Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ሁሌም መልከ አላት ሰንዲ እመቤት ናት
ቢሸለሙ ነበር የሚገርመውየእነሱ ሽልማት በዚህ ነው እንዴ?ይሄማ ከሆነ ወንጌሉ አልሰራምማለት ነው መምህራቸውስ ማነውና?
ትዜ አይዞህ ታመሀል እኮ ያንን ድሮ እየዘመር የምታመሠግነውን እረስተህ ነው ? እረ ዘመዶቹ ሳያብድ አንድ በሉት እንዴት ቤተሰብ አጣ የሚያስታምመው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ትዜ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤
ኦርቶዶክስ ለዘለዓልም ትኑር
የፕርቴስታንት አስተምህሮ ፈራረስ እንግዲህ ትዝታው በማመንዘር ክስ ቤተክርስቲያን ከአገልግሎት ስታግድህ እንደ ይሁዳ ንስሐ ከመግባት ይልቅ ወደ ምንፍቅና ኮበለልክ አሁን ፕሮቴስታንቶች ወደ ተዋህዶ እየገቡ ነው ትዝታው ታዲያ ምን ይውጣችሁ እነ ዋሽቶ አደር አሁን እድሜ ለቲክቶክ የሚሰማችሁ የለም
ወንድም ዘማርያም እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ።
ቃለ ህይውት ያሰማልን😢💘💘💘💘💘
ዝም ብየ ትዝታውን ሳስበው ነገሩ ሁሉ የቁጭት ነው ለመመለስ ሼም ይዞት ነው እንጂ ስለ ክርስቶስ አሁን ከኛ እኩል ነው እየተማረ ያለው ምን ዋጋ በአፍ ይጠፉ በለፈለፋ ሆኖበት ነው
እነሱ ለምድራዊ ሽልማት አይጓጉም ከክርስቶስ እንጅ
🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Kale Hywut yasmaln❤❤❤❤❤
Ze Mariam Emamlak Edmena Tena Tistih🎉
❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ማለት ኢየሱስ ነው።እውነተኞች የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዬ ናቸው።
አይዞህ ትርታው ትዝታው አልልህም
አይዞ, ዎንድማቺን ትዚታዉ,
ያለ ትቺት ያለ ስድብ የማይኖር ትዝታው የተባለ አንድም ዕውቀት የሌለው።ጸልዩለት ነው ወይስ ምንድን ነው የሚባለው
ሽልማታቸዉ እኮ በሰማይ ነዉ
ትዝታው ባክህን ቪዲዮዎችን መለስ ብለህ ራስህ አያቸው የዛኔ መታመምህን በደንብ ታውቀዋለህ ከዛ ትጠመቃለህ
እናትና ልጅን ደፍሮ የተወገዝ ቅንዝራ*ምን መስማት ተገቢ አይደለም።
Ayezo tezitawe fatri shareso yemare
የወንጌል አርበኞች በልቱ
አይዞክ ምንም ማድረግ አይቻልም
በርታ ቆንጆ አቀራረብ ነው ሠብስክራይብ አርጉለት እና ላይክ የሚጠቅመው ከሆነ ወንድማችን ይጠቀም ተባረኩ
የአንተን ገድል ልክ ለማድረግ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ለማዛመድ እንደዚህ መጋጋጥህ በጣም ያሳዝናል ፈፅሞ ከመፅለፍ ቅዱስ ሀሳብ እና ፈቃድ ውጪ የሆነ ሀሳብ ያለው ነው ገድል እና ደርሳን መፅሀፍ አንዳንዴ የእግዚአብሔር ፈቃድ እና መዳኛ የሆነውን መንገድ የሚቃረን አይደለም የሚያፈርስ ነው እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ በጦር አዝማቹ በተክለይማኖት ምልጃ ነው የሚድነው ይላል ገድሉ... . ..ቅዱሱ መፅሀፍ ደግሞ ኢየሱስ ለዘላለም ኪዳን ዋስ ሆነ ይላል የማይለወጥ ክህነት አለው ስለእነርሱም ሊያማልድ ዘውትር በሒይወት ይኖራል ስለዚህ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈፅሞ ሊያድናቸው ይችላል እያለ ያለውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ድርሳን እና ገድል ወይም አዋልድ መፅሀፍት ሲያፈራርሱት ይታያል ታዲያ ይህን የመሰለ ገደል የእግዚአብሔር መንፈስ ካለበት መፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ጋር አገናኝተህ አዋልድ መፅሀፍት ተቀባይነት እንዲኖረው መድፈርህ በጣም በጣም ትገርማለህ ከእግዚአብሔር የፅድቅ ስራ ይልቅ የሰው የእጅ ስራ ላይ ቂብ የምትሉ እናተ በመጀመሪያ በእናተ ቤት የሚፃፉ የአዋልድ መፅሀፎች አምስት ሊያሙሉት የሚገባ ሂደቶች አለ 1. የእድገት እና የልደቶ ታሪክ 2. የተጋድሎ ጥሪ 3. የያዘው ቃል ኪዳን 4. ታአምራት 5. መልክ እነዚህን ሲያሟላ ነው የገድል መፅሀፍ ተቀባይነት የሚኖረው ልክ ሁሉን እንደሚያቅ ሰው እየዘለልክ ከብሉይ ከአዲስ አየጠቀስክ ብትጮህ ጉንጭ ማልፋት ነው የሚሆነው የእናተ አዋልድ መፅሀፍት በሙሉ ከአጋንት ክፉ ትምህርት የቀዳችሁት በእግዚአብሔር ወንጌል ላይ ተቃዋሚ በሁኑ ሀሳቦች የተጠቀጠቀ ለህይወት የማይጠቅም እግዚአብሔርን ለመምሰል የማይረዳ ይልቁን በእግዚአብሔር ላይ ጠላት ሆኖ ህዝብ እንዲነሳሳ የሚያበረታታ ኑፋቄ አይደለም አጋንት የሆኑ መፅሀፍቶች ናቸው ለእነዚህ ክፉ ትምህርቶች ጠበቃ መሆን እግዚአብሔር በእርግጫ እንደመራገጥ ይቆጠራል። የኦርቶዶክስ ህዝበ ምእመናን እጅግ በጣም ምስኪን የዋህ እግዚአብሔርን የሚወድ ቅን ህዝብ ነው ይህን ህዝብ በወግ እና በስርአት አስሮ በከንፈሩ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልቡ ግን ከእግዚአብሔር የራቀ ከንፁ ቃል ይልቅ ተረቶችን ብቻ እንዲያውቅ አድርጋችሁ ባህል በሚመስል ክፉ ልምምድ ጥርንፍ አድርጋችሁ አስራችሁ ደግሞ ወደ እውነት ወንጌል ልቡን እንዳያቀና ወንጌል በሚመስል ሌላ እስራት እና ጨለማ እያመጣችሁ ኢየሱስ እንዳይበራላቸው በእውነት ወንጌል እንዳይድኑ ህዝብን እያሰቃያችሁት የምትገኙ እናተ ከፍርድ የምታመልጡ ይመስልሀል እናተ በበጎች በረት የተገኘ ተኩላ ነጣቂ በኖራ የተለሰነ መቃብሮች ናችሁ ከእግዚአብሔር ፍርድ አታመልጡም በፍፁም 😢😢😭😭😭😭😭😭😭ፍርዳችሁማ ቅርብ ነው ወይ አትገቡ ወይ አታስገቡ ተደንቅራችሁ ህዝብን በተረት ያስበላችሁ እናተ ዪዪዪ ከፍርድ አታመልጡም 😭😭😭😭😭😭ጌታ እሱ ቅርብ ነው ትራገፋላችሁ 😭😭😭😭😭😭 ትራገፋላችሁ ንሰሀ ግብ ንሰሀ ግብ 😭😭😭😭😭
አሁን ይሄንን ሁሉ የፃፍከው ገድልን ለመቃወም ነው? በቃ አንተ ዲያቆን ዘማርያምን( የኦርቶዶክስ ወታደሮች ወንድሞቻችን) አትመጥንም።
Endezi ayenet hasab tiru ayedelem.hulum fetari besetachew tsega eyagelegelu new.kenesu yehon anedach yelem ena endi ayenet yemayereba hasab tew..
ውይይይይይይይይ በቃ መጪውን ዓመት ወደ ጌታ ኢየሱስ ሲመለሱ ይሸለማሉ።
ተው እንጂ የትኛው ኢየሱስ ለራስህ አስብ እነሱ ከላይ ተሸላሚ ናቸው ሁሌም ምድራዊ ቁስ ትወዳላችሁ 😂😂😂😂
@@SintaywhuMekohu እኔ እኮ ነኝ የጌታ ይሻላቸዋል ያልኩት። እናንተ ግን ለምድራዊው ቁሳቁስ ተጨነቃችሁላችሁ።
የታወቀ ነው ጴንጤ በቁሳቁስ እንደሚሸወድ እኛ ግን ፍፁም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን በቁሳቁስ አላገኘነውም
@@AlemtsehayKelile ጴንጤ እኮ አይደለም ቁሳቁስ ገዝቶ ወደ ቤተስኪያን የሚወስደው
ትዝታው የአንተ የነውር ገድል ይፃፍልሀል
አኬና ዘማርያም ደግሞ በገድላት ጉዳይ ለመጣላት ዕቅድ መያዛቸውን ስሰማ አልገረመኝም።
የመናፍቅ ኮመንት መጀመሪያ አዳምጥ 🫤
አይዞህ ገለታ😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ሁሌም መልከ አላት ሰንዲ እመቤት ናት
ቢሸለሙ ነበር የሚገርመው
የእነሱ ሽልማት በዚህ ነው እንዴ?
ይሄማ ከሆነ ወንጌሉ አልሰራም
ማለት ነው መምህራቸውስ
ማነውና?
ትዜ አይዞህ ታመሀል እኮ ያንን ድሮ እየዘመር የምታመሠግነውን እረስተህ ነው ? እረ ዘመዶቹ ሳያብድ አንድ በሉት እንዴት ቤተሰብ አጣ የሚያስታምመው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ትዜ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤
ኦርቶዶክስ ለዘለዓልም ትኑር
የፕርቴስታንት አስተምህሮ ፈራረስ እንግዲህ ትዝታው በማመንዘር ክስ ቤተክርስቲያን ከአገልግሎት ስታግድህ እንደ ይሁዳ ንስሐ ከመግባት ይልቅ ወደ ምንፍቅና ኮበለልክ አሁን ፕሮቴስታንቶች ወደ ተዋህዶ እየገቡ ነው ትዝታው ታዲያ ምን ይውጣችሁ እነ ዋሽቶ አደር አሁን እድሜ ለቲክቶክ የሚሰማችሁ የለም
ወንድም ዘማርያም እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ።
ቃለ ህይውት ያሰማልን😢💘💘💘💘💘
ዝም ብየ ትዝታውን ሳስበው ነገሩ ሁሉ የቁጭት ነው ለመመለስ ሼም ይዞት ነው እንጂ ስለ ክርስቶስ አሁን ከኛ እኩል ነው እየተማረ ያለው ምን ዋጋ በአፍ ይጠፉ በለፈለፋ ሆኖበት ነው
እነሱ ለምድራዊ ሽልማት አይጓጉም ከክርስቶስ እንጅ
🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Kale Hywut yasmaln❤❤❤❤❤
Ze Mariam Emamlak Edmena Tena Tistih🎉
❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ማለት ኢየሱስ ነው።እውነተኞች የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዬ ናቸው።
አይዞህ ትርታው ትዝታው
አልልህም