Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን የሰጠሕን ትምሕርት ዋናዉን ቁልፍ ህይወታችንን የምንመራበት መንገድ ስለሆነ ምስጋናዬ ላቅያለ ነዉ። ሰላምሁንልን።
አሜን አመሰግናለሁ።
Delicious breakfast! መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት ያደረጉ ማንኛውም ሀሳቦች ይሰራሉ!
ምን ሁኜ ነውፍለጋ አስተካክል ረሳሁ ነገ ኤደውልልሻለሁጥበቃ
absolutely Amazing! That's very True, Thank you so much for ur effort Shanta! big respect.
Am14 years ena bexam xeqemogal lewadafitum hiwota yexaqemahal very very tanks❤
Thanks so much bro ✌️ Big respect 🔥🔥
Any time!
ሆስፒታል ውስጥ ሆኜ ነው የማደምጠው እና ትምህርታችሁ ሁሉን ያስረሳል ያድሳል ፤ መልካም ሁሉ አይለያችሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሄር ይማርሽ።
Allah yemrsh❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ
አባዛኛው ጊዜ የማላገናዝበውን ነገሮች ስተኛ ነው ማስታውሰው ፡፡ አይምሮ ሳይተኛ ሰውነት ብቻ ነው ሚያርፈው ፡፡ ይሄን ምክረ ሀሳብ ባዳመጥኩ ጊዜ አዲስ የሆነ ስሜት ተሰምቶኛል ፡፡በሀሳብ ደረጃ ያሉ ነገሮች ወደ ተግባር መቀየር እንደሚችል ጥሩ የሆነ ነገር አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ፡፡ ምክረ ሀሳቦቹን ስታነሳ የመጽሀፎች ርዕስ ለምትጠቅስ ደስ ይላል
አውን በሚል ርእሰ ደሞ ብሰራልን እንዲሁም የውሳኔ ሰዎች እንዴት መሆን እንደምንችል በሁለቱ ብሰራ ✌️
Arif hasab new❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር በሚያምኑ ሁሉ ይቻላል በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ድንቅ🎉🎉🎉🎉❤
እንዴት ደስ የምል ነዉ እግዚአብሄር ይባርክልን ❤እናመስግናለን
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን ግሩም አገላለፅ ነዉ!
Thank you abate🙏
ደቂቃ በመጨመርህ በጣም ተደስቻለሁ እውነት በጣም ይገርማል በጣም ስልቹ ነበርኩ ኦዲዮ በትግስት ለማድመጥ ያንተ ስራዎች ምን አለ 7/8 ሰአታት ቢሆን እንኳ የምናደድ ይመስለኛል በማለቁ በተረፈ በርታማ ወንድሜ መኪናዬ ውስጥ በዩቱብ አስጀምርና በመደዳ ነው የማደምጠው ሁሌም ለሰአታት ለዛም ስል ከሰውጋ መሄድ ትቻለሁ ይህ ሁሉ ማደርገው ለጆሮዬ ስለ ተመቸኝ ሳይሆን በየ ቀኑ አዲስ እውቀት አዲስ ለውጥ እያመጣሁ ስለሆነ ነው አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
ሳንተዋወቅ እደውልልሻለሁ ክብር ለአፍቃሪወቻችን ።እወቂኝ ክብር ሎፍ
Thank you 🙏
Woooow Liyuuu Temeheret New!Zemenik Hulu yebarekilin Dinequ wedemachin!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ Kelib Enamesgenalen!!!
ልክ ነው በራሴ ህይወት ያየሁት በሀሰኔ ግዜ ስለልጄ ሳስብ በምስጋና በማድነቅ እንደገና እስክንገናኝ ድረስ እንደገና በገነት በአባትህ ክንድ ነህ እያልኩኝ የተስፋ ቃላት ነው የማወጣው ።
አመሰግናለሁ ተባረክ።❤❤❤
Wow, Today is special, may God bless you , thanks so much ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አመሰግናልሁ በጣም ❤❤❤
Thank you so much. God bless you, my brother.😊 You are right in everything.
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ሕይወት አደስከው፡፡
ከልብ አመሰግናለሁ።
አመስግናለሁ ያጣሁትን አገኘሁ አላወቅሺኝም ለምን፣፣፣፣፣፣ ።እናወራለን
Shanta Enamesegnalen Tebarek 🙏🙏🙏
እውነት ነው እሄ ነገር ይሰራል ሁሌም የምፈልገውን ነገር መኖር የምፈልገውን ወይም ማግኘት የምፈልገውን ተኝቼ እኖረዋለሁ አገኘዋለሁ ግን ደሞ ሁሌ ይሆናል የምኖረው ሁሌ ተኝቼ ያሰብኩትንና የተመኘሁትን ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ❤
Waww Tebark shanta❤❤❤
አይ ሻጣየ የኔ ህይወት ግን በተቃራኔው ነው ተመኝቸም ሰርቸም አምኝም አይቸዋለሁ ሁሉም አልሰራልኝም😢
Wow amazing God is good. I believe it worked that way.❤❤❤
Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤
Amen!
Thank you ❤❤
Wow, No,words, Thank you so much ❤️ 🌹
የምር በዚህ ሳአት እንድዚህ አይነት ምክር መስማት እንዴት ደስ ይላል ወድሜ ክበርልን❤❤🙏🙏
wow🎉🎉❤ unate naw yemnfalegawun naw yemnehonaw tnx mereteaglelatsi
በጣም አመሰግናለው በሀሳብ የተወጥኩ ሰው ነኝ ግን ይመስገን ለሁሉም ነገር
አመሠግናለው ተባረክ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
All is right thank u dear RUclipsr of Shanta🙏🙏
Amesegnalehu bro fetari ybarkachihu
👏👏👏
ተባረክ❤
እጅግ በጣም ግሩም መልክት ነው❤
Shantachin Tebarek 🙏
curlllllls!!!
Bro,thank you!!
Merci❤❤❤❤
Thankyou🎉🎉🎉❤❤
እናመሰግናለን ማዓረይ🎉❤
እናመሰግናለን👍👍😍😍
thanks for sharing us this amazing story ❤❤
እጅግ፡አድርጌ፡አመሰግንሀለው፡ደጋግሜ፡እየሰማሁት፡ነው፡እኔውስጥ፡ያለውን፡ጥርጣሬ፡በደንብ፡እንዳምን፡አስተምረኸኛል፡አቦ፡ተባረክ፡ውድድ፡ነው፡ማደርግህ፡ለራሴ፡ጥያቄ፡የጠየኩት፡ለምን፡እውዥቃለሁ፡ለሚለው፡ጥያቄዬ፡መልስ፡አግኝቻለው❤❤❤
wowo,yess👍👍🙏🙏🙏
❤❤❤❤አመሰግናለሁ በጣም
I love my dream thx so much bro❤❤❤❤❤❤❤
Betam gerami Chanel new! I am lucky that i found this channel 😮
ተባረክ
አሜን።
Thank you so much 😊
እመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
Thank you
❤❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏👏
Enatyen yhen smche yeteleye smet new yetesemagn Egziabher ysth wendme Beta new yemamesegn Ena yezih video concept =yesetenn bnake yegodelen yelem 🙏
Amen, Thank you!
እናመሰግናለን
Thanks my bro
Thank you bro ❤
Ameseginalew❤
wow🙏
Tq❤
Thankyou
አመሰግናለዉ ወንድም ❤
🙏❤❤❤❤🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Teftehal
ምስጋና የስኬት ቁልፊ ናት:ምስጋና የድል ቁልፊ ናት:ምስጋና የአሼናፊነት ቁልፊ ናት:ምስጋና ሁሉ በሁሉ ናት ስለዚህ ሁሌ ብናመስግን አይሻልም አመሰግናለው።
ውድ ወንድም ምስጋናዬ ካለህበት❤❤❤❤ ይድረስህ
Wow😮
አመሰግናለሁ አስተሳሰቤን እየለወጥከው ነው
wow 😍😍😍😍😍
ነብሴ የወደደችውን ነገር አገኘው❤
😍😍💯👏👏👏👏👏👏
❤❤ 🙏🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
Wow
👍
አንተ ልጅ ግን ያልተነገረልህ ጀግና ነህበጣም ነው ምናመሰግነው But i have a question ? ይህን አንተ ያልከውን ነገር በልጅነቴ አንድ doctor ነግሮኝ ሞክሬው አውቃለው ግን የሚሰራልኝ like በጣም ትናንሽ ነገሮች ላይ ብቻ ነው። ለምን ይህ ይሆናል?አመሰግናለሁ 🙏
የእምነት ችግር። Have FAITH
❤❤❤
ዺክብርየለውፍቅር ምንምየለውም
❤❤❤😊😊😊😊
true
waw
please tell me by which app you enhance your voice.Tnx
nothing, i just record using my phone.
100❤
Yefelkut Honolgnale Tedrgolgnale.Temssgn
tax bero❤
🤣🤣አንተ ከወደደየ የተነሳ ምን አለ እንዳት መረዳት የሚችል ባል ቢሰጠኝ 😭ለምን ግን ሀሳብ አንደ የሚሆን ባል እና ሚስት የማይሰጠን 😥
ሀይማኖት ነው ወይስ ማሀበራዊ ትምህርት ነው
አስፈላጊ ትምህርት ነው።
እኔ መለወጥ አልቻልኩም ደሞ ጭቀታም ነኝ😢😢😢
እራስሽን እንደዛ ብለሽ አትሰይሚ ፤ ለራስሽ አዎንታዊ ነገሮችን ንገሪ።
@@shantta እኔም ወንድሜ ጭንቀታም ከመሆኔ የተናሳ ኣሁ ልወጣም የማልችል ከፍተኛ ድባቴ ውስጥ ገብቻለው ድባቴ ህመም በጨለማ መኖር ነው ወንድሜ እንዴት ከዚ ጨለማ መውጣት እችላለው ብትረዳኝ ከፈጣር ታገኘዋለህ
ማርያምን አልገባኝም
እውነት ፡ መሳይ ፡ ሰውሰራሽ ፡ አደገኛ ፡ አስተምሮነው ፡ ወንድሜ ፡ ሰው ፡ እንዲመራ ፡ የታዘዘው፡ በእግዚአብሔር ፡ መንፈስ ፡ ነው ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ያንተ ፡ ትምህርት ፡ አደጋው ፡ ሰው ፡ በፈጣሪው ፡ ፈቃድና ፡ በእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ የበላይነት ፡ ነው ፡ ይሄ ፡ ትምህርት ፡ ሰውን ፡ ከፈ ጣሪ ፡ መሪነት ፡ የሚነጥል ፡ የሳተ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ ፡ እንጠንቅ። አንዳንድ ፡ የመፀሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ ጥቅሶችንና ፡ ፈጣሪ ፡ እያልክ ፡ የምትላቸው ፡ አባባሉች ፡ ሰሚወችህን ፡ የምታስትበት ፡ ስኳር ፡ መሳይ ፡ መርዞች ፡ ናቸው ፡ እግዚአብሔርን ፡ የምታምኑ ፡ ሁሉ ፡ ከዚህ ፡ አደገኛ ፡ ትምህርት ፡ ራሳችሁን ፡ ጠብቁ።
በነፃነት ማሰብ እና ጥያቄዎችን መጠየቅ መቻል አለብህ፣ bible የምታነብ ከሆነ እዛ ላይ የተፃፈውን ነው የማስተምረው። መርምረህ እውነታውን እወቅ ፊትለፊትህ ነው። መልካም ቀን።
Thank you a lot ❤🥰
Thank You❤❤❤❤❤
ወንድማችን የሰጠሕን ትምሕርት ዋናዉን ቁልፍ ህይወታችንን የምንመራበት መንገድ ስለሆነ ምስጋናዬ ላቅያለ ነዉ። ሰላምሁንልን።
አሜን አመሰግናለሁ።
Delicious breakfast! መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት ያደረጉ ማንኛውም ሀሳቦች ይሰራሉ!
ምን ሁኜ ነውፍለጋ አስተካክል ረሳሁ ነገ ኤደውልልሻለሁጥበቃ
absolutely Amazing! That's very True, Thank you so much for ur effort Shanta! big respect.
Am14 years ena bexam xeqemogal lewadafitum hiwota yexaqemahal very very tanks❤
Thanks so much bro ✌️ Big respect 🔥🔥
Any time!
ሆስፒታል ውስጥ ሆኜ ነው የማደምጠው እና ትምህርታችሁ ሁሉን ያስረሳል ያድሳል ፤ መልካም ሁሉ አይለያችሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሄር ይማርሽ።
Allah yemrsh❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
አባዛኛው ጊዜ የማላገናዝበውን ነገሮች ስተኛ ነው ማስታውሰው ፡፡ አይምሮ ሳይተኛ ሰውነት ብቻ ነው ሚያርፈው ፡፡ ይሄን ምክረ ሀሳብ ባዳመጥኩ ጊዜ አዲስ የሆነ ስሜት ተሰምቶኛል ፡፡በሀሳብ ደረጃ ያሉ ነገሮች ወደ ተግባር መቀየር እንደሚችል ጥሩ የሆነ ነገር አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ፡፡ ምክረ ሀሳቦቹን ስታነሳ የመጽሀፎች ርዕስ ለምትጠቅስ ደስ ይላል
አውን በሚል ርእሰ ደሞ ብሰራልን እንዲሁም የውሳኔ ሰዎች እንዴት መሆን እንደምንችል በሁለቱ ብሰራ ✌️
Arif hasab new❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር በሚያምኑ ሁሉ ይቻላል በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ድንቅ🎉🎉🎉🎉❤
እንዴት ደስ የምል ነዉ እግዚአብሄር ይባርክልን ❤እናመስግናለን
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን ግሩም አገላለፅ ነዉ!
Thank you abate🙏
ደቂቃ በመጨመርህ በጣም ተደስቻለሁ እውነት በጣም ይገርማል በጣም ስልቹ ነበርኩ ኦዲዮ በትግስት ለማድመጥ ያንተ ስራዎች ምን አለ 7/8 ሰአታት ቢሆን እንኳ የምናደድ ይመስለኛል በማለቁ በተረፈ በርታማ ወንድሜ መኪናዬ ውስጥ በዩቱብ አስጀምርና በመደዳ ነው የማደምጠው ሁሌም ለሰአታት ለዛም ስል ከሰውጋ መሄድ ትቻለሁ ይህ ሁሉ ማደርገው ለጆሮዬ ስለ ተመቸኝ ሳይሆን በየ ቀኑ አዲስ እውቀት አዲስ ለውጥ እያመጣሁ ስለሆነ ነው አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
ሳንተዋወቅ እደውልልሻለሁ ክብር ለአፍቃሪወቻችን ።እወቂኝ ክብር ሎፍ
Thank you 🙏
Woooow Liyuuu Temeheret New!Zemenik Hulu yebarekilin Dinequ wedemachin!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ Kelib Enamesgenalen!!!
ልክ ነው በራሴ ህይወት ያየሁት በሀሰኔ ግዜ ስለልጄ ሳስብ በምስጋና በማድነቅ እንደገና እስክንገናኝ ድረስ እንደገና በገነት በአባትህ ክንድ ነህ እያልኩኝ የተስፋ ቃላት ነው የማወጣው ።
አመሰግናለሁ ተባረክ።❤❤❤
Wow, Today is special, may God bless you , thanks so much ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አመሰግናልሁ በጣም ❤❤❤
Thank you so much. God bless you, my brother.😊
You are right in everything.
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ሕይወት አደስከው፡፡
ከልብ አመሰግናለሁ።
አመስግናለሁ ያጣሁትን አገኘሁ አላወቅሺኝም ለምን፣፣፣፣፣፣ ።እናወራለን
Shanta Enamesegnalen Tebarek 🙏🙏🙏
እውነት ነው እሄ ነገር ይሰራል ሁሌም የምፈልገውን ነገር መኖር የምፈልገውን ወይም ማግኘት የምፈልገውን ተኝቼ እኖረዋለሁ አገኘዋለሁ ግን ደሞ ሁሌ ይሆናል የምኖረው ሁሌ ተኝቼ ያሰብኩትንና የተመኘሁትን ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ❤
Waww Tebark shanta❤❤❤
አይ ሻጣየ የኔ ህይወት ግን በተቃራኔው ነው ተመኝቸም ሰርቸም አምኝም አይቸዋለሁ ሁሉም አልሰራልኝም😢
Wow amazing God is good. I believe it worked that way.❤❤❤
Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤
Amen!
Thank you ❤❤
Wow, No,words, Thank you so much ❤️ 🌹
የምር በዚህ ሳአት እንድዚህ አይነት ምክር መስማት እንዴት ደስ ይላል ወድሜ ክበርልን❤❤🙏🙏
wow🎉🎉❤ unate naw yemnfalegawun naw yemnehonaw tnx mereteaglelatsi
በጣም አመሰግናለው በሀሳብ የተወጥኩ ሰው ነኝ ግን ይመስገን ለሁሉም ነገር
አመሠግናለው ተባረክ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
All is right thank u dear RUclipsr of Shanta🙏🙏
Amesegnalehu bro fetari ybarkachihu
👏👏👏
ተባረክ❤
እጅግ በጣም ግሩም መልክት ነው❤
Shantachin Tebarek 🙏
curlllllls!!!
Bro,thank you!!
Merci❤❤❤❤
Thankyou🎉🎉🎉❤❤
እናመሰግናለን ማዓረይ🎉❤
እናመሰግናለን👍👍😍😍
thanks for sharing us this amazing story ❤❤
እጅግ፡አድርጌ፡አመሰግንሀለው፡ደጋግሜ፡እየሰማሁት፡ነው፡እኔውስጥ፡ያለውን፡ጥርጣሬ፡በደንብ፡እንዳምን፡አስተምረኸኛል፡አቦ፡ተባረክ፡ውድድ፡ነው፡ማደርግህ፡ለራሴ፡ጥያቄ፡የጠየኩት፡ለምን፡እውዥቃለሁ፡ለሚለው፡ጥያቄዬ፡መልስ፡አግኝቻለው❤❤❤
wowo,yess👍👍🙏🙏🙏
❤❤❤❤አመሰግናለሁ በጣም
I love my dream thx so much bro❤❤❤❤❤❤❤
Betam gerami Chanel new! I am lucky that i found this channel 😮
ተባረክ
አሜን።
Thank you so much 😊
እመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
Thank you
❤❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏👏
Enatyen yhen smche yeteleye smet new yetesemagn
Egziabher ysth wendme
Beta new yemamesegn
Ena yezih video concept =yesetenn bnake yegodelen yelem 🙏
Amen, Thank you!
እናመሰግናለን
Thanks my bro
Thank you bro ❤
Ameseginalew❤
wow🙏
Tq❤
Thankyou
አመሰግናለዉ ወንድም ❤
🙏❤❤❤❤🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Teftehal
ምስጋና የስኬት ቁልፊ ናት:ምስጋና የድል ቁልፊ ናት:ምስጋና የአሼናፊነት ቁልፊ ናት:ምስጋና ሁሉ በሁሉ ናት ስለዚህ ሁሌ ብናመስግን አይሻልም አመሰግናለው።
ውድ ወንድም ምስጋናዬ ካለህበት❤❤❤❤ ይድረስህ
Wow😮
አመሰግናለሁ አስተሳሰቤን እየለወጥከው ነው
wow 😍😍😍😍😍
ነብሴ የወደደችውን ነገር አገኘው❤
😍😍💯👏👏👏👏👏👏
❤❤ 🙏🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
Wow
👍
አንተ ልጅ ግን ያልተነገረልህ ጀግና ነህ
በጣም ነው ምናመሰግነው
But i have a question ? ይህን አንተ ያልከውን ነገር በልጅነቴ አንድ doctor ነግሮኝ ሞክሬው አውቃለው ግን የሚሰራልኝ like በጣም ትናንሽ ነገሮች ላይ ብቻ ነው። ለምን ይህ
ይሆናል?
አመሰግናለሁ 🙏
የእምነት ችግር። Have FAITH
❤❤❤
ዺክብርየለውፍቅር ምንምየለውም
❤❤❤😊😊😊😊
true
waw
please tell me by which app you enhance your voice.Tnx
nothing, i just record using my phone.
100❤
Yefelkut Honolgnale Tedrgolgnale.Temssgn
tax bero❤
🤣🤣አንተ ከወደደየ የተነሳ ምን አለ እንዳት መረዳት የሚችል ባል ቢሰጠኝ 😭ለምን ግን ሀሳብ አንደ የሚሆን ባል እና ሚስት የማይሰጠን 😥
ሀይማኖት ነው ወይስ ማሀበራዊ ትምህርት ነው
አስፈላጊ ትምህርት ነው።
እኔ መለወጥ አልቻልኩም ደሞ ጭቀታም ነኝ😢😢😢
እራስሽን እንደዛ ብለሽ አትሰይሚ ፤ ለራስሽ አዎንታዊ ነገሮችን ንገሪ።
@@shantta እኔም ወንድሜ ጭንቀታም ከመሆኔ የተናሳ ኣሁ ልወጣም የማልችል ከፍተኛ ድባቴ ውስጥ ገብቻለው ድባቴ ህመም በጨለማ መኖር ነው ወንድሜ እንዴት ከዚ ጨለማ መውጣት እችላለው ብትረዳኝ ከፈጣር ታገኘዋለህ
ማርያምን አልገባኝም
እውነት ፡ መሳይ ፡ ሰውሰራሽ ፡ አደገኛ ፡ አስተምሮነው ፡ ወንድሜ ፡ ሰው ፡ እንዲመራ ፡ የታዘዘው፡ በእግዚአብሔር ፡ መንፈስ ፡ ነው ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ያንተ ፡ ትምህርት ፡ አደጋው ፡ ሰው ፡ በፈጣሪው ፡ ፈቃድና ፡ በእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ የበላይነት ፡ ነው ፡ ይሄ ፡ ትምህርት ፡ ሰውን ፡ ከፈ ጣሪ ፡ መሪነት ፡ የሚነጥል ፡ የሳተ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ ፡ እንጠንቅ።
አንዳንድ ፡ የመፀሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ ጥቅሶችንና ፡ ፈጣሪ ፡ እያልክ ፡ የምትላቸው ፡ አባባሉች ፡ ሰሚወችህን ፡ የምታስትበት ፡ ስኳር ፡ መሳይ ፡ መርዞች ፡ ናቸው ፡ እግዚአብሔርን ፡ የምታምኑ ፡ ሁሉ ፡ ከዚህ ፡ አደገኛ ፡ ትምህርት ፡ ራሳችሁን ፡ ጠብቁ።
በነፃነት ማሰብ እና ጥያቄዎችን መጠየቅ መቻል አለብህ፣ bible የምታነብ ከሆነ እዛ ላይ የተፃፈውን ነው የማስተምረው። መርምረህ እውነታውን እወቅ ፊትለፊትህ ነው። መልካም ቀን።
Thank you a lot ❤🥰
Thank you
Thank You❤❤❤❤❤