እንደ አዲስ ነው የተፈጠርኩት መልካም ወጣት ከቀኑ 6ሰዓት2015 ምስክርነት @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial ​

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июл 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 840

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Год назад +176

    የእነዚህ ጥንዶች ፕሮግራም በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢የክብር የደስታ ባለ ቤት ኢየሱስ ነው ክብር ይሁንለት በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሞገስ ጥበብ ይስጥህ እንወድሃለን😍😍😍😍😍😍

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Год назад +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetabebe1475
      @genetabebe1475 Год назад

      Yoniye nurilign lazalalami kifu ayagegnih

    • @henokdanail8272
      @henokdanail8272 Год назад

      አብይ ትመጣለክ እንሄዳለን

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад +155

    እኔ ቃላት የለኝም ክብሩን ጌታ ይውሰድ ለውጥሽ ይፅና ባለቤቷ በጥበብ የሔደበት መንገድ ይደንቃል ጎበዝ ባል ነዉ ጌታ ይባርክህ ዮንዬ ቤትህን የሚያይ ዳቢሎስ ጧ ጠሽ ይበል እንወድሀለን ።

    • @tenadamambelu4827
      @tenadamambelu4827 Год назад +2

      Amen!

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Год назад +4

      ዮንዬ ለምልም እኔ ቃል የለኝም ክብር ለጌታ ይሁን

    • @ifallinlovewithjesus7434
      @ifallinlovewithjesus7434 Год назад +2

      አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም

    • @metiterefe-qm1gp
      @metiterefe-qm1gp Год назад

      Ghkmsepsan

    • @ZereneshGebremariam-po6tf
      @ZereneshGebremariam-po6tf Год назад

      ዩኒዬ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ከነመላው ቤተስብክ ይባርክህ እሄንን አይቶ ጂኚ በየአመቱ ሰዎችን እየተከራየ ይንጫጫል ከምቀጠል ውጪ ምንም አማራጭ የለም እየሱስ አየሱሰ እየሱስ!!!! ስለመረጥከን እናመስግንሀለን!!!!

  • @tsegaasefa415
    @tsegaasefa415 Год назад +35

    ጓደኞቼ እምናይ እኛ እነዚ ምስክርነቶች ለብዙ ሰው እንዲደርስ ቢያንስ ላይክ እናድርግለት👍ተባረኩልኝ😇😇

  • @TiyonYageta
    @TiyonYageta Год назад +72

    የማርሲል ቤተሰቦች እባካቹን ማስታወቂያ እንዳታሰልፈሁ 1ሰከንድ በትግስት ጠብቁ ለነሱ ይጠቅማቸዋል ይሄን ለምታነብት በሀለም ዳራቻ ያላቹ ሰላማቹ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Год назад +72

    “የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።”
    - መዝሙር 53፥2🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖እልልልልልልልልል እሳይይይ ሃሌሉያ አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏ዮንዬ እንኳን ደስ አለ የኔ ትውልድ አባት ❤️❤️❤️

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Год назад +25

    የአንድ ሰው ቤት ሰላም ፍቅር ደስታ ስሆን ሀገር ሰላም ይሆናል ጌታ ኢየሱስ የሰላም ሁሉ መሰረት ስምህ ይክበር ❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Год назад +30

    ማንንም የማይንቅ የወደቁትን የሚያነሳ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @bereketmuna5549
    @bereketmuna5549 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahederNuru
    @MahederNuru Год назад +95

    እግዚኣብሔር መልካም ነው 😢 እኛም ዘፈን አለም ውስጥ ነበርን ጌታ ረድቶን ነው ክብር ለርሱ ይሁን 🙌🙌

    • @TiteTelawun-we8xi
      @TiteTelawun-we8xi Год назад

      Amen tebareku❤

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Год назад

      Enkuan geta redachu❤👋

    • @helanhelan7824
      @helanhelan7824 Год назад

      enkuan lagate eyesus radachu tabaraku legn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ good bless you

    • @helanhelan7824
      @helanhelan7824 Год назад

      wagalehe yashafale❤❤❤

    • @helanhelan7824
      @helanhelan7824 Год назад

      Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen AmmenAmmen Ammen Ammen good bless you

  • @AshenafiEritiro-ng4pn
    @AshenafiEritiro-ng4pn Год назад +6

    ዮን ታሰክቶልሃል 1ኛ ጌታ ይበረክ አሜን🙏

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Год назад +2

    ሐበሻ የሰው ሃዘን ማዘን አይከብደውም የሰው ደስታ ነው የሚከብደው እውነት ነው ደስታችሁ ደስታችን ይሁን ሙሽሮች ዘመናችሁ ይባረክ።ዮኒም ለምልም !!!!!!!

  • @helenasefa4649
    @helenasefa4649 Год назад +20

    አሜን አሜን ጌታዬ አባቴ ኢየሱስ ክብሩ ለአንተ ይሁን አሜን ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @sebletesfay4245
    @sebletesfay4245 Год назад +20

    ዮኒ ተሳክቶልሃል ኣንተ ጀግና ነህ በቃ ቃላት ያንሰኛል

  • @sarak8019
    @sarak8019 Год назад +20

    ጌታ እየሱስ ሆይ ስምህ ይባረክ!!! ዮኒ ከነቤተሰብህ ተባረክ የብዙዎችን እንባ ጌታ በአንተ በኩል ስለአበሰ!!

  • @user-fk8dg7hp8h
    @user-fk8dg7hp8h 11 месяцев назад

    እ/ር የእንደገና አምላክ ስለሆነ ታስበሀል ዮኒ እ/ር በጣም አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ የትውልድ አባት ያድርግህ

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 Год назад +20

    የቆምክላቸው እየከዱህ 😢😢😢ዛሬም በመልካምነትህ መቀጠል ጌታ ሲረዳህነው ብሩክ ነህ ወንድምአለም ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu Год назад +55

    ዮኒዬዬዬዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ😊😊😊😊
    በጣም ደስ ቢሎኛል🎉🎉

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Год назад +7

    Praise God 🙏ጌታ እንደዚህ ያከብራል ዘመናቹ ይባረክ !!!ምሳሌ 31: 10-

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Год назад +9

    በህይወቴ ትልቅ ውሳኔ የወሰንኩበት በጌታ የሆንኩበት ቀን ❤❤❤❤❤

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Год назад +26

    ክብርና ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለእግዚአብሔር ይሆን ሙሽራና ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ የሰላም ደስታ የሰጠ ጌታ ይባረክ የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒ የ በጌታ በየሱስ ስም ተባረኪ ዘመን ይለምልም ልጆች ይባረክ ባላቤቱ ይባራኪ አብረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሚያገለግሉትን ሁሉ ይጠብቃቸው ይሄ ደስታ ለአለም ሙሉ የደረሰ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑር መርገመ ይሰበር ዘንዶ ዋገድ ምድር በቃሉ ትለምለም ልምላሜን የሚጠላ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም የወንድ

  • @Iyesus.yadinal
    @Iyesus.yadinal Год назад +10

    የስንቶቹ እንባ ታበሰ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የእኛ አባት ዮንዬ ተባረኪልኝ እኖድካለን

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад

    ኢየሱሴ ጀግናዬ ሰምህ ለዘለአለም ይባረክ የደሰታ ምጭ አንተ ነህ ሰምህ ይባረክ
    ❤❤ዮኒ❤❤ጀግናው❤❤አለምን❤❤አሳልፎ ❤❤❤ይሰጥህ❤❤❤❤❤የጠላት እሳት የምድር ጨው ያድርግህ❤❤❤

  • @Bini116
    @Bini116 Год назад +1

    ደስ ሲል ወንጌል ይለዉጣል 🥰🥰🥰
    ኢየሱስ ያድናል 🤩🤩🤩

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste Год назад +6

    የትውልድ ኣባት ዮኒ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ ገናነው ብዙክብር ኣለ:
    ጌታ ምህረቱን ያበዛላችው ወጣቶች እንኳን ደስ ኣላችው በደሙ ተሸፊኑ💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiruyealem1633
    @tiruyealem1633 Год назад +1

    Hulem melkam wotat miskirnet say be enba wust hogne new...bebezu yegeta wuleta yegermegnal cherinetu mihiretu yedenkegnal........kiber le eyesus yehun...ene yesew desta ejig yasedestegnal sew dessss silew rasen mekotater alchilm ejiggggg edesetalhu....yoniye keff bel chemer beza geta eyesus lekiberu bedemu yesehfink amen::

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Год назад +20

    እልልልልልልልልል ስለዚች ቀን ክብር ለጌታ ይሁን የእኔ እናት ለእኔ የሆነልኝ ያይል ነው ደስስስስስስስስስስ ያለኝ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤ ዮንዬ የትውልድ አባት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ እንወድሃለን ❤

  • @dumatube646
    @dumatube646 Год назад +6

    የጉባዮ ደስታ በሰዉ ልጅ ደስታ ኢትዮጵያዊ እንደምፈልግ ❤❤❤❤❤❤❤ከነሱ ባላይ ነዉ ዮናታን 👍👍👍👍🌹🌹❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад

    ዮን እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Год назад +6

    ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ገታ ነው። ወንጌን ያሸንፋል ያከብራል ሃሊሉያ ክብር ለስሙይሁን መልካም ወጣት ሢጀምር ጀምሮ በንባ ነው ። ጌታ እሩሩ የሆነው ጌታ በውስጣች አለና አሜንን የጌታ ባር ዘመንን ይባርከው እቴ ደባርኳቶ የልጆችእን ልጅ ልጅ ክብር እይ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜንን ሠላማቸው ትዳራቸው የፀና ይሁን የደገናባት ነው እግዚያብኤር ።

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Год назад +1

    yoniye የኔ ደግ ወንድም ደግ ጉልበትህን አትሰስት ጊዜህን አትሰስት ገንዘብህን አትሰስት የእውነት ደግ ደግ ደግ ነህ

  • @dinkuyeedemeke3279
    @dinkuyeedemeke3279 Год назад +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤
    ከፍተኛዉ ቤት ይልቅ የዝህ የሁለተኛ ቤት ክብር ይበልጣል
    ዮኒ ተባረክ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Год назад +1

    ዮኒዬ አንተ በፀጋ ላይ ፀጋ ልበሰ በልጆችህ አግኝ ተባርከሀል❤❤❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @lidulidi
    @lidulidi 11 месяцев назад

    በህይወት አስካለክ አንተ የልጆዎችህን ክብር እይ አሜን

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 Год назад +7

    የወደቁትን የሚያነሳ እግዚአብሔር ክበርልኝ ለዘላለምም ክበርልኝ

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Год назад

    ዮኒዬ የእኔ አባት ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን ፣ እንዉድሀለን ፣ እንሰማሃለን

  • @Netsanet_
    @Netsanet_ Год назад +1

    ቃል አጣሁ ክብር ለጌታ ይሁን እንዴት ደስ እንዳለኝ ዮኒዬ ተባረክልኝ❤

  • @vin8136
    @vin8136 Год назад +8

    አባታቺን እደገና የጥበብ መንፈስ ፀጋ ሙላት ይቸመርልክ በጣም ዴስ አልይን 😭😭😭😘😘

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Год назад +8

    አሜንንን ወንጌል ሀይል አለው ወንጌላችን የድል ነው ❤❤📖📖📖✝️✝️✝️💪💪🌹🌹😊

  • @kiyyaatube9073
    @kiyyaatube9073 Год назад

    ዮን አግዝሃብሔር ዘመነህ የባርክ አንተ ብሩክ ነህ ተባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️😢

  • @Ethio2509
    @Ethio2509 Год назад +15

    እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል በዚ ዘመን እንደዚ ዋጋ ሚከፍል ወንድ ማግኘት ከባድ ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Год назад +2

    ዪኒዪ ተሳክቶልሀል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እድሜ በእድሜ ላይ ጌታ ይጨምርልህ

  • @dinkinshi4463
    @dinkinshi4463 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክ የትውልድ ኤራፍት ሁን ዘመን ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotasfaw3524
    @hiwotasfaw3524 Год назад +8

    የምለው ቃል ነው ያጠረኝ ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Год назад +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ እርዳችሁ መታደል ነው ዮኒዬ ዘመክህ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Год назад

    አገልጋይ ዮናታ land ቃላት የለኝም ባጭሩ ግዚአብሔር ባርክ አንተ የትውልዱ መዳኒት ነህ የዚች ልጅ እንባ ታብሶ ሳይ ደስ አለኝ አንድ ቀን እግዚአብሔር ብሎ ከሰው አገር አገሬን ሲገባ አገኛለሁ የተስፋ አደርጋለሁ ethiopian national ፈጣሪ ጠብቅ 👌👌👌 ዮኒ ወድሀለሁ 💕💕

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Год назад +2

    😢😢❤❤ ኡኡፍፍ አስለቀሳችሁኝ
    ከፍቶኝም ነበር ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @Mapeet-wh8zb
    @Mapeet-wh8zb Год назад +3

    ዮኒዬ ፈጣሪ የልብክን መሻት ይፈፂምልክ አባቴ በጣም እወድሀለዉ በጌታ ባልሆንም እመለከትካለዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Год назад +7

    ጌታ እየሱሰ ክብሩን ምሰጋናውን ይውሰድ ዮኒዬ ላዘኑት ለተከፉት ለወደቁት የደሰታ ምንጨ ያረገክ አየሱሰ ለዘላለም ይባረክ አገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችህ ጌታ አየሱሰ ይባርክ ዮኒዬ የትውልዱ አባት ያረገህ ጌታ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ያትረፍርፍል ይብዛልህ ተባረክልኝ ቅዱሳን አኛ ደሞ በፀሎት እንትጋ የሚያመልጠውን ተውልድ አያየን ተባረኩ

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 Год назад +2

    ኢሳይይይ እልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን እንኩዋን ጌታ ኢየሱስ ረዳችሁ ዮንዬ ተባረኪ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +3

    ዮኒ ጠላትህ እያየ ተሳክቶልሀል 1 ኛ ነህ

  • @edmondnhlanhla2679
    @edmondnhlanhla2679 Год назад +2

    ❤❤
    ጌታ መልካም አባት ነው
    ጌታ ይመስጌን ስለሁሉ🎉
    ዮኒ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Год назад +5

    ዩኒዬ እንወድአለን
    ሰለአንተም ጌታ እንባርካለን
    ሌላ ቃል ሰለሌለን😥❤❤❤🙏

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 11 месяцев назад

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር እጅግ በጣም አድርጎ ያንተንና ያንተ የሆኑትን ይባርክ ይቀድስ ዮንዬ በኢየሱስ ስም አሜን።🙏🌷🌷🌷🙏

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Год назад +1

    ❤ዮንዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።❤

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад +11

    እንዴት ደስ ይላል ባሏን አለማድነቅ አይቻልም የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤

  • @asterdesalegn7721
    @asterdesalegn7721 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘር ማንዘርህን ይባርክ ።ዮኒ ምርጥ ሰው

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +8

    ዋውው እንደት ደስ እንደሌኝ በጣም ነው ደስ ያሌኝ በእንባ ነው የሰማሁት ልጁ በጣም ጥበበኛ ነው ጌታ ልብን ሰጥቶሃል ይጨማርለት
    ከዚህ በኃላ በአንድነትና በፍቅር በሰላም መኖር ይሁንላችሁ ተባረኩ ዮኒ አባታቾ እንደሉ የኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነህ ለዚህ ትውልድ ጸጋ ይብዛልህ ኑርልን

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Год назад

    ዮኒ ዘርህ ይባረክ በእውነት ተባረክልን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад +8

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እየሱስ ነው ።❤❤❤❤

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ አይነት መልካም ወንድ አይገኝም ሌሊት መግባት አይደለም ቢገላመጥ በጥፊ ወልውሎ ገሎዋት ነበር ተባረክ ጀግና ወንድ

  • @yeti2828
    @yeti2828 Год назад +5

    ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ተባረክ ዮኒዬ😢😢

  • @salemtaye7116
    @salemtaye7116 Год назад +3

    በእምባ ጨረስኩት ዪኒ ጌታ ይባርክህ

  • @mazamerd5032
    @mazamerd5032 Год назад +2

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረክ ዮን ዘመን ይባሯክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +1

    ዩንዬ ዘመንህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ የትውልድ አባት እኮነህ ተሣክቶልሀል ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-py2hj2bu1n
    @user-py2hj2bu1n 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Год назад +9

    ከዚህ የሚበልጥ ደስታ የት ይገኛል ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ድኖ ወደ ማንነቱ ሲመለስ ማየት
    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Год назад +6

    ዮኒዬ ጌታ ስላደረገው ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለሚቀጥለው ለመልካም ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ወጣቶች ምግብ ዝግጅት ከእማዬ ጋር በጉልበትና አቅሜ በፈቀደው ሁሉ እዳገለግል በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤

  • @bereketroba8503
    @bereketroba8503 Год назад +9

    ከምር እግዚአብሔር ሲቀባህ እና ሲያስነሳህ እና ደሞ ከምር ሲጠቀምብህ እንዲህ ነው። የኒዬ ተባረክ።

  • @takalamartamartya1680
    @takalamartamartya1680 Год назад

    በኡነት እግዚአብሔረ ሁሉንም ይለዉጣል ❤️❤️❤️❤️📚📚📚📚❤️❤️❤️🤲📚📚🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲❤️

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Год назад +2

    ወንጌል ይለወጣል እየስሱ ጌታ ነዉ አሁንም ለዛላለም❤❤ አሜን

  • @saradawit9287
    @saradawit9287 Год назад

    እኔ ቃላት የለኝም ዩንዬ የኔ ብሩክ ወንድም:: ሁልዜ ሰይጣን ስምህን በተለያዩ ሰዎች በጌታ ቤት ባሉ ወንድሞች ሳይቀር አገልግሎትህን ጥላሸት ለመቀባት ሲጥር እመለከታለሁ:: አንተን የጠራህ ለዚህ ወጣት በዚህ ዘመን ያስነሳህ የእግዚአብሔር ሰው ስለሆንክ; እየሰፋህ ነው የሄድከው:: ይህን ትውልድ ከአፋ የነጠክኸው አጋንንት ዝም ብሎ እንደማያይህ አንተም ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ ደግሞ አንድ ነገር አውቃለሁ ከእነርሱ ጋር ካለው ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው እንደሚብልጥ:: ዘመንህ ይባረክ

  • @lemlembeyene
    @lemlembeyene Год назад +3

    ክብር ክብር ክብር ለጌታ ይሁን 🎉🎉🎉🎉

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Год назад +1

    ምን ብዬ እንዴ ምፅፍ ግራ ገበኝ ዮንዬ ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +5

    ኡኡኡኡኡኡ ዮኒዬ የሰው ደስታ የሚያስደት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልሙ የሚታይ ለውጥ ስው እንዴት ይክዳል ዘንድሮ ጉድ ፈላ ስይጣን ሰው ውስጥ ገብቶ የዮኒን ስም ያጠፋል አሁንም ገና ባንተ የጀመርውን የጌታ ስራ ትሰራለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @amuyeamuye2269
    @amuyeamuye2269 Год назад

    _ዋውውውውው ጌታ ክብርና ይወድ ዮኒ እግዚአብሔር አምላከ የአብርሃም አምላከ ቀዱሰ እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ተባረከለኝ ❤❤❤❤እልልልልልል_

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar Год назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዬኒ ቃላት የለኝም አንተ የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤

  • @lidya4781
    @lidya4781 Год назад +4

    No word. Praise God. Glory Glory Glory Glory Glory Glory Glory Glory to our God.

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Год назад

    አሜንንን yoniye ate malati yetabaraki sawi naki tabaraku wwwww baxami dasi bilonali 😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidulidi
    @lidulidi 11 месяцев назад

    ዮኒ አንተ የተባረክ ሰው ነክ በቃ ከክፍ ነገር አምላክ ይጠብቅክ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Год назад +7

    ደስ ሲል እያለቀስኩ መጨረሴ ምን ትላላችሁ 🙏የሰው ደስታ እንዴት እንደሚደሰት 🎉🎉🎉🙏🙏🥰🥰🥰🥰🌹🎉ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን 🙏🥰

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሰሙ ይባርክ ዘመናችሁ እዳማራችሁ በቤቱ ፀታችሁ ቅሩ

  • @user-py4ny3yk5f
    @user-py4ny3yk5f Год назад

    ኢየሱስ ሲያከብር እንደዝህ ነው
    ዮኒዬ አተን የተጠቀመው ኢየሱስ ይባረክ
    እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ የመጀመሪያሽን ሳታጪ ጌታ ደርሶልሻል

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +1

    አቤት እግዚአብሔር ምህረት ዬኔ እግዚአብሔር ከሰማይ ሲመለከት እንዲት ይደሰት ብዙ እድሜ ጤንነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @user-gn9lf4bq1o
    @user-gn9lf4bq1o Год назад +2

    ሐበሻ የሰው ሐዘን ማዘን አደለም የሚያቅተው የሰው ደስታ መደሰት ነው እሚያቅተው እውነትክን ነው ዬኒ ተባረክ!!!!❤❤❤

  • @ganibatube6733
    @ganibatube6733 11 месяцев назад

    ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እየሱስ የዘላለም ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባርክ ዮንዬ ዘመን ይባርክ ለምልም❤❤❤❤❤

  • @fireworkabate6581
    @fireworkabate6581 Год назад +7

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቤትህ በደስታ ይሞላ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ሰርግ ነው የመሰለኝ ተባረክ ዘመንህ ሙሉ ደስታ ይሁን ❤❤❤❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +5

    ዋው ቃላት አጠሁ 😢ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ታርክን ቀያር ነው ጌታ 😢😢😢 የሚገርም ነው ባሉዋ አስተዋይ ስው እንኳን ጌታ ለእንደ ገና ክብር አበቀችሁ ደስስ በሎኛል ዮንዬዬዬ ምን ብየ ልባርክ ዘር የጠላቶች ደጅ ይወርስ ❤❤❤ኑሪልኝ ❤

  • @jiokioo5935
    @jiokioo5935 Год назад +1

    ዋውውውው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት እልልልልል❤❤❤

  • @fatimamohamade6381
    @fatimamohamade6381 Год назад

    Amen 🙏 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤ 🎉🎉❤🎉amen 🙏 🙌 👏 ❤ amen

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8e 11 месяцев назад

    እግዚአብሔርን በ ደስታ ብዛት እንባየን ማቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢 ዮኒዬ አንተን ለ ምደር በርከት ያደርገህ እግዚአብሔር ስሙ ብርኩ ይሁን የ ዎጣቶች አባት አንደኛ ነህ ዘመንህክ የትባረክ ይሁን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @siraja1250
    @siraja1250 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረክ ዩኒዬ ዘመን ይባረክ 🙏🥰🥰🥰

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Год назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel haaaleeeluuuyaaa haaaleeeluuuyaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤ ulfaadhu yesus koo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Год назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ ታመሰጌን ታመሰጌን ❤❤❤AMEN AMEN AMEN ❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад

    ይችላል እየሱስ ይችላል የተቀደስክ ልጅ ነህ ጠላታችሑ ያንባ ዳግም ተነስታችኃል ጌታ ይባረክ

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Год назад +2

    ዎው ዎው ዎው ጌታን ቃላት አጠረኝ ዮኒዬ ብርክ በልልኝ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤

  • @mekdescanal
    @mekdescanal Год назад +9

    ኡህህህ ቃል የለኝም
    ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን! 🙏
    ዬኒ አንተን ለዚህ ዘመን የቀጠረህ አሁንም ያብዛልህ 💕

  • @user-rc7qp9zm1i
    @user-rc7qp9zm1i Месяц назад

    Waqayyoo gooftaanii barafii jirenyaa keessanii haa ebisu ebifamaa ebifamaa nama waqayyoo yonataa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanoswolde260
    @yordanoswolde260 Год назад +4

    ወይ ዮንዬ ተቀጣጥላችሁ አቀጣ ጠ ላ ች ሁ ን 🙏🏽የስንቱ እንባ እግዚአብሔር ባንተ አበሰ ተባርክ 🙌

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Год назад +1

    ምን ብየ ልኮምት በጣም ነው ደስያለኝ❤🎉🎉🎉🎉