ሙሉ ቤተሰቤን ወደ ቤ/ክ አመጣለሁ አለችኝ | Teme | Henok | Wubalem | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 365

  • @gubayealemayehu7247
    @gubayealemayehu7247 3 дня назад +38

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mariamawittekelemariam1662
      @mariamawittekelemariam1662 2 дня назад

      አይዞአቾው መድሐኒያለም ከፈተና ይጠብቃችው እሰይ እሰይ ❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 дня назад +31

    ተምዬ በጣም ነዉ የምወደዉ ኦርቶዶክስ ከሆነ በኃላ ፣ እንዴት እንደተረጋጋ ተሙዬ ተባረክልኝ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሆን

  • @MaleyoTadesse
    @MaleyoTadesse 3 дня назад +31

    ሚስትህ ምን አይነት የተባረከች ነች በስመአብ ፅናቷ አይገርምም ትተሃት ሄደህ ለዛውም ልጆች ጥለህባት አቤት ጥንካሬ አቤት ፅናት እግዚአብሔር የመረጣት ሴት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MarthaFesseha-m1o
    @MarthaFesseha-m1o 2 дня назад +28

    ሔኖክ እንኳን ደህና መጣህ ተጠምቀህ ከሚስትህ ጋር ስትቆርብ ንገረን ሀዋሳ እንመጣለን

    • @ZhraAhmed-xs9wg
      @ZhraAhmed-xs9wg 2 дня назад

      አንኳን መጢህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 3 дня назад +51

    እልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የወንድሞቻችን ውጤት ነው የድካማችሁን ፍሬ ገና ከዚህም በላይ ትበላላችሁ የሚመጡትን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን ወንድሞቻችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲 ❤❤❤❤❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 3 дня назад +3

      በውነት ልክነው❤❤❤❤❤

    • @Cherinet-x5d
      @Cherinet-x5d 2 дня назад +2

      በትክክል! ነገር ግን አንዳንድ የእኛ ልጆች ቁንጽል ዕውቀት ይዘው ከመናፍቃን ቤት እየገቡ ያላወቁትን በስሜት እየተነሱ እየዘባረቁ በአነ አኬ ልፋት ላይ ውሃ እየቸለሱበት ነው። ቢቻል ቢቻል እንደዛ ባናደርግ መልካም ነበር

  • @MekdiMelaku-2122
    @MekdiMelaku-2122 2 дня назад +29

    ሚስትህ ጀግና ናት ፍቅር ክረስቶስ ነው

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 3 дня назад +24

    ለሚስትህ ትልቅ ክብር አለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 дня назад +23

    የነገሮቹ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀገመችው እውነተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንኳ በሰላም መጣክ እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @mahlett
    @mahlett 2 дня назад +12

    እግዚሀብሄርን አመሰግኑት ሰራዉ ግሩም ድንቅ ነዉ በሉት 🙏🙏🙏

  • @ribkatamrat
    @ribkatamrat 3 дня назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ሁሉም ይመጣሉ በፍቅር እና በፀሎት እንጠብቃለን ያለነው ደግሞ በቤቱ ያፅናን እስከመጨረሻው

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 20 часов назад

      እናንተ አመፀኞች የእናንተ አላማና አጀንዳ ኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት መሆን ነው ማለት ነው? ትልቅ ስህተት መንፈሱ ሲገባብህ እንዲህ ነው አጋንንት እያሳሳቀ ከውስጥህ የከበረውን ሲዘርፍህ ፍልስፍና ውስጥ የሚያስገባህ በሚስትህ ተጠቅሞብሀል ወንድሜ አባቴ ንግግርህ ይገልጥሀል ከእየሱስ ጋር መኖርህ አስታወቀብህ ግን ካድከው ለሚስትህና ለልጆችህ ብለህ ነው? ፍቅር ያለው እየሱስ ጋ ነው ተሳስተሀል ሰው ሊያሳዝንህ ይችላል የእግዚአብሔር ፍቅር ከሆነ የጠራህ በፍቅሩ እንድትኖር ነው እኮ

  • @etaferahumeherete4113
    @etaferahumeherete4113 3 дня назад +15

    ሚስትህ መልካም አስተዋይ ነች። አክብረህ ያዛት ቁስል ን ፈውስላት ። እህታችን ያንቺ ጉብዝና የባልሽን ነፍስ የጠፋችውን መልሰሻል እናመስግኔለን። የለፋሽባቸው ልጆችሽ እግዚህአብር ይጠብቅልሽ።

  • @Fikirte-z4s
    @Fikirte-z4s 2 дня назад +16

    እልልልልልል ክብር ለመድሀኒያለም ወንድሜ ድንግል ማርያም አሁንም ከጎንህ ትቁምልህ በቤቱ ያፅናህ የባለቤትህ ፅናት ከመድሀኒያለም ነው እውነተኛዋን መንገድ ስላሳየህ ክብር ለመዳህኒያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶልያናግርማ
    @ሶልያናግርማ 3 дня назад +12

    የዚህ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ❤️❤️❤️❤️🥰🙏

  • @fantugmedhingmedhin6463
    @fantugmedhingmedhin6463 2 дня назад +14

    የሚስትህም ፀሎት ለመመለስህ ድርሻ አለዉ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል እውነት ሁሌም እውነት ነው ...

  • @SuperHbt21
    @SuperHbt21 2 дня назад +8

    ሱሉስ ቅዱስ ተመስገን ከራሳቸዉ ምስክርነቱ እዉነቱን እየሠማን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 2 дня назад +4

    ስለእውነት እንድትመሰክር እግዚአብሔር ስለረዳህ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 дня назад +15

    እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፁናህ🙏

  • @BezuneshTadesse-y1j
    @BezuneshTadesse-y1j 3 дня назад +20

    የጠፋው ልጅ ተገኛ ❤❤❤❤

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 2 дня назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣችሁልን:: በርቱ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 дня назад +7

    በእዉነቱ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ አይዟችሁ እህት ወንድሞቻችን በርቱ እንደ ዉቤ በተረጋጋ እና በተሰበረ መንፈስ ተመላለሱ

  • @TamSemle
    @TamSemle 3 дня назад +10

    እልልልል እልልልልእልልልልወድማችን እንኳን በደህና መጣህ መድሀኒያለም በቤቱ ያፅናህ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ብሎናል ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluyeAbuhay-u8c
    @MuluyeAbuhay-u8c 2 дня назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ የሚሳነው የለም እንኳን ወደ ብርሀኑ ተመለስክ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል

  • @abrahamdessie4301
    @abrahamdessie4301 2 дня назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሚስትህን በጣም ጀግና ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት።ሁሉምይመጣሉ እድሜ ለነ አኬ,ያሬዶ, ዮሃድ, ጋዲ, ዘማርያም, ፈለገ.....ተባረኩ እድሜ ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉

  • @samueleshetu693
    @samueleshetu693 2 дня назад +6

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑሮ

  • @Noll_llll
    @Noll_llll 2 дня назад +4

    ወንድሜ እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ሁላችንንም ቤቤቱ ያፅናን አሜን

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 дня назад +9

    የተወደደ ቀን የተወደደ አመት

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 2 дня назад +5

    አቤቱ በብችነት የምናመልክህና የምንገዛልህ ፈጣሪያችን እና ጠባቂያችን ጌታችን መዳኒታችንን እና አምላካችን እግዚሐብሄር ሆይ የጠፋውን በግህን ፈልገህ በትክሻህም ላይ ተሸክመህ ወደ መንጋው ስለመለስክ እናመሰግንሃለን። ስለሄኖክ ፍለጋ ወጥተህ ያገኘኸው አምላካችን ሆይ ባለማወቅ ከቤትህ የራቁ ከመንጋው መኃል የጠፉ ሌሎች በጎችህንም ለነጣቂ ተኩላ እንደማትተዋቸው አንተ ታውቃለህና ስምህ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ የእውነት ብርሃን ነህ በአንተና በትክክለኛው ቃልህ ያመኑ በአንተ ብርሃን ይመላለሳሉ አንተ እውነተኛ አባትና አምላካቸው ነህ እነርሱ አንተ በሰጠሃቸው አንደበት አባ አባ ብለው የሚጠሩ ልጆችህና አምላኪዎችህ ናቸውና ስለፍቅርህና ስለማዳንህ እናመሰግንሃለን። አምላካችን እግዚሐብሄር ሆይ አገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝቧን በሙሉ እንድት ባር ያንተ ፍቃድ ይሁን። አለምን እና የአዳም ዘር በሙሉ በፍቅርህ በሠላምህና በቸርነትህ ጎብኝተህ የዲያብሎስን ክፉ አሰራር ዳግም እንድታፈርስ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን። የጠፋውን ወንድማችንን ሄኖክን ፈልገህ አምጥተህ ከልጆችህ መሃል ስላደረከው ስምህ የተመሰገነ ይሁን። አቤቱ ልጅህ እንደ ዴማስ ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም እንደ ጴጥሮስ ከመንገድ ወደ እቅፍህ አስገብተሃል እና ስምህ እጅግ የተመሰገነና የተባረከ ይሁን። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ! የአዋጅ ነጋሪውን ቃል የሚሰማ ሁሉ እውነተኛውን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ከአብ ከዘልድና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሦሥት አካል ነገር ግን አንድ አምላክ/እግዚሐብር ብሎ በማመን እና አምባ መጠጊያ ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ አድርጎና ተገዝቶለት ለዘለዓለም ይኖራል። ጆሮ ያለው ይስማ። ኑ በእውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ተመላለሱ። ፕሮቴስታንቶች የኢየሱስን ስም እንጂ እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ቃሉ ሚዛን መሠረት ፈጽመው አያውቁትም። ነጣቂ ተኩላ በበግ ለምድ ተሸፍኖ እንደሚነጥቅ ሁላ ሃሰተኛው ኢየሱስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና ቅዱስ ቃሉን አጣሞና አዛብቶ በጎቹን እየነጠቀ ነውና እንጠንቀቅ የጠፋነውም እንመለስ። ዘመኑ ጊዜው የነጣቂ አውሬው ነውና እንዳንነጠቅ በርትተን ጸመን እንጸልይ ወደ ፈጣሪያችን በንሰሃ ልብ ሆነን እናልቅስ መከራን ግን አንፍራ በመከራና በልፋት የሚዘራ በሃሴት/በደስታ የጭዳልና። ከሃጢያት እንራቅ፣ መሰቀሉንም ተሸክመን ወደ ጎሎጎታ ተራራ እንውጣ። በዚያ ክርስቶስ አለ በዚያ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አለች፣ በዚያ ዮሐኒስ አለ፣ በዚያ በመንቀጥቀጥ በእግዚሐብሄር ዙፋን ፊት የሚሰግዱ መላዕክት አሉ፣ በዚያ በክርስቶስ ደም መፍሰስና በስጋው መቆረስ ሞትና ጥል ተገሎ እርሱን እና እውነተኛ ቃሉን ለሚያምኑ፣ ጥምቀትን እና የፈሰሰውን ደሙን እና የተቆረሰውን ስጋውን አምነው ለሚቀበሉ የሚሆን ሠላም፣ ሃሴትና የነፍስ ድህነት አለ። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ። አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ። ወስብሃት ለእግዚሐብሄር። ተሙዬ ሁላችሁንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን።

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 2 дня назад +1

      አሜን ሁላቸውንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልስልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @KennaHailu-j2w
    @KennaHailu-j2w 2 дня назад +6

    በጣም ደስ ብሎ ና እግዚአብሔር😅 ይመሰገን ለሌሎች ፀልዩላቸው❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 дня назад +7

    የእኔ እናት ሚስትህም ትባረክ

  • @MuluMulu-dq8mm
    @MuluMulu-dq8mm 3 дня назад +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የጠፉትን ልጆቹን እየሰበሰበ ነው❤❤❤

  • @Beet2119
    @Beet2119 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፀናችው ወንድም እህቶቻችን እንኳን ደስ አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 2 дня назад +17

    የተባረከች ሚስት በሷ ፀሎት ነው የዳንከው እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @adaneamsalu-o7p
      @adaneamsalu-o7p День назад

      አስተዋይ ሚስት መድኃኒት ናት ❤

  • @lloveyemaryamlije7802
    @lloveyemaryamlije7802 2 дня назад +6

    ኑ በብርሀን ኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 дня назад +6

    እልልልልልልልልል እንኩአን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገው ጌታ

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 2 дня назад +6

    እግዚአብሔር እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ ወንድማችን

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 День назад

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀዉ ብርሃን አመጣህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🥰🥰🥰 ተሜ ተባረክ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳህ 🙏🥰🥰🥰

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 3 дня назад +8

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልለ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ ከብሩን ሁሉ ሀጌታ ይውሰድ🙏🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ
    የተዋህዶልጆች በአይማኖታቹህ ፅኖ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤ እእኳን በሰሠላም መጣሂህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @KaiVibesOnly44
    @KaiVibesOnly44 2 дня назад +3

    ለአንተ የደረሰ ለሌሎች ኢአማኒያን ይድረስላቸው መድሀኒአለም።❤❤❤ ሚስትህናልጆችህን አብዞቶ ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ።

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 дня назад +2

    እልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን በጎቹን ወደ በረቱ እየሰበሰበ ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ።

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 дня назад +5

    እግዚያብሄር ይመስገን ልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @dawitfeleke4972
    @dawitfeleke4972 2 дня назад +3

    ይገርማል ሄኒን አዋሳ በደንብ አውቀዋለው ኦርቶዶክሰ ሆኖ ነበር የማቀው። ከረጅም ጊዜ በኃላ መንገድ ላይ እየጮኸ ሲሰብክ አይቼው የእውነት ታሞ ነው ይመሰለኝ። ማመን ነበር ያቃተኝ። አሁን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብረሃን ሰለመጣክ ደሰ ብሎናል። እሄን መልክት ካየክ ሰልክህን አሰቀምጥልኝ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 በአንድ ሰው መደን ምክኒያት በሰማይ መላአክት ዘንድ ደሰታ ይሆናል።

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 3 дня назад +4

    እልልልልልልልልል ልልልልል ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NourAlqaise-bu3lp
      @NourAlqaise-bu3lp 2 дня назад

      Ellllllllllllllll Ellllllllllllllll Ellllllllllllllll Egziyabhere yemsegen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Enkuwan Dena Mtahe wedmachenn

  • @Selamtebeka
    @Selamtebeka 2 дня назад +2

    ተመስገን እልልልልልልልልልል አቤት የሱዋአ ፆሎት እምነትእግዛብሄር ይጠብቃት ለቁርባን ያብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @TigistTadesse-y7q
    @TigistTadesse-y7q 2 дня назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ሚስትህ ግን ጠንካራ ነች ምናይነት ድንቅ ሴት ነች ፀሎቷ ደርሷል በቤቱ ያፀናህ❤❤❤

  • @Zinashfikadu-eu7uk
    @Zinashfikadu-eu7uk 2 дня назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ❤️🙏🙏🙏

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 2 дня назад +1

    ክብር ለመድሃኒአለም ምን ልበል ቃል አጠረኘ

  • @Tomas-v1i7n
    @Tomas-v1i7n День назад

    እልልልልል ልልልልልልል ልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እንኳን ደህና መጣህልን ከጨለማው ወደ ብርሀኑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 19 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በሀዘን ላይ ደስታም አለ ሀገራችን ሰላሟ ቢጠፋም የእግዚአብሔር በጎች ግን ወደ ቤታቸው ብዙዎች ዘንድሮ ከእስልምናም ከጴንጤም እየተመለሱ ነው

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 дня назад

    የብር ነው የነጠረ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባለቤትህን ይቅርታ ጥይቅ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @technotube7812
    @technotube7812 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ትዝታውንና በጋሻውንም እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 2 дня назад +2

    እእልልልልኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ሂኒ እንኳን ወዴ ቅድስት ቤትህ መጣህልን ኦርቶኮክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑ ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርገኝ አምላክ ተመስገን❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Meselechzedingil
    @Meselechzedingil 2 дня назад

    ተመስገን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተመስገን

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 33 минуты назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናሚሰት እዲህነው እኮን ደህና መጣህ ወድማችን

  • @xohszgd
    @xohszgd 18 часов назад

    እግዝእብሕር እምልክ ይባርሕ ተሙ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን። ደሕኒመጣሕልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 3 дня назад +4

    ኑበብርሀኑ ተመላለሱ 🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 дня назад

    በቤቱ ያፀናህህህህ😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮

  • @gideylemlem4208
    @gideylemlem4208 2 дня назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ የሚስትህና የልጆችህ የቤተሰብህ ደስታ ታየኝ፡፡

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 3 дня назад +4

    ወንድማችን እንኳን ወደ ነፍስህ ተመለስክ የውዷ ባለቤትህና ልጆችህ የፀና ፀሎት ነው ከዚህ ወከባ ኑሮ ያወጣህ አሁን ልብህ ያርፋል ኦርቶዶክስ ለጥያቄዎች ሁሉ መልስ አላት ወንድሞቻችን ፊት ቀርቦ ያፈረ የለም በቂ መልስ ይሰጡሀል እርግጠኛ ነኝ ተረድተህ በአንተ ደሞ ብዙ ነፍሳት እንደሚድኑ ምክንያት ትሆናለህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 2 дня назад +1

    ወንድማችን ወደ እውነተኛዉ ህብረት ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ግን ትንሽ የጥሞና ግዜ ያስፈልግሀል እግዚአብር ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @ASHABIRANBESSE
    @ASHABIRANBESSE 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እ/ር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gideylemlem4208
    @gideylemlem4208 2 дня назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ሔኒ::

  • @TiglstABEBE
    @TiglstABEBE 2 дня назад

    እልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 3 дня назад +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 День назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BezuneshTadesse-y1j
    @BezuneshTadesse-y1j 3 дня назад +4

    እግዚአብሕር ይመሥገን❤❤❤❤❤ አክባሬህ ያክብርህ❤❤❤❤የተወደደ ዘመን ያርግለህ❤❤❤

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 дня назад +4

    በእዉነቱ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልን

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 3 дня назад +4

    እልልልልልልልልልልል የጠፋው ልጅ ተገኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 3 дня назад +3

    እንኩዋን ወደ ወድ ኦርቶዶክስክ በሰላም ተመለስክ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 дня назад

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ተዋህዶ መስቀልን በአንገታችን ብቻ ሳይሆን በትከሻችንም መሸከም አለብን በርቱ መስቀል መከራ ነው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 дня назад +1

    ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እልልልልልልልልልል ወደ እግዚአብሔር ቤተ እንኽድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ የልብ አምላክ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር መዝሙር ፻፳፩121

  • @baru4079
    @baru4079 День назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👍👍👍😘😘😘♥️♥️♥️

  • @chuni7832
    @chuni7832 2 дня назад +1

    ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ሁሉንም በፍቅር እንቀበላቸዋለን

  • @FoziaKassim
    @FoziaKassim 2 дня назад +1

    Nu be birhanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 3 дня назад +3

    Ewnetega selame yalew orthodox church becha new. Beteley be kidasy siate eku endate nefes dis endemyele. I'm so proud of Orthodox.

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 3 дня назад +3

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያድርግልህ። ልብህ ብሩህ ሲሆን እንዲህ ይለወጣል። እውነተኛውን መንገድ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንኳን አሳየህ። ብዙዎች ይመጣሉ።

  • @HanaTsegay-k5z
    @HanaTsegay-k5z 2 дня назад +1

    እሰይይይይይይይይይ እሰይይይይይይይይይ እሰይይይይይይይይይ እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብር ለክርስቶስ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 3 дня назад +7

    የዮባ ትንቢት እየተፈፅመ ነው
    ተመስገን🙏🏻❤️🌹

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 2 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ድህና መጣህ ንድማችን:: የድንግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይድረሰው:: እንኳን ድስ ያለሺ በልልን ባለቤትህንና ልጇችህን::

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 3 дня назад +3

    አይዞህ ወንደማችን ከአንተ ጋር ያለው ሐያል ነው እልልልልልልል

  • @kidistkefyalew4824
    @kidistkefyalew4824 2 дня назад

    Esey temesgen bebetu yasnah ,gen anten aytew sayhon ewnetu endred bedenb awkew endgebu egzabher yerdachu❤

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 3 дня назад +3

    በጣምዴስይላል😂❤እጊዚአሔርይመሲገን❤❤❤

  • @geeplatinum
    @geeplatinum 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LishansheferawLishansheferawe
    @LishansheferawLishansheferawe 2 дня назад

    አንኳን በሰላም ወደቤትህ ወደእምዬ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣህ

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 3 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እእ ለዚህ የደረሰን/2/ እግዚአብሔር ይመስገን....

  • @AmareYaregal-h4w
    @AmareYaregal-h4w 2 дня назад

    እግዚሀብሂር ን ይመሥገን

  • @AbebeDender-vr3wj
    @AbebeDender-vr3wj 3 дня назад +3

    እግዛብሔር ይመስገን መጨርሻሕ እግዛብሔር ያሳምርልሕ ወንድሜ

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 2 дня назад

    እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ አመጣህ

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Meselechzedingil
    @Meselechzedingil 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 2 дня назад +1

    እንኳን በስላም መጣህ በቤቱ ይፅናህ

  • @getachewarba9061
    @getachewarba9061 2 дня назад

    እንኳን ወደ አባት ቤት መጣ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 дня назад +1

    እንኳን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሖዶ በሠላም ተመለሰክ ወንድሜ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 дня назад +1

    የናተ ወንድሞች እናተን ያስነሳአ መድሐኒያለም ይክበር ይመስገን

  • @betelhemsuga1083
    @betelhemsuga1083 3 дня назад +3

    እግዛብሄር ይመስግነው

  • @MuluworkKahsay
    @MuluworkKahsay 2 дня назад

    ባለቤትህን እንኳን ደስ አለሽ ካንተ የበለጠ እሷ እና ዘመድ ወዳጆችህ ምን ያህል ደስ ይላቸው
    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 2 дня назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ ሌሎች የጠፉትንም ይመልስልን❤