መላእክት ናፋቂው ጠንቋይ | በጌታሁን ንጋቱ | ጌች ተረክ | ተረክ 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጌታሁን ንጋቱ ( ተረክ ) ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ጀምሮ በዜና ፋይል ድንቅ ድምፁ የምናወቀው፤ ከዚያም በሽገር ተረክ አስደማሚ ትረካዎቹ እንዲሁም በሳሎን ቱዩብ የምናደንቀው ጌታሁን ንጋቱ ፤ ከ አድናቂዎቹ ጋር በስፋት ለመገናኘት በአዲስ መልክ ( ጌች ቲዩብ ) በተሰኘ ገጽ መጥቷል ፡፡ ጌታሁን በሳምንት ሁለት ቀናት በሀገራችን ብሎም በአለማችን የተፈጠሩ ክስተቶችን በ ማራኪ ድምጹ እያዋዛ ሊያስኮመኩመን ተዘጋጅቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጀግ ተቀባይነት ያላቸው ትረካዎች በ ጌች ቲዩብ ይቀርባሉ ። በተጨማሪም በሕግጋት ሥልጣን መፅሃፉ ያነሳችውን በሳል ሃሳቦች በ ጌች ቲዩብ ያጋራናል፡፡

Комментарии • 7

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 4 месяца назад +1

    እንዲህ ቶሎ ቶሎ ስትመጣ ያምርብሀል

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob 4 месяца назад +1

    በርታልን ጌች

  • @bg970
    @bg970 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @sisaygirma7654
    @sisaygirma7654 4 месяца назад +1

    Welcome back gecho 🙏🏽

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 4 месяца назад +1

    ኧረ ጌች የት ነው የምትጠፋው እባክህ ቶሎ ና እናመሰግናለን

  • @safisaabishu7452
    @safisaabishu7452 4 месяца назад

    Wait, what happened to 'salon tube'🤔

  • @biruk8736
    @biruk8736 4 месяца назад

    በማናትክ አታቆም