የእውኑ አለም ጀምስ ቦንድ | በጌታሁን ንጋቱ | ጌች ተረክ | ተረክ 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ጌታሁን ንጋቱ ( ተረክ ) ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ጀምሮ በዜና ፋይል ድንቅ ድምፁ የምናወቀው፤ ከዚያም በሽገር ተረክ አስደማሚ ትረካዎቹ እንዲሁም በሳሎን ቱዩብ የምናደንቀው ጌታሁን ንጋቱ ፤ ከ አድናቂዎቹ ጋር በስፋት ለመገናኘት በአዲስ መልክ ( ጌች ቲዩብ ) በተሰኘ ገጽ መጥቷል ፡፡ ጌታሁን በሳምንት ሁለት ቀናት በሀገራችን ብሎም በአለማችን የተፈጠሩ ክስተቶችን በ ማራኪ ድምጹ እያዋዛ ሊያስኮመኩመን ተዘጋጅቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጀግ ተቀባይነት ያላቸው ትረካዎች በ ጌች ቲዩብ ይቀርባሉ ። በተጨማሪም በሕግጋት ሥልጣን መፅሃፉ ያነሳችውን በሳል ሃሳቦች በ ጌች ቲዩብ ያጋራናል፡፡

Комментарии • 5

  • @old_class_Music
    @old_class_Music 5 месяцев назад

    Thanks so much gech. Big respect enam 48 power of law cheresieln

  • @bg970
    @bg970 5 месяцев назад

    ጌች እናመሰግናለን 😊

  • @yohannesdesta8417
    @yohannesdesta8417 5 месяцев назад +1

    እንዳስለመድከን እፁብ ድንቅ አተራረክና ዝግጅት ነው... ሆኖም የድምፅ ጥራት እንዲሻሻል ይሞከር

  • @dorisjohnson4160
    @dorisjohnson4160 5 месяцев назад

    ችችቅች