ከ15 ዓመት በኋላ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 728

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Год назад +88

    ዘድሮ እደ መልካም ወጣት የተሳካለት እና የተከናወነለት የለም ክብር ለጌታ ይሁን አሜን

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Год назад +41

    ይሄ ጌታ ምን ይባላል ክብሩን ይውሰደው ዮኔዬ የኔ ውድ ዘመንክ ይባረክ ከዚ በላይ ምን ደስታ አለ

    • @user-fb5fd3tr8b
      @user-fb5fd3tr8b Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Год назад +55

    በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው ክብር ለጌታ ለኢየሱስ በቻ ይህን ዮኒዬዬ ጌታ ይባረክህ👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bebakalech328
      @bebakalech328 11 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢

  • @Bereket194
    @Bereket194 Год назад +66

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ፍጻሜ የለዉም !! እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @hirutebezu2579
    @hirutebezu2579 Год назад +31

    ታአምር ማለት ይሄ ነው ሌላ ታምር የለም በዚህ ዘመን ይህ ፀጋ መላበስ እድል ነው ዮኒእናዶዬ ተሳክስቶላችዋል እግዚያብሄር ዘመናችሁን ያለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Год назад +26

    የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛለት ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Год назад +29

    አቤት ጌታ ተባረክ ሰምህ ይባረክ የዘንድሮ መልካም ወጣት የተለየ ነዉ ዮኒዬ ተባረክ በእዉነት ከልቤ ባረኩህ

  • @user-rs6tk9mq8m
    @user-rs6tk9mq8m Год назад +15

    እኔ ቃላት የለኝም ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

    • @tenaworkmenjeta9464
      @tenaworkmenjeta9464 Год назад

      ዮኒ በጣም ተሳክቶልሀል ጌታ ይባረክ !!!!!!!

  • @hiwotw8076
    @hiwotw8076 Год назад +7

    ሰይጣን ትዳር ሲያፈርስ ልብ ሲሰብር
    እግዚያብሔር ልብ ሲጠግን ትዳር ሲመልስ
    ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 Год назад +10

    ❤❤❤
    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ!!! 🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው!!! ተባረኩ!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +31

    ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ሴጣን ጦውጥሽ ይብልእልልልልልልልልልልልልልልል እስይ እስይ ውውውውውውው በጌታ በእየሱስ ስም ዘመንክህ በድስት ይህን ሃሌሉያ እስይ ዮንዬ ትባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +18

    ኡኡኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ የምህረት አምላክ እስይ እሰይ ሰይጣን እንካዋን አፈርክ የፍቅር አምላክ የፈረሰውን ትዳር ስላደስክው ስም ይባረኩ
    ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ ስንት ትዳር ጌታ ባንቴ እንዳደስ የክፍ አይን ይታወር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +11

    የኔ ውድ አስለቀሰኝ ልጁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Год назад +16

    እግዝአብሄር ሰውን የምያገናኝበት መንገድ አለው አላማው ልዮ ነው ሥሙ ይባርክ ዮንዬ አንደኛ💔💔💔💔💔💔💔💓💓💓💓

  • @bezawitmeshesha210
    @bezawitmeshesha210 Год назад +13

    የእውነት ውስጤ ሀሴት አደረገ ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ አዲስ እና ያማረ ዘመን ይስጣቸው ::

  • @genetworku168
    @genetworku168 Год назад +15

    ጌታ ሆይ ተባረክ ዮኒዬ ባንተ የሚሰራው ጌታ ይባረክ የእንደገና አምላክ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ስንቱ እና ፊሽ ተባረኩ

  • @adanechdollane2780
    @adanechdollane2780 Год назад +1

    ዮኒ ስለዚህ ቤተሰብ እጅግ አርጌ አመሠግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ደ መልካምነት ለራስ ነዉ ወንጌል ማለት የምትኖረዉ ኑሮ ነዉ ።ማደጋችሁ በነገር ሁሉ ይገለጥ ያለዉ የወንጌል እዉነት ዘወትር በአንተ እያየሁ ስለሆነ የኢየሱስ በመሆነ ኮራሁኝ ከመልካሟ በለቤትህና ከመልካም ልጆችህ ጋር ለዘለዓለም ተባረኩ በጣም እወዳቹሃለሁ ።❤

  • @bulibekele
    @bulibekele Год назад +16

    እየሱስ ይባረክ።የወደቀና የፈረሰዉን አንስቶ የሚያድስ ጌታ ነዉ።የእንደገና አምላካቸዉ ፈወሳቸዉ።እ/ ር ይመስገን።

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Год назад +14

    አቤት ጌታ ድንቅ አምላክ ስምህ ይክበር ለዚህ ቤት ጌታ ቸርነትን አደረገ እሰይ ሰይጣን ተቃጠለ እልልልልል❤❤❤❤

  • @user-tm7fn5jo1x
    @user-tm7fn5jo1x Год назад +6

    😢😢ዋውውው❤❤ እግዚአብሔር መልካም ምላክ ነዉ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    ዶዬ የኔ ደርባባ ስወድሽኮ ፍቅር የሆንሽ ሚስት አንቺ ለዮኒ ምርጧ ስጦታ ነሽ ለምልሙልን

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +12

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
    ክብር ለጌታ ይሁን የተባረክ አገልጋይ ዮኒ
    አንተን ለኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይመስጌን
    ረዥም እድሜ ኑር

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Год назад +9

    ደግ አምላክ ነዉ ያለን ክብሩን ይዉሰድ 🙏🏽🙌🏽

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Год назад +23

    አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላአተ ይሁን የፋሪሰሁን ቤት መስርት ልማድ ነው የኔ ጌታ ከፍባልሊኝ አሜንንን❤ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘማንክን አብዝቶ ይባርክ ዘሪክ ይባርክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ ይሳዉርክ ኑሪልን ❤❤❤

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Год назад +9

    የኔም ትዳር ትንስዬ ይሁን በኢየሱስም

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      አሜን ይሁንልሸ እህቴ ፀልይ ጌታ ጣልቃ እንድ ገባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 Год назад +5

    ከአይኔ የሚወረደውን እንባ መቆም አልቻልኩም ለካ ሁሉም ያልፍል ጌታ ከፍለገ ለካ አሰራምሰት አመት ሙሉ ከባድ በሚመሰል ህመምን እንዲህ ብሔር ብሔር ሰብን አካቶ አሰርሰቶ ይድራል ለካ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ 🙏🙏🙏❤❤❤
    ዬኒ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሙሉ ቤተሰብህን ከመላው የመልካም ወጣት አዘጋጆች ጋር በነገር ሁሉ ይባርክልህ

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Год назад +8

    ታድላችሁ እናትና አባት ሲጣላና ሲለያይ በጣም ያመኛል!!! እኔም ቁስሉን ስለማውቀው፡ ሁለታችሁም በህይወት ኖራችሁ እንደገና ኪደናችሁን ሰታድሱ ልጆቻችሁ ስላዮ ደሰ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ፡፡ yonitiye እንኳን ደስ አለህ!!!

  • @yosephtesfaye2266
    @yosephtesfaye2266 Год назад +9

    I was one of the best man at their wedding and when I saw this I couldn't control my taers .....I saw God with power. Unexplainable power of God.
    I wish I testify at the spot

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Год назад +11

    የኔ ጌታ ህይወትን ሲያደስ እንድ ነው ሰው በማያስብ ይመጣል ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ስጦታችን አንተን ጌታ ስጥቶናል ዘመን ይለምልም

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +8

    ዮኒዬ ጌታ❤❤❤❤ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤እስይ ሃሌሉያያያያ ሴጣን😢😢😢ጦዉጥሽ ይብል አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Год назад +11

    በእውነት ከሰው ሁሉ ትለያሌ የኔ ጀግና የኔ መከር የኔ አባት የኔ ሁሉ ነገር ነህ ዘማን ዘለለምክ በጌታ ይባረክ ዬታበታኑትን አንድ ዐአዲገሀል🎉🎉🎉

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад +9

    ዋዊዊዊዊ፣እንዴት ድንቅ ተዓምር ነው፣እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ አባት ነውውውው❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏🖐🖐❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +6

    የእንደገና አምላክ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ለልጆቹ😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +7

    የእግዚአብሔር ቀጠሮ ጌታ ደግ ነው ዮኒዬ የተባረክ ውዳችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Год назад +4

    ስቅ ስቅ ብዬነው የለቃስኩት እግ/ር ለኔም አንድ እድል ይሰጥ ይሆን ብዬ ተመኘሁ❤❤😢😢😢😢 ዮንዬ እግ/ር ይጠብቅህ

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይክበር❤❤❤❤

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 Год назад +4

    Ohእንዲት ይከብዳል በወላጅች ጥፍት ልጅች ሲጉዱ የኔ ቁንጅ ወንድ ልጅ ልቡ ተስብራል😢😢 ያለ ጌታ እኩ ህይወት ኪሳራ ነው ዩኔ ተባርክ የስንቶን ቤት ፍወስክ❤❤

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Год назад +1

    ይህን ያደርገ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ዩኒዬ ትውልድ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ሕይወትን ይባርክህ ፀጋሁ ያብዛልህ. ❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ቀር ዘመናችሁን የደስታ የበርከት የድል ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Год назад +4

    ዮኒ ለፈርሰ ቤት ከጌታ ቀጥሎ ራስ ሆነሃል ተባረክልን

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Год назад +1

    ሰይጣን አፈረ ጌታ ከበረ እሰይይይይይይይይይ የዚህ ሁሉ ምክንያት ያደረገህ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ለምልም 👏

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Год назад +14

    እንባ በእንባ ሆንኩ አበት ጌታ ሆይ ተባርክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +3

    እእእልልልልል እሳይ ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሉያ ስጣን ቅጥል ይበል ❤❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад +8

    ዮኒ ጀግና

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +7

    ክብር ክብር ለጌታችን ለኢየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን ጌታችን በምህረቱ እያሥደነቀነው ክብር ለጌታ ይሁን ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p Год назад +7

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💏💏💏

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Год назад +1

    ዘመን ይባረክ ዮኒ የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ያለቀና የተቆረጠን ነገር መቀጠል የሚችል አምላክ በእውነት ካፌ ውስጥ እያየሁኝ በሰው ፊት መቆጣጠር አቃተኝ አስለቀሰኝ ትልቅ ትምርት ያገኘሁበት ነገ እኔ ወደዚህ የትዳር ተቋም ደርሼ ሕይወቱን መኖር ስጅምር በእግዚአብሔር ፀጋ ተደግፌ እንዴት መኖርና እንዴት መመላለስ እንዳለብኝ ስንቅ አግኝቼበታለሁኝ ዮኒ ዘር ማንዘር የተባረከ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +6

    እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ ዮኔዬ ተባረክ 🙏🏻

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 Год назад +7

    ዋው ዮኒዬዬ ተባረክ እንዴት ደስ ይላል የባልና ሚስት መለያየት ለልጆች ትልቅ ህመም ነው በባለትዳር መሀል ገብቶ ትዳርን የሚያፈርስ መንፈስ ወጋው!

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 28 дней назад

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ የደስታና የክብር ዘመን ይሁንላችው ዯኒየ እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ ኑርልን አንተ የትውልድ አባተነህ ተባረክ

  • @EwunatuAppositeBekele
    @EwunatuAppositeBekele Год назад +8

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ፤ማን ይደንቃል🎉🎉🎉🎉ቢዘገይም በእርግጥ ያደርጋል፦ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን።🙌🙌🙌
    ዮኒ፦አንተን የፈጠረው ፈጣሪያችን እድሜ ይስጥልን፤ለእኛ ለሀገር ልጆች፣አንተ ባትኖርማ ምን ሆነን ነበር✝️✝️🥰🥰🥰

  • @AmanuelBeyene-xw2yd
    @AmanuelBeyene-xw2yd Год назад +3

    የእንዴ ገና አምለክ ምን ይስናሃል ክብር ለአንተ ብቻ አሜን ዮኒዬ ከቤትህ ደስታ አይተጣ ❤❤❤❤❤ተሰክቶናል

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Год назад +9

    ክብር ለ ጌታ ይሁን

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 Год назад

    እበኮ እግዚአብሔር ግርም ይለኛል የኒን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ብዛልን እንዳንተ አይነት ድንቅ ስጦታዎቺን እግዚአብሔር ለአገራቺን ያብዛልን

  • @melikam.negeroch6709
    @melikam.negeroch6709 Год назад +5

    ተባረክ የእግዚአብሔር ዘመን ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Год назад +1

    ❤❤❤❤ይገርማል የጌታ ስራ ለመልካም ነው ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs Год назад +4

    ዋውውው ድንቅ ነው የኔ ጌታ ዮንዬ የትውልድ በረከት ነህ ይብዛልህ❤❤❤👌

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 Год назад +5

    እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ከቀሪው ዘመናቸው የእረፍት ይሁን 🙏🥰🥰❤️❤️

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Месяц назад

    መልካም ፡ ወጣትማለት ፡ የኢትዮጵያ ፡ እናቶችንና ፡ አባቶችን ፡ ያሰረፈ ፡ ሚኒሰትሪ ፡ ነወ ፡ ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Год назад +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢ክብር ክብር ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን እግዚአብሔር እንኳን ረዳችሁ እእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አባት አመሰገናለዉ እእእእእእእእልልልልልልል 😢😢😢

  • @shalomzeleke4633
    @shalomzeleke4633 Год назад +4

    ዘመንህ ይለምልም ዮኒ😊

  • @elenimehari7016
    @elenimehari7016 Год назад +1

    ዉይ ፊሽዬ እና ስንትሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ጠላት ይፈር

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 Год назад

    ዮንዬ የእኔ በረከት ምል ላርግሕ ጠላት አይኑ እያየ ትዳርሕ ይለምልም አንተ የትውልድ አባት ተባረክ አንተንና ቤተሰብሕን በክፉ የሚያይ የእ/ር እሳት ይብላው ልጄ በርታ አንተ የእ/ር ባርያ

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 Год назад

    ዮኒ የጌታ ጀግና የሰላምና የቸርነት ሰዉ። I love u so mach.

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Год назад

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤እግዝአብሄር ስራህ ግሩም ነዉ አሜን ዮኒየ ጌታ ይባርክህ

  • @user-zh9sb7uj1v
    @user-zh9sb7uj1v Год назад +1

    በጣም እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ምክንያቱም ስንቴ ፍስሀ ቤታቹን በጠላት ቢመታም ጌታ በሰጣቹ የእንደገና እድል ጌታን ባረኩ

  • @Asma-f3q
    @Asma-f3q 6 дней назад

    በእውናት ዬኒ ጌታ ይበርክህ ዬምለው ዬለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምለለኬ ሲለዝ ቤተስብ አንቴን አማስግናለሁ ክብር ለአንቴ ይሁን👏👏👏👏👏👏

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id Год назад +3

    ቅዱስና ሀያል እግዚአብሄር ስለዚህ ቤተሰብ ክብሩን ጠቅልለህ ውሰድ ዮንዬ ለምልምልን❤❤❤❤

  • @shewalaytesfaye1036
    @shewalaytesfaye1036 Год назад +1

    ስንታየሁ ጌታ ደረሰላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ ዘመንህ ይለምልም የልጆችህ አባት ያድረግህ ጌታ ይባረክ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +3

    ሃሌሉያ ከስው አይምሮ በላይ ነው የጌታ ሥራ በበቀሁ ነገር ህይወት ይስጠል 😢😢 የተደለችሁ ቤተሰብ ናችሁ እንኳን እየሱስ ደረሰለችሁ 🎉🎉👏👏👏 ዮኒዬ ዘመን ይባረክ 🍇💯

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Год назад +4

    ዩኒ አምላክ ዘርህ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamuelYowhnns
    @SamuelYowhnns Год назад +10

    GOD Is Good All The Time...
    Glory To GOD...
    ❤❤❤

  • @user-lb2tc6ny8y
    @user-lb2tc6ny8y Месяц назад

    የኔእናትናባት መቸነው የሚታረቁትጌታሆይ አንድቀን አምናለሁ😢😢😢😢😢😢🙏👆

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Год назад

    Wow እንዴት ደስ ይላል እልልልልል እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ! ሰውን የሚለውጠው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚያድነው!! እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚለውጠው እግዚአብሔር ይመስገን 💖💖 💖 ዬኒ ተባረክ 💖💖💖

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Год назад +4

    ዮንዬ መልካሙ ወንድማችን አባታችን አታልቅስ በጌታ❤❤❤❤

  • @Taredan77
    @Taredan77 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤተሰብ ጌታ መልካም ነው ።የእህታችን ቤተሰቦች በተለይ ተባረኩ እንዲሁ ወንድማ ባወጣኸው መጠን እጥፍ ይጨምርል ተባረክ እህትህ ባትሆንም የሚያስፈልጋቸውን ስላደረክ ከጎናቸው ስለቆምክ እንደ አንተ አይነት ይብዙልን🙏

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +4

    እየሱስ ስራህ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Год назад +1

    እሰይ እልልልልልል እንዴት ደስ ይላል 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰አብራችሁ አርጁ የካሳ ዘመን ሰይጣንን መበቀያ ዘመን ይሁንላችሁ🙏

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Год назад +1

    ዮኒዬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ዘመንህ ይባረክ
    የሠዉን ዉለታ የመይረሠዉ እግዚአብሔር ዉለታህን ይመልሰው

  • @AdiyAbreham-wc3ec
    @AdiyAbreham-wc3ec Год назад

    ይህ ትልቅ እድል ነው እውነት. ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdasm5343
    @mekdasm5343 Год назад

    ጌታ ሆይ ምን ይሳንሀንሀል ሀሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ዮንዬ ምን ብልህ ይገልጣል ቃላት የለኝም
    እግዚአብሔር ባንተ አልፎ የሚሰራውን ሴራ ይገርማል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад

    እግዚአብሔር ዑኮ ልዩ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Год назад +2

    የእንደገና አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ የተመስገነ ይሁን ወገኖቼ ተባረኩ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ::

  • @frehiwottefera469
    @frehiwottefera469 Год назад

    የብዙ ቤተሰብ ቀንበር እንዲሰበር ምክንያት ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም የጌታ ፀጌ አብዝቶ ይጨመርልህ!!! ለምድሬ እንደአንተ ለትውልድ ግድ የሚላቸውን ያብዛ።አሁንም የሚበልጥ ፀጋ ገደብ የሌለው ይትረፍረፍልህ።

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Год назад +1

    yoni betam antehen indi lemaleti kalati yatiregnal geta erezhim idime yisti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wv9bl9ur5b
    @user-wv9bl9ur5b Год назад +4

    አቤቱ የእግዚአብሔር ምህረት

  • @yalemeshethailemarimam3053
    @yalemeshethailemarimam3053 Год назад +1

    ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን ። በጣም ውስጤ ሀሴት ስላደረገ በቃላት መግለፅ አልቻልኩ ዮኔ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ የወንጂ ተወላጅና ወንጂ የነፍሰሀን ታሪክ የማውቅ ነኝ እና እኔም ባለቤቴም ደስታችን መግለፅ አቅቶናል ይሄን ትዳር እንደገና ስለመሰረት ተባረክ ዮኔ

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Год назад +1

    የእግዚአብሔር ሰረ ለዘለዓለም ትልቅ ነው ማንም አያውቅም ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለጌታችን ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ለዘላለም እስከዘላለም ሲሞን ይገነን ታላቅ ስራ እየሰራ ነው ትዳራችሁን ነው ለዘለአለም የበረከት የጌታ ክብር የተገለጠበት በናንተ ምክናት የብዙዎቹ ትዳር የሚታደስበት ይሁንላችሁ የወንጌል አርበኛ የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው የምደር እንግዳ የብዙዎች አባት የናቶች ያባቶች የወንድሞች የ ህታችን ለቅሶን በደስታ ከጌታህ በታች የ ቀየር ክልል የኔ ጌታ ዘመነ ልጆችህን ባለቤት ይባርከቻው አብሮ የሚያገለግሉትን አጠቀላይ ግቦችን በውጭም በውስጥም ያሉትን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሊያ ለዘላለም ትኖር እንደቃሉ በደ ሞት ይሸታል ወንጌል ያሸንፋል ይለወጣል ከጨለማ ያወጣል እንደ ኢየሱስ ከቶ ማንም የለም የደስታችን ምርጫ የሆነ ጌታ ለዘላለም እስከዘላለም ይባረክ እየሱስ ያድናል🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷✅️✅️✅️✅️✅️✅️🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Год назад +5

    ❤❤ ለአንድ ሰው የደስታ ምክንያት መሆን እንኳን በከበደበት ሰአት ዬኒን እንዴት ጌታ አብዝቶ ባረከው?! ጌታ የባረከው ሰው ዬኒ ነው ታድለህ❤ ይጨምርልህ ጌታ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад

    እጅግ በጣም ያስለቅሳል ልጆቹ ደግሞ ደስ የሚሉ ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ይሁን !

  • @sisaydemesse7919
    @sisaydemesse7919 Год назад +6

    በዘመናት መካከል እ/ር ሰውን አሳፍፎ አያውቅም ጌታዬ ይክበር 🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Год назад

    ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ግን ፃዲቅ ነው 😊😊❤❤እግዚአብሔር እድል ሰጠኝ😊😊
    ወድሞችዋ እናትዋ ይባረኩ
    እንዴት የሚምሩ ቆንጆዎች
    ብተሰቦች ናቸው❤
    ተፉእደርጋለሁ ከጥላቻ ከዘር እልቂት
    ከሚጠሉት እንድነት ከፉፋዮች
    እገዳዳዬች ይፈሩ
    እርስበር ህዝብን እገዳድለው ደሞዝ የምበሉ ፈሩ
    ሃገር ከሞት ድግስ
    ወደሰላም ትምጣል ሃገራችን
    እትዮዽያዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @miheretuabayenhe3334
    @miheretuabayenhe3334 Год назад +4

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይበራክ I love you so much ❤❤❤ እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይበራክ

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Год назад +1

    ኡፊፊፊፊ ዮንዬ ምን ልባልህ ታባራክ ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Iyesus.yadinal
    @Iyesus.yadinal Год назад +4

    እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ለዘላለም ስሙ ይባረክ

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Год назад +3

    የእግዚአብሔር ስራ "ድንቅ" እኳ ነው❤❤❤

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Год назад +1

    እስይ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመስገን ይሄን ቤትስብ ስለ ስበስብከው ተመስገን ዮኒ የኢትዮጵያ ስጦታ ልዩ ነብይ ነህ ዘመን ይለምልም ከነ ቤትስብህ

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 Год назад +2

    አቤት የኛ ጌታ እጅግ ድንቅ ነህ wow ዬንዬ እግዚአብሔር ባንተ ሊሰራ የወደደው ድንቅ ነገር ሳስብ በጣም እገረማለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 5 месяцев назад

    ድል ለወንጌል ይሁን ክብር ለጌታ ይሁን የጌታ ጸጋ ለጌታ ባርያው ይሁን ድስታ ለጌታ ህዝብ ይሁን አሜን አሜን ❤❤❤✝️🛐👈👌💖💖

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 Год назад

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ሃሌሉያ በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @alemgerezgiher4162
    @alemgerezgiher4162 Год назад +4

    እንካን ደስ አላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ልጆቻችሁ!