የፈራነው ሆነ እነ አሰግድ ቅዳሴ ጀመሩ....ሜሎስ በአንዲት ሴት ተዘርሮ ወደቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 94

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል

    ተዋህዶየ የእኔ እንቁ ጥለውሽ ሒደው እንኳ ስርዓትሽን አልባሳትሽን መተው አይችሉም የራሳቸው የሆነ ነገር እንደሌላቸው ይኸ ምስክር ነው ኦህ ተዋህዶየ የእኔ ሰማያዊት ሙሽራ ለአንች ከመሆን በላይ ምን ስጦታ አለ።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 дня назад +7

    ታታሪዉ መምራችን በርታ❤❤❤❤

  • @Addis-g3u
    @Addis-g3u 2 дня назад +17

    ማንም እዬተነሳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሐብት ሲወስድ ሲያጣምም እንዴት ቤተክርስቲያቱ በሕግ መጠዬቅ አቃታት??

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 дня назад +3

      መንግሥት ራሱ ሀይማኖት እንዲጠፋ እየታገሉ አይደለም ደጋፊ ነው

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j День назад +1

      የሁል ግዜ ጥያቄዬ ነው

  • @meskytesfaye7768
    @meskytesfaye7768 2 дня назад +3

    አይ ሜሎስ መጨረሻ ምን ይሆን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AssaAbit
    @AssaAbit День назад +1

    አይይይይይ መናፍቃን በቃ በንዴትና በቅናት ሊሞቱ ነዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 2 дня назад +1

    እግዚያብሄል የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 2 дня назад +5

    ዉይ አስግድ ለምን አይመጣም ዋይ 😢😢😢😢

  • @TeshagerBelayneh-x1z
    @TeshagerBelayneh-x1z 2 дня назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር የፕሮቴስታንቶችን አይነልቦናቸውን ያብራላቸው በእግዚአብሔር ማላገጥ አይቻልም

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 2 дня назад +1

    መምህር ለሚሰሩት ሁሉ በረከት ይድረሰዎት የጨነቀ ለት ይላል ጨንቋቸዋል ለዠሕዝብ ነቅቷል የነሆድ አም ላኩ

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дня назад +3

    በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው ምናለ አርፈው ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይመጡም ያሳዝናል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 2 дня назад +2

    You’re right ❤❤❤❤❤

  • @Semubam
    @Semubam 2 дня назад +1

    ምን ማለት ነው የፈራነው ማለት ራስህ ነገራቸውን በብዙ እያባዛህላቸው ነው።

  • @abebebeso6430
    @abebebeso6430 2 дня назад +3

    የዜማ እና ቅዳሤ ባለቤትነት ይጠበቅ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дня назад +3

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 2 дня назад +2

    ምንም አያስፈራም ሀሰት እውነት ሆነ ስለማያውቅ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 дня назад +1

    መምህር በተለይ ይህ አሰግድ የተባለው ሰውዬ ውስጥ ለውስጥ ብዙ ተንኮል እየሰራነው

  • @SebsebeHarer
    @SebsebeHarer 2 дня назад +1

    ዘንዶው የስድብ አፍ ተሰጠው ነው ቃሉ የሚለው የምትሳደብት ሁላቹም የዘንዶ አፋ ነው የያዛቹት እናንተ የትቢት ፍሬዎች ናቹ መ/ር ግሩም አእነዚን የትንቢት ፍሬዎች ተግባራቸው እያገለጥ በርታ እግዝ ከብሄር ይባርክ በርታ

  • @AzeBse
    @AzeBse 2 дня назад +2

    ወይ ጉድ እዚኦ አሰግድ በምን ሂሳብ ነዉ ቅዳሴ 😢😢😢😢

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 Час назад

    ለሆድህ ያደርክ መናፍቅ አንተ እንጂ ወንጌል የበራለት መሪጌታው አይደለም ኢየሱስ ይገለጥልህ!!

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 дня назад +3

    እነዚህ ፈረንጅ እምላኪዎች ለምን ለሉተር እይዘፍኑም ጥምጣሙን አውልቀህ ለምን ነጠላ ዜማ ዘፈን አታወጣም በመናፍቃን አፍ ቅዳሴዬችንን መስማት እንፈልግም ወዴት ጠጋ ጠጋ ቤተክርስቲያን ማስቆም አለባት

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 дня назад

      የእኛ አባት ተብዬዎች ለማንም አልፎ ሀጂ ቤተክርስቲያን ክፍት አድርገው እያሰደፈሩ ያሉት እነሱ ናቸው ታዲያ ማንን መወቀስ ይቻላል እንደዚህ ዘመን እኮ ቤተክርስቲያን የተዋረችበት ጊዜ የለም

  • @AsfawteketayTeketay
    @AsfawteketayTeketay День назад

    ሲያዝን

  • @BeleyuBekele
    @BeleyuBekele 2 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 День назад

    በጣም ይገርማል ያች የጌታ መስቀል ላይ 3ሳዓት ያህል መከራ እያሰብን ምናስቀድሳት ፣እደዚህ ኣይነት ማይታገሱት ዘመን ያስብላል ፣ ጥሩነው ፍሪያቸው እደዚ ከታየ ሰው ሁሉ ኣይቶ ወደ ተዋሕዶ እምነት ይመለሳል🕊✝️🕊🙏

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дня назад

    ይገርማልኮ በቁም ከመሞት ፈጣሪ ይጠብቀን እኔኮ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስ እያሉ በጣም የተረጋጉ ናቸው ሲወጡ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ሰይጣን ይቆጣጠራቸዋል ያብዳሉ መልካቸው እኳን እደሆረር ነው የሚቀያየረው እነትዝታው ዘርፌ ሌሎቹም

  • @alemgobeze
    @alemgobeze 2 дня назад

    Memerachen tebareke

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад +2

    ወገኖች ልንፈራ ይገባናል ምክንያቱም ሳያውቁት ክርስቶስን የአዲስ፡ ኪዳንን ትምህርት የሚሰብኩትን ክርስትያኖች ክርስትያን ነን የሚሉ እያሳደዷቸው ነው!

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    የፈራነው የሚለው ቃል ትክክል አይደለም። ሲቀጥል ሲኖዶሱ እና ቤተክህነቱ ለምን ምዕመኑን ማደራጀት (Mobilize ) ማድረግ እና በህግ መጠይቅ አቃተው??? እስከመቼ ለመንግስትም አጀንዳ ለነጣቂዎችም ህዝቡን አሳልፈው ይሠጣሉ???

  • @kassahunwoldetsedik7887
    @kassahunwoldetsedik7887 2 дня назад +1

    የዮፍታሄ አዘጋጅ ጌታ እየሱስ ያድንሃል,,ጌታን ተቀበል,,

  • @Tariku-jr9kj
    @Tariku-jr9kj День назад +2

    ይህን ቻናል ግን ለምን አናበረታታም ወገኖቼ? ቢያንስ 50k እናስገባው ውድ ኦርቶዶክሳውያን🙏🙏🙏

  • @Emamimami
    @Emamimami 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም

    ምንጠ ቅድሴችን ኣቁሙ 😳😳😳

  • @sahle7029
    @sahle7029 День назад

    አባት ሲታጣ ምን ይደረግ የቤተክርስቲያንን ንብረት ማንም እየተነሳ ሲዘርፍና ሲበርዘው ምቾቴን ካልነሱኝ ምን አገባኝ የሚሉ አባቶች ቤተክርስቲያኗን ሞሏት;;; ከመቅደሱ የጠገቡትን ጠራርጎ የሚያሶጣበትና ደጋግ አባቶችን የሚያስነሳበት ዘመን ይናፍቃል።

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 2 дня назад

    ሰላም መምህር ግሩም። ፓስተር ሶፎኒያስ፡ በእግረኛው ሚዲያ ላይ፡ከዝማሬው ባሻገር ፡ ብዙ የምንፍቅናን ነገሮች በእመቤታችን ላይ ሲናገር ነበር። ከቻልክ ብታየውና መልስ ብትሰጥበት ብዙዎችን ያንጻል።

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 Час назад

    ከሜሎስ ለመወያየት እምነትም እውቀትም የለህም ካለህ ግን ጥሪ አድርግለትና ተወያይ እዚህ ጋ አንተ ወደ ምትፈልገው በግድ እየሳብከው እንጂ ምንም ስህተት የለውም!!

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 2 дня назад +1

    ቅዳሴ ጀመራቹ እናተው አይ መዳኒአለም ማታሳየን ጉድ የለም

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад +1

    እነ አሰግድ ተሀድሶዎች አይደላችሁ የምን መቦራጨቅ ነው አሁን ይሄ ምን አይነት ቅዱሴ ነው እነ አሰግድ ቋንቋችሁ ተደበላለቀባችሁ

  • @jembia7857
    @jembia7857 День назад

    🙏🙏🙏

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 4 часа назад

    መፍትሔ,ይሆናል,ብለወ,ይሆን,ሠወ,እየወጣ,ተቸገሩ

  • @KaluGeache
    @KaluGeache День назад

    ምንድ. ነው. አሰግድ. ለብቻው. ሃይማኖት. መሆን. ፈልጎ. ነው. መሰለኝ 😮😮😮😮😮😮😮

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад +1

    ሰሙልጞ አንግዳህ ተሀድሶ ሲጠየቁ መልሳቸውን ሰሙ እነዚህ ናቸው የየኢትዬጵያን ኦርቶዶክስ የሚሳደቡት ተሀድሶ ሰለ ወንጌል ሲጠየየቅ መልሰ አያውቁም ሰድቡ ግን የሚችላቸው የለም

  • @YesharegAddisalem
    @YesharegAddisalem 7 часов назад

    Enesuma knatachw lidefachw new😂😂😂😂😂

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i 2 дня назад +2

    ሜሎስ እንደ አባቱ ዲይብሎስ
    ቢታትሩ ለማፍረስ
    ታሸንፋቸዋለች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ!!!!!!!!

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад

    እኔ ግን የማይገባጘ እናሰግድ ተሀድሶ ነ ን ቡለው ነው ነዉ አሁን ምን የለን ነገር ለማረግ ለምን በዚህ መልከ መጡ እንአሰግድ ተሀድሶ ነ ን ቡለው ምንድን ነው እነነአሰግድ ቈንቋቸው ተደበላለቀባቸው

  • @targettube4968
    @targettube4968 День назад

    ዳርዳርታው ለመመለስ ነው።

  • @azeb9433
    @azeb9433 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @OrangeDubai
    @OrangeDubai 4 часа назад

    Betame hahahaha

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад

    የሀዋዝ መመለሰ ወደ እናት ቤተክርሰትያን አነ አሰግድ መናፍቆች ተሀድሶዎቸ 10 አመት ሙሉ አድርገውት የማያውቁትን ነገር አሁን ቋቋንቸው ተደበላለቀባቸው ከዚህ አውጣጝ ነው የሚባል

  • @Jeማራናታ
    @Jeማራናታ 4 часа назад

    ባዶ አዳራሽ ኢየሱስ ካለበት ምን ልበልህ ዓለምነው
    በ ድንጋይ ላይ ድንጋይ ተከምሮ ሺ ጊዜ ቢያምር ኢየሱስ ካልነገሰበት ሲኦል ነው

  • @WmMn-q6f
    @WmMn-q6f 2 дня назад

    በቤቱ ለመቆም : ብርታት ና ፅናት ያስፈልጋል ! ይህ ሰዉ በቤተ ክርስቲያን ያለዉን ስርዓት እንደ ገደኞቹ መቋቋም አልቻለም ፣ ማገልገል አልቻለም ። ስለዚህ በቤ/ክ ዉስጥ ሆኖ ምን ላድርግ እያለ ቤ/ክንን ከሚበድል እዚያዉ እንደፈለገ ከሚዘልበት ከሰፊዉ ቦታ ይሻለዋል ። ግን ወቤ/ክ ምላስ መቀሰር ቢየቆሙ !!!

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 2 дня назад

    አሰግድ አሁን መስሚያው ጥጥ ነው ኢንቬስተር ሆኑ አል ።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 2 дня назад +1

    4ሺ በላይ ቪዲዮ አይታቹ አንድ ሺ እንኳን ላይክ አታረጉም ወይ ሁላችውም መናፍቆች ናቹ መስለኝ

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 День назад

    ሰዉን ትተህ ኢየሱስን ብቻ ለምን አትሰብክም ወሬው ሁሉ ሰው ሰውይሸታል

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 2 дня назад

    Wey girume mine yasayene fetari enkone hawaz ametalgne gen enatem nu bebirhane temelalesu

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 2 дня назад

    ደናቁርት

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад

    እንግዲህተሀድሶ ነ ን ቡለው እራሳቸውን ያሳወቁ እነ አሰግድ አሁን ቋንቋቸዎ እየተደበላለቀባቸው ነው አሁን ምን የሚሉት ነው ይሄ ቅዳሴ ነው መጀመርያ ከኦርቶዶክሰ የወጣችሁት ቅዳሴ በዛቡን ጶም በዛቡን ቡላችሁ አይደል ከኦርቶዶክሰ የወጣችሁት ኘሁን ምን ማለት ነው ይሄ አረ እፍሩ እነ አሰግድ

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад

    ሰለማርያም ሰለ ዘመረ ምን ማለት ነው ይሄ ሁሉ ወቀሳ ሶፍንያ ሰለማርያም ዘመረ ቡለህ ያዙጞ ልቀቁጝ የምትል አሰር እንኳንም ዘመረ ደገ አደረገ

  • @gotoo_19
    @gotoo_19 2 дня назад

    እየሱስ የሌለበት ቅኔ ምን ይሰራለታል?

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад

    አረ እነእሰግድ ተሀድሶዎች ምን እያደረጉ ነው ምን ማለት ነው ይሄ መነው አበው አነ አሰግድ ተሀድሶዎች

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 2 дня назад +1

    Enwodahaleni nurilin wondimachi digili tibarikew

  • @EmebetNigusse
    @EmebetNigusse 2 дня назад

    Ye hawaz mewetat Gera agebetwachewal .

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 2 дня назад

    ሰኖ ያንተ ማክሰኖ ያንተ ይሄ ነው ቅዳሴው

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 2 дня назад

    Menafiqi maynoru bota yetti new
    Difini cellema

  • @MEKLITTEREFE-sg2vi
    @MEKLITTEREFE-sg2vi 2 дня назад

    ምን ማለት ነው ባዶ አዳራሽ መንፈስ ቅዱስ በሁም ቦታ የሚገኝ አምላክ እኮ ነው እግዚያብሔር የሚመለከው በእውነት እና በመንፈስ ነው ግድ በሰው እጅ የተጠፈጠፈ ጣኦት መኖር አለበት ማለት ነው እናተ ቤት እኮ ነው ለሰይጣን እንጨት ተቀርጾለት የሚሰገደው እንደኦርቶዶክስ አሳፋሪ ቤተ እምነት አለ እንዴ

    • @KaluGeache
      @KaluGeache День назад

      እውቀት. ይቀርሃል. ማንም. አያደርስባትም. መጽሃፍ ቅዱስ. አንብብ

  • @yade716
    @yade716 2 дня назад

    ማገናዘብ የሚባል ነገር አልፈጠረባችሁም። በመጀመሪያ ደረጃ ልጅቶ እንደ ጴንጤ ጥቅስን በቃል መጥቀስ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስን እንኳን በትክክል እንኳን ማንበብ አትችልም። ወደድክም ጠላህም ያንተ የጽድቅ ስራ የመርገም ጨርቅ ተብሏል። እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ከእምነት የሚገኝን ጽድቅ በመካድ በራሳቸው ስለሚጋጋጡ ብዙዎቹ ሰካራም፣ ሃሜተኞች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ሌቦች፣ ዘሟቾች ሆነዋል። በስራ ይጸደቃል ቢባል እንኳን የሚጸድቀው ጴንጤ ነው።

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 дня назад +1

    አነ አሰግድ ሶፎንያ ሰለማርያም ዘመረ በላችሁ ሰታቡዱ አልነበረም አሁን በምን ምክንያት ማርያምን ጠራችሁ የሀዋዝ መመለሰ በቃ የሌላችሁን እሰከዛሬ አድርጋችሁት የማታዉቁትን ጀመራችሁ እናንተ እኮ ኦርቶዶክሰ እይደላችሁም ተሀድሶ ናችሁ መናፍቅ ናችሁ

  • @KaluGeache
    @KaluGeache День назад

    ኦርቶዶክስ. መሆን. እየተቻለ. ምን. ያስፈልጋል. ማስመሰል. ሌላ. ችግር. ከሌለባቹ. ምንም. ቢሆን. ግን. እንደ. እሳ መሆን. አትችሉም

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 2 дня назад

    Temtemo kemizefein yawtain ayi almetadel

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 2 дня назад

    የምታሳዝነዉ አንተ ነህ። መሪጌታ ሙሴ ከጨለማዉ ግዛት አምልጧል። ከ1 እስከ 30 ግብጽ የፍጡርን ቀን መድባላችሁ አደነዘዘቻችሁ።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 дня назад

    እና ምን ችግር አለው መብታቸው ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይከበራል ማመስገን መብታቸው ነው አንተ ገዛሕለት እንዴ ሻሽ የጠመጠመ ው በገንዘቡ ነው የገዛው ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን መጥቆራ ን ነው የምታመልኩት ።

  • @EndalewAyenew-lu2xd
    @EndalewAyenew-lu2xd День назад

    Yofta media promotes the activities of parties that work against the Orthodox Tewahido Religion. This media is talking only about what tehadiso and protestants are doing; and does not reply to them according to the correct teaching of the Orthodox Tewahido Religion

  • @SentayehuNegash-gf8em
    @SentayehuNegash-gf8em 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይፍታህ የመበለቶችን ተረት የመነኮሳትን ቅዠት መድብል ይዞ ኢየሱስን ሸፍኖ የጥንቷ ተብሎ መፎከር አይፈይድም መታደስ የሚገባው ይታደሳል ፡፡ የግድ ኦርቶዶክስ ለተባለ ስያሜ ክርስቶስን ሸፍኖ ቅዱሳን አልቆ መኖር ተገቢ አይደለም ። ክርስቶስ ብቻ ፥ቃሉ ብቻ ፣ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ፥ ፀጋው ብቻ ፥እምነት ብቻ የእግዚአብሔር ነ መልካም ስራ የመስራት ባህሪ ገንዘብህ ይሆናል ። አሁን ያቀረብከወ አመክንዬ ለዩቲዩብ ሽቀላ እንጂ እግዚአብሔርን አያከብርም ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад +1

    ዮፍታ ሚዲያ፤ ምስኪን ኦርቶዶክሶችን ታደናግራለህ! ስንት % ኦርቶዶክሶች የክርስቶስንና የሐዋርያት ትምህርት ተምረው/አንብበው፡ በቃሉ ይኖራሉ? እናንተ ሐሰተኛ መምህር ፍርድ አለ?

    • @biniamtafesse
      @biniamtafesse 2 дня назад

      😢😢😢 anta latadanagrkaw gira lagabak enaznlihalan. Egziabher managadun yabralik

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  2 дня назад +2

      1.የሐዋርያት ትምህርት ፓስተር ማምለክ ነው?
      2.የሐዋርያት ትምህርት ሶፍት ማስበላትና መብላት ነው?
      3.የሐዋርያት ትምህርት በማይታወቅ ቋንቋ መለፍለፍ ነው?
      4.የሐዋርያት ትምህርት መንደባለል ነው?
      5.የሐዋርያት ትምህርት የባንክ ቡክ ላይ መጸለይ ነው?
      ይብቃኝ መሰለኝ ምድራዊው ይህንን አብራራና እንቀጥላለን

    • @Ferena-k7t
      @Ferena-k7t День назад

      ​@@-yoftamedia9847😂🙏

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 2 дня назад +1

    ማነው እግዚአብሄር የሚከብረው በሚካኤል በገብሪኤል በጊዮርጊስ በተክልየ በአቡየ ስም ተጠራው በመክተፊያ በተሰራው ጠረጴዛ በሚቀርበው ስጋውና ደሙ በሚቀርብበት ቤት ብቻነው ለጌታ ኢየሱስና ለእግዚአብሄር ውዳሴና ቅዳሴ የሚቀርቀው ብሎ ሕግ ያወጣው ፣ በፈለጉት አዳራሽ ቢሆንስ ማሊንየም አዳራሽን ቢሆንስ ስሙ ይክበር ይወደስ ይቀደስ ቅኔው ይፍሰስለት ለእሱ ብቻ ቢሆንለት ኦርቶዶክሶች ምነው ተበሳጫችሁ ፣ እንግዲህ እግዚአቤሄር የትም ቦታ ቢሆን የእግዚአብሄር ስም ይከብራል ፣ የእናንተ ቤተክርስቲያን ደብተራ ሰይጣን ሲጠራበት ሲደግምበት መሪጌቶች መስተፋቅር ሲደግምበት የማያድርበት ቤት የእውነት እያመለኩበት የተቀደሰ ቤትነው ብለህ ነው የምታስበው ፣ በእውነት እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ ማስተዋል ይስጥህ ይህ ቅኔ ቅዳሴ የምትለው ለፍጡራን የምትሰጠው አምልኮ የምትሰጥበት ብት እንደገና ተሐድሶ አድርግበት ተመለስ ወደ እግዚአብሄር ወደ ኢየሱስ አምልኮ ተመለስ ይመልስ ፣

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 2 дня назад

    ❤❤❤❤