ሴሰኛው የኦቶማን ንጉስ | በጌታሁን ንጋቱ | ጌች ተረክ | ተረክ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጌታሁን ንጋቱ ( ተረክ ) ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ጀምሮ በዜና ፋይል ድንቅ ድምፁ የምናወቀው፤ ከዚያም በሽገር ተረክ አስደማሚ ትረካዎቹ እንዲሁም በሳሎን ቱዩብ የምናደንቀው ጌታሁን ንጋቱ ፤ ከ አድናቂዎቹ ጋር በስፋት ለመገናኘት በአዲስ መልክ ( ጌች ቲዩብ ) በተሰኘ ገጽ መጥቷል ፡፡ ጌታሁን በሳምንት ሁለት ቀናት በሀገራችን ብሎም በአለማችን የተፈጠሩ ክስተቶችን በ ማራኪ ድምጹ እያዋዛ ሊያስኮመኩመን ተዘጋጅቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጀግ ተቀባይነት ያላቸው ትረካዎች በ ጌች ቲዩብ ይቀርባሉ ። በተጨማሪም በሕግጋት ሥልጣን መፅሃፉ ያነሳችውን በሳል ሃሳቦች በ ጌች ቲዩብ ያጋራናል፡፡

Комментарии • 16

  • @bg970
    @bg970 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-im2rr8oq2p
    @user-im2rr8oq2p 4 месяца назад +2

    በጣም እየወደድንህ በጣም የምትጠፋብን ለምን ይሁን ጌች❤❤❤

  • @SenetaywTaye-sy9hb
    @SenetaywTaye-sy9hb 4 месяца назад +1

    ጌች....ምርጥ ነው...👌
    በርታልን ...👍

  • @user-zu2qe3ge8b
    @user-zu2qe3ge8b 4 месяца назад +1

    Well come back gach

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 4 месяца назад

    ጌች እንወድሀለን በርታ

  • @Marsiltvworldwide4770
    @Marsiltvworldwide4770 4 месяца назад +1

    Gech በጣም ነው እኮ ምወድህ😢 ከሸገር መቆያ እና ከSalon Tube ያንተን ድምፅ ማጣቴ እስካሁን ያበሳጨኛል።

  • @abmolalign3900
    @abmolalign3900 4 месяца назад

    ጌች ጠፍተህብኝ ዛሬ አገኘውህ የተረክልን

  • @rainfallandthundorstorm3323
    @rainfallandthundorstorm3323 4 месяца назад +1

    Ere benati atixfaa

  • @abdishemsu602
    @abdishemsu602 4 месяца назад +1

    😊😊😊

  • @user-im2rr8oq2p
    @user-im2rr8oq2p 4 месяца назад

  • @Marsiltvworldwide4770
    @Marsiltvworldwide4770 4 месяца назад +1

    የዛሬው Sound ጥሩ ነው

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob 4 месяца назад

    እስኪ የራሳቸውን የኦስማንን ታሪክ ስራልን ጌች?

  • @bineshow3979
    @bineshow3979 4 месяца назад +2

    እረ እባካችሁ ሰብስክራፕ በሉት እውቀት እየባከነ ነው