Atifiredu ehitoche ke gizew gar lihid bila electric litekem maletwa Minu ga new tifatwa ,,,,ye economi metenwal rasachew yakalu ,,,,balebetwa gin Lela set yizo endeneber begilth menageru fetarin mefiratu methethetun yasayal ,,,,melkamu Hulu yigitemachew belu pls eswan esun atiwukesu be comment
Helina Asrat anchin bilo mekari sile tdarachew sile lijochachew asbew new wedezih yemetut. Huletegna sewyew endalew meretu yenatu new yemin yesew nibret lay menteltel new!!
ትገርሚያልሽ አንቺ እራሱ ጥቅም ፈላጊ ነሽ 100% ለእናቱ ግን እድሜ ይስጣት
አንቺን የቻለች
አውርተሽ ሞተሻል
እህቶቼ ጭቅጭቅ የሌለበት ስላማዊ የሆነ ትዳር ይስጣቹ
Semira gal Eritrea እውነት ነው ትዳር ከላይ ነው የሚሠጠው።አሜን ብያለሁ....
ኣሜን
Semira gal Eritrea amen amen amennnnnnnnnn
Semira gal Eritrea አሜን
Semira gal Eritrea አሜን
ኢዱ ግራ ተጋባው እኔን ስወድክ👍👍👍👍👍👍ሴቱቱ ዱርዬ ናት ሰውዬው የኔ ምስኪን❤️👍👍👍
የእርቅ ማዶች የምርመራዉን ዉጤት በጉጉት እጠቡቃለሁ
የዚህ ታሪክ ቀጣይ የት ነዉ እሚገኘዉ? ዉጤቱን ለማወቅ በጣም ነበር የጓጓሁት
እቺ ታስታውቃለች ብዙ ሚስጥር ይዛለች ብቻ በዲኤን ምርመራ ይታወቅና እዛኔ እፈርዳለን እስከዛ ሰላም ሁኑ ግን እውነቱን እንድተሰሙን እፈልጋለን አደራ የኛ ምርጦች ናቹ
ሴትየዋ ግን ሀይለኛ ለጥቅም እሮጭ ናት በእናቱ ቤት ቁጭ ብላ ቤቱንም መውረስ ትፈልጋለች የጥቅም ስው ኧረ ውጤቱ ናፈቀኝ ምን ይሆን
ቆይግን እዴትነው እምታስቡት ጥቅምነው ይህ ለልጆቹማሠቦ
ሲጀመር ባል ምክንያት ነው የሚፈልገው : ጥሩ አባት እንዳልሆንክ በግልዽ ተናግረሃል ለልጆችህ ብታስብ ወይም ደግሞ ጭንቅላታቸው እንዳይበላሽ ብትፈልግ ኖሮ ሁሉንም ነገር አትነግራቸውም ነበር ግን አንተ ሌላ አላማ እለህ ሴትየዋ ምንም እንዳልፈጰመች በደንብ ከንግግራ ታስታውቃለች ለልጆቻ የምትለፋ ሴት ናት : የወደድከው ሰው ካለ ዝም ብለህ ድምፅህን አጥፍተህ ብትወጣና እሳ ከልጆቻ ጋር በስላም ብትኖር ጥሩ ነው ስበብ እታብዛ
መፍረድ ቀላል ነው እኔ ብሆን ያመንኳት ሚስቴ ይህንን ብታደርግ እገድላታለው
በሁለቱም በኩል መፍረድ ይከብዳል ወገን እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር እና ባለታሪኮች ናቸው መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር አምላክ እምነትና ግልፅነት ያለው ትዳር ይስጠን ይከብዳል ስንት አይነት ሰው አለ ለማንኛውም ልጁን በምርመራ አረጋግጡና እወቁ
ምን እናተ ምንም ተመርምረዉ ምላይ እንደደረሰ አታቀርብም የተንጠለጠለ ነገር 3 የተለያዩ ታሪኮች ሰምቻለሁ ምን አሰማኝ መጨረሻዉ የማይታወቅ ትምህርት የማይሰጥ እዉነት ነዉ ሀሰት የሚለዉን አቅርበዉት አያቁም
በጣም አሳዘንከኝ ወንድሜ አይ ሰው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አሉ
በጣም ያሳዝናል የኸን ያክል አመት በፍቅር ኖሮ በስተርጅና የኸ በመፈጠሩ በጣም አዝናለሑ 😭 እግዚአብሄር ፍቅራችሑን ይመልስላችሑ የዘወትር ፀሎቴ ነው 🙏
እንዴ ንብረቱ እኮ የናትየው ነው! እሳቸው እስካላወረሱ ድረስ ምነው በሰው ንብረት ድርቅ መብታቸው እኮ ነው እንቢ ማለት ጉድ እኮ ነው 😏
ሴትዮዋ ግን እሾክ ነገር ናት
ጥያቄ አቀራ ረብ አትችልምና ሌላ ሰው ቢተካ ህ መልካም ነው።።
ልጅህ ከሆነ ግን እውነት ነው የምልክ የዘላለም ፀፀት አይለቅህም በተለይ ልጁ የተናገርከውን ከሰማ ምን እንደምልህ አላውቅም
Netsanet Kefeni በጣም እኔም ፋረሁኝ ኢንሻአላህ የሱብሆን ደስ ይላል
ናቲዬ እኔ በሰዎ ቦታሆኞ ልጅ የሱ ቢሆን እድሜ ልኩን የቀሩትንም ልጆች በህይወት እሰካለ አለሣየውም
እንዲህ ለፍታ የምትኖር ሴት እንዴት ነው ለሌላ ፍቅር ጊዜ የሚኖራት። እባክህ ህፃኑንም አታሳቁት ከወንድም እና ከእህቶቹ ጋር በደስታ ይኑርበት ታሪኩን እንደሰማሁት ሴትየዋ ኦና ባለቤቷ መካከል አውቆ የገባ ሠው ያለ ይመስለኛል። እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽላቸው።
የዚህን ቤት ጉድ ቀጣዮን የምርመራ ውጤት አደራ ንገሩን እንዳልክየ
የት ደረሱ😢
ቀዳሚውን እግዛብሄር ነው የሚያውቀው እናቱ እድሜቸው ገፍታል ቦታ ያዝ ማለትሽ ተሳስተሻል እናት እኮ ናት እድሜያቸውን ያርዘም ይኑሩ ለልጆቻቸው
ሲጀመር ልጅቱ ባለጌ ናት እናት ሳይሞቱ በቁም ልትወርስ በጣም ደረቅ ነች ልጅን ደም ምርመራ ማድረግ ትችላ ላ ችሁ
Eko maryamn ho
አባት በጣም ባለጌ ነህ ምክንያቱም አይምሮአቸው በማይፍቅድ ሁኔታ ላይ ይህን መንገር አላስፍላጊ ነው የልጆችህን አይምሮ የጎዳህው አንተ ነህ ካንተ ይወለድ አይወለድ ወንድማቸው ነው አንተ እረስህ ተበጥባጠህ ልጆችንም በጠበጥክ ምንም አልተጠቀምክም በደልካቸው
Abigail Abi ትክክል ነሽ እህት
Abigail \Abi
አባትየው እኮ ልጆቹ አይስሙ በኔና ባንቺ ይለቅ ብላታል ግን ሚስት ናት ለልጃቻ ነገረች
ምንም ልክ አደለሽም እሡም እኮ ሠዉ ነዉ አባትም እኮ ማይንድ አለዉ
አረ በሰጠን አለሀምድሊላሂ ማለት ጥሩ ነው አንቺ ያለቤት ኪራይ በናቱ ቤት ትኖሪያለሽ ስንቱ በቤት ኪራይ ይንገበገባል ደግሞ የቤተሰቡን ቤት እህት ወንድም እያለው ብቻውን መወሰን አይችልም ለኑሮሽ በራስሽ መጣርሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ የሰውን ኑሮስ ምን አሳየሽ ሰው አንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ሌላው ታሪኩን ልብ ብዬ ሳዳምጥ ምናልባት የሁለታችሁን ትዳር ለመበጥበጥ ልጄ ነው የሚለው ወንድ በገንዘብ ተልኮ እንዳይሆን ለማንኛውም የምርመራ ውጤት እንጠብቃለን የልጆቻችሁ አምላክ ሰላሙን ያምጣላችሁ
ወይኔ ሴትዮ በጣም ሀይለኛ ናት
ሌላዉ ደግሞ ቡዙ ወንዶች ዝም እያሉ መሰሬዉች ናቸዉ ቡቻ እግዛቤር ይድረሰልን
እረ እኛንም ሰርፕራይዝ አረጋቹን ። ዲኤንኤ ይገላግለን!
በምርምራ ይታውቅ የሚቀጠለው ፓርት እንጠብቃለን ???
እዚህ ላይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የለም ለምን በእናቱ እደምትበሳጭ አልገባኝም ንብረቷ ነው መስማማት ያለ መስማማት መብቷ ነው እንኳን ለሷ ለልጃቸውም ምንም መብት የለውም
Betikikikl
አፍር በሉና እራሳቹህ። ምርምራ በታደርጉ። በአደባባይ ክምውጣት እጨ
ኧረ በሰላም ዋናዉ ጤና ያንተም ቧይሆን አሳድገዉ
ካካካካካካ ጠይም ቆንጆ ነው አላለችም ልጁን አይተሸዋል ሲላት
ሴቲቱ ቅናታም ነገር ናት ሰው ቤት ያለ ነገር ግድ አንቺጋር ሊኖር መጠበቅ የለብሽም ነበር ሰው ባሰበው ጊዜ ሳይሆን ፈጣሪ ባለው ጊዜ ነው የሚሆነው
susu love ኧረ እንደዛ አላለችም ደሞም እዉነቷን ነዉ እንዴት ነዉ በሰለጠነ ግዜ በእንጨት ከባድ እኮ አደለም ማማየ
ውይ ይሄ ለልጅ እይነገርም:: ትልቅ ጭንቀት ውስጥ እና የአይምሮ ህመም ነው ምትከቷቸው:: ማስተዋልና ብስለት ይስጣቹህ ወላጆች::
ገብጋባ፣ነገረ፣ነሽ፣አመስግኛቸው፣እማማን፣፣በቤትሽ፣ተብቃቂ፣የቅናት፣መፈስ፣አለብሽ
ኧረ ፈጣሪ ሠላሙን ይመልስላቺሁ
ከዚ ጭቅጭ ሁሉ ዲኤንኤ ተመርምራቺሁ ብትገላገሉ እና ወደ መልካም ትዳራቺሁ ብትመለሱ ይሻላል
በክስል በንጨት ብታብስይ ምንትሁኝአለሺ ለቢትሺ እኩነው። ስው እንኩን ልጅችን ለማሳደግ አርብ አግር ይዶ ሺንትቤት ይጥባል ሲቀጥል ስው እንደቤቱ እንጂ እንደ ጉርቤቱ አይሁንም እሺ እርጋ በይ
እካ አበዛች
እኮ
እካ
Atifiredu ehitoche ke gizew gar lihid bila electric litekem maletwa Minu ga new tifatwa ,,,,ye economi metenwal rasachew yakalu ,,,,balebetwa gin Lela set yizo endeneber begilth menageru fetarin mefiratu methethetun yasayal ,,,,melkamu Hulu yigitemachew belu pls eswan esun atiwukesu be comment
በቤተሰብ አለመግባባት ልጆቹ መጎዳታችው ያሳዝናል አባት ግን ጉዳዩ እሰኪታውቅ ድረሰ ለልጆቹ መነገር የለበትም ነበር
እደኔ ሰውዬው ጥሩ ባል ነው ሴት ናት ባሎ ቢሰሳት እንኲን መመለስ ያለባት እዲ እየተቆጣች አይደለም ወንድን መግዛት በፍቅርና በክብር ስሆን ነው
ወይ የልጅቷ አይለኝነት አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው ሰው እንደቤቱ እጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖረም በለው የጥቅም ሰው
ዋው። እንዳልክ። እግዚአብሔር። ለቤተሰብህ ።መልካሙን። ይግጠምህ። በሰዎች። ዘንድ። የሚሰማው። ነገር። ያአማል።ለምን። ፍቅር። ይጠፍል። በእውነት። ሰውየው። የተረጋጉ። ሰው። ናቸው። ሴትየዋ። የሰውየው። ችግር። አልተረዳችላቸውም።
ዲ ኤንኤ መመርመር ግድ ይላቸዋል ሴትየዋት ላይ የሆነ ጥርጣሬ አለኝ
I can't get the continuation of this vedio.If it's unavoidable ASTARAKIWOCH please let me know.
መተማመን የሌለበት ትዳር አምላክ ይሰውረን
Semira gal Eritrea ኣሜን
Men!!!
በጣም አሣሣዛኝ የሂወት ታሪክነዉ እኛ ከእነሡም ምን እንማር /23አ መት ማለት የአንድ ሠዉ እድሜነዉ የሠዉልጅ በሂወት ሥንኖር መጋጨትም ሆነ ሌሎች ነገሮችን መቻል ግድነዉ በጣም ያሣዘነኝ ነገር ቢኖር በጣም ጥቃቅን ነገሮች ናቸዉ እሥቶፎ ኤሌትሪክ ምጣድ ቤት ወዘተ ያለችዉ ነገር እኛኳን በሠዉ ሀገር በእጨት የምናበሥልበት አጋጣሚ አለ የሠለጠኑት እንኳን የሚባሉት ከዚህ ዉጪግን ከእኔ አልተወለደም ላለዉ ልጅ በእርግጠኝነት እሣን ለመፈተሽ ወይም ከሣ ለመለየት ያረገዉ ጥረት እዳይሆን ያሠጋል አድሠዉ ልጁ አባቱነዉ የሚመሥለዉ በማለት ብቻ በቂ መረጃ አይመሥለኝም ለማንኛዉም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሠቶችሁ አብራችሁ ልጆቻችሁን የምታሣድጉበት ዘመን ይሁንላችሁ
ሴቲት ግን በስው ንብረት ድርቅ አትበይ ሲቀጥል በጥርጣሬም ሊሆን ይችላል ዲኤንኤ ናፈቀኝ መጨረሻው
ሴት ሆነሽ በሴት ፈረድሽ አይበሉኝ እና ሴቲቱ የኔ ብጤ ደረቅ ናት አታሳልፍም
አቤት ጊዜ ምን አይነት ነው ሴትዬቱ ምኗም አልተመቸኝም የሆነች አግዝ ናት
ዴኤንምርምርአገጉ
ሰአሊ ለነ ቅድስት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እርቅ ያውርድላችሁ ምናልባት ይህ ሚበጠብጣችሁ ሰውዬ የማታውቁት ጠላታችሁ ልሆን ይችላል ችግሮቹን በማስተዋል ፍቱ
ወንድሜ አትሸወድ እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነው ይህን ያህል እርግጠኛ ከሆነች ማመን አለብህ
Ere benatachhu ye mrmeraw wutet endet hone??
አንች በንብረትሽ እንጅ በቤተሰብ ንብረት ብቻውን ማዘዝ አይችልም ይችላል አትበይ
ሰው እንዴቤቱ እንጅ እንዴ ጎረቤቱ አይኖርም ሚስት ተብየዋ ዝም ብላ ነው የምቀባጥረው እኔ በሰውየው ሃሳብ እስማማለሁ ቤተሰቦቹ ቦታ ላይ ቤት ቢሰራ ብኃላ እህት ወንድሞቹ ቦታው የኛ ነው እንዴሚሉት ያውቃል ሌላው ልጁን በምርመራ አረጋግጡ ሴቶች ጥሩ ወንድ ስናገኝ አያያዝ አንችልም
ሰዉዬዉ የሚናገረዉ እዉነትከሆነጎበዝ ማለት ስለቤተሰቡየተናገረዉማለትነዉ እኛሴቶች አንዳንዴ አማቶችን ወይምአማቿችን በቁምልንወርስምንፈልግሰዎችአሉ ሆሆሆ ከንደዚአይነቱይሰዉረን ወንድዬ በአቋምህፅና ቤተሰብህን አክብር በመቀጠልሚስትህንአክብር አንቺም እንደዛዉ በከሰልነዉ ምናምን አትበይ ስንቱ ሚሰራዉን አጥቷል ጌታሽንአመስግኚ ሰላም የተሞላበት ትዳርይስጠን ቀጥተኛዉንመንገድይምራን
እጭ እሱ ነው ችግር ያለበት የመጠርጠር በሽታ ይዞታል ባለጌ ነው መልኩ የመስላል ምናምን ብሎ የልጆች ሂወት ማበላሸት አባትነትን ሳይረዱ አባት ይሆኑና ሂወትን ሲኦል ያረጉታል
egziabhar yrdachu lju yehuletachhum edhon mgota new b wedum mefred ykebdal
Lady you have nice husband don’t lose him
ሁለታችሁም ጥፋት አለባቹ እኔ እደሚስት ከኔ ተሞክሮ ሚስት ጥበበኛ መሆን አለባት ለማደግም እኮ ያንቺ ጥንካሬ ይወስነዋል ዝም ብለሽ ልጆቼ ልጆቼ እስቶፍ የንጀራ መጋገሪያ እያልሽ ከምታዶነቅሪው በእጨትም እየተጠቀምሽ ባልሽን ያንቺ ማድረግ ከዛ በኋላ ሁሉም ለውጡም ቀላል ይሆናል እኔ ባሌ ይሰራል ደሞዝ ቀጥታ እኔ ጋ ነው ቤታችንን እኔ ነኝ ቀጥ አርጌ የያስኩት ጥሩም ለውጥ ላይ ነን ደስተኞች ነን ለዚህ ሁሉ ለውጥ ምክንያት እኔው ነኝ ምን ልልሽ ነው ወንዶች እደኛ ሴቶች አይደሉም እና ቤቴን ልጄን ከማለትሽ በፊት ፍቅር ስጪው ከሠማይ እሳት ያወርድልሻል ልጃቹን ያው ሳይንስ ይፍታው ግን ሚስት ሚስት ለመባል ይቀርሻል
Salam Love ትክክል ነሽ የበሰለች ሴት አይደለችም ሰነፍ ነገር ነች
Semira gal Eritrea ክክክክክክክክ
እልከኝነት እና ድርቅና ኣለባት
እውነት ብለሻል እህት
ewnatesn new megageraw yigegn enji betegegnew mesrat new wanaw feker new fiker kelels eka men yiseral
አረ እህቴ ተመስገን በይ ሰው ቤት ተከራይተው ስት ስራ እየሰሩ ትዳራሸውን እየመሩ ነው ያሉት በማይሆን ነገር ባለቤትሽን አታስከፊ
ስለ ኑሮአችሁ የኔ እህት ሰው እደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ሲቀጥል ስለ ልጁ በምርመራ አረጋግጡ ::
ድኤንኤምርመራስንትብርነው
@@gjfgbghgfg4640 11 ሺ ብር
ይገርማል እማይሰማ ጉድ የለም አባት እምነት እናት እውነት ነው ኮ ተረቱ በመሀል ልጁን እንዳትጎዱት እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ
Ene eko yalgebagn azegaju balyew yetenagerewn melso menager mindn new tiqmu gize kemabaken wichi?
አረ መጨረሻውን አሳውቁኝ አስተያየት ምሰጠው መጨረሻውን ሰምቼ ነው ግን ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም አባት ለልጆች መናገር አነበረብህም ግን አንዳንዴ በንደዚ አይነት ውጥረት ውስጥ ሆነህ ለማን እንደምታወራ እራሱ ይጨቃል ኡፍ ሁሉንም ፈጣሪ ያስተካክልላቹ
ምን አይነት ሴት ነሽ ሚዲያ ላይ ሆነሽ እንኳን ረጋ አትይም 25 ጀግና ነክ አብረክ መኖርክ
😂😂😂
እሳት ነች ሰዉዬዉ ትግስት አለዉ
ጥብ አሮጌት እደቤትሸ ኑሪ እጅ እደ ጉሪቤት አትኑሪ
ግን ሰውያው ጥፍት አለው ለልጆዎች መንገር የለበትም ህፃኑው ምን ያአርግ ሳይፈልግ ወለዳቹሁ እሱው ምን ያአርግ
ዝበይ እባክሽ ታረግሽዉ ተናገሪና ይወጣልሽ ታላረግሽዉ ፋጣሪ ያዉቃል አትቀልቀሊ
የልጁ አባት ማን ሆነ ክፍል ሁለትን የሠማ ካለ ወይም ሼር አርጉኝ ፕሊሰ
ለመጀመሪያ ግዜ ወንድ ተበድሎ ሲያወራ ሰማው አላህ ይድረስልህ
ሥት ሥሀት ነው መደውል ያለብኝ እኔ ዱባይ ነው የምኖረው በጣም ነው የምፈልጋችሁ
ወይ ጉድ እረ አደራ መጨርሻው አሳውቁን ምንቴ ና አብዲ
ሴትየዋ የሆነች ለዛ ቢስ ነገር ነች
Gebeya Birhanu ትክክል
በጣም ደረቅ ነገር ነች በሰው ንብረት ድርቅ ቤት ካልተሰራ ክክክክክ
መጨረሻውስ ?
ለመፍረድ በጣም ይከብዳል ግን D N A አድርገው እውነቱን ቢያውቁ ባይ ነኝ በተረፈ ሌላው ችግራቸው ሊፈታ እሚችል ነገር ነው እየተጠራጠሩ መኖር ግን ይከብዳል ሊጋደሉም ይችላሉ እንደዚህ የስው ቤት እሚበጠብጡትን ግን የስራቸውን የሰጣቸው
አስተያየት የምትሰጡ ምነው በሷ ላይ በረታችሁባት እሷ ብዙም ጥፋት የለባት ወይ እራሱን ችሎ መውጣት ተከራይቶም ቢሆን ወይም ያለችውን ማድረግ ያን ያክል ከባድ አይመስለኝም ቤት ኪራይ የለበትም የተባለው ነገር አነስተኛ እና ከገቢው ጋር ተመጣጣኝ ነው ምክንያት ሲአበዛ ነው እንጂ። 23 አመት ሙሉ ጠንካራ ቢሆን እንደ ሚስቱ የራሳቸው ነገር ይኖራቸው ነበር።
በሷ ላይ ቅር ያለኝ በቤተሰብ ግቢ ቤት ይሰራ ማለቱአ ነው።
ይሄ DNA ከመጣ ጀምሮ መካድ በዝቶአል ልጆች የግድ አባትን እናትን መምሰል የለባቸውም።ቢራ ጠጥተህ .....ቁጥር የኔ አይደለም ትላለህ ነውር ነው ።ለልጆችህ አስብ እንዴት ልጆች አያሳዝኑአችሁም ነገ በራስህ ታፍራለህ ሴትዬዋ1%ብትጠራጠር እዚህ ቦታ አትመጣም ነበር።
እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅርን በቤታችሁ ያብዛላችሁ አሜን
እውነት ብለሻል እናት የኔም ጥያቄ ነው በሷም መፍረድ አይቻልም እሱ አንድ ፈጣሪ ይወቀው እንጅ
መጨረሻቸውን መስማት ናፈኩኝ ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን።
በጉጉት እጠብቃለን ኤኒዲኢን ግን ልጅ ያንተው ከሆነ ይፀፀትሀል ልጅም ያዝንብሀል
የቤተሰቡ ጦልቃ ገቡነት ምንም አያደርግም ራስን መስሎ መኖር መልኮምነት ነው ከሰው ጋር ፍኩኩር የትም አያደርስም ለ ልጆችሽ አስቢ የባለቤትሽን ችግር መረዶት አለቡሽ ለልጅ ከሆነ ማስመርመር ይቻላል ። ሰላሙን ያውርድላችሁ
ፕሮግራማችሁ ያስተምራል ግን ይጨንቃል
ግን ቁጥር 2ትን ስትለቁ በዚሁ እርእስ ልቀቁልን እንድናውቀው
እኔ አልፈርድም ፍርዱን ለሠማዩ ንጉሥ ትቻለሁ ከዛ በተረፈ ዲኔኤ ያረጋግጣል የሚያሣዝነው ግን ምንም ይሁን ምን ትዳራቻሁ ይፈርሣል ከአሁን በሀላ አብራችሁ አትኖሩም ውጤቱ ምንም ይሁን ምን
ቀላሉ መንገድ የተናገረውን ሠው አንድ ላይ ማገናኘት አልያ ዲኤን ማስመርመር ሃያ አመት ቀልድ አይደለም ተስማሙ
የሰካራም ወሬ ይዞ ትዳር ይበጠብጣል ትሺ
ሰውየው ባለጌ ነው አንደኛ ትዳራችን የተሻለ ይሁን ብላ የምትለፋን ሴት አክብረህ ማኖር ይገባህ ነበረ ሁለተኛ የሴትየዋ ጥንካሬና ከእሷ ተሽሎ መገኘት የፈጠረበት የበታችነት ስሜት ከቁጥጥሩ በላይ ሆኖ የወለደውን ልጅ እስከመካድ ያደረሰው። እህቴ እኔ አንችን በሆን ይሔን ገፈፍ ሰው ነው ብዬ ተከትዬውም አልመጣም ነበር ። ደግመሽ አብረሽው እንዳትተኚ እንደ ጦስ ዶሮ አዙረሽ ጣይው
Helina Asrat anchin bilo mekari sile tdarachew sile lijochachew asbew new wedezih yemetut.
Huletegna sewyew endalew meretu yenatu new yemin yesew nibret lay menteltel new!!
Sejemar be kinat yetejemera tedari new sekatil seteyewa esu meserat yakatewen anchi leman atasetekakiyem? set belehategna nech yebalal ayedl ? Ahun demo ehe hulu ayasefelegam neber DIN aderegachu leman ategelagalum please mechereshachewen asawekun minta
ይገርማል በቁም ልትወርሽ አማርሽ። የሆንሽ ደርቅ። በሰው ገዘብ
A B
የእዚህ ውጤት ግን መቼ ነው እሚነገረው ሳሚ
ወይኔ ሴትየዋ ምላሷዋ እኔ ብሆን እንኳን 23 አመት 23 ቀን እራሱ አብሪያት አልኖርም ለምን DAN አትመረመሩም አስማማው ጽናቱን ይስጥህ😂😂😉😉
ክክክክ ውነት ነዉ
😜😜😀😀😀😀😀😀😀😀😀
Where is the answer for this pls
አሁን እች ሴት በለለችበት ከሆነ ማነዉ የሚክሳት እኔ ብሆን 10 ቀን ስሜን ባጠፋብኝ አካባቢ ድጋ ተሸክሞ እኔን ያየ ይቀጣ ነበር የማስብለዉ እሄንን አላረግም ካለ ከስሸ እስር ቤት ነዉ የምወረዉረዉ ልጁ ስያቅ ምርመራ ያረግ ነፃነትሽ ካወጂሽ በኋላ እኮሜትላይ ያስቀመኩልሽን ስሪለት ።
Q
ሠላሙን ያውርድላችሁ ምን ይባላል ሌላ ሥለቤቱ ሠው እደቤቱጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ሥለልጁ ደሞ እደሁኔታዋ እናት እውነት አባት እምነት ተብሏልና ብትጠራጠር አደባባይ አወጣም ነበር ብቻ አላህ ይወቅ
እንዳልክ እረ እኔም አንተን አግኝቼ ችግሬን በነገርኩህ
ዲ ኤን ኤ ምርማራ ስንት ነው በፋጠር ንገሩኝ
እቺ ሴት እንዲህ የምትነጫነጨው ያለ ምክንያት አልነበረም:ሚስጢር ስለነበራት ነው::
ቻይና ሆይ እስኪ የሰቶቻችን መጣበቅያ password ወይም ቁልፍ ነገር በፓንት መልክ ስሪልን ።አደራ። አደራ
😁😃😃 amine 🙏
እባካችሁ ጥያቄዎችን ደጋግሞ በመጠየቅ ጊዜ በማጥፋት አታሰልቹን።
ይገርማል ግን እኔ የምለው ለሴትየዋ ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ደግሞም የቀበሌ ቤት ድርሻ ከሌለህ ብሉ እሪይይይይ አይባልም ለምንስ ከቤተሰቡ እንዲጣላ መንገድ ትከፍቻለሽ ሆ ሰውየው እረጋ ያለ ሆኖ እንጂ ከምር ካልቾ ያስፈልግሽ ነበር አነጋገርሽ እራሱ ሆ እድለኛ ነሽ ታጋሽ ባል ስላለሽ ምንም እንኳን ውጤቱን ባልሰማም ሰላም እንደወረደ ተስፋ አለኝ በባለሙያዎች ጥረት ከሰውየው ቅር የተሰኘሁበት ለልጆቹ መናገር አልነበረበትም በሚል ነው
ሴትየዋ ደረቅ ናት በግድ ካልተሰጠው ውርሱ በግድ ደረቅ ናት ሴት ልጅ እኮ አንዴ ሙጭጭ ካለች ችግር ነው
ወይ መዝናናት ግሮሰሪ በመጠጥ መዝናናት አሁንም አለ😊
ሳሚ በማሪያም መጨረሻዉን አደራ አደራ
ሚስትዬው ግን ከቤተስቡ....ልታቀያይመው ነው..ደግ አረክ እናትህንማ
እዳታስቀይም
....በዛ.ይሄንን ለአደባባይ..ማውጣት ነውር።ነው...ያሳፍራል።
Gen mestyw betam kbade nat tolo bela bate mworse teflgalshe
መፍረድ ከባድ ነው ልጁ ያንተ ይሁን አይሁን በዲኤንኤ አረጋግጥብቻ ምን ልበል ከባድ ነውትዳር ኮመቻቻል ነው በስቶቭምናምን መጣላት እኔስ ልጆቹ በጣም አሳዘኑኝ በናተግጭት ምን ያህል ተፅኖ እንደሚኖርባቸው አላሰባችሁም
maz seid Maz seif ልጁ የራሱ ነዉ ሚሆነዉ ተጠራጣሪ ነዉ ሰዉየዉ
Hana 999 ሊሆን ይችላል ብቻ ሁለቱም ችግር አለባቸው