የሚስጥራዊው ማህበር መሪ | በጌታሁን ንጋቱ | ጌች ተረክ | ተረክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጌታሁን ንጋቱ ( ተረክ ) ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ጀምሮ በዜና ፋይል ድንቅ ድምፁ የምናወቀው፤ ከዚያም በሽገር ተረክ አስደማሚ ትረካዎቹ እንዲሁም በሳሎን ቱዩብ የምናደንቀው ጌታሁን ንጋቱ ፤ ከ አድናቂዎቹ ጋር በስፋት ለመገናኘት በአዲስ መልክ ( ጌች ቲዩብ ) በተሰኘ ገጽ መጥቷል ፡፡ ጌታሁን በሳምንት ሁለት ቀናት በሀገራችን ብሎም በአለማችን የተፈጠሩ ክስተቶችን በ ማራኪ ድምጹ እያዋዛ ሊያስኮመኩመን ተዘጋጅቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጀግ ተቀባይነት ያላቸው ትረካዎች በ ጌች ቲዩብ ይቀርባሉ ። በተጨማሪም በሕግጋት ሥልጣን መፅሃፉ ያነሳችውን በሳል ሃሳቦች በ ጌች ቲዩብ ያጋራናል፡፡

Комментарии • 9

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 4 месяца назад +1

    አቦ ተባረክ ጌች

  • @ermiasmekonnen1910
    @ermiasmekonnen1910 4 месяца назад

    ጌች ስወድህ እኮ

  • @EthioTourism277
    @EthioTourism277 3 месяца назад

    ጀግና በዚህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @user-im2rr8oq2p
    @user-im2rr8oq2p 4 месяца назад

  • @mulugetaeshetu7409
    @mulugetaeshetu7409 4 месяца назад

    Gech you have to post atleast in two day's we really need your story. Your big fan.

  • @fayesaljemal
    @fayesaljemal 4 месяца назад

    ጌች የኛ ጌች

  • @ab39476
    @ab39476 4 месяца назад +1

    ጌች ከአንተ አዲስ ታሪኮች እንጠብቃለን ! አሁን ያቀረብክልን ከዚህ በፊት በሸገር ኤፍ ኤም ሰምተነዋል! ከአዳዲስ ታሪኮች ጋር ብትመጣ መልካም ይመስለኛል ! ለምሳሌ ስለ ናፖሊዮን ፣ሲግመንድ ፍሩድ፣ ታላቁ ጴጥሮስ (የሩሲያ ንጉስ) ወዘተ ሌሎች ብዙ አሉ!! ዛሬ ገና ስከፍተው ስለ ቢሊየነሩ ኦናሲስ እንደነበረ ቀድሜ አውቄው ነበር !!

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 4 месяца назад +2

    ጌች እስፔን ይሄንን ሁሉ ሃገር በቀኝ ግዛት ገዝታ ለምንድነዉ እንደነ እንግሊዝ ፈረንሳይ ሃያል ያልሆነችዉ ? አንዳንድ ነገር ብሰማም ግራ ስለሚገባኝ ነዉ

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 2 месяца назад

      አው ግን በእስፔን እጅ የነበሩትን ኢንግልዚ እና ፈርንሳይ ወሰድት ደቡብ እና ሰሜን አሜሪካን ቀሟት የእርስ በእርስ ግጭት ከሰረች