"ደም እና አጥንቱን ለእናት ሀገሩ የከሰከሰ ወታደር እንዴት ያብራኩ ክፋይ ጎዳና ይወድቃል?" /ጋዜጠኛ ባሪያስ በዛብህ በቅዳሜ ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide​​​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​ #EthiopianTvShow​​​ #EBSTV​​​ #EBSTVWorldwide​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​ #Your​​​#1choice​​​

Комментарии • 41

  • @hayatassefa2675
    @hayatassefa2675 3 года назад +9

    በጣም ድንቅ ልጂ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይህን ማሰብህ በራሱ በቂ ነው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏♥️♥️♥️

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +6

    ድንቅ ሰው ነህ በእውነት💚💛❤👍👍👍👍

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +9

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጎበዝ ሀገር መውደድ ማለት እንዲህ ነው።

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 3 года назад +4

    ወጣት ወንድሞቼ እንደዚህ ባለ መልካም ተግባር ላይ ብትሰማሩ እንዴት ደስ ይላል ከዘረኝነት ወታችሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zaynebshamil4907
    @zaynebshamil4907 3 года назад +3

    ባባዬ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ሃሳብህን በጣም የሚደነቅ ነው !!!!አላህ ይጠብቅህ በርታ!!!!!!!!!!

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +4

    እኛ የምንሰራው እስኪደክመን ነው ወታደር ግን እስኪሞት ነው የሚሰራው ክብር ለወታደሮቻችን።

  • @meskimeski7643
    @meskimeski7643 3 года назад +2

    የወታደር ልጅ በመሆኔ ሁሌም ኮራለው ሀሳብክ ምርጥ ነው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад

    የኔጌታ የምታስበውን ሁሉ ጌታ ይሙላልህ። ኮርያ እንኮን ለኢትዮጵያ ወታደር ስትረዳ። መንግስቱም ሀይለማሪያም ጤናና እድሜ ይስጠው የወታደር ልጆች በደንብ አክብሮ ነው የያዘው። እሱን አይተን እንኳን ለሀገር የሞቱትን እስካሁን ዞር ብሎ ያየ የለም። ወያኔ አውጥቶ ሲጥላቸው ካንተ በፊት የነበሩት በለማሰባቸው አሳፋሪ ነው። አንተ ወንድማችን የህንን በማድረግህ ትልቅ ምስጋናና ክብር አለኝ የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ በዛቦታ ቢሆንስ ኖሮ። በጣም አስለቀሰኝ። እንዴት አርገህ መጨረሻ በነቴዲ እና በነሀይሌ አስመስለህ ቆንጆ መልክት እንዳስተላለፍክ። በእውነት በርታ መጭው ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ። የወታደር ልጅ ነኝ የነበረኝ ቁስል ነው የተናገርከው። አይዞ አለንል።
    💚💛❤🙏

  • @erutadeju8818
    @erutadeju8818 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል እኔም ወታደር ነኝ ልጄ ያለው ሀዋሳ ነው እኔ ደሞ ግዳጅ ላይ ይህንን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን ወንድሜ

  • @user-bb1wn8jm2s
    @user-bb1wn8jm2s 3 года назад

    ወታደር ማለት አገርነው ለወታደሮቻችን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል 💚💛❤️💚💛❤️

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 3 года назад

    እንዳንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ለገንዘብ፣ለሥልጣን፣ለዝና የሚታገሉ ስንት እና ስንት ሰዎች ባሉበት አንተ ተገኘህ ብዛልን ጌታ ይጠብቅህ

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 года назад

    ስላም ኢቢኢሶች እጅግ በጣም አድርጌ ነው የማደንቀው የጋዜጢኛውን ባሪያስ እንደሱ አይነት አስተሳሰብና አመለካከት ያለውን ውጣትን ማግኘት አለብን ኢትዮጵያውያን ክፍ ለማድረግ አመስግነዋለሁ በጣም በጣም

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 3 года назад

    በጣም የምገርም ልጂ ነወ በእወነት በጣም ብዙ ነገር ማግኚት አለባቸወ በጣም የተባሬክ ልጁነህ እ/ር ዬባራክህ ብዙ ነገር የሥፈልጋቸወል

  • @TheMrFunnyBoy10
    @TheMrFunnyBoy10 3 года назад +3

    Gobeze ልጅ 4 example እኔ የወታደር ልጅ ነበርኩ አባቴ ለኢትዬጵያ በጦርነት ሲሞት ማንም ዞር ብሎ አላየንም ሁሉም ያልፋል

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 3 года назад +1

    He is unbelievable great job
    God Bless You. !!!!! Proud kid

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 года назад +3

    እውነት ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የመልካም ሰው ሀሳብ ነው በርታ❤👍🙏

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 3 года назад +2

    እረ ምን አባቴ ላርግህ? ቅዱስ አሳብ💚💛❤️ሓገሬ ፀንታና በልፅጋ ለዛላላም ትኑር

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ፥ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @addisabeba5681
    @addisabeba5681 3 года назад +3

    ምን ብዬ ኮመንት እንደምሰጥ አላዉቅም ፕሮግራሙን እስኪያልቅ ድረስ በእንባ ነዉ የተከታተልኲት ሙሉ ሃሳብህ የሚደነቅ ሲሆን በተለይ በስተ መጨረሻ ስለነ ቀነኒሳና ሀይሌ ስትናገር ድንገት በእንባ ነዉ የታጠብኩ ያ የእዉነተኞቹ ኢትዮጵያን ፍቅር ዛሬም እንዳንተ በመሰሉ ሁሉና በመላዉ ኢትዮጵያዉያን ህዝብ ላይ እንደገና በአየለ በላቀ በደመቀ ፍቅር በኢትዮጵያውያን ዘንድ እንዲያገረሽ ብዬ አምላክን ተማፀንኵ ክፉ አይንካህ ድንቊ ወንድሜ ክበርልኝ ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ💪👌❤️🙏

  • @elatech1106
    @elatech1106 3 года назад

    What a good person!! I wish all Ethiopians people have a great mentality like him 🙏

  • @abi8547
    @abi8547 3 года назад +1

    እውነት አንተ ትለይለክ የኔ ቅን ልጅ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልክ አይኔበእንባ ተሜልቶ ነው የተመለከትከት አንተ ቀና ነክ ቀና ልብ እለክ አሳብክ ሁሉ ይሳካልክ ዘንደ እግዚአብሔር ከፍትክ ይቅደም❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i 3 года назад +1

    በእዉነት እግዚአብሔር። አምላክ ዘመንህ። ይባርክልህብ ከነመላው ቤተሰብህ በርታልን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 года назад +2

    what can I say ? just WOW !
    💚💛❤️

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 3 года назад

    ጉበዝ 🙏🏽ተባረክ🙏🏽

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 3 года назад

    በጣም እቁ አሥተሣሠብ ነው ያለዉ ፈጣሪ ያሣካልሕ።

  • @sintayehupetros5653
    @sintayehupetros5653 3 года назад

    ሶፊ አንተን ማደንቅህ ዛሬ አይደለም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንተ Journalism እኔ ደግም Good Governance and Development Study ስማር መቅረዝ ክበብ ላይ አባል በነበርንበት ጊዜ በምትጽፋቸው ግጥሞች በጣም ነው ማደንቀው፡፡

  • @user-rq2cg5sp2o
    @user-rq2cg5sp2o 3 года назад

    ጀግና ነህ በርታ

  • @apartadam1935
    @apartadam1935 3 года назад

    This dude is smart

  • @SK-kx6uh
    @SK-kx6uh 3 года назад

    Bring back Biruktawit pleaee.

  • @mahletmitku4500
    @mahletmitku4500 3 года назад

    Hero

  • @sarontsige6917
    @sarontsige6917 3 года назад

    Bareye arif

  • @rosenoire2075
    @rosenoire2075 3 года назад

    EWNET NEW WETADERE HIWOTUNE NEW YEMISETEW BEKEBER ALEBET merci

  • @limathlimath2960
    @limathlimath2960 3 года назад

    ጡሩ ነገር ነው ግን በየወራዳውም ቢሆን መልካም ነው

  • @adugnatadesse4500
    @adugnatadesse4500 3 года назад

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 3 года назад

    እውነት ነው እደዚ ሚያስበን ቢኖር ኖሮ በስው ቤት አንቀርም ነበር

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 3 года назад

    Qedus Hasab!!!

  • @sintayehupetros5653
    @sintayehupetros5653 3 года назад

    ሶፊ (ባርናባስ) ሀዋሳ ዩቨርሲቲ መቅረዝ ክበብ ላይ በስፋት የሚታወቅበት ስም ሶፊ ነው አንተን ማደንቅህ ዛሬ አይደለም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንተ Journalism እኔ ደግም Good Governance and Development Study ስማር መቅረዝ ክበብ ላይ አባል በነበርንበት ጊዜ በምትጽፋቸው ግጥሞች በጣም ነው ማደንቀው፡፡

  • @asmajimaa7097
    @asmajimaa7097 3 года назад

    sadii menew yee labasashuu qamis nafaqiim labasaleech maqidiim labasalech😀😀qeyiruu aboo

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 3 года назад

    Huletnga

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 года назад +1

    እውነት ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የመልካም ሰው ሀሳብ ነው በርታ❤👍🙏