትና ባልተፈጠረበት የነበረ ቃል እንደ ሆነ ይህም ቃል በእግዚሐብሔር ዘንድ እንደነበር እግዚሐብሔርም እራሱ ቃል እንደሆነና ከሰማያት ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማሪያም ተወልዶ መለኮታዊው ዘመን ጊዜ የማይቆጠርለትና የማይሞተው ቃል ስጋን ለብሶ ተወልዶ ፍጽም አምላክ ሆኖ ሳለ ፍጹም ሰው ሆኖ የስጋን በሃሪ ለብሶ ዘመን ተቆጠረለት እንደኛ ተራበ ተጠማ የማይሞተው ሞቶ ተቀበረ አምላክመ መለኮትም ነወና ሞትን አሸነፈ ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስ ኮኦሪትና ነብያት ጊዜ አንስቶ ስለእርሱ የተነገረውን ትንቢት ለመፈጸም ፍጽም ሰው የሆነ ስጋን የለበሰ ፍጹም መለኮታዊ አምላክ ነው። እየሱስ ክርስቶስ በስጋ ፍቃድ እንደ መሐመድና እንደ ሙሴ ከስጋ ፍቃድ ከስጋዊ እናት እና አባት የተወለደ አንድ ልደት የለውም። እየሱስ ክርስቶስ ቅድመ ዓለም ወይም ዓለም ሳይፈጠር በፊት ከአባቱ ከአብ ያለሴት ዘር ተወለደ ድህረ ዓለም ደግሞ ያለአባት ከድንግል የተወለደ ሁለት ልደት ያለው ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው እንጂ መደዴ ነብይ አይደለም ምክኒያቱም እርሱ ዓለም ሳይፈጠር በፊት በመጀመሪያ ከምንም በፈት የነበረ ቃል ነዋ! በእርግጥ እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ እንደ ነብይ ወደፊት የሚሆነውን ነገር ተናግሯል? መልሱ አዎ የሚል ነው። ነገር ግን እርሱ በኦሪት ዘፍጥረት ኑ በመልካችን እንደምሳሌያችን ሰውን እንፍጠር ተባብለው ከተጠራሩት 3 አካላት ውስጥ አንዱ ስለሆነ እርሱ በአምላክነት በፈጣሪነት ዓለምን በመፍጠርና በማሳለፍ ከአባቱ ከአብጋር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ፍጹም እኩል የሆነ ሥልጣን ያለው አልፋና ኦሜጋ ነው። ስለዚህ ክርስቶስን የሚገልጸው ማንም ያልሰጠው ነገር ግን በራሱና በአባቱ ፍቃድ ነገሮችን የሚያደርግ አምላክነት ነው። ስለዚህ ነብዩ ኢየሱስ የሚል ነገር የለም እርሱ ቃል ነው እርሱ መጀመሪያ ነው እርሱ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ነው እርሱ አልፋም ኦሜጋም ነው። ምክኒያቱም እርሱ በመጀመሪያ ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ነው ከዚያም እኛን ሊያድንካለወንድ ዘር ከእናት ተወለዶ ከመሐመድ በፈት ወደ ምድር መጣ። መሐመድና ሙሴ ግን ከእናትና አባት በስጋ ፍቃድ ተጸንሰው የተወለዱ የስጋ ፍቃድ ውጤቶች ናቸው። ስለዚህ በኦርቶ ዶክስተዋህዶ ትምህርት መሰረት ቃል ከሰማይ ወርዶ ስጋን ለበሰ ስንል ፍጹም አምላክ/መለኮት የሆነው ከድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ፍጹም ሰው ሆነ እኛም በእርሱ ከበርን ዳንን መላዕክትም ደስ አላቸው ብለን ነው የምናምነው። ስለሆነም እየሱስ ከጌታም ከነብይነትም ከአምላክነትም በላይ ነው ምክኒያቱም እርሱ የአማልክት አምላክ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነብያት ላኪያቸው ነው። እየሱስ ጌታ ነው የሚለው አይመጥነውም ለዚያ ለዚያማ አብይ አህመድም ጌታ ነው ነብይ የተሻለ መገለጫው አይደለም ምክኒያቱም እዪ ጩፋና ኢስራኤል ዳንም ነብይ ነን ባይ መሃይም ደፋር እብዶች ናቸው። በአጠቃላይ በእርሱና በአባቱ ፍቃድ ወደዚህ አለም እኛን ሊያድነን የመጣውን ቃል/እየሱስ/የአምላኮች አምላክ/እግዚሐብሄርን ከዘህ መደዴ የሥልጣን እርከን ውስ አታስቀምጠው። የኦርቶዶክስ ምህራን እና ነገረ መለኮት አዋቂዎች እኔ እውቀት ያሌሌኝ ደካማነኝና ሳላውቅ የተሳሳትኩት ካለ አርሙኝ።

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    ኢኘ እንደተ አጭበርበሪዎች ነቢይነኝ ቢለው እንደ ሚነሱ አለሁ ሱብሀነሁ ወተአለ ነግሮነል ከዉዱ ነቢያችን ቦሀለ ያሚማጠ ያለም ቢሎነል አለህ ኢሺ ያፈለከውን ዲንገይ ቢትፈነቅል ሚሰማህ ዬለም

  • @sazew3907
    @sazew3907 11 месяцев назад

    ይህቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም ...ለእናንተ ቀልድ ነው ገንዘብ መስራት ብቻ ነው የሚታያችሁ ቁምነገር መስራት ሲገባችሁ ትርኪምርኪ እየለቃቀማችሁ ታዋቂ ማድረግ የማይረባ ትውልድ

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 6 месяцев назад

    ወይ አማኑኤል ሆስፒታል፤ መድሀኒት ያልጨረሱ በሽተኞችን ለምንድነው የምታስመርቁት ?🙄🙄🙄ይህው አንዱ ተገኘ ።

  • @addis1333
    @addis1333 Год назад +1

    እናንተስ ለምን ይሄን በሽተኛ አቀረባችሁ ሲቀጥል ይሄ የአብይ ምልምል ነው ህዝብ ለማደናገር ነው የመጣው

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад +2

    ከባድ ፈተናነው የገጠመን መድሀንያለም ምህረቱን ይላክልክ

    • @ejigeejige
      @ejigeejige Год назад

      ይሄ ደሞ ጨልሏል

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus Год назад

    ይሄ ሰውዬ አሁንም በህይወት አለ እንዴ? በየሄደበት ማተራመስ ልምዱ ነው።
    ለቁጣና ግልፍተኝነት የያዝከው እምነት ያዘጋጅሀል እንዴ?
    ለዚህ እንግዳ እና ያልተሰማ እምነትህ ለምትጠየቀው በጨዋነት እንደመመለስ በየሄድክበት ቱግ እና እኔ ብቻ ላውራ ማለት ምንድን ነው?
    ቁጣ ቁጣ የሚያሰኝህ በመፅሀፍ ቅዱሳችት ከስጋ ስራ አንዱ ነው?
    በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም! ኢየሱስ ልጅ አለው? ኧረ ጌታ ይቅር ይበልህ!
    "ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።"
    1 ጢሞ 4:7
    ደምሳሽ ተብየው መልስ ስለሌለህ ቁጣ ቁጣ ይልሃል። ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው!!!

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 10 месяцев назад

    ለምንድነው የፍቅርሲዝም የአነጋገር ስታይልና ዘይቤ የቡሽቲ የቡሽቲ የሚሸተው። ይህ ሰው ቂጡ ተደምስሷል። He got no geniune #ss.

  • @HAILUYUMA-hc7hj
    @HAILUYUMA-hc7hj 8 месяцев назад

    አበላሽቶታል ንስሃ ካልገባ ይጠፋል ጭራሽ ሶስቱ ስላሴወች ምባሉ የለም ብሎ ክርስቶስ 2 ልጆች አሉት አንዳንዴ በ74 አንዳንዴ በ 84 አሜት ሞተ እያሌ የምን ነብይ ነዉ እሄ መንፈሱ ይሜታ ዉሼታም ነዉ አትከተሉ ትዉልድ ተጠንቀቁ ገና ጉድ እየመጣ ኔዉ የምድር ፍፆሜ ስለደረሴ ነዉ።

  • @HuluBesu-q6b
    @HuluBesu-q6b 8 месяцев назад

    ኢየሱስ ካልሞተልን እምነታቸን ከንቱነው ማለት ነው እግዚአብሔር ይገስጽክ እርኩስ

  • @alemayehubedada191
    @alemayehubedada191 11 месяцев назад

    በነገራችን ላይ አቶ ደምሳሽ ነብይ ነው።እውነተኛ ነብይ ግን አይደለም ። 100% ሀሰተኛ ነብይ ነው።ድምፅም ሰምቻለሁ ይላል ።በእርግጥ ሰምተዋል ።የሰማው ድምፅ የሰማይና የምድርም ፈጣሪ አምላክ ድምጽ ሰይሆን የሰይጣን ( የአጋንንት ) ነው።በተለይ ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስን የሚተነቡ ሁሉ በዚህ በሀሰተኛ እነዳማትታለሉ እርግጠኛ ነኝ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад

    ውድ ህክምና ሂድ አንተ ከየት የመጣህ ነብይ ነህ ራስህን ቻል መጀመሪያ ስለ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለመናገር ምን አይነት ማስረጃ ይዘህ ነው ይህንን ሁሉ የምትቀባጥረው????በእውቀት ላይ ያልተመሰረተ ፣ ያልበሰለ ፣ ወጠጤ get out of here !!!!!!!!!!!!

  • @AkililuKebedeAnulo-qj4sz
    @AkililuKebedeAnulo-qj4sz 11 месяцев назад

    እኔን የምጋርማኝ ወንድ ልጅ ፀጉር ያሳጥር ተብሎ የተጻፈውን የመጽሐፍ ቅዱሳን ሕግ እንኳን ሌለ phsically phsicallyማንነቱን ሳያስተከክል እንዴት ነብይ ነኝ ይላል ?

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 11 месяцев назад

    አጋንንትነትን እንድትሰብክ እግዚአብሔርማ አይፈቅድም ውሸት እንጂ ምንም ስለማታውቅ መልስ የለህም ከማሳሳት በስተቅር በምድር ላይም በጉልበትህ ሳትሰራ አገርህን ሳታገለግል ዘመንህ እያለቀ ነው እየዞርክ በማታለል ብቻ

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 11 месяцев назад

    ሶሻል ሚዲያ ላይ የአየር ሰዐት የተሰጠው አዲሱ እብድ ሀገር ተንቃለች ተደፍራለች መሬት ሲያረጅ ምን ያበቅላል አሉ! የአባቶቼችን ሀገር እንደዚህ አይነት ጃርርቶች መጫወቻ ትሁን !የእውነት ያስጠላል እጭ!

  • @tigistteka7896
    @tigistteka7896 9 месяцев назад

    እኔየምለው ይሔኦብድ ታዎቂ አረጋችሑት ሚዲያዎች የምታቀርቡትን እወቁ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 8 месяцев назад

    ቅዠታም የፀለይልህና ከቅዠትህ ነፃ ውጣ። ማፈርያ ነህ ምንህ ነው ነብይ ቀዳዳ።
    ወንድሜ አንተ በደንብ ንገረው እውነት ነው ሰው ሲሞት ፍየል ወይ ደሮ ሆኖ የወለዳል የሚል የጠነባ ሀይማኖት ነው ደምሳሽ ተብዬውም የሚለው የዘመኑ ጋርቬጅ።

  • @abe265
    @abe265 Год назад +1

    አይ ደምሳሽ....😂😂😂😂

  • @heni333
    @heni333 Год назад

    መጽሀፉን እዩት ምትለው ምንድ ነው ምናየው? አንተ በቀዘንክ ቁጥር እየተከተልንክ እንድንገማ ነው? የሆነ የሚያስቀዝን ነገር ወደ ውስጥህ ገብቶ ነው ፍቅር የመሰለህ እሺ ያንተ ፍቅርሲዝም ከፈቀደልህ ጸበል ጠጣ አለበለዚያ አረቄ ጠጣበት ጥሎህ ወለቅ ይላል፡፡ መድሪቱን አማኗኤል ልታደርጓት ነው፡፡

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 10 месяцев назад

    both are bunch of idiots. ሁለቱም የጨረሱ እብዶች ናቸው። የዚች ሀገር እርግማኖች ናቸው።

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 11 месяцев назад

    ይሄን ቆረቆዳ ከየት አመጣችሁት፡፡ኑሮ ናላውን ሲያዞረው ጨርቁን ሳያወልቅ ያበደ ነው፡፡

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 9 месяцев назад

    ውሻ ወሸታም ነው ከነብ መሀመድ ቦኋላ አንድም ነብይ አልተላከም እሳቸው እመጨረሻ ነብይ ነው ።ጡቁር ለባሹ ኣቃለው ኣቃለው የበዛል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад

    የእምነቱን ስያሜ እንኳ አስተካክሎ ያላወቀ ወይንም እንግሊዝኛው ቢቀርብህ። ፍቅርሲዝም የሚባል ምንድነው? ከሆነም ፍቅርኢዝም ብትል ይሻላል ። በተጨማሪ አዘጋጇ ደግሞ ነብዩ መሀመድ በአክብሮት ብትጠሪያቸው እንደየፈርጁ ቢሆን መልካም ነው።

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 5 месяцев назад

    ፍቅር ስዝም ቆሻሻ ሌባ አስሮ መግረፍ ነበር ቆሻሻ በወያኔ ግዜ ወጣቶችን ትገርፍ አልነበር?? ይህን ያል ቦታ መስጠታችው

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 9 месяцев назад

    ጥያቄ ፈጣሪ እራሱ ምን ማለት ነው ነብይ እራሱ ምንድነው በዶግማ መኖር ነው ያንተ አቋም mebtih new gn ene alkebelewim eshi mn tlaleh

  • @dagimzinayea6759
    @dagimzinayea6759 Год назад

    ይሄ ራብተኛ እየሱስ አልተሰቀለም ይላል ? ለምንድነው የምታቀርቡት? ምን የሚያንፅ ነገር አለው ?ያለብን አገራዊ ችግር አንሶን ነው?ይሄን ኮተታም የምታቀርቡት በዚሁ ከቀጠለ ሲኦል VIP ይያዝልሀል በርታ ሆድ ለመሙላት አምላክን አስከመካድ የሚደረስበት ግዜ ላይ ደረስን ማለት ነው?

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 8 месяцев назад

    አንተ በድፍረት ኢየሱስ ክርስቶስን የምትሰድብ እባብ አደብ ግዛ ውርደትህ መከራህ እጅግ ቀርባለች ።

  • @elohimmekonnen1627
    @elohimmekonnen1627 Год назад +1

    Ehe nabiy aydelam besimu tirut

  • @INTERTEMENT-d3m
    @INTERTEMENT-d3m 9 месяцев назад

    ድንግል ማርያም አንቃ ትድፍህ ማለቴ ልብህን ትመልስልህ ተማር መጀመሪያ አትሳደብ ደግሞ ፍሽን መሰለህ እንዴ ዝም ብለህ ሃይማኖት ፈለሰፍኩ ትላለህ ደግሞ ነብይ አትበል ቀይረው እና እኛ ነብይ አምላክ ነው መች አልን

  • @esayaskuma6832
    @esayaskuma6832 Год назад

    እኔ የነብይ ደምሳሽ ተብየው ደጋፊ አይደለሁም ነገር ግን የፕሮግራሙ አካሔድ ስርአቱን የጠበቀ አይደለም እና ደምሳሽ መድሎ ተደርጎበታል

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 9 месяцев назад

    አዕምሮ ሲበላሽ ሀሳብን በቅዠት ይሞላል ናባል እነደስሙ ነው አንተ ሰው አስቀድመህ ስምህን ቀይረው

  • @saday1261
    @saday1261 Год назад

    ለምንድነው ይህንን እብድ የምታስተዋውቁት ጊዜው ደርሷል እኔ ክርስቶስ ነኝ ብሎ የሚመጣም አለ ገና ገና ተጠንቀቁ

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 Год назад

    ሰውዬ አንተም ጨልለሃል የእራስህን ሃይማኖት ባለመጀመርህ ነው ያኛው የሚበልጥህ፡፡

  • @borufentale7352
    @borufentale7352 Год назад

    በመጀመሪያ ጥፋቱ ያንቺ ነው። ይህን የአይምሮ በሽተኛ ነብይ ብለሽ መጥራትሽ! ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ፣በስሜ ይመጣሉ የተባለው ትንቢት መፈጸሚያ ይሄ አይነቱ ነው።

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 8 месяцев назад

    ይህ ሰው ወንበዴ ነው እኮ፣ከዚህ ደንቆሮ ጋር ጊዜ ማጥፋት አስፈላጊ አልነበረም።40 ጅራፍ ቢገረፍና 30ቀን የሀበሻ ኮሶ ቢጠጣ ልክ ይገባ ነበር።

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 Год назад

    መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ትክክለኛ መፅሐፍ።
    ሴትእና ወንድ በሰውነት እኩል ናቸው
    በምግባር ግን የተለያዩ ናቸው።
    አትዘባርቁ

  • @yitbarektsige-w1z
    @yitbarektsige-w1z Год назад

    ኧረ እባካችሁ ማንንም የነቀለ እያመጣችሁ ባታዝጉን ከቻላችሁ አሥራችሁ አስጠምቁት።

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 9 месяцев назад

    የምታወራው ነገር እውነት መሆኑን በምን እንመን kurhan ,bible bcha lemn tlaleh

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 10 месяцев назад

    የፕሮግራሙ አዘጋጆች፣ ቅንጣቢ ዶላር ለመብላት ብላችሁ ቁም ስቅላችሁን ስትበሉ ሳይ አሳዘናችሁኝ!

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 месяца назад

    ወንድ ጀግና ፍቅረሲዝም ከጀርባ ጅቡ ነበር ጎበዝ ደምሳሽ ነብይ

  • @chebubabalaw1375
    @chebubabalaw1375 9 месяцев назад

    የምን ፍቅር ሲዝም ነው ይሄ ሌባ ነው እንጂ የሚያወራውን ማያውቅ ቋሚ ደደብ ነው፡፡ የሚገርመው ደሞ የናንተ ማቅረብ ነው፡፡

  • @tadessebimrew5158
    @tadessebimrew5158 Год назад

    እኔኮ በጣም የማዝነው ይሄን ሰውየ ቁምነገር አለው ብላችሁ ለክርክርም ለትምህርትም መጋበዛችሁ በናንተ በጣም አዝነናል።

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 4 месяца назад

    አረ ደምሳሽ ሕይወትህ ወደ ጋነም አያመራ ነው. ንሰሃ ግባ አግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው 🙏🏼

  • @meazazenaye2768
    @meazazenaye2768 Год назад

    ውሸታም ሰውን ወደ ሚዲያ ስትጋብዙ እንደዚህ ማፋጠጥ እና ማበሳጨት አለባችሁ ለእኔ ተመችታችሁኛል የከንን አይቶ የሚከተለዉ ካለ ያበደ ነው እዛዉ ፈቅርሲዝም ይርዳው

  • @mekuriatady6499
    @mekuriatady6499 9 месяцев назад

    እረ ግዜ ተርፋችሁ ይመስልባችሀል ግዜም ሰጣችሁ ስለ እሱም እየተናገራችሁ ነው ከእብድ ጋር አትበዱ ዱርዬ

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 8 месяцев назад

    ይሄ ቀጣፊ ገንዘብ የጠማው ራሱን የሾመ አጉል ህልመኝ ነው የአይምሮ ህመም አለበት ርዳታ ይፈልገዋል የጅብ መንፈስ አለበት ።

  • @hafizfrhan
    @hafizfrhan 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Год назад

    አሁንስ ምሕረታብን መሰለኝ እውነት ከሌለህ አትረጋጋም ማስረጃ ከማምጣት ይልቅ ቁጣ መወራጨት መፎከር ትህትና ማጣት መገለጫ ይሆናል ።

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Год назад

    ሲጀመር እናንተ እንጂ ያበዳችሁት እሱ አይመስለኝም እሱ እኮ አጭሶ ነው በዚህ አይነት መልኩ ቦታ እየስጣችሁ የምታስጨፍሩብን አሁን ባለው ችግር ላይ ቤንዚን እየርከፈከፍችሁ ነው እስቲ ስለ ሐገር አስቡ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Год назад

    ይህን ሰውዬ እየጋበዛችሁ ክርስቶስን በሱ አፍ አታስጠሩት ብትችሉ ሽንቁሩ ሚካኤል ውሰዱት ተይዟል

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Год назад

    እንዴ ሁለታችሁም የየራሳችሁን እምነት መሰረታችሁ ማለት ነው ህግ የለምንዴ ጋጠወጥ ሁሉ እምነት ዝም ተብሎ ይመሰረታል በቃ