እዉነተኛ የሚያስለቅስ ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ Ethiopia: Amazing Love Story Yefiker Ketero

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 814

  • @እዬሪካአበበ
    @እዬሪካአበበ 7 лет назад +192

    የፍቅር ቀጠሮዎች የሆነ ነገር አደርጉ እና ተባብረን እናሳክምው እሱ ጉዳት በጣም ቀላል ነው የአካል እንጂ የእአምሮ ጉዳት የለውም ሰለዚህ 50 ሎሚ ለ50 ስው ጌጡ ነው ላንድ ስው ሽክም ነው እናም ተስፍውን ከእግዚአብሔር ጋርእናለምልመው

    • @angelicaharris3410
      @angelicaharris3410 7 лет назад +1

      ሳራ አበበ tekekl neshe

    • @اتاجتوج
      @اتاجتوج 7 лет назад

      Ere Enrdawwwuu

    • @ዪዲትከናዝሬት
      @ዪዲትከናዝሬት 7 лет назад

      ትክክል

    • @zinteseid4132
      @zinteseid4132 7 лет назад

      ትክክክል ነሽ የቻልነውው እንርዳዋለን ቁጥሩን ላኩልን ያጀመአ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад

      እዬሪካ አበበ
      በጣምነው የሚያሳዝን
      አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ማስተዋልየጎንደርልጅ
    @ማስተዋልየጎንደርልጅ 7 лет назад +14

    በስማም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ታሪክ ስላላችሁ ታሪክ ልበለው እንጂለእኔ ፊልም ነው የመሰለኝ ንግግሮቹ ዋው ናቸው ተስፍ የሚሰጡ የተሰበር ልብን የሚጠግኑ ጉልበት ብርታት ጥንካሬ የሆኑ ናቸው
    ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ መጨርሻህን ያሳምርው።

  • @elusis1135
    @elusis1135 7 лет назад +29

    😭😭ውይኔ የእኔ ጀግና እውነት ንግግርህ ምግብ ነው
    የሰው ልጅ በሰከንድ ውስጥ እንኳን ምን ሊያጋጥመን አናውቅም ግን እንደዛም ሁኖ የአስተሳሰብ ደሃዎች ነን
    ነገሮችን ማገናዘብ የተሳነን ነን አንተ እንደማነረኛውም ሰው ድንገት የነበረህን ነገር ያጣህ ግን ካጣህው በላይ እጥፍ ድርብ ያለህ ነገር ይበልጣል ሙሉ ሰው ነህ
    አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ።

    • @samiruftasamifufta1444
      @samiruftasamifufta1444 7 лет назад

      ወይኔ እኔ ኣማርኛ መልመዴ በጣም ደስተኛ ነይ ባንተ ታሪክ ብዙህ ምክር ኣግንቻለው ኣይዞክ እኔ ከአ ኤርትራ ነይ ስልኩ ምታውቁ ልቀቑልን የሰው ምረዳ ሰው ነው ጎበዝ ልጅ ነው.

    • @megabitemegabite-fj5zp
      @megabitemegabite-fj5zp 6 лет назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 7 лет назад +38

    እውነት አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት ትልቅ አባባል ነው አይዞህ ወንድሜ እሚያስተባብር ካለ ያለኝን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ በማንኛውም ሰአት አይዞህ

  • @ሐረግወይን-ጀ5ሐ
    @ሐረግወይን-ጀ5ሐ 7 лет назад +8

    በእውነት እዴት አስተማሪ ነው እኔ ማነኝ ብይ ራሴን እድጠይቅ አረከኝ ወድሜ ያሰብከውን ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እዲረዳክ እግዚአብሔር ይርዳክ አተም እጅ የማትሰጥ ጠካራ ጀግና ነክ ሰው ከንግግርክ ብዙ ይማራል እውነት እውነት ጀግናነክ ጥንካሬክ ለቡዙ ወድሞች እህቶች ተምሳሌት የምቶን ወድሜ ሰላምህ ይብዛ

  • @fasikamigbare6977
    @fasikamigbare6977 7 лет назад +27

    ያሳደገክ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬም ይጠብቅህ የሰፈሬ ልጅ ቅዱስ ሚካኤል ምን ይሳነዋል በልጅነትክ ያገለገልከው መላኩ ሚካኤል ዛሬም ዋስ ጠበቃ።ይሁንክ አልዬ ወንድም።አለም

  • @saharahismael5040
    @saharahismael5040 6 лет назад +9

    በእዉነት ምን አይነት ጀግና ነህ አላህ ያሰብከዉን ይሙላልክ፡ወድሜ

  • @ኢማንአሊ-ጐ4ረ
    @ኢማንአሊ-ጐ4ረ 7 лет назад +4

    በጣም ጠንካራ ነክ የእዉነት አደነኩ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥህ ሌላ ደግማ ጥሩ ጭንቅላት አለክ በርታ

  • @fatumhassen4708
    @fatumhassen4708 7 лет назад +54

    የምትገርም ልጅ ነህ ወርቅ የሆነ አእምሮ አለህ አላህ ይገዝህ

  • @sarokd830
    @sarokd830 7 лет назад +38

    ወንድሜ የደርስብህን መከራ አምነ መቀብልህ ራሱ ትልቅ ጀግነት ነው በቤቱ ማደግ እንዲ ጠንካራ ያደርጋል አሁንም እግዛብኤር ካንተ ጋር ይሁን

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 3 года назад

    በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ እዲህ ያለ ታሪክ ስለ አቀረባቹህልን

  • @melatasrat5499
    @melatasrat5499 6 лет назад +1

    ጽናትህ በጣም የሚገርም የሚደነቅ እመቤቴ አሁንም ታጽና አይዞክ ሁሉም ያልፋል ታሪክ ቀያሪ ጌታ ታሪክህን ይቀርዋል እሱ የሚሳነው ነገር የለም ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 7 лет назад +6

    በእውነት በጣም የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው ጽናትህን ያስቀናል እግዚአብሔር ቤት ማደግ እንደዚህ ነው የድግል ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልህ የጭንቅ አማላጅ እመብርሃን ትድረስልህ

  • @hayatali4952
    @hayatali4952 7 лет назад +5

    አይዞክ ወንድም ሁሉም ለበጎነው አላህ ብርታቱንና ጥንካሬውን እስከመጨርሻው ያድርግልህ ተሰፋ አለመቁረጥ ካንተ ተሞክሮ ትምህርት መውሰድ ይቻላል የዛሬንጂ የነገን ማን ያውቃል ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞክ።ሰው እንደሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም ።ታሪክህን ስሰማው በጣምነው ያሳዝንከኝ አብሽሩ።

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 7 лет назад

    በጣም አሳዛኝ አስደናቂ ትምህር ሰጪም የሆነ ታሪክ ነው አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ አይምሮ ማንም አላገኘውም አንተ ምን ለአካለ ጎዶሎ ብቻ ለማንኛውም ሰው ጥሩ ትምህት ነው የሰጠኸን ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ የልብህን መሻት ያድልህ ያሰብከው ሁሉ ተሳክቶልህ የኢትዮጵያ አሪያ እደምትሆን እርግጠኛ ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ

    እውነትም የፅናት ተምሳሌት
    ጎበዝ ጀግና ነክ
    እውነት ነው ነገም ሌላ ቀን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድማችን ።

  • @alem6447
    @alem6447 7 лет назад +1

    በእውነት እጅግ የሚገርም ማንነት ያለህ ልጅ ነህ ብስል አይዞህ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ። ዛሬ ሁሉም አለን ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም እናም በአቅማችን ብንተባበር አንተን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም መርዳት እንችላለን ስውን ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው እኔም በምችለው ብረዳህ በእውነት ደስ ይለኛል ወንድሜ እንዳንተም አይነት ብስል ወንድ አለ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ።

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад

    በጣም ገራም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያሰብከውን ነገር ያሳካልህ ተስፋ ያልቆረጠ ሰው ያሰበበት ይደርሳል አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @merilove7649
    @merilove7649 7 лет назад +51

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ምክንያቱ እኔ ተስፋ ከቆሩጡ ሰባት እኔ አንዱ ነኝ ምክንያቱም ለሞኖር በጣም ነው የምጠላው መች ይሆን የሞት እጣየ ብየ አንዱ አንዴ ለሞት ልክእ እንደ ሰው እናፍቃታለሁ ማንኛውም ሰው አሳዛኝ ታሪክ ቢናገር አንድ ቀን አዝኜ አለውቅም ምክንያ ለኔ ሰው ማለት ጥላቴን ነው አንድ ነገር አለኝ ቢሞቱም ሰው አይቅበረኝ ብየ እማጸናለሁ ምክንያቱም ሰው ለኔ ኩፉ ነው።ሰው በጣም እጠላለሁ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው የምነረው እዚ አያለሁ ሃገር ደሞ ምንም ሽግር ብጋጥመኝ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ተማጻድቄ አለውቅም ምክንያቱም ሰው ለኔ ልክ እንደ ሸይጣን ጠላቴ ነው።ብቻየ ነኝ ከሰው ጋ አልዳዋውልም ከሰው ጋ አላወራም ከሰው ጋ ሽግሬ ሰው ስደውልልኝ አላነሳም ብቻየ እጫወታለሁ ብቻየ አወራለሁ ብቻየ እጨነቃለሁ ብቻየ አለቅሳለሁ ለምን ከሰው ጋ ችግሬ መናገር አልችልም ሰው ጥላቴ ነው።አንተ ግን ስታወራው ልክ እጅህን ስትቆረጥ እጄም እንደ ተቆረጡ ህመም ተሰምቶኛል ልክ ስትክድህ ክደት ተሰምቶኛል ንግግርህ የሚመጣው ግዜ የኔ ብርህ እንደምሆን በጣም ትልቅ ተስፋ አደርጋለሁ። ስለዚ ስለ ሁሉም አይዘህ አልልህም ምክንያቱም ከኔ ሁለት እጅ ያለኝ ልጅ አንተ እጥፍ ተስፋ አለህ እና አመሰግናለሁ

    • @brhanbrhan510
      @brhanbrhan510 7 лет назад +4

      Meri Love minew yene konjo hulum sew and adelem hulachinim tegoditenal gn nege lela ken new

    • @marylove7466
      @marylove7466 7 лет назад

      ሁልም ለበጎነው ግን አይዞሽ ማር

    • @qamarali1294
      @qamarali1294 7 лет назад

      Meri Love

    • @nikodimostube8388
      @nikodimostube8388 7 лет назад +5

      Meri Love አይዞሽ ፈጣሪ እያለ ተስፋ አትቁረጪ ሁሉም ሰው በጭንቀት ውስጥ ነው ሚኖረው ደግሞ ከሰው ጋር ሀሳብ ተለዋወጭ ሁሌ ብቸኛ መሆን ጥሩ አይደለም

    • @sofyymohemmd1791
      @sofyymohemmd1791 7 лет назад +2

      የኔ ናት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር አለው ግን አድንያ ለፍተናናት የመጣንባት እናምምምምም ብዙ አይክፍሽ አይዞሽሽሽሽ

  • @kidistassefa9204
    @kidistassefa9204 5 лет назад

    ውንድሜ በእውነት ስላንተ መግለፅ ቃል ያጥርኛል በሁሉ ነገር ጠንካራ እና ጎበዝ ነህ በእውነት አንተን ስሠማ እኔ ፈጣሪዬን ባልሆነ ነገር እጀግ በጣም እንዳስቀየምኩት ገባኝ አንተን ያገባች በእውነት ገነት እንደገባች ትቁጠርው ውንድሜ ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው እና ያስብከው ሁሉ ሆኖ በደስታ የምትኖርበት ጊዜ ቅርብ ነው

  • @godoliyas7601
    @godoliyas7601 7 лет назад +7

    ጠንካራ ሰው ነህ ካንተ ጉዳት ይልቅ የማህበረሰብ አመለካከት ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ

    *አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ*

    • @ka-ru3vi
      @ka-ru3vi 7 лет назад +1

      ሶሲ ነኝ የኢየሱስ ምህረት የበዛልኝ አሜን

    • @zakiamode2540
      @zakiamode2540 5 лет назад

      Masakn alh yrdah

  • @talemetalem4040
    @talemetalem4040 7 лет назад

    እመአምላክ ትርዳህ ወንድም በእውነት ውስጥን የሚያስተምር ትምህርት.ነው እ/ር በቤቱ ያፅናህ ትግስት አድሎሀል

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    የኔ ጌታ ጀግና ነክ በጣም በርታልኝ ያሰብካቸውን ነገሮች ሁላ አማኑሄል ያሳካልህ አይዞኝ አባቴ

    • @ישעלםוונדה
      @ישעלםוונדה 6 лет назад

      የኔ ጌታ አይዞህ እግዚብሕር ሁሉን ነገር ያረጋል ያሳካዋል ሁሉም ለበጎ ነገር ለበጎ ነው አይዞህ።

  • @workeabu639
    @workeabu639 7 лет назад +11

    #አይዞህወንድም በጣም #መንፈሰ ጠንካራ ነህ#እግዚአብሔር..ይርዳሀል።ነገር ሁሉ ለበጉ ነው።

  • @tigistbirko3614
    @tigistbirko3614 7 лет назад +28

    በውነት እኛን ምከረን አንተ እግዚአብሆር የመከረህ ሰው ነህ ትልቅ ሰው

    • @woudebassam4464
      @woudebassam4464 7 лет назад

      Tigist Birko meseret and the other side and the rest are musette the first one is a very good and evil and then I have a lot of time to do with it for a long time no talk with the same as a result I have a lot more than the intended to be in touch with you and the

    • @missuae2581
      @missuae2581 7 лет назад

      ayezohi wdema lebego nw hulum yalefale sew senebale lefetareme enkebedalen ena ayezohi

    • @belaynishmaalim1219
      @belaynishmaalim1219 6 лет назад

      Betam.mlikia.sewnehu.ezbeher.yetibekihu.lsewlijawanew.asetiseseponew.

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 5 лет назад

    Wow Brother I am proud of you. God help you

  • @hanahana2872
    @hanahana2872 7 лет назад +3

    ይህም አለለካ እሚገርም አስተሳሰብ
    ያለህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ነገሮቹን ሁሉ ያስተካክልል በጣም ጎበዝ
    ነህ ነገ ጥሩ ቦታ እንደምደርስ ተፋ አደርጋለሁ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ
    ወንድሜ

  • @kiyab.9672
    @kiyab.9672 5 лет назад

    ወንድሜ የእውነት በጣም አድናቂክ ነኝ ህሊና እጂ አካል መጉደሉ ምንም አያግደንም እኔም እዳተ ነኝ እግሬን አጥቼ ተስፋ ሳልቆርጥ በስደት ላይ ነኝ ምንም አያግድም ያሰቡበት ለመድርስ ባገኝክ በጣም ደስስ ይለኛል በአካል

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    አይዞህ ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳህ ደግሞ የሚገርም ጨንቅላት አለህ ምንም አትሆንም የሰማይ አምላክ ይረዳህ ውንድሜ

  • @ኬብሮንኬቢ
    @ኬብሮንኬቢ 7 лет назад +15

    የዘመኑ እዮብ ነህ እውነት በደቂቃዎች ለወጥከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርግጠኛ ነኝ ካሰብከው ትደርሳለህ ወንድሜ ብርቦ 😍😍😍😍😍

    • @jemilaside3463
      @jemilaside3463 7 лет назад

      Ayezok ebakahu kutrin setign kechalichu

    • @emanrnour6845
      @emanrnour6845 7 лет назад

      Egzabhre yerdak yena wendm betam gobeze neh egzabhre hayal new ayezon yena wendemi egzabhre kante gare new fiker zem bilo kotet ayedalm eshi beka beka kebad new

    • @hasnahasna2997
      @hasnahasna2997 7 лет назад

      Nour Nour ...ኤአፕ

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 лет назад +8

    ኡፍፍፍ፡ወይኔ፡እንዴት፡ያለ፡ጽናት፡ነው፡ወንድሜ፡አይዞህ፡ለበጎ፡ነው፡ኡፍፍፍፍ፡እያዘንኩ፡ነው፡የሰማሁት፡ያንተ፡ትግስት፡ለኔም፡ያድለኝ፡አምላኬ

  • @ማርያምእናቴናት-ጠ4ኸ

    በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው አሁንም እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ወድሜ ሰዎች ማውራት እንጅ መተግበር አናውቅም ተስፋ ነው የሰጠኸኝ ለኔም እራሱ በርታ

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። ተስፋ እና ፅናትህ ደስ ይላል። ሰው በህይወት እያለ የስራ እድል ሊኖረው ይገባል።

  • @abebekebede77
    @abebekebede77 5 лет назад

    Ante jegna gena buzu nsger tesaleh God bless you more I believe you will amazing gentleman I learn a lot from you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @qabb1797
    @qabb1797 6 лет назад +1

    የኔ ጀግና አላህ አሁንም እውቀትን ይጨምርልህ አይዞህ

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 6 лет назад +3

    አላህ ከአይምሮህ ያለውን ከቀድሞ ማንነትህ ይመልስህ እስከ ሙሉ ጤናህ ወድሜ በርታ ግን እንርዳው ይድናል

  • @solefeker6297
    @solefeker6297 7 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ የፍቅር ቀጠሮ የዛሬው ባለታሪክ ወንድማችን እንዴት ደስ የሚል ነው ተስፍ ለቆረጡ ጥሩ ብርታት ነው ሁፍፍፍፍፍፍፍ መታደልክ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሄር ሁሉን ያደርጋል ክርስትና ደግሞ ፈተና ይበዛል ግን ደግሞ መታገስ ከቻልክ መጨረሻው ፍሬክ ያማረ ነው ለእኛም ብርታት ሆነከናል በርታልን የፍቅር ቀጠረ እናንተም ለወንድማችን ብዙ ማድረግ ትችላላችሁ ለመርዳት እራሳችሁን አዘጋጁ ምርጥ የአለማችን ጀግና ብዩዋለሁ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @መቅዲየድንግልልጅመቅዲየድ

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ሀሳብክን ይሙላልህ ወንድሜ

  • @ጎደሊያስA
    @ጎደሊያስA 7 лет назад +2

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ጠንካራ ነው እውነትም የፅናት ተምሳሌት ነህ፣ካንተ ፅናት ተምሬለው፣በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ ወላዲት አምላክ ትከተልህ

    • @sofiatigits1700
      @sofiatigits1700 6 лет назад

      በውነት ጀግና ነክ ወንድሜ አሁንም ፈጣር ይርዳክ

  • @salamm9641
    @salamm9641 7 лет назад +3

    ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እርግጥኛ ነኝ ያሰብከው ይሳካል በጣም ጠንካራ ሰው ነህ አካለጎዶሎ አይደለህም ሙሉ ሰው ነህ ወንድሜ

  • @zeharaseid3057
    @zeharaseid3057 7 лет назад +3

    😢😭😭አይዞህ ወንድሜ ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ጤናህንም አላህ ይመልስልህ ዊይይይይይ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እንዳንተው ሰፊ አመለካከት መልካም የሆነችውን ፈጣሪ ይስጥህ አይዞህ ባለህ የአካል ክፍሎች ሰላምህን ብዝት ያድርግልህ ሁሉም ነገር ለበጕ ነው የማያልፍ ነገር የለም ከሷ የበለጠችውንም አላህየ ያድልህ ስለሁሉም ነገር አይዞህ ትመለሳለህ ወላሂ እንዴት እንዳሳዘከኝ 😢😢😭😭😭😭

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 лет назад +14

    ኦ ጥንካሬህ እኔንም አጠነከረኝ አምላክ ፍጻሜህን ያሣምርልህ

  • @salamlove1095
    @salamlove1095 7 лет назад +1

    ከአንተ ብዙ ነገር ተምርያለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv 7 лет назад +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ።

  • @ሄናክአያሌው
    @ሄናክአያሌው 7 лет назад +1

    በጣም ኣስተማሪ የሆነ ታሪክ
    እዉነት ነው ብሩህ ኣምሮ ነው ያከው
    ጌታ ያሳብክን ያሳካልክ

  • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን

    በጣም ጠንካራ ነህ ወንድሜ አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ጨምሮ ይሥጥህ

  • @ፀጋማርያምየድንግልማርያም

    በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰወች ጥቂት ቢኖሩ አገራችን በድህነትና በችግር ባልኖረች ምክንያቱም አስተሳስብህ ትክክለኛ እግዚአብሔር የአዘዘንን ትእዛዝ ነው የምትናገረው ለልጅትዋም ልብ ይስጣት በእውነት

  • @jghghghgg1842
    @jghghghgg1842 6 лет назад

    እውነት መታደል ነው ወንድሜ አንተ በጣም ጠንካራ ና ለኛ አርያ የሆንህ ልዩ ሰው ነህ ፣እፁብ ድንቅ ውብ አርጎ እግዛብሄር መርቆ ፈጣሪ ጥልቅ ስጦታ ሰጦሀል ። ስንቶች አለን የአእምሮ ደሀ ይዘን ተስፍችን ያጨለምነው ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ ብቻ ያንተን አእምሮ ፈጣሪ ያድለኝ ።

  • @herutdemisherutdemis7019
    @herutdemisherutdemis7019 5 лет назад +1

    በታም ጀግና የሆንክ ልጅ ነህ ካንተ ብዙ ተምራለው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 лет назад +15

    ፈጣሪ ይርዳህ ግን ሠውየው ለምን አደርጋለሁ ብሎ ተወው አይዞህ አንተ ብሩህ አሥተሣሠብ አለክ

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 6 лет назад

    ዋው በጣም ጠንካራ ሰው ነክ ለብዞቻችን ትምህርት ነው አምላክ ይርዳክ ወንድሜ

  • @fatefatuma7547
    @fatefatuma7547 7 лет назад +16

    አላህ ይርዳክ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 7 лет назад +5

    አንተ ልዩ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ብርታቱን ይስጥህ ብቻ ቃላት የለኝም

  • @abood_7740
    @abood_7740 7 лет назад +2

    የሚገርም ነው የራስ መተማመን ብቃቱ ያሰብከው ይሳካልክ የማናደርገውን ነገር እንደምናደርገው ሳናውቅ ቃል ባንገባ የሰውን ልብ አንሰብርም ማስተዋልን ይስጠን አማኑኤል ይርዳህ

  • @asitdahoney4289
    @asitdahoney4289 7 лет назад

    ዋውውውው ወንድሜ ተስፈክ ደስ ሲል ባንተ። ብዙ ትምህርት ቀስምኩ እግዛብሄር ምትመኝውን ሃሳብ ሁሉ ያሳልክ ውይይይ ስታሳዝን

  • @mekdijohn3917
    @mekdijohn3917 7 лет назад

    ወንድሜ በጣም አዝኛለው ፈጣሪ የሰጠክን ልቦና አይንሳክ በማንኛውም ደቂቃ ጥሩ ሁን ነገሮች ይስተካከልልካል

  • @originalreng6803
    @originalreng6803 6 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነት በጣምነው ያዘንኩት አይዞህ ሁሉም ለበጎነው

  • @almazsefiw8394
    @almazsefiw8394 7 лет назад

    አቤት በጣም እሚገርም ታሪክ በስመአብ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳህ ወንድማችን

  • @ምክርናፍቅርከተዋሕዶይመነ

    አይዞህ እግዚአብሔር ምንጊዜም ከአንተ ጋር ነው። በዚች አለም ላይ የውስጥን ውበት የሚያዩት ከ100% 5 ቢሆኑ ነው። ብዙዎቻችን ውጫዊን ውበት አድናቂዎች ነኝ። ለማንኛውም በርታ እመን እንጅ አትፍራ ካመንክ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ

    እውነት በጣም ጠካራ ነህ እ/ር አምካክ የአስብከው ያሳካልህ ወንድሜ አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 6 лет назад +3

    ወይኔ ምናይነት ዬሠው እራይ ዬምትሆን ልጅ ነክ እግዛብሄርም ተጨምሮበት ህክምና አረገህ ወሣኝ ወሣኝ ዬናፈቁህን ነገሮጅ ታክመህ በጅህ ለመጠቀም ያብቃህ ምሥኪንዋ አጀቴን በላህው እፍ

  • @ፀጋማርያምየድንግልማርያም

    ይገርማል የገባነውን ቃል ከማጠፍ የበለጠ ክፍት የለም እድልህን አሰናከለብህ አልልም ምክንያቱም እግዚአብሔር አላማ አለው ወድሜ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 7 лет назад +10

    ቆይ ግን ሽህ አላሙዲን ዝነኛዎችን ነው እማስበው ወንድም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ጥንካሬህ ለብዙወች አስተማሪ ነው ጥንካሬህ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ብርታትህን አይቶ

  • @meskifle6505
    @meskifle6505 7 лет назад +7

    ጥናካሬክ ትግሥትክ የሚገርም ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት የለም እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ትግሥትን ማሥተዋልን ያድልክ ጽድቁ ኢዮብ አንድ ነገር አለ እግዚአብሄር ሠጠ እግዚአብሄር ነሣ ብለአል ሥለዚህ አንተም ይህን ነገር የገጠመክ ለመልካም ለበጎ ሥለሆነ አይዞክ እሥከ አሁን ካላገባህ ወይም ካላፍቀርክ ግን እሥከነ ግድለትክ አፈቅርሀለሁ

  • @sgdgniceverynicefhfh2465
    @sgdgniceverynicefhfh2465 7 лет назад

    እዉነት በጣም ጀግና ነህ አምነህ ሥለተቀበልክ የሠዉ ልጅ አሥተሣሠብ ነዉ እግዛብሄር በቤቱ ያዕናህ ።

  • @munanuri3273
    @munanuri3273 7 лет назад +1

    አላህ ጥንካሪው ይጨምርልህ ትልቅ ትምህርት ቀሰምኩኝ

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 7 лет назад +4

    ምን እደምልህ አላውቅም ውድ ወድሜ እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ይማርህ ጠካራ ያርግህ ድግል ማርያም ከጎንህ አትለይህ አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር አይለይህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያአተ የሆነችውን ሴት ይሰጥሀል አይዞህ ማር ሁሉ ነገር ያልፋል

  • @gghd4069
    @gghd4069 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ ከድንገተኛ አደጋ በቸርነትህ ጠብቀን አሜን ፫አንተም ወንድማችን አይዞህ በርታ

  • @erihanaerihana4716
    @erihanaerihana4716 7 лет назад

    በጣም ጠካራ ነህ መታደል ነው እደዚህ አይነት ጥንካሬ ማግኘት እግዛብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @hayatsweet4464
    @hayatsweet4464 7 лет назад

    በመጀመሪያ እግዝያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ ደስየሚልትምርትነውያካፈልክን አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @asterorthodox2392
    @asterorthodox2392 7 лет назад +13

    የምንናገረው እያዳዱ ቃል ከእሳታ ተፈትሎ የወጣ ወርቅ ነው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ፈፅሞ የቀድሞውን ይመልስልህ ወድሜ

  • @daberkwt138
    @daberkwt138 7 лет назад +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሳካልህ በእውነት ታሬኩ አሳዛኝ
    ቢሆንም አስተሳሰብህ ልዩ ነው
    አሁንም የበለጠ ፍላጎትህን ያሳካልህ አሜንንንንንን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ሐ3ጨ

    እግዚአብሔር ይርዳህ ያሰብህው ይሳካልህ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад

      እግዚአብሔር እረኛየ ነው
      አሜን አሜን አሜን

    • @mimomimo5388
      @mimomimo5388 6 лет назад

      በእውነት እግዚአብሔር ለዚህ ጽናትህ እርሱ ይርዳህ

  • @ReemReem-rg7dm
    @ReemReem-rg7dm 6 лет назад +1

    በጣም ጠካራ ልጅ ነክ ወድሜ አይዞክ አንተ እንዳልከዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 7 лет назад +3

    እግዚአብሔር ጥንካሬ ሠቶሀል እንዲሁም አብዝቶ ምኞትህን ያሣካልክ ወንድማችን በጣም ያሣዝናል

  • @mekdesmisganaw7675
    @mekdesmisganaw7675 7 лет назад

    Betame tenkarana lbezuwechi tesfa ymihone liji arife tarike enamesegenaln
    E/r yasebkewne yasakalehe!

  • @nikodimostube8388
    @nikodimostube8388 7 лет назад +11

    በስራ ላይ አደጋ ከደረሰበት መክፈል ያለበት ድርጅቱ ነው ለምን በነሱ ስራ እጁን አጥቶ ይቸገራል እንኳን ለህክምና እድሜውን በሙሉ ሚጠቀምበት ገንዘብ ያገኛል ::በእርግጥ ሀገር ውስጥ ያለውን የህግ ሁኔታና የልጁን የቅጥር ሁኔታ አላወኩም :: ነገር ግን መደበኛ /ቋሚ ሰራተኛ ከነበረ ጠበቃ ይዞ መክሰስ አለበት ለማነኛውን የህግ ባለሙያ ቢያናግር ጥሩ ነው :: ግን ሀገራቸን ላይ የኔትወርክ ችግር ስላለ ከዚህ ያሰፈርነውን ሀሳብ በሙሉ ማየት አይችሉም ::

  • @hjc4839
    @hjc4839 6 лет назад

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም በርታ

  • @zedfiker3916
    @zedfiker3916 7 лет назад

    በእውነት አስተሳሰብህ በጣም ይገርማል የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃነዓለም ይርዳህ አይዞህ ነገሮች ሁሉም ለበጎ ነው ሰው የተዘጋውን በር እግዚአብሔር ይከፍታል መድኃነዓለም እሱ ከጎንህ ይሁን አይዞህ
    በእግዚአብሔር ስልኩን ስጡኝ???

  • @emuyeahmed2046
    @emuyeahmed2046 7 лет назад +5

    ኦዉ በጣም ያሣዝናል ሠዉ እንዴት ሣይሞት ቃሉ ያጥፋል አይዞን ወድሜ አተ ትልቅ ሠዉ ነህ በርታ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በርታ

  • @alfaomegaeyesus4968
    @alfaomegaeyesus4968 7 лет назад

    በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሰው
    አይዞህ አሁንም በርታ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው።እንኳንም ህይወትህ ተረፈች

  • @سميرةحسين-ش1ج
    @سميرةحسين-ش1ج 7 лет назад +1

    ወንድሜ አይዞህ ለበጎ ነዉ ፈጣሪ ይርዳ ጡሩ የሆነችዉን የፍቅር ሰዉ ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ

    ምንም የምለው ነገር የለም ለኛ በትንሽ በትልቁ እግዚአብሔርን የምናማርረው ፀሎት አርግልን

  • @emukayamareyamlije2062
    @emukayamareyamlije2062 6 лет назад

    ዋው ጎበዝ ነህ ወንድም ፈጣሪ ይረዳህ

  • @AhmadAhmad-kb1ml
    @AhmadAhmad-kb1ml 5 лет назад

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @nwif9717
    @nwif9717 7 лет назад

    ዋው አእምሮህ ግን ልዩ ነው አይዞህ ሀሳብህን ሁሉ ይሳካልህ

  • @danielkassahun2997
    @danielkassahun2997 7 лет назад

    መንፈሰ ጠንካራ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁንልህ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ

  • @jemaneshteferi3740
    @jemaneshteferi3740 6 лет назад +1

    Egziabher yibarkh wendime gobez

  • @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ

    ወይ የኔወድም በጣም ያሣዝናል አይዞህ ፈጣሪ ያውቃል በርታቱን ይሥጥህ ያሠብከውን ያሣካልህ እኛም በፀሎት እንረዳህ አለን ደግልማአርያም ትርዳህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalkidankal714
    @kalkidankal714 7 лет назад

    ዋውው በጣም ሚገርም ልጅ ነው ጥንካሬው አስተሳሰቡ በጣም ደስ የሚል ነው ለበጉ ነው ያስብከው ሁሉ ይሳካልክ እንዳንተ አይነት ሰው የትም አይገኝም ሁሉም ነገርክ ሙሉ ነው ማንም ካለው ትበልጣለክ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ምንያ የታደለ ነው እግዚአብሔር ባለክ ጥንካሪ ይጨምርልክ ድንግል አትለይክ

  • @HenryPalmer-co3qk
    @HenryPalmer-co3qk 7 лет назад

    በውነት አንተ በጣም በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ወንድሜ ስንቱ እጅ እግር እያለው የማይስራ ተስፋ የቆረጠ ስንት አለ አንተ ግን በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ያረጋል ትታከማልክ

  • @nadabarakat50
    @nadabarakat50 3 года назад

    ጀግና አሥተማሪ ሠው ጠካራ ጌታ ይረዳካል

  • @sadaabdulsalam9691
    @sadaabdulsalam9691 7 лет назад +3

    እውነትም የበስለ ጭንቅላት ያለህ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ አብሽር የስው ልጀ በብዙነገር ይፈተናል አንተ ደሞ በእጅህን ተፈተንክ ከምንም በላይ ፈጣሪ ደስ የሚለው ነገር ትግስት የሚያደርጉ ቶሎ ተስፋ የማይቆርጡ በደርስባቸው ችገር ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ የሚታገሱ ምንዳቸው ትልቅ ነው ፈጣሪ አሁንም ትግስቱን ይወፍቅር አይዞኛ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 6 лет назад

    በጣም ጠንካራ ነህ ላያስችል አይሰጥም
    ነውና በጣም ነው ያደነኩህ ተስፋ አለህ
    በርታ ወንድሜ

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 7 лет назад

    ሀፍፍፍፍ ያማል እግዚአብሄር። አምላክ አሁንም ብርታቱ ይስጥክ በርታ ወንድም

  • @bekelchedo7304
    @bekelchedo7304 7 лет назад

    በእጣም ጎበዝ ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ለሰው ሁሉ ምሳሌ ነህ በእውነት

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo2442 7 лет назад +4

    አቤት ልብ አቤት ወድናት በቃ ምን ልበልህ ።አላህ ይርዳህ አሁንም

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    እማምላክ ትማርህ ትርዳህ ወንድሜ ከሚገባዉ በላይ ጠንካራ እና አስተዋይ ሰዉ ነህ ተስፈኛ ሰዉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ያንተን ትግስት እሩብን ይስጠን

  • @meronyemareyamlij7514
    @meronyemareyamlij7514 7 лет назад +1

    EGZIABHER yirdah wendime ayzon