የዮናስ የፍቅር ታሪክ ክፍል 1...ከፍቅር ቀጠሮ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 492

  • @ahlammohamd5743
    @ahlammohamd5743 6 лет назад +125

    ወንዶች እዲህ የፍቅራሉ ከስደት ልገባ ነው እስኪለንም መልካም አፍቃሪ መልካም ትዳር ይቅናሽ በሉኝ እህቶቸ

    • @mazseid5113
      @mazseid5113 6 лет назад +3

      ይቅናሽ እህት

    • @eliaslegesse8714
      @eliaslegesse8714 6 лет назад

      Ahlam Mohamd ይቅናሽ

    • @hhhh7280
      @hhhh7280 6 лет назад

      Ahlam Mohamd አላህ ሷልህ የሆነ ባል ይወፍቅሽ ወይም ይስጥሽ እህትዬ

    • @kristinetamaskin3472
      @kristinetamaskin3472 6 лет назад

      ወንድሜ,ለመጀመራ,ግዚ,ምልክት,ካየክባት,መተው,ትችል,ነበር,ክርስትያን,ግን,ተስፋ,አይቆርጥም,ብለክ,እንጄሴቶች,ምክንያ,ስታበዛ,
      ከጉና,ነገር,እንዳላት,ነው

    • @ahlammohamd5743
      @ahlammohamd5743 6 лет назад

      አሚንን እህቶቸ

  • @koomoo4631
    @koomoo4631 6 лет назад +38

    አይዞህ ሁሉንም ለበጎ ነዉ ብለክ ለመቀበል ሞክር ፣ፈጣሪ ላንተ የሚሆንህን እንደማይከለክልክ ሁሉ፣ ያንተ ያልሆነን አይሰጥክም። ያንተ ሔዋን ትኖራለች።
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ግን የቤተክርስቲያን አባቶች፣ ላንተ ክብር ሲባል፣ ላንቺ ክብር ሲባል የሚል ፣ ሽንገላ ይቁም!!!! ። ምክንያቱም ተክሊል ማለት የራሱ የሆነ መስፈርት አለዉ ከሁለቱም የሚጠበቅ፣ ለሰዉ የሚታየዉን ብቻ አንመልከት፡፣ የእግዚአብሔር ይበልጣልና !

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 6 лет назад +22

    አይዞን ብሮ
    ካንተ የተረዳሁት እንዳንተ አይነት ወንዶቹም መኖራቸውን ነው እና ቀና አስተሳሰብህ አስደናቂ ነው

    • @leratosefawe365
      @leratosefawe365 6 лет назад

      Ml MN XF XF ml lm a bm

    • @MimiMimi-fn8ft
      @MimiMimi-fn8ft 5 лет назад

      Intravenous to be a problem with the with and of the with the first half of the and of hbtvkfsgjvnfihfeuo and construction of the young and old man and of subdirectory and construction of a good time a new year and the young people to get to know hbyf

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 6 лет назад +2

    የዉነት ሚስጥሩን ልንገርህ ልጅታ አክሊል ስለማይገባትና አንተ መልካም ስለሆን እግዚአብሔር መልካሟን እንዲሰጥህ ፈልጎ ነዉ።ለምን ዘነጋህ ወንድም መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘድ ናት የሚለዉን!!ተገላከልክ!!

  • @SamSung-ct9vo
    @SamSung-ct9vo 6 лет назад +7

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ላንተ ያላት ሴት አለች ጠብቅ ወድም ተስፋ አትቁረጠ ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ ነው የሚሰጠው

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 4 года назад

      እዉነት ነዉ የአሁን ወንድ እንደዝህ የሚሆን አለ ለምንድነዉ አፍቃሪን እና ተፈቃሪን የማይገናኝዉ ይገርማል

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 6 лет назад +20

    ሚገርም ነው
    ወንድሜ አይዞህ እኛ ካሰብነው ይልቅ ፈጣሪ ያሰበልን ይበልጣል።
    አንተ ጥሩ ሰው ነህ ነገ ላንተ ምትገባህን ሴት ታገኛለህ...ህወት እኛ በሰብናት መንገድ አይደለም ምትሄደው ከጨለማ በስተጀርባ ብርሃን አለ አንዱ ምእራፍ ሲዘጋ ሌላው ይከፈታል ...የህወት መንገድ አባጣ ጎባጣ ነው ያ መንገድ ቢጎረብጠንም ቢቆረቁረንም ካልተራመዱ መድረስ የለው አይዞህ እራስህን አበርታ እመነኝ ህወትህ ተቀይሮ ደስተኛ ትሆናለህ ብቻ ፀልይ እግዝአብሔር ይረዳሀል።

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 6 лет назад +32

    😢😢😢በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ። ክርስቶስ የራስህን ሄዋን ይስጥህ ወንድሜ

  • @akhubakhub8104
    @akhubakhub8104 6 лет назад +27

    አፍቃሪ እና ተፈቃሪ ብዙ ግዜ አይገጣጠሙም አትዘን ወንድሜ ጌታ ላንተ ያላትን ይሰጥሀል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 6 лет назад +5

    ውይ ወንድሜ መቸም ጥሩሰው ጥሩ አይገጥመውም አንተ ጥሩ አይማኖተኛ ስለሆንክ ፈጣሪ አብረህ ቆርበህ ልጆች አፍርተህ እንትኖር የልብ ጰሎቴ ነዉ እግዜር መንገድህን ያሳምርልህ ለደዚህ አይነት ሴቶች ዝቅ አትበል እራስህን ጠብቅ እሪስህን አስብ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ሰላምህና ጤናህ ይብዛ

  • @dgufyu9837
    @dgufyu9837 6 лет назад +6

    ተረግማነው ይቺ እጂ በጤናዋ አይደለም እግዛብሄር ልቦናዋን ይመልስላት ላተደግሞ ወድሜ ፈጣሪ ድቅ ነገር አዘጋጅቶልህ ነው ምንም እኳ ብትጎዳ የቱንም ያህል ቅስምህ ቢሰበር ይገባኛል ስሜቱ አፍቅሮ መለየቱ ግን እግዛብሄርህን አመስግነው ምንም ነገር ከሷጋር ስላልጀመርክ አላረከሰችህም ይህ ማለት ፈጣሪ በሱላይ ያለህን እምነት ስላወቀልህ አድኖሀል ጠብቆሀልም ከርክሰት አመስግነው በራሴ ደግሞ በጣም ልትወደድ የሚገባህ ልዩ አዳም ነህ። የምትደነቅ

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 6 лет назад +19

    ወይ ጉድ ሴቶችዬም ለካ አስቸጋሪዎች ነን ግን አንድ ነገር ልመከርህ ምንም ከአንተ ባላቅም እሷ ለአንተ አልተፈጠርችም ስለዚህ ለአንተ ያላት የትም አትሄድም አለምን ዞራ ትመጣለች ፀልይ ወንድሜ መልካም ነገር እመኝልሀለሁ

  • @gelayesendu5273
    @gelayesendu5273 6 лет назад +39

    በጣም ይገርማል ወንዶች ከልብ የምታፈቅሩ አይመስለኝምኮ

    • @zanebfenta908
      @zanebfenta908 6 лет назад +1

      Gelaye Sendu ሁሉም ወንድ አንድ አይደልም

    • @gelayesendu5273
      @gelayesendu5273 6 лет назад

      ይሆናል

    • @geteambesa4729
      @geteambesa4729 6 лет назад +1

      Gelaye Sendu Melkame sete tagaxeme fexare yerdake.. Ayezok

    • @weleyewayeshunege5217
      @weleyewayeshunege5217 6 лет назад +1

      Gelaye Sendu
      yena konjo wendochima sewedu yasazenalu

    • @gelayesendu5273
      @gelayesendu5273 6 лет назад

      @@weleyewayeshunege5217 አሁንማ ተረዳሁኮ

  • @mesimesi6397
    @mesimesi6397 5 лет назад

    ይገርማል ይህን ታሪክ 2ነው ይስማውት ባተ ውስጥ ያለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው በሂወታችን ብዝ ምልካምና መጥፍ ነገሮች ቢጋጥምንም ሁሉም ነገር ልበጎና ለምክንያት ነው እግዚአብሔር የተሻለውን ሊስጥህ የማይረባውን ያስጥልሃል

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ በአሁን ዘመን እንዲህ አይነት አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነበረ ምን አለበት ሁሉም ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ

  • @godislove3328
    @godislove3328 5 лет назад +2

    Betam yemgreme tarike new ayezohe egzabhere le hulueme melese Alew Berta.

  • @adugnatilaye5920
    @adugnatilaye5920 6 лет назад +2

    በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ። ክርስቶስ የራስህን ሄዋን ይስጥህ ወንድሜ

  • @adanuasafa3299
    @adanuasafa3299 5 лет назад

    አይዞክ ወንድሜ እኛ ካሰብነው ይልቅ ፈጣሪ ያዘጋጀልን ይበልጣል እግዚአብሔር አላማ አለው ላይክስ አይበድልም

  • @elfudeslang5820
    @elfudeslang5820 5 лет назад

    ወንድሜ ለንፁ ልብህ እና ቀና አስተሳሰብህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ ደግነትህ እስከፍፃሜው እንዲሆን ፈጣሪ ይርዳህ እግዝአብሄር ላንተ ሳስብልህ ነው ከዚ ፈተና ያመለጥከው ምንም እንኳን ብትጎዳ ፍፃሜው ግን እንደሚያምር አልጠራጠርም

  • @bemnettwoderos5916
    @bemnettwoderos5916 6 лет назад +1

    ይገርማል በአሁን ግዜም እንደዚህ ንፁህ አፍቃሪ መገኘቱ አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ ምናልባት ፈተናክ የበዛዉ ለመልካም ነገር ነዉና

  • @kokobetashome6874
    @kokobetashome6874 5 лет назад

    ኧረ ይሄልጅ በሰማው በሰማው አልጠግብ አልኩ በጣም ውስጥ ይገባል አነጋገሩ አሰተሳሰብ አወራሩ በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ወይ ሴቶች እንደኔ እነደኔ በፍቅር የሚቀልድ ወንዶችና ሴቶች ፍቅር ካልተሰበከበት ከሌላ ፕላኔት ነው የመጡት ባይነኝ አይዞህ አንተ አልተሳሳትክም ለተሳሳቱት ግን ፀልይ
    ንፁህ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን !!!❤❤❤

  • @ፅጌሬዳየድንግልልጅ

    ወንድሜ አይዞን መልካም ነገርህ ላንተ የተዘጋጀልህ ነገር አለ እኛ እንፈጥናለን እንጂ አምላክ ባለ ባዘጋጀልን ጊዜ ይሆናል አንተ እራስህን ጠብቅ!

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 года назад

    Betam yegermal alemegetatem new enge sent aynet eko fereha egzabher yalat set eko alet betam yegermal ayzoh wedeme negem lelaken new

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ

    በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው አንዳንዴ በወንዶች ብቻ የምንፈርድ ሰዎች አለን እውነቱግን እንደኛም የተጎዱ ወንዶች አሉ እና ዮኒ አይዞ በሁለቱም ያጣኸው ነገር ያሰብከውን ጨምሮ ምኞትህን አሳክቶ እንዳተም መልካም ልብ ያላትን ለትዳር ምትሆንህ እስከሂወትህ ፍፃሜ በችግርህም በደስታህም አለሁልህ የምትልህን ይስጥህ የኔም የፍቅር ታሪክ ካንተጋ ይቀራረባል ብዙ ጊዜ ስለትዳር ሳነሳበት አይወድም እኔም ፈራሁ አንድ ቀን ሚያስቀይመኝ ነገር እንዳልሰማ አይዞህ ዮኒ

    • @fatualbachew5228
      @fatualbachew5228 6 лет назад

      አላህ ይሪዳህ ፈቅሪ ከባድነው ከአላህ የተሰጠን ነው ፋቅ አለኩሊሀል አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቀን

  • @KemilaEthiopia
    @KemilaEthiopia 6 лет назад +1

    ወይ ጉድ ወንዲም እንዲህ አይነት አፍቃሪ አለኝ ትግስትህን ወደደኩት ወንዲም አለም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ።
    በርግጥ ከምንም በላይ ሀይማኖቱን የሚስቀዲም ሰው መጨርሻው ያማረ ነው እናም የልብህን መሻት ይፈጺምልህ ግን ሴትነቴን ጠላሁት እኛ ሴቶች ብዙ ነገር የሚፈጽምብን ነን ግን ቢሆንም በምንም መልኩ ሰው መጎዳትን አልመርጥ የሚሻለው ለአምላክ መስጠት ነው እር የኔ ም ታሪክ ነፍ አለኝ እንደት ላውራችሁ።

  • @ታደሉነጌ
    @ታደሉነጌ 6 лет назад +2

    ይገርማል ምናለ እዳተ አይነት አፍቃሪ ለሁላችን ባደለን ግን ላተ እግዚአብሔር አተ ከምታስበው በላይ ደስታ የሚሰጥህን ነገር ስለያዘልህ ነው አንድ ነገር ካሳባን የበለጠ አንድ ነገር ስለሚሰጠን ነው ።

  • @almaalma2367
    @almaalma2367 5 лет назад

    Wendime behayimanotih tenkara silehonk betam edilegna nehi mechereshahin ysamirelehi gin betam yigeremal hulem egna befeleginewe yemihon negeri yelem

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 6 лет назад +10

    ወይ እድለኛአ ነህ መልካም ልብ ስላለህ

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 6 лет назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ኣለበት እንዳንተ ኣይነት ሰዉ ቢሰጠኝ። መልካም ኣፍቃሪ ነክ። እግዚአብሔር ካንተጋራ አይሁን ሴት እናትም እህትም ናትና በመልካም ሰራክ ኩሪ

  • @AnelleTube
    @AnelleTube 6 лет назад +3

    ህመሙ ቢበረታም የቆሰለ ቀኝ እጅ መቆረጥ ግድ ሆነ!!!!!! አቤቱ አምላኬ ሆይ ልባቸው እንዲህ እጅግ ለተሰበሩትን የመዳን ተስፍቸው አትንፈጋቸው። አይዞህ ወንድሜ ታማኝነት ለ ህሊና ምቹ ትራስ ነው። እንኳንም ተበዳይ ሆንክ ቢያንስ አርፈህ በሰላም ተኝተህ ታድራለሕ። መልካምነት ለራስ ነው። ለሷንም እግዚአብሄር አስተዋይ ልቦና ይስጣት ። ተስፋህ ግን ብሩህ ነው ሁሉም ጥሩ ይሆናል። ጸሎትህን ብቻ እንዳታቋርጥ።

  • @meseretaddis5244
    @meseretaddis5244 6 лет назад

    አይዞህ የኔ ወንድም በእውነት ትክክለኛ አፍቃሪ አንተን አየሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የተጠሩት ለበጎ ነው ስለዚህ መጀመሪያ ላንተ አይደለችም በኋላም ያንተ አይደለችም ስለዚህ አንደ አንተ አይነት ፍቅር ያላት መልካም ሴት እንደምታገኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እመነኝ ምንአልባት ካነበብከው ያች እንደዚህ ብላኝ ነበር ትላለህ ደሞ በተክሊል እገባለሁ ብለህ ስታስብማ ብዙ ፈተና አለ ምክያቱም ሰይጣን ደሰ ስለማይለው እኔም እንደ አንተ በተክሌል ነው የማገባው ሰለምል ብዙ ጊዚ የሚያጋጥሙኝ ወንዶች ልክ እነደዚች አይነት ሴት ወላዋይ ናቸው ስለዚህ ጸልይ የተገፍ ወደቆ አይወድቅም

  • @naimajamal6471
    @naimajamal6471 6 лет назад

    በጣም ታጋሽ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ እኔጃ ምን እንደማህ አላቅም ግን ታጋሽ መሆንህ ደስ ይላል አላህ የተጎዳህውን ጉዳት የምትጠግንልህ ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ

  • @ሉማሜማራምውስጤነሽ
    @ሉማሜማራምውስጤነሽ 6 лет назад +50

    ምን አለ ይንተ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠኝ

    • @ኦሮሚያሰቦንቱው
      @ኦሮሚያሰቦንቱው 6 лет назад

      ሉማሜ ማራም ውስጤ ነሽ እውነት

    • @መታገስመልካምነው
      @መታገስመልካምነው 6 лет назад +1

      ለውነተኛ እውነትኛ አፍቃሪ አያገናኝ እህቴ

    • @ስለማይናገርስጦታውእ-መ5ጸ
      @ስለማይናገርስጦታውእ-መ5ጸ 5 лет назад

      ክክክክክክክ አይዞሽ

    • @bbt911
      @bbt911 5 лет назад

      አይዞሽ እህቴ አላዬሻቼውም ወይም አልሰማሻቼውም እንጂ ባጠገብሽ ስንት ምስኪን አፍቃሪ አልፈውሽ ሂደዋል እባክሽ ጥሪያቼው ይህን ግዜ ሱስ ውስጥ ሰጥመዋል

    • @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
      @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 лет назад

      ታውቂያለሽ እኔ ለወንዶች ያለኝ አስተሳሰብ። በጣም የወረደ ነው። እንዲህ ም አለእንዴ ሲገርም

  • @akhubakhub8104
    @akhubakhub8104 6 лет назад +24

    ወይ ጉድ ወንዶች ብቻ ይመስለኝ ነበር ከሀዲዎች ለካስ የሴትም ከሀዲ አለ

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 лет назад +3

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፍትን የለም እንዴ ያተ የሆችው ሄዋን አለች ቅሰምክን አትሰበርዉ የደርሰበት ብቻ ይገባዋል እ/ር ሁሉን አዋቂ ነው እንኳንም በመጨረሻ ጊዜ አልተገኛችሁ በጣም ደሰ ይላል

  • @makyaa7448
    @makyaa7448 6 лет назад

    አይዞህ ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው ደሞ ክብርህን ባለመስጠትህ ፈጣሪህን ከልብ አመስግን እውነት እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ነው ብዙ ፈተና የተፈተነክ ስለዚህ እውነተኛ አፍቃሪክ አለች ፈጣሪ ላንተ ያላት በጣም ይገርማል የአምላክ ስራ

  • @ksaksaa1503
    @ksaksaa1503 6 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍ ዮኒ ታሪክህን እስከመጨረሻው አዳምጨዋለሁ ህመምህ ህመሜ መስሎ እስኪሰማኝ ድረስ አይዞህ ተበዳይ እንጂ በዳይ አይደለህም አላህ ላንተ ያላትን አኑሯታል ጥሩ ነገር ደግሞ ግዜ ይፈልጋል አይዞይ ምናለ ወንዶች ሁሉ እንዳንተ ቢሆኑ

  • @طيبهيمام
    @طيبهيمام 6 лет назад

    የኔን ብትሰሙ ምንም በሂወታችሁ ተስፋ አት ቆርጡም ደስ የሚል ታሪክ አለኝ አይዞህ ሁሉም ለከይር ነው /ለበጎ ነው አድቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለህ

  • @medii499
    @medii499 6 лет назад

    ዮኒ ታሪክህ ስሠማ በጣም አዝኛለሁ ንፁ አፍቃሪነህ ምክንያቱም ፍቅር በፊልም ብቻ ይመስለኝ ነበር ስልክህ ባገኘው ደስ ይለኛል አይዞህ በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጥ

  • @bettyethopia8784
    @bettyethopia8784 5 лет назад

    ዩኒዬ ጥሮ ልጅ እንደሆንክ አንደበትክ ያስታውቃል እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል ለዛም ነው የጠበቀህ አይዞህ ለተገፋ ደም እግዚአብሔር የክሳለሰ እሚገርመው ግን አንድ አባባል አለ ወይ ትወዳለህ ወይም ትወደዳለህ ሁለቱም አንድ ላይ የለም። እሚወድህ ሰው ደም ሊናደድብህ ይችላል እንጂ ጥሎህ አይሄድም

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 6 лет назад +3

    አይዞህ ወንድም። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን ጥሩ ሰዉ። ከመጢፋ ሰዉ ጋር። ሚገናኝዉ

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 лет назад

      ሁሉንም ሰማሁት ምናለ እኔን ቢያረገኝ እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሴቶችየ ለወድማችንም ጥሩ ፍቅር ይስጠው

  • @االل-س9ب
    @االل-س9ب 6 лет назад +1

    ወይኔ በጣም ያሣዝናል እግዚያቢሄረ የሁላችንም መጨረሻ ያሣምረው

  • @abdiimuhamaad8725
    @abdiimuhamaad8725 6 лет назад +21

    የእዉነት ነዉ የምልህ እንዳተ አይነት አፍቃሬ ቢኖረኝ

    • @kadeejakadeeja9934
      @kadeejakadeeja9934 6 лет назад +1

      Demo yezemenu wodech fkir tewkalechu

    • @AbcDef-wp8kl
      @AbcDef-wp8kl 5 лет назад

      እሽ ግን ቤኖርሽ ምታረጌያለሽ ግን እኔም እኮ

  • @genet4801
    @genet4801 6 лет назад +3

    እውነት በጣም ያሳዝናል አምላክ ያለው ነው የሚሆነው እንካን እራስክን አላቆቀሽክ እመብርሀን አድናካለች ያንተ የህይውት አጋርክ አለች

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 6 лет назад

    ዮኒዬ አይዞኝ ሁሉም ያል ፋል ሁላችንም
    የፍቅር አርጩሜ ተገርፈናል ግርፋቱ ይለያይ እንጂ ብቻ ሚበጀንን ይ ስጠን ፈጣሪ ሌላ ምን ይባላል።

  • @ከፍቶክእንዳላይ
    @ከፍቶክእንዳላይ 6 лет назад +2

    በእውነት አፍቃሬ ነክ ግን ደስታን በፍቅር ብቻ አይደለም ምናገኘው ሌላም መንገድ አለ ላንተ የተሻለ አስቀምጦልሀል

  • @አመለወርቅ-ኀ8ቀ
    @አመለወርቅ-ኀ8ቀ 6 лет назад

    Ebakachu tarik alegn bemen selkachun bemen lagign?

  • @kwtj9290
    @kwtj9290 5 лет назад

    የኔወድም፡ሁሉም ለበጎነው አይዞህ እግዚአብሔር የሁላችንም፡መጨረሻ የሥምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 6 лет назад +3

    ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይሰጥሃል ተስፍ እንዳትቆርጥ ወንድሜ በርታ

  • @Tube-dr6ym
    @Tube-dr6ym 6 лет назад +4

    እውነተኛ አፍቃሪ ይጎዳል ስለዚህ ለፍቅር የከፈልከውን መሰዋት አላህ ያስብልህ በሀይማኖት እንደድሮክ ፀልይ አንተ ስሜትህን ብቻ ስትከተል ነበር ከጅምሩ በሷ በኩል ጥሩ አይታይም ነበር ብቻ አይዞህ ወንድም የምትክስህን ይስጥህ

    • @samrycell2606
      @samrycell2606 6 лет назад

      Ygermalwendi. Ayzoh, ergiteganegamlak, Zim, bloyefetenehlante, yemigebahn, leseth, New,

    • @hamanotabera8474
      @hamanotabera8474 6 лет назад

      ያሳዝናል

  • @መታገስመልካምነው
    @መታገስመልካምነው 6 лет назад

    ይገረማል ወንዶች እዴህ አይነት መልካም ወንዶች አሉ ብይ አላምንም ነበረ ግን ዩሱ ጉዳት የእኔ ጉዳት መስሉ ነው ታይኝ የሱ ታሪክ ልቤን አመመኝ ግን ለምድነው እዴህ
    የምንከፋፋው አይሰው ከንቱ ለዚቺ ኩንትራት
    እድሜ መበዳድል ግን ሉምን አስፋለገ

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 6 лет назад

    ወይ ጉድ እንዲህም አይነት አለ
    እግዚአብሔር ነው ያወጣህ ወንድሜ
    ሆዎ!
    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @رحمايتوبه
    @رحمايتوبه 5 лет назад

    አይዞህ ምናለ እዳተ ይነቱን ጭዋ ታማኝ አፍቃሪ ቢሰጠኝ አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል አየረዞህ ግን አላህ ላተ ያላትን አላህን የምትፈራ አይኖ በበሏላይ ብቻ የሚቀር የሆነችውን ይስጥህ

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 5 лет назад

    Baun geza endezek ayent fiqer aygjem💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @usermehretkarshauser9081
    @usermehretkarshauser9081 6 лет назад +4

    የዉነት እዳተ አይነቱ አፍቃሪ ሺ ይወለድ

  • @rimahusen757
    @rimahusen757 6 лет назад

    Ba ente yente fkr ye Turkey film yemay meselegn bro

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 6 лет назад

    Wow tsinatina tigisith betam yigermal I gin ahun zemen idiy ayinet wodi yinoral malet digimo mogninet nw bicha melikamit lerasi meliso yikefilal Egzabher late yeteshal yisital

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 6 лет назад

    በጣም ያማል ታሪክህ እመቤቴ መርያም የተባረከች ሚስት ትስጥህ እንዳተ አይነት እውነተኛ ወንድ ሊኖር አይችልም አምላክ ስለሚወድህ ነዉ ያሳየህ አግብተሀት ቢሆንና ልጆች ቢወለዱ የባሰ ስቃይ ነበር ላንተ ስለዚህ ወደፊት እንጂ ወደሀላ አትመልከት ፈጣሪ ላንተ የምትሆንህን ሄዋንን ያምጣልህ አሜን ወንድሜ

  • @martakibrethag5383
    @martakibrethag5383 6 лет назад +6

    እኔ ጋ ብትመጣ ፍቅር በፍቅር ነበር የማረግህ ለማንኛውም አይዞህ እ/ር ቀን አለው ለሁሉም ሁሉም ታሪክ ያዘለ ነው እኔም ስንት ነገር አልፌ ለዛሬ በቅቻለሁ እ/ር ይመስገን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 6 лет назад +5

    ተክሊል ማለት አንድ ስው ለዝች አለም ለፈፀመው ጀብዱ የሚደረግለት ክብር ነው።እነ ላንተ ላንች ክብር አየተባለ ለሰው ተብሎ ማስመሰል ይቅር የሰማዩ አምላክ ሁሉን ያይ የለ ስውን ለማስደሰት።
    ክርስትነንም እንደ እቃቃ መመልከት አይመስልም ወንድሜ ካንተ በላይ ባላውቅም።

    • @asyabaridin4533
      @asyabaridin4533 5 лет назад

      ዉዲ፡ዪባላል፡እጂ፡ሴኤት፡ጂቢ፡ሆኖ

    • @lunaetopiya1405
      @lunaetopiya1405 5 лет назад

      እህቴ ጥሩብለሻል ግንቃሉ ይላል አዷ ድግልካሆነች እሱ አድብቻካሆነየተሳሳታ ተክሊልይቻላል

  • @maheamen3244
    @maheamen3244 6 лет назад

    Betammmmm yegeremale afekaery ena tefekery ayegenagem ena behyewota yemwedewo ena yememgewo ayenat wend nehe teday men wega alewo

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ 6 лет назад +2

    የኔወድም እግዚአቤር በምነትህ ያፅናህ አይዞህ ጥክር በልልኝ በጣም አዝኛለሁ ግን ምና ጥሩ ወድ ጥሩ ሴት ጥሩ ሴት ጥሩ ወድ የማያግኝ? አተ ደግሞ ልዩ ነህ እግዚአቢር ያተያለውን አታጠውም አይዞህ

  • @eyesusgaitanew2948
    @eyesusgaitanew2948 6 лет назад +8

    ጽናትህ የሚገርም ነው እስኪ ስልኩን የምታውቁ ንገሩኝ ለመጥፎ እዳይመስላችሁ ለበጎ ነው

  • @mikiyastesfaye6857
    @mikiyastesfaye6857 5 лет назад

    Agelaletseh betam des yilal ....kerehibat enji alkerechibhm

  • @roazroackj6722
    @roazroackj6722 6 лет назад

    አይ ሰው ማመን ምንን ቀብሮ ነው ይባላል አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ላተ ያለውን አዘጋጅቶልህ ነው መሰናክል ቢበዛብህም መልስ ከፈጣሪ በትግስት መጠበቅ ነው
    ማሰብ የሚችል ሰው ሰውን ሆነ ተብሎ ለመጉዳት ማሰብ በጣም ከባድ ነው
    በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ለበጎ ነው

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል ኣይዞህ ወንድሜ ያንተን ሂዋን እግዛብሄር ይዞልሀል

  • @fatimafatimaahmed3098
    @fatimafatimaahmed3098 6 лет назад +1

    ይገራማል አንዳንዴ ህይወት የተለያዩ ስዎች ያገናኛ መለያየት ያለ ቢሆንም ግን ልብን ቅስምን ስባብረው የሚሂዳው በስው ላይ የሚጫወቱ ስዎች እውን ደስተኛ ሁናው ይኑራሉ ብቻ የምለው ይቅመሱት በሁነ ስበብ ማንም ተዘጋጅቱ አልቀመስውም እነሱም ቀምስው ይህሊና እረፍት ይጡ ነው ሁሌ ስው እየተጠራጠሩ እና እየፈሩ እንዲኖር ስለሚያደርጉ ይቅመሱት በተራ ብቻ ነው የምለው ።አንተን ምንም አይምስልክ አልበደልክም ከአይምሮ ወቀሳ ከህሊና ጥያቄ ተራፍሀል ይብላኝ ለሳዋ ብቻ እናብቻ

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 лет назад +5

    ያሳዝናል በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድ ነው የጠፍ በጣም ታማኝ አፍቃሪ ነህ እስዋ ግን እንዳንተ ያለ አታገኝ አንድ ቀን ይቆጫታል አንተም ስለተገፍህ ፈጣሪ ከስዋ የተሻለች ይስጥሀል ሚያሳዝነው ግን የልብ ስብራት በተሎ አይጠገንም ለማንኛውም ጠንካራ ሁን

    • @haptamhaptam2041
      @haptamhaptam2041 6 лет назад

      አይ ምን አለ አንት ልጅ የእኔ ብትሆን እግዚአብሔር ቢፍቅድ

    • @hanankonjioo156
      @hanankonjioo156 6 лет назад

      hanan betam yemgerm new enem 8 amet yemtbkegn tamagn bal algn wondoch eko sayafkru maninm mayet ayfelgum
      Yna wondem ayzoh egzabhr yante yehonche set askmetelohal eshe demo beza yewahnteh ketlbet kufu memged atemar esu new yemtekmeh
      Gen bewnt enam endet aderge new ejie baret menager yemchelow balte beten mamesgen
      Efelgalw betammm
      Be kerb gezem ager bet selmgeba des layasgnew nebr tababerugn
      Hulu geze adametalw enam emgnalw ezi yewsten fekr engeltlet esum endeza yanagerchuwal iloveu bewnt medrkun efelgalw
      Kechalachu 00971545754984
      Menged kale enam yemgbabet
      Tababerugn fb laym hanan gebrhiwot ebalalw amesgnalw

    • @thenaturalrand2400
      @thenaturalrand2400 6 лет назад

      Yegrmal

    • @መታገስመልካምነው
      @መታገስመልካምነው 6 лет назад

      በእውነት በዚህ ዘመን እድህ አይነት ወንድ አለማለት ህልም ህልም ይመስላል ማምን
      ይከብዳል የእምረ ልቦና ይስጣችው ለሁለቱም ሴቶችም ለእሱም ትግስትን

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 6 лет назад +2

    ውይይይ በአሁን ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር መኖሩ ደስ ይላል ታማኝነትክ ግልፅነትክ ተመችቶኛል ነገር ግን እሱ ያሳዝናል

  • @yerusalemsalemmm4906
    @yerusalemsalemmm4906 5 лет назад

    አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ይቅራታ ስልኩን ማግኝት ይቻላል

  • @rahmarahma7197
    @rahmarahma7197 6 лет назад

    Yoni mechereshak mn hone? Tenekarekn adenekyalew egziabher yekeflkewn waga yasebleh

  • @kallove7727
    @kallove7727 6 лет назад +5

    😥😥😥😭😭😭እህህ ሂወት እዲህ ናት አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው እኛ ከመርጥነው ይልቅ እግዚአብሔር የሠጠን ይበልጣል። እግዚአብሔር መልካም የፍቅር አጋሪ ይስጥህ ወድሜ

  • @dahdah142
    @dahdah142 6 лет назад +8

    ፍቅር በኔ ላይ በጣም በረታብኝ እኮ እስኪ መላበሉኝ

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 6 лет назад

    miskine ayzone bro lante egziabher yazegagilhal

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ

    በጣም ይገርማል ያሳዝናል ወንድም እንዳንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን .ነገሩ እኛም ሴቶች የሚወደንን አናውቅ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን ።ለማንኛውም የኔ ልብ በፍቅር ቆስሎ ቆስሎ ቁነኛው ከላውላይ እርር ድብን ብሎ ቀርቶ ነበር ያንተን ታሪክ ስሰማ .ደግሞ .የልብ ድካም ተሰማኝ .

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 6 лет назад

    ዮኒዬ በጣም ፈተናነበር እፉፉፉ ፍቅር----ፅናቱን ይሥጥህ

  • @alemalem2412
    @alemalem2412 6 лет назад +2

    Ayizon yoni,geta yibark

  • @asyubyahhsya1622
    @asyubyahhsya1622 5 лет назад

    ወንድም በጣም አደናቅክ ነኝ። አብሶ ትግስትክ እንደዚህ ያለ አፍቃሪ አዪገኝም

  • @fikirginee4816
    @fikirginee4816 6 лет назад +2

    እራ እግዚአብሔር። ካንተጋር ይሁን ኬሜት ውስጤ ነው

  • @addisaddis5330
    @addisaddis5330 5 лет назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አይሖክ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 лет назад

    EGZIYABEHAR yetabakih!!!!

  • @የእናቴአፍቃሪ-ጰ1የ
    @የእናቴአፍቃሪ-ጰ1የ 6 лет назад

    ውይ በጣም አድናቂህ ነኝ ክምር በጣም ይገርማል

  • @birhanenibey7807
    @birhanenibey7807 6 лет назад

    ምንም ማለት አይደለም ሁሉ ለበጎነው ወንድም ምስኪን ዋው

    • @dub009xxyema3
      @dub009xxyema3 6 лет назад

      Ayezo wedema hulume lebego newe eshe

  • @desisetelwecell8154
    @desisetelwecell8154 5 лет назад

    በጣም ያሳዝናል ግን የዉነት ገረመኝ እኔ እዳንተ አይነቱ ይግጠመኝ በተክሊል ማግባት ምኞት ነው የምወደው ልጅ አለ ዲያቆን ነው ከሐመት በሀላ ነገርኩ ግን ፍቃደኛ አይደለም ግን አፈቅረዋለው

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 6 лет назад

    በጣም ይገርማል
    እግዚአብሔር ይርዳህ
    አንተ ጥሩ ስው ነህ

    • @sababsabab2098
      @sababsabab2098 5 лет назад

      Azoh wendmi lante turu new ymechal eske mechersha hiwetih emlow alahyistih yetebedel sew mechershaw turu nogoroch new emigatimow alhin kibr yistilig lante

    • @sababsabab2098
      @sababsabab2098 5 лет назад

      Sit lij yakeberw alahin yakeberow new na alahin yakberih

  • @hadiraseid5391
    @hadiraseid5391 6 лет назад

    ፈጣሪ ይርዳህ ግን በጣም ጀግና የፍቅር ሠዉ ነህ ፈጣሪ ላንተ ያላትን ይስጥህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 6 лет назад +2

    ወይ እንደዚክ አይነት ወንድም አለ እንዴ ውይ ደስ ይላል

  • @ayshamusema7081
    @ayshamusema7081 6 лет назад

    አይዞህ ወንደም እኛ እንዳሰብነው ሳይሆን ፈጣሪ ባለው ነው የሚሆነው ሁሉም ነገር አላህ ላንተህ የተሻለውን ይስጥህ

  • @dinajohn6817
    @dinajohn6817 6 лет назад +3

    ዮናስ እግዚአብሔር ላት ያላትን። ይሰጥካል አይዞክ

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 6 лет назад +3

    አይዞሆ ወንድሜ

  • @mimimil3827
    @mimimil3827 6 лет назад

    Tejajalk betam seytan albat wey athed wey atmeta.

  • @risingstar1372
    @risingstar1372 6 лет назад

    wow great story this guy is very patient and very interesting love and credit to the guy .

  • @የድንግልማርያምልጅ-ቐ4ጘ

    የኔ ወንድም አይዞክ
    የኔም ባል ልክ እንዳት ነው 10 አመታችን ነው ግን ፍቅር በፈተና የትከበበ ነው ቡዙ መከራ ነው ያሳለፈነው አሁን ስደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀድ ልሄድ ነው
    አይዞክ ወንድም

  • @sandihussain117
    @sandihussain117 6 лет назад +2

    እኔ በጣም በጣም ነው ያዝኩት ወድም አላህ ላት አላህን የምትፈረዊን ዪስጥህ

  • @ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ

    እኔስ ከማየው ከምሰማው ሁሉ ሳስበው ብቸኝነቴን ላስበልጥ መሰለኝ ውይ ወዱን ክፉስንል የ ሴቱ ክፉ ይበልጣል እኔስ አልፈልግም ብቸኝነቴ ውበቴ

  • @esuubechaenebaqanewlelaalf9863
    @esuubechaenebaqanewlelaalf9863 6 лет назад

    Wollahi ewnat kahonma baxam Azanalu Azaoka xurnata larasanew Eshii wadema

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 6 лет назад

    ያለ ፕላን የተጀመር ፍቅር ትርካው ማለቂያም የለው እንዴ ያገሬ ሰው ሲተርት አፍ ሲከፈት አእምሮ ይታያል ይላል እኔስ አፍቃሪዬ ማን እንደሆን በ1ቀን ቃል ምልልስ አውቃለው ከዛም ካልሆነ ካልሆነች ምኖም ምኑም ብሎክ በመደርግ ታሪካቸው ይዘጋል ያለበለዛ ልክ እንዳንተ በከንቱ ብክንክን ያለ ህይወት ይሆናል እግዚአብሄር ጠንካራ ልብ ይስጥህ የማንም መጫወቻ እንዳትሆን አንተም ብለሀል የመጀመሪያዋ አሻንጉሊት አረገችኝ ብለሀል ከሶ መማር ነበርብህ አይዞህ ምስኪን ጌታ ያስብህ።።

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад

    እሴቶች የሚወደነን አያስፈልገነም
    አይዞህ ላንተ ያላትን ፈጣሪ ይሰጥሀል

  • @nadazein27
    @nadazein27 6 лет назад

    yoni ayizon beka ewent betam yasazinal fetar endat yalech afikar yisitih libihn ayito min ayenet chekayign nech benatachu

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 6 лет назад

    betam yigerimal diros afikari leafikari mech yigegnal

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 6 лет назад +2

    እንድህ አይነት አፍቃሪ አለ እኔ ግን በጣም በትዳር ህይወቴ ስለተጎዳሁኝ ታማኝ ወንድ ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ ሰው ግን ለምን ለአምላኩ ብሎ አይታመንም ግን በነገራችን ላይ ልጁም መንፈሣዊ እና አለማዊ ነው 1ኛ ሙዝቃ ይሰማል 2ኛ ቫላንታይን የኛ ባህል አይደለም እንደኔ አሣብ በተክሊል የሚያገባ ሰው እንዲህ አይነት ነው ብይ አላስብም

    • @ሰላምነውሰላሜ
      @ሰላምነውሰላሜ 6 лет назад

      የሰው ፍፁም የለም ሚስቱን ደሞ ማስደሰት ግድ ይላል