⛔️ ነብይ ደምሳሽን ለእስር የዳረገው ንግግር!!! ፍቅርሲዝም Nebiy Demsash Teddy Hawassa - Abiy Ahmed Fikersizem Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ነብይ ደምሳሽ የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር!!
    #ፍቅርሲዝም #ነብይደምሳሽ #ethiopia #abiyahmed #jawarmohammed #etegetaytu #taytu #teddyhawassa #teddygetahun

Комментарии • 120

  • @haymanotdegu7015
    @haymanotdegu7015 9 месяцев назад +2

    ኸረ ባካችሁ ተባብረን ፀበል እንውሰደው ለነፍስ ይሆነናል ጎበዝ። እዚኦ

  • @DeseFikado-q5j
    @DeseFikado-q5j Год назад +5

    ብለህ ብለህ አብይ አህመድ ጀርመን ዉስጥ ተወልዶ ነበር አልክ
    ታዲያ እንደዛ ከሆነ የሂትለር ልጅ ነበር ማለት ነዉ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Год назад +5

    ቴዲ ፍቅር ሲዝምን ስትቀበል አሳዉቀን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад +1

    Very good crazy

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Год назад +2

    አይ ዘድሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @beshir333
    @beshir333 4 месяца назад

    I like his philosophy, especially when he talks about race and religion. Modern African religions I.e., Muslim and Christianity are based in European and Arab ideology.

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад +2

    እኔ የምለው ለምን አማኑኤል ተዘጋ እባካችሁ ዘመዶች ካላችሁ ፀበል ውሰዱት አበደ እኮ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክጥቁር ነብይ ኑኝ አላለምሀሀሀሀሀ

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 10 месяцев назад +1

    ቴዲ ብቁ አወያይ ነህ! ያቀረብካቸው እንግዶች ስብጥርም በጣም አሪፍ ነው፣ ተዝናንተንበታል! ተምረንበታልም! ሁፍፍፍ የፍቅር አምላክ ይባርክህ!

  • @chernetbatena3130
    @chernetbatena3130 10 месяцев назад +1

    Egezabre yemareke

  • @besobela7237
    @besobela7237 11 месяцев назад +2

    መንሱር በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ቴዲ የተባለው ባለ ዩቲዩቡ ግን የ666 አባል ነው ። ለዩቲዩብ ገቢ ስትል ፈጣሪህን የረሳህ አጋንንት ነህ ፣ ቴደዬ የሚባለው ሰው ግን ከዛሬ ጀምሮ በሌላ ልቀጣው ባልችልም ( UNSUBSCRIBE) አንሳክስራይብ ማድረግ ግን መብቴ ነው

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад

      እውነትህን ነው ወንጌል የሚሰብኩትን ቢያቀርብ ይፀድቅ ነበር ይሄን ያበደ እያስተዋወቀ ነው ለሚመጣው ትውልድ የማያስብ ደነዝ ነው

  • @012345678952645
    @012345678952645 8 месяцев назад

    ሐይማኖት የመንፈስ ጉዳይ እንጂ የአለማዊ መብት ጉዳይ አይደለም ። በተደጋጋሚ የምታነሱት የመብት ጉዳይ ከተነሳ ስሕተት የሚባል ነገር በአለም ላይ ከቶ አይኖርም ማሐት ነው ። ከመብት አንፃር ብቻ ከተተረጎመ ።ሐይማኖት ምድራዊ ጉዳይ ሳይሆን ሰማያዊ፣መንፈሳዊና ከሞት በኋላ ላለ ዘላለማዊ ሕይወት እንዴለ በፈጣሪ አምኖ መጓዝ ነው ። ስለዚህ ዛሬ የሚታዩት መጤ ሐይማኖቶች በሙሉ ቢዝነስ መስሪያና ምድራዊ ፍላጎቶችን ማሟያ የንግድ ሱቆች ናቸው !😮

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 10 месяцев назад

    እኔ የማዝነው እብዱ እሱ ሳይሆን የምትሰሙት ናችሁ ውይ የመጨረሻ ዘመን

  • @andnetzelekew3294
    @andnetzelekew3294 Год назад

    You Are Right Mr Mensur Big Respect 🙏

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 6 месяцев назад

    በዚ በድፓቴ ሰዓት አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን::አንተ ባትኖር በቃ ምን ይውጠን ነበር!?

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or Год назад +2

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅርያዘኝኮ ከ ደምሳሹ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 11 месяцев назад +2

    አረ ሀይ በሉት ይሔን በሽቸኘ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад

    እረ መድሀኒያለም ቶሎናና ገላግለን ስው ሁለተየ ይፈጠራል ይላልደ

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 месяцев назад

    ወይ የብልፅግና ዘመን😂😂😂😂😂ቡሽቲ ሁላ

  • @KukuAb-pc1lv
    @KukuAb-pc1lv Год назад

    Yesewu ayimro tegnitoal newu yalkewu ? EYESUS yemibal anaminim yalk ken newu ye ante ayimiro yetegnawu . Mihret yemayalkbet geta cherso yimarih . Teddy Hawassa gn ❤ you really make my day 😂

  • @biliseabdi4602
    @biliseabdi4602 Год назад +1

    Hi tedy ከቲክቶክ ነው የጣሁት

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 8 месяцев назад

    Yih sew ke midrachin Allah yatfaw ameeeeeeeeeeen.

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Год назад

    እረ እየሱስ ቶሎ ናና ገላግለን ክዚህ የባስ ጉድ ሳንስማ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 11 месяцев назад +1

    መንሱር እዉነትክን ነዉ

  • @user-oy3qf6lb2y
    @user-oy3qf6lb2y 9 месяцев назад +1

    መስራት ደብሮት ነው!

  • @Naty165
    @Naty165 11 месяцев назад +1

    መንግስት ሆይ ይህ ሰው ሳይስፋፋ ህዝብ ሳያጫርስ ተልእኮውም በውጭ ሀይል ነው እና በህግ ይጠየቅ

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 10 месяцев назад

    ትውልድን ማጥፋት መብት አይደለም

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 месяцев назад

    ወደት ሄደን እንፈዳ ወይ ዘድሮ የማንሰማው ነገር የለም

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Год назад +2

    Brother can you go to hospital please

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 месяцев назад

    ባተ አይነቱ ነው የሚዝናኑት

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 6 месяцев назад

    አረ ገፊቶ ይጣለው 😂😂😂

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 месяцев назад

    ወይ ቴደ😂😂የሚገርመኝ ጥያቄህ ነው

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 месяцев назад

    ይህ መለክት ምን ይመሥላችዀል የፆታ መቀያየርን እየሰበ ነው እደ

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 10 месяцев назад

    የሑሉም አንድ አምላክ ከሆነ አስተምህሮው ለምን የተለያየ ሆነ ክርስትናና እስልምና በኢየሱስ አምላክነት አስተምህሮቸው ይለያያል እንዴት አንድ አረግካቸው

  • @user-st5hw8id7e
    @user-st5hw8id7e 8 месяцев назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድንሀል ንስሐ ግባ።

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад

    ሎቱ ስብአት ግንኮ ማርያምን እየቀለደ መሆን አለበት

  • @Ummrad
    @Ummrad Год назад +1

    ሀይ ቴዴ ከቲክቶክ ነው የመጠሁት

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 11 месяцев назад

    እንደው እኮ ይገርማል"ከመለስ ጭንቅላት ጸለይኩ" አለ ቂቂቂቂቂ ይገርማል እንደው ዘመድ አዝማድ የለውም ጸበል የሚወስድ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад +1

    ጭራሽ የሚመጣበትን መንገድ እያዘጋጀህለት ነው በጣም መድረክ እየሰጠሄው ነው ከተቻለ ማጥፋት ነው ይሄን ሰውዬ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад

    እውነትህን ነው ለሚመጡ ትውልዶች ይስቱበታል ለሎቹ ግን መድረክ እየሰጡት እያስፋፋ ነው ጥቁልናማ የታወቀ ነው ከእግዚአብሔር ህግ ውጪ ነው ሰይጣንን የሚከተሉ ይከተሉት

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 11 месяцев назад

    ጂል ጂላንፎ ሁሉንም ነብያቶች ።ልክ ናቼው ይላል ፈጣሪያቸው አንድ ይላል የነብያቶቺን ትዛዝ የፈጣሪን የአፈጣጠር ስርአት ተጣሰ አዲስ ግኚት ይዞ ይመጣል ጂል

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 5 месяцев назад

    ነቢይ ፡ የሚለው ፡ ስም ፡ ለመጣ ፡ ሁሉ ፡ ነው ፡ የሚሰጠው ፡ ነቢይ ፡ ማለት ፡ ክቡር ፡ ነው ፡ ለእንደነዚህ ፡ ግራ ፡ የተጋቡ ፡ ግራ ፡ ለሚጋቡት ፡ የሚሰጥ ፡ ስም ፡ አይደለም ፡ ጋዜጠኛ ፡ የተባላከው። ምን ፡ ለማስተላለፍ ፡ ፡ ነው ፡ የምታናግረው ፡

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 8 месяцев назад

    ቢታሰር እስረኞችን ይመርዛል ወይ አንዱ እብድ ያገላግለው ነበር

  • @TagesechLefebo
    @TagesechLefebo 8 месяцев назад

    In the name of Jesus

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 4 месяца назад

    ነቢይ ፡ የሚለው ፡ ስም ፡ ስትሰጠው ፡ እንዴት ፡ ቀለለብህ ፡ ይህ ፡ ተደናግሮ ፡ እያደረገ ፡ ያለው ፡ ሰው ፡ ለምንድ ፡ ነው ፡ በሚድያ ፡ የምታቀርበው ፡ ይህ ፡ ሐጢአት ፡ ነው ፡ እኮ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 8 месяцев назад

    ሀይቁ ዳር ቢሆን ጥሩ ነው አሳ ምናምን እያጠመድክ እንድትበላ😂ሙድ ሲይዝበት እንኳን አይገባውም

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад

    እረ እጣትክን አታድከመው ኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤጭ

  • @besobela7237
    @besobela7237 11 месяцев назад

    ዘመድ የለውም? አማንኤል ለመግባት 5,000,000 ብር መክፈል አስፈለገ እንዴ

  • @ammarbeyani757
    @ammarbeyani757 10 месяцев назад +1

    የ አብይ ወንድም

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 9 месяцев назад

    የት ነው የሚኖረው ነብዮ ደምስስ ማርስ ላይ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pk1fw7xt1k
    @user-pk1fw7xt1k Год назад +1

    እረ ይሄ ሰውዬ ገደለን 😅😅😅😅

  • @SamiMenta
    @SamiMenta 4 месяца назад

    አንት ግም ሰይጣን አምላኬ የመናፍስት ምልክት እንደሆነ ይታወቅ ማጥፋት ነው ይሄን 😢☝🏿🤔😂😎😎

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 8 месяцев назад

    ቴዳ ❤️❤️🙏

  • @EsayasBiru-wk5zl
    @EsayasBiru-wk5zl 4 месяца назад

    ere wediya, ante aganent, moteh barefekew wediya

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 8 месяцев назад

    Eey😂Jewar Tadelo

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 месяцев назад

    ቴድየ እየጠጣህ ያሥጠጣል

  • @TakeleArega
    @TakeleArega 5 месяцев назад

    አረ በፈጠራችሁ።ፍቅርህ ይችል ምን ህግ ህግ ህግ ድጋፍ ወግ ደጋፊ ያሳጣችሁ።

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 9 месяцев назад

    Kewess

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 10 месяцев назад

    ቴዲ ምንሆነህ ነው እምትከራከርለት አንተ ተከታይየማብዛት ይመስለብሐል አወያይ ለመሆን ሞክር

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Год назад

    Hi Teddy zare new subscriber yadrekut TikTok laye request sadereg please Asgebagn ❤

  • @danielasmelashe6744
    @danielasmelashe6744 11 месяцев назад

    አየ አንተ ደንቆሮ አንተ እግዚአብሔር የት ታውቀዋለህ ከራስህን ፈጣሪን ጋር አስተዋውቀን ይደምስስህ የሚደመስስ ነገር ቤተሰብህ እንዲህ ስትሆን እንዴት እያዩ ዝም አሉህ አማኑኤል ሆስፒታል አስረው ይውሰዱህ።

  • @behradin7079
    @behradin7079 Год назад +1

    ሃይ ክትክቶክ

  • @EsayasBiru-wk5zl
    @EsayasBiru-wk5zl 4 месяца назад

    anateh hulet bota yekefel abo

  • @henockendale9072
    @henockendale9072 Год назад

    teddy nice.

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw 19 дней назад

    Yeewnet baserut Arif neber

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Год назад

    አላህ ያሳህ ገልቱ

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 10 месяцев назад

    ሴጣን ሴጣነኝ ብሎ አይመጣም ለትውልድ ይታሰብ

  • @user-up6ul6ml5k
    @user-up6ul6ml5k 3 месяца назад

    Tade. Yarada lije

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 8 месяцев назад

    ይሄ ቅዠት ነው😂

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 6 месяцев назад

    አንድ ቦታማ ላይ ከታየ ይሞል

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 10 месяцев назад

    ሕልም ከፈጣሪ ወይም ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚታየው ያለህ ማነው አንተ ሰው መጨረህ አደገኛ ነው

  • @henockendale9072
    @henockendale9072 Год назад

    አይ መንሱር ፈጣሪ የለም የሚል አለ እኮ እና መብቱ ነው

  • @faimafai2232
    @faimafai2232 10 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 месяца назад

    ቤንዛይድ ሆሆሆሆሆሆ እንዴ ....!!!!!ተፈጠረ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 8 месяцев назад

    ዮናታን እናቴ ነው አላልክም እዴ?

  • @besobela7237
    @besobela7237 11 месяцев назад

    የሰለጠኑ የሚመስላቸው ደደቦች ብዙ አሉ ሌሎች ተሳስቷል እና ስድስት ቢልዮን ብር ይገባልሃል ብለው የሚሳሳቱ ሰዎች አሉ ፣ ወይንም ጠንቋዮች አሉና ይህ ሰውዬ ቢሳሳትም እንቀበለው ማለት የደደብ ደደብነት ነው ።

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Год назад

    የእብደት መጨረሻ ደረጃ ደርሷል ። አቅራቢው ያው እየጀመረ ነው። አዋሳ አላለም ። እንዳትመጣ በሉት

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 8 месяцев назад

    Hhhhhh

  • @ZabishZlalem-e5s
    @ZabishZlalem-e5s Год назад

    zedro ymansmawi ngr ylmi😂😂😂😂

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 4 месяца назад

    ነቢይ፡ ትላለህ ፡ ወይ ፡ ሲጀመር ፡ ኢንተርቪው ፡ ማድረግህ ፡ እውቅና ፡ መስጠትህ ፡ ለውሸት ፡ መንፈስ ፡ እውቅና ፡ እየሰጠህ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አታቆምም ፡ ያልተጻፈ ፡ እየተናገረ ፡ ቁምነገር ፡ ብለህ ፡ ታናግረዋለህ ፡ ወይ

  • @eden2056
    @eden2056 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад

    ጠይቀውና ተከተለው አንተ ምን የምታናድድ ሰው ነክ ግን ደነዝ ነህ ለልጆችክ አታስብም

  • @FedfCwee-xe7cd
    @FedfCwee-xe7cd 10 месяцев назад

    ፖለቲከኛ ነው ሃይኖተኛ

  • @destawako1452
    @destawako1452 Год назад

    Tedy what you told for Mr demshash is totally wrong.

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Ii heated this program

  • @netsib3805
    @netsib3805 9 месяцев назад

    Echen etatun kuretulet😅

  • @habt-tube
    @habt-tube 11 месяцев назад

    101ኛ ብርጌድ ይደምስስሀ እቴ ፣ ጅላንፎ ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    People don't follow thi sister s s person

  • @hiwachane3407
    @hiwachane3407 Год назад +1

    ፍትህ ለነብይ ደምሳሻችን 😢😢😢😢😢😢 ተከታዮቹ የት እደገባ አጥተነዋል

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 5 месяцев назад

    አንቺ የኛን ማህበረሰብ ገምጋሚ ሆነሽ ስታወሪ አታፍሪም ሞገደኛ

  • @user-qm9zb1gx1c
    @user-qm9zb1gx1c 6 месяцев назад

    እናትን ልብዳ አሁንም ፍናፍንት ነህ ትላም በሽተኛ ዘረ እርግማን ቆሻሻ ፈርስህ ሲሞላ አምላክን እምትክድ እብድች ቆሻሻ😢😢😢😢😢

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Год назад

    የደደብነት ጥግ ያረቢ

  • @GhostWriter-xz6gt
    @GhostWriter-xz6gt 11 месяцев назад

    አንተ ዝም በላቸው አንተ ወደ አማኑኤል ሂድ አትበላሸ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Crazy man

  • @BaruramatoMamhdi
    @BaruramatoMamhdi Год назад

    😄

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 11 месяцев назад

    ይሄ መለይም የሆነ ሰውዬ ባታቀርቡት ምን አለ?

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 Год назад

    Le mendenwe yemitaserwe yemenager nesanet yelweme egnase be men tenshe ensak nuro hulu zenawoche hulu sekaye sekoka tenshi enkuwan ye yazenanane 😂😂

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Год назад

    This is the new age Teaching.and thus all thingd is for pereparation of new world order.and also thought of Incarnation from Budist religion.

  • @workineshteressa8780
    @workineshteressa8780 10 месяцев назад

    ደፋ ቀና አልክ ይድፋህ እና

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Год назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭራሺ በአለም አቀፍ ነው ከጓሮክ አያልፍም