Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የልጅቷ አባት በጣም ያሳዝናሉ እባክህ እርዳቸው የኔ ጀግና
ልጅቷ ጀግና እና ሓቀኛ ናት መታሰር ቀርቶ የኣባቷን ሃብት ንብረት መመለስ ኣለበት ።
Titaser yabatwan nibrt yimlslat
Men
ልጅ ትወለድ መንታ መንታ የአባቷን ደም መላሽ ፡፡
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Baxmi❤❤😢
ነዉር,ነዉ,ልጆቹ,ምን,አደረጉ,ነግበኔ,በሉ,ያሉ,አይደለ ዋናዎቹ
ደግ አረገች እደውም ሴትዮይቱንም ነበር ማጥፋት
ኧረ ጀግና አደለችም ምንም ያማያቁትን ልጅ አይን ማጥፋት ጀግንነት ነው
ጀግና ልጅ ነች ማርያምን እንዲች አይነት ጀግና 1000 ይወለድ የምትሉ በላይክ አሳዩን
ልጂቷማ ጀግና ነች አትታሰር የምትሉ በላይክ አሳዩን
አትታሰር ወላሂ
No ልጅ መካት አልነበረባትም እነሱን ነበር ባልና ሚስት መበቀል ቢሆን እኳን
ገንዘብ በገንዘብ ይተካል ግን ዓይን በዓይን አይተካም የሁለት ልጆች ብርሀን መጥፋት የከፈ ነዉ ።
@@ShopMcc-s4c በጣም ማርያምን የልጆቹን አይን ማጥፋቷ ልክ ባይሆንም የአባቷን በደል ነው የመለሰይ ጀግና ዳግም ደጎሞ ወንድሟ 😢😢
የልጆቹ ዐይንስ እኮ ነው ያጠፋችው ልጅታ እና የልጆቹ ቤተሰብ በህግ መጠየቅ አለባቸው
ልጂቷ ጀግና ነች አትታሰር እባክህ ወንድሜ አግዛት
ይድናል ፀበል ዉሰደዉ ጋዜጠኛዉ መተት አድርጋበት ነዉ ፀበል ዉሰደዉ ሚኪ ም እነዲምረዉ እመብርሃን ትርዳዉ አሜን
ፀበል ወሳጁም ጋዘጠኛው ነው?
awu min chegre ala kalijeto gare biwsde yemiyagezi saw kalele😢😢😢😢@@zewdneshHaiylu
ልጂቷ እባክህ ጅግናችን አትታሰር እባክን ዉድሜ አግዛት 🎉🎉
የንስር አይንንና ሚኪን አላህ ባሉበት ስላም ያድርጋቸው ተሙ ራስህን ጠብቅ ህግ ማየት ያቃተውን ወንጀል ነው እናተ ተጋፍጣችሁ እየስራችሁ ያላችሁት
የንሥርአይንተገኝቶል
amen fatare yetabike
@@Mamme-i9tgggggguumache tageni machrsaw badibedaba naw yalakew😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የልጅቷ አባቴ በጣም ያሳዝናሉ እባክህ እርዳቸው ጀግናው
ልጅቱ ጀግና ናት አትታሰርም የምትሉ
አወ በአባት ቀልድ የለም አባት መከታ ነው
ተሙ ወንድማችን እራስን ጠብቅ ልጅቷ ግን ጎበዝ ናት እባክህን ንስር አይን ወንድማች ፍሉግልን ከዘላለም ጎን በሞቆም😢😢😢😢😢😢😢
ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዚህ አርመኔ ናቸው ልጁታ ግን ጅግና ናት ❤️
ወንድ ነች ልጅቷ በእውነት መታሠር የለባትም በደላቸው እኩል ነው❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ ነፃ ብትለቀቅ ደስ ይለኛልልልል❤❤❤ ወንድ ልጅ አይወለድ ጀግና ናቸው
የእዉነት፡ጀግናልጂነሽ፡መአዚ፡ይመችሽ፡ሁሉምየዘራዉንያጭዳል፡እነሱግን፡በጣምገራሚነቸዉ፡ባልናሚሥቱ፡
ፈጣሪ እውነቱን አወጣ ለሁሉም ጌዜ አለው እነዚህ አሳፋሪወች በናንተ እዳ ልጆቹ መክፈላቸው ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢😢😢😢😢
batame😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅቱ ጎበዝ በጣም ጀግና ብየሻለሁ
ልጅቱዋን አመሰግናለሁ ጀግና የአባት ልጅ ተኮረለች
ምብአድርጋነውንገሩኝ😂
ልጂቷ ጀግናናት አሁንም አባቷን አፋውን ይመልስለት❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቷ መጀመሪያ ሳላቅ አናዳኝ ነበረ መጨረሻውን ሳቅ ጀግና ናት❤❤❤❤
አይን ማጥፋትዋ ከባድነው
አየሽየሠውልጅሥንባልመጨረሻውንሣናይመጀመሪውንአይተንእንፈርዳለን
የፈለገው በደል ቢደርስባቸው ወላጆቹን መቅጣት የነበረባት ምንም የማያውቁ ልጆች ብሀናቸውን ነጥቃ ብምን አይነት ተመስግን ማግቷ እና አይን በማጥፋቶ መቀጣት አለበት ልጆቹ ፋፍትህ ምግኘት እለባችው
ልጅቱ ጀግና ናት
ልጅታ ጅግና ናት እና ሰትየዋ መሰር ናት ቴሙ ራስህ ጠብቅ 😭😭
ሴትዬዋ ተንኮለኛ ነች እግዚ አብርሽ ይፍረድብሽ
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ወንድም በወንድሙ ምን ኣይነት ጭካኔ ነው ኣተ ራስህን ተብቅ ወንድሜ❤
ልጂቷማ ጀግና ነች የአባቶን ደም ማለሰች❤❤❤❤
😢😢😢😢ተሙዬ እኝህ አባት በጣም ነው ያሳዘኑኝ እባክህ ይች አውሬ ሴትዮ ንብረታቸውን አስመልሱለት😢😢😢😢እኔን የኔ አባት እኔን😢😢😢ሚኪዬ እንዴት ነው ግን😢😢😢😢😢ልጆቹ አይናቸው መጥፋቱ ባያስደስተኝም ልጅቷ ግን ማርታ የእውነት ከልብሽ ጀግና ነሽ ❤❤የነዚህ መጥፎ ሰዎች ድብቅ ሚስጥር ጎልጉለሽ አወጣሽው😢😢😢😢ሴትየዋ ግን የደበቀችው ነገር አለ ትታሰር ስትል የነበረች ተገልብጣ አትታሰር አለች 😢
ልጆቹን አይን ባታጠፋ ጥሩ ነበር ጥሩ አላረገችም
@TawakkalKk አዎ ውዴ እነሱ በማያውቁት ተጎዱ አይናቸውን ማጥፋቷ ትልቅ ጥፋት ነው ግን ሌላው በተለይ ለሴትየዋ ሀቁን አወጣች ዳግም ደግሞ ወንድሟ😥😥😥
ጀግና ልጅ ነሽ በእዉነት ሁሉም ለበጎ ነው አባሽን ፈጣሪ ይማርልሽ❤❤❤😢😢😢
ተሜ ጀግና በርታ እነዚ መሠሪዎች ለገዛወንድሙ የልተመለሰ ላንተ አይመለሰም ጠንቀቅበል
አባትህ መተት አሰረትበት ነዉ እባክህ በእምናታቹ ወደ ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት ይደናል 😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ....ሰውየው አንጀቴን በላው ፊትህ,,,ፊትህ,,,ፊትህ,,,,, "ለተበደለ ሰው" 😮😮😮
Tenkolgna set neshe masemamat neberbshe kematalel 😊
እወነት ተመነምናለች እጂ አትበጠስም እግዚአብሔር ያጋልጣቹ ወራዶች
እረ ተሜ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢😢 እነዚህ አባት በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢😢
ልጅቷ ግን በጣም ጀግና ናት መታሰረ የለባትም ከሽተኛ አባቷ ጎን መሆን አለባት
ልጅቶዋ ግን ጀግና ነሽ💪💪💪💪💪💪💪💪
አበቱሃም ይድናሉ ፀበል ይህዱ ልጅቷ ደግሞ እንደትታሰር አድርጉሀት እውነቱ ወጥተው እነዚህ ሰዎች የሰሩትን የሥረቸውን ውጤት የእጀቸውን እንድየገኙ ይሁን እበከችሁ የንስር አይንን በዚሁ ሰለሰስብህ አለልፍም
ልጅትዋ ጀግና ናት የሴት ጀግና በቀል የፈጣ እንካን ቢሆን ግን ወንድ ናት ኣትታሰርም😢
የንስር አይን ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏😢wow ልጅቶዋ ጀግና ናት 🦸♀️👑✊
ልጅቶዋ ግን ጀግና ነሽ ብዙ ብየሽ አለሁ ይቅርታ ግን በልጆች መሆኑ በቀሉ ነዉ እንጅ ምንም በማያዉቁት
ድምፁ ግን አድስ አሎነብኝም
ጀግና አደለችም ምንም የማያቁትን ልጆች እንዴት አይነ ብርሃናቸውን ታጠፋለች
@@kidistkidy1914 የትላንትና ቪድዮ ተመልከቲ ድራማ ነው 41:35 በደንብ ተመልኸቺ
የተዘራ በልጅ ነው ሚታጨድ
ልጅትዋ ጀግና ነች መታሰር የለባትም የሰውየው ሚስት በጣም አደገኛ ነች መታሰር የለባት ሴትየዋ ነች
ተሙ ሠላምክ ይብዛ በናትክ ከዘላለም ጎን ሁኑና የነስር አይን ወድማችንን አግኙልን
ፀበል ዉሰዱት ኣባትየዉ ይድናሉ እግዚ አብሔር ይፈዉሳቸዉ😢
ሰላም ተሙ ሚኪ እንዴት ነው አላህ አፍያውን ይመልስለት አንተም አላህ ይጠብቅህ የንስር አይንም ለቤቱ በሰላም ያብቃው
ልጅቷ. ጀግና ነች ! ደም መላሽ - ጋዜጠኛ ልጅቷ ባትታሰር ደስተኛ ነኝ..ጋዜጠኛ..ከሁለት ወገን ማየትህ..አመሰግናለው
ተሙዬ እኝህ አባት በጣም ነው ያሳዘኑኝ እባክህ ይች አውሬ ሴትዮ ንብረታቸውን አስመልሱለት😢😢😢😢እኔን የኔ አባት እኔን😢😢😢😢😢ልጆቹ አይናቸው መጥፋቱ ባያስደስተኝም ልጅቷ ግን ማርታ የእውነት ከልብሽ ጀግና ነሽ ❤❤የነዚህ መጥፎ ሰዎች ድብቅ ሚስጥር ጎልጉለሽ አወጣሽው😢😢😢😢
ውሸት ድራማ ነው
የጀግና ጀግና ልጅ አንደኛ የምታደንቁ ላይክ አድርጉ
አደኞ ነኝ ለኮሜት ግን እነዚህን ባል እና ሚስት ለፉርድ አቅርባቸው
ምን እናውቃለን ስለ ወንድማማቾች ግን ልጃቹ ምንባደረጉ ልጃቹ ልኽትዋ ትከሰስ ፍርድ ይገባታል
They are bad evil
The wife is trying to cover up the truth no one will take people's life or money may God punishe them evil wife & husband
ጀግናናትልጅቷ❤❤❤
ልጅቱን ሳላደቃትአላልፍም ጀግናየአባቷንሥትአመት በሆዱ የታፍነብሶት አወጣችው እሰይ💪💪
ሴትየዋ ነች ገደል የከተተችው👉መተትም ያረገች ይመስላል በሁለቱ ወንድማማቾች ላይ😢😢😢
ሀብቱን አስመልስለት በናትህ በሽተኛ አርገዉ እነሱ ዘና ፈታ ብለዉ ሲኖሩ አያሳፍርም ለእናንተ ብሎ ዋጋ በከፈለ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ አለ አቤቱ ጌታዬ ማረዉ እንቅልፍስ አንዴት ወሰዳቹሁ
በጣም ከባድ ነው ወሏሂ
ማርያምን መታሰር አለባችሁ ልጅትዋ አለመግደልዋ ጎበዝና ትግትዋ አባትዋ በገዛ ንብቱ አድገውት
ዋው ልጂቷ የምር ጀግና ናት እዳች አይነት ሴት ያብዛልን የምር ብትሞት አይቁጫትም አበሳ ናት
ደሞ አያፍሩም ባልና ሚስቶች😢😢የልጅት አድናቂ ነኝ አበጀሽ ወድ ❤❤🎉
እች ልጅ ጀግና ናት ያባቷን ደም አስመልሳለች አቤት ሴቶች ስንባል ግን እንዲ ክፉ ነን እንዴ ለየትኛው ጊዜ ሂኤ ሁሉ ተንኮል ክፋት ምቀኝነት የሰውን ቤት እያፈረሱ የራስን ቤት መገንባት ያሳዝናል
ጀግና ነች የኔውድ የውስጧን ቃጠሎ ማንያየላት አለ
ጀግና ነህ ግን ይህን ፋይል ማስቀመጥህ ጀግና ነህ የምን ቤተሰብ ነዉ አንች ወራዳ በሂወቱ ተጫወትሽበት መቸም እዉነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም አንች ጉዳም ጉዳችሁ ወጣ
እነዚ ሰዎች ገበነኛ ናቸዉ በዊልቸር አርጎት የኛ ቀላል ይላሉ ባለጌዎች ባልና ሚስት😭😭😭
ልጅቷ ጀግና ናት ሰድቤሽ ነበረ ይቅር በይኝ
የእግዚአብሔር ቸርነት አስለቀሰኝ አያልነቱ ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ
😢😢😢😢 እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ህግ እማይፈታውን ችግር እንፈታለን ስትሉ በራሳችሁ ላይ ሞትን እየጠራችሁ ነው አምላክ ይጠብቃችሁ ይሄህዝብ እውነት ሲወጣ እውነት የያዘ ሰው ሲመጣ መሳሪያን ይመዛሉ እውነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም የልጆቹም አባት ይታሰር የግድያ ሙከራ እያረገ ነው 😢😢ሌቦች
እውነትም ጎበዝ ናት ልጅቷ አባቷ ያሳዝናሉ አቤት ዘመን ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል😢😢😢😢😢😢
ተሙዬ፣ ጀግናችን፣ ተጠንቀቅ።ፋይሉን፣ ተቀበላችው፣ እባክህ ፣ እንዳይቀሙ፣ ማስረጃ፣ እንዳያጡ።
ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን በህይወት አኑሮት ይሄንን አሳየው ተመስገን
ተሙዬ ሰዉዬዉ ያሳዝናል በጣም የነስር አይንን ነገር ዝም አልክን ተሙዬ ዘላለም አግዙት እባካቺሁ
ጀግኒት ያባቷ ልጅ ትወለድ አንድ ሺትወለድ እንዳንቺ አይነቷ ጀግና ነሽ አባትየው እና ልጆቹ ፀበል ይሂዱ ባልና ሚድት ቂሊንጦ ይውረዱልን
እባክሕንጋዜጠኛፍትሕለቤዚአባት🙏🙏🙏🙏🙏😀
ተሙ በፈጠረህ ይሄንን ዶክመንቶች ህግ ካለ አቅርበህላችው .. ልጅዋን ነፃ አውጣላችው ???ለ አባትዋ ስትል ነው መስዋትነት የከፈለችው እምትሉ @ በ ሀሳቤ እምትስማሙ በ ላይክ አሳዩኝ 👍🙏
ጀግና ናት ልጅቱ ግን ልጆቹን ትተሽ ባል እና ሚስቱን ነበር ሺባ አርገሽ ማስቀመጥ ያለብሽ. አይፈረድባትም በልጅቱ የምትሉ😢 ተሙ የሚኪ ነገር በናትህ አሳውቀን ምን ላይ እዳለ😢😢
ደግ ኣረገቻችሁ እናተውሾች ልጂቲቱ ጀግናናት
ሴትዮዋ በጣም አደገኛ ሰይጣን ናት እርኩስ
የእርኩስ እርኩስ
@HyatHyat-c5x በጣም የብልቃጥ መርዝ ናት ይች እርኩስ
ሰትየዋ እባብ ናት
እዳንቺ ጀግና 1000 ይወለድ
አንቺ ከሆንሽ በወንድማማቾች መሀል ገብተሽ የምትበጠብጫቸዉ እግግዝያብሄር ይፍረድብሽ ወንድማማቾቹን እንዳካካድሽ ሰማይና ምድር ይካድሽ ወንድም ተብዬዉ ደግሞ ሴት የላከዉ ሞት አይፈራም አሉ ሚስቴን አትናገራት ይላል በእዉነት እግዝያብሄር ይፍረድባችሁ
ጀግና ነች እንዳትታሰር ልጅቷ የአባቷ ደም መላሽ ነች
ሴትዮ በጣም ምላሰኛ ነሽ ምናለ ሀሳባቸዉን ብታስጨርሺያቸዉ
ወይኔ መጀመሪያ በልጅቷ ፈርጄ ነበር አትፍረድ ይፈረድባቹሀል ይላል ቃሉ ወይ ጉዴ እውነት ጀግና ሴት ትለያለሽ የምር ጀግና ልጅ ❤❤❤❤ እናተ የጃቹሁን ታገኛላቹህ እግዚአብሔር ይፈርዳል
ሲላ ናሲር አይን ናገር ስጣብቅ የ ዋሏ ማን ናው 👍👍
😢😢😢😢😢
እመብርሀን የጭንቅ አማላጅቱ ሙሉ ጤናህን ትመልስልህ
ሴትየዋ ግን በጣም ሃይለኛ ናት 😢😢😢😢 ምላሳም 😢😢 ባል ሚስት አንድ ናችሁ ልጅቱን ግን አደንቃታለሁ እውነቱን አውጣችባቸው እነዚህ ጉደኞቹ ናችሀ 😢😢😢😢😢 ሰው እንዴት ለወንድሙ ሽጉጥ ይመዛል ያሳዝናል እውቱን ስለወጣብህ ነው 😢😢
ጀግና ነች ልጂቷ. ጠበል።ውሠዱት ሠውየውን
ጋዜጠኛ እራስክን ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አደራ አደራ ተጠንቀቅ ለ ሒይወትክ አሰብ
ልጅቷ ዋውውውውው ❤❤❤❤ጀግና ያባቷ ልጅ❤
ለኢላሀኢለህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢ልጅቶ ሚሥኪን እፍፍፍ ያሳዝን ሎ የኔ አባት መልካም ስው አላህ አፍያውን የመልሥለት ሀቅ የበላይ ውሸት የበታች ነት እባካችሁ የህግ አካል ያዙ😢😢😢😢😢
ውይይይ የኒ አባት ሲሳዝኑ😥😥😥እግዚአብሔር ይማረቻው😥አይ ሰው
ጠበልዉሰዱትእስኪ የኔአባት😢
ልጅት ዋ ጀግናናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ እንዴት ሆና 👍👍👍
ሳልውቅ ፈረጀ ነበረ ለካ ጀግና ልጅ ነሽ ግን የልጆቹ አይን ባይጠፋ ጡሩ ነበረ ከዛ ውጭ የሴት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
አላህ ጥሎ አይጥልም❤❤❤🎉🎉🎉
ልጅቱ መታሰር የለባትም ጀግና ናት ወላሂ❤❤❤የአባቷን ደም የመለሰች እናት ወልዳለች 💪💪💪
የኔ አበት እኔ ልሰቃይ😢😢😢😢 ልጅቱን በጠም ጉቦዚ ነሺ
ሚስትዬዋ በጣም በጣም አደገኛ ናት. መተታም ዬሆነቾ ሴት
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኩፉ አይንካህ ለሰው ፍትህ የቆማችሁ ሁላችሁ፡ሚኪ ደህና ነው እግዚአቢሄር ከሱ ይሁን፡
ደንደራቺሁ ጅግና መጣ 🎉🎉🎉ምስትየው በጣም ተንቀለከለች
አባቴ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ እግዚአብሔር ይረዳዎታል
አዎ ይህድ የምድንበት😢😢😢😢
ሌቦች እና ዘርፌዎች ባል እና ሚስት ወደ እስር ቤት ሃብቱን እና ንብረቱን ወደ ባለ ቤቱ ይሁን
እረ ይቅርባቹ ይሔ በሐጢያት የተጨማለቀን ሕዝብ እግዜሩም ጠብቆ ይፍረድባቸው
ደግአረገች ባልልም ልጂቱ ጀግናናትትት
Tame koo mikin akkamii jira maaloo rabbiin cina isa haa ta'uu uuuuufff miki koo 😢😢😢😢😢
Wan Atii jetuu dubise bekkuu mali gotaa rakattaa😂😂 miskkin garuu heduu gara na nyatee😢😢
😂😂😂 hin dubisaa🎉@@QamaruuAbdii
ይመስለኛል ወዱልጅ የዝህ ሰውየልጅ ነው ልጅቱ ጀግናንናት አላህ ይጠብቃት 😢
የልጅቷ አባት በጣም ያሳዝናሉ እባክህ እርዳቸው የኔ ጀግና
ልጅቷ ጀግና እና ሓቀኛ ናት መታሰር ቀርቶ የኣባቷን ሃብት ንብረት መመለስ ኣለበት ።
Titaser yabatwan nibrt yimlslat
Men
ልጅ ትወለድ መንታ መንታ የአባቷን ደም መላሽ ፡፡
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Baxmi❤❤😢
ነዉር,ነዉ,ልጆቹ,ምን,አደረጉ,ነግበኔ,በሉ,ያሉ,አይደለ ዋናዎቹ
ደግ አረገች እደውም ሴትዮይቱንም ነበር ማጥፋት
ኧረ ጀግና አደለችም ምንም ያማያቁትን ልጅ አይን ማጥፋት ጀግንነት ነው
ጀግና ልጅ ነች ማርያምን እንዲች አይነት ጀግና 1000 ይወለድ የምትሉ በላይክ አሳዩን
ልጂቷማ ጀግና ነች አትታሰር የምትሉ በላይክ አሳዩን
አትታሰር ወላሂ
No ልጅ መካት አልነበረባትም እነሱን ነበር ባልና ሚስት መበቀል ቢሆን እኳን
ገንዘብ በገንዘብ ይተካል ግን ዓይን በዓይን አይተካም የሁለት ልጆች ብርሀን መጥፋት የከፈ ነዉ ።
@@ShopMcc-s4c በጣም ማርያምን የልጆቹን አይን ማጥፋቷ ልክ ባይሆንም የአባቷን በደል ነው የመለሰይ ጀግና ዳግም ደጎሞ ወንድሟ 😢😢
የልጆቹ ዐይንስ እኮ ነው ያጠፋችው ልጅታ እና የልጆቹ ቤተሰብ በህግ መጠየቅ አለባቸው
ልጂቷ ጀግና ነች አትታሰር እባክህ ወንድሜ አግዛት
ይድናል ፀበል ዉሰደዉ ጋዜጠኛዉ መተት አድርጋበት ነዉ ፀበል ዉሰደዉ ሚኪ ም እነዲምረዉ እመብርሃን ትርዳዉ አሜን
ፀበል ወሳጁም ጋዘጠኛው ነው?
awu min chegre ala kalijeto gare biwsde yemiyagezi saw kalele😢😢😢😢@@zewdneshHaiylu
ልጂቷ እባክህ ጅግናችን አትታሰር እባክን ዉድሜ አግዛት 🎉🎉
የንስር አይንንና ሚኪን አላህ ባሉበት ስላም ያድርጋቸው ተሙ ራስህን ጠብቅ ህግ ማየት ያቃተውን ወንጀል ነው እናተ ተጋፍጣችሁ እየስራችሁ ያላችሁት
የንሥርአይንተገኝቶል
amen fatare yetabike
@@Mamme-i9tgggggguumache tageni machrsaw badibedaba naw yalakew😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የልጅቷ አባቴ በጣም ያሳዝናሉ እባክህ እርዳቸው ጀግናው
ልጅቱ ጀግና ናት አትታሰርም የምትሉ
አወ በአባት ቀልድ የለም አባት መከታ ነው
ተሙ ወንድማችን እራስን ጠብቅ ልጅቷ ግን ጎበዝ ናት እባክህን ንስር አይን ወንድማች ፍሉግልን ከዘላለም ጎን በሞቆም😢😢😢😢😢😢😢
ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዚህ አርመኔ ናቸው ልጁታ ግን ጅግና ናት ❤️
ወንድ ነች ልጅቷ በእውነት መታሠር የለባትም በደላቸው እኩል ነው❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ ነፃ ብትለቀቅ ደስ ይለኛልልልል❤❤❤ ወንድ ልጅ አይወለድ ጀግና ናቸው
የእዉነት፡ጀግናልጂነሽ፡መአዚ፡ይመችሽ፡ሁሉምየዘራዉንያጭዳል፡
እነሱግን፡በጣምገራሚነቸዉ፡ባልናሚሥቱ፡
ፈጣሪ እውነቱን አወጣ ለሁሉም ጌዜ አለው እነዚህ አሳፋሪወች በናንተ እዳ ልጆቹ መክፈላቸው ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢😢😢😢😢
batame😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅቱ ጎበዝ በጣም ጀግና ብየሻለሁ
ልጅቱዋን አመሰግናለሁ ጀግና የአባት ልጅ ተኮረለች
ምብአድርጋነውንገሩኝ😂
ልጂቷ ጀግናናት አሁንም አባቷን አፋውን ይመልስለት❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቷ መጀመሪያ ሳላቅ አናዳኝ ነበረ መጨረሻውን ሳቅ ጀግና ናት❤❤❤❤
አይን ማጥፋትዋ ከባድነው
አየሽየሠውልጅሥንባልመጨረሻውንሣናይመጀመሪውንአይተንእንፈርዳለን
የፈለገው በደል ቢደርስባቸው ወላጆቹን መቅጣት የነበረባት ምንም የማያውቁ ልጆች ብሀናቸውን ነጥቃ ብምን አይነት ተመስግን ማግቷ እና አይን በማጥፋቶ መቀጣት አለበት ልጆቹ ፋፍትህ ምግኘት እለባችው
ልጅቱ ጀግና ናት
ልጅታ ጅግና ናት እና ሰትየዋ መሰር ናት ቴሙ ራስህ ጠብቅ 😭😭
ሴትዬዋ ተንኮለኛ ነች እግዚ አብርሽ ይፍረድብሽ
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ወንድም በወንድሙ ምን ኣይነት ጭካኔ ነው ኣተ ራስህን ተብቅ ወንድሜ❤
ልጂቷማ ጀግና ነች የአባቶን ደም ማለሰች❤❤❤❤
😢😢😢😢ተሙዬ እኝህ አባት በጣም ነው ያሳዘኑኝ እባክህ ይች አውሬ ሴትዮ ንብረታቸውን አስመልሱለት😢😢😢😢እኔን የኔ አባት እኔን😢😢😢ሚኪዬ እንዴት ነው ግን😢😢😢😢😢ልጆቹ አይናቸው መጥፋቱ ባያስደስተኝም ልጅቷ ግን ማርታ የእውነት ከልብሽ ጀግና ነሽ ❤❤የነዚህ መጥፎ ሰዎች ድብቅ ሚስጥር ጎልጉለሽ አወጣሽው😢😢😢😢ሴትየዋ ግን የደበቀችው ነገር አለ ትታሰር ስትል የነበረች ተገልብጣ አትታሰር አለች 😢
ልጆቹን አይን ባታጠፋ ጥሩ ነበር ጥሩ አላረገችም
@TawakkalKk አዎ ውዴ እነሱ በማያውቁት ተጎዱ አይናቸውን ማጥፋቷ ትልቅ ጥፋት ነው ግን ሌላው በተለይ ለሴትየዋ ሀቁን አወጣች ዳግም ደግሞ ወንድሟ😥😥😥
ጀግና ልጅ ነሽ በእዉነት ሁሉም ለበጎ ነው አባሽን ፈጣሪ ይማርልሽ❤❤❤😢😢😢
ተሜ ጀግና በርታ እነዚ መሠሪዎች ለገዛወንድሙ የልተመለሰ ላንተ አይመለሰም ጠንቀቅበል
አባትህ መተት አሰረትበት ነዉ እባክህ በእምናታቹ ወደ ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት ይደናል 😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ....ሰውየው አንጀቴን በላው ፊትህ,,,ፊትህ,,,ፊትህ,,,,, "ለተበደለ ሰው" 😮😮😮
Tenkolgna set neshe masemamat neberbshe kematalel 😊
እወነት ተመነምናለች እጂ አትበጠስም እግዚአብሔር ያጋልጣቹ ወራዶች
እረ ተሜ እራስህን እየጠበክ 😢😢😢😢 እነዚህ አባት በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢😢
ልጅቷ ግን በጣም ጀግና ናት መታሰረ የለባትም ከሽተኛ አባቷ ጎን መሆን አለባት
ልጅቶዋ ግን ጀግና ነሽ💪💪💪💪💪💪💪💪
አበቱሃም ይድናሉ ፀበል ይህዱ ልጅቷ ደግሞ እንደትታሰር አድርጉሀት እውነቱ ወጥተው እነዚህ ሰዎች የሰሩትን የሥረቸውን ውጤት የእጀቸውን እንድየገኙ ይሁን እበከችሁ የንስር አይንን በዚሁ ሰለሰስብህ አለልፍም
ልጅትዋ ጀግና ናት የሴት ጀግና በቀል የፈጣ እንካን ቢሆን ግን ወንድ ናት ኣትታሰርም😢
የንስር አይን ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏😢wow ልጅቶዋ ጀግና ናት 🦸♀️👑✊
ልጅቶዋ ግን ጀግና ነሽ ብዙ ብየሽ አለሁ ይቅርታ ግን በልጆች መሆኑ በቀሉ ነዉ እንጅ ምንም በማያዉቁት
ድምፁ ግን አድስ አሎነብኝም
ጀግና አደለችም ምንም የማያቁትን ልጆች እንዴት አይነ ብርሃናቸውን ታጠፋለች
@@kidistkidy1914 የትላንትና ቪድዮ ተመልከቲ ድራማ ነው 41:35 በደንብ ተመልኸቺ
የተዘራ በልጅ ነው ሚታጨድ
ልጅትዋ ጀግና ነች መታሰር የለባትም የሰውየው ሚስት በጣም አደገኛ ነች መታሰር የለባት ሴትየዋ ነች
ተሙ ሠላምክ ይብዛ
በናትክ ከዘላለም ጎን ሁኑና የነስር አይን ወድማችንን አግኙልን
ፀበል ዉሰዱት ኣባትየዉ ይድናሉ እግዚ አብሔር ይፈዉሳቸዉ😢
ሰላም ተሙ ሚኪ እንዴት ነው አላህ አፍያውን ይመልስለት አንተም አላህ ይጠብቅህ የንስር አይንም ለቤቱ በሰላም ያብቃው
ልጅቷ. ጀግና ነች ! ደም መላሽ - ጋዜጠኛ ልጅቷ ባትታሰር ደስተኛ ነኝ..ጋዜጠኛ..ከሁለት ወገን ማየትህ..አመሰግናለው
ተሙዬ እኝህ አባት በጣም ነው ያሳዘኑኝ እባክህ ይች አውሬ ሴትዮ ንብረታቸውን አስመልሱለት😢😢😢😢እኔን የኔ አባት እኔን😢😢😢😢😢ልጆቹ አይናቸው መጥፋቱ ባያስደስተኝም ልጅቷ ግን ማርታ የእውነት ከልብሽ ጀግና ነሽ ❤❤የነዚህ መጥፎ ሰዎች ድብቅ ሚስጥር ጎልጉለሽ አወጣሽው😢😢😢😢
ውሸት ድራማ ነው
የጀግና ጀግና ልጅ አንደኛ የምታደንቁ ላይክ አድርጉ
አደኞ ነኝ ለኮሜት ግን እነዚህን ባል እና ሚስት ለፉርድ አቅርባቸው
ምን እናውቃለን ስለ ወንድማማቾች ግን ልጃቹ ምንባደረጉ ልጃቹ ልኽትዋ ትከሰስ ፍርድ ይገባታል
They are bad evil
The wife is trying to cover up the truth no one will take people's life or money may God punishe them evil wife & husband
ጀግናናትልጅቷ❤❤❤
ልጅቱን ሳላደቃትአላልፍም ጀግናየአባቷንሥትአመት በሆዱ የታፍነብሶት አወጣችው እሰይ💪💪
ሴትየዋ ነች ገደል የከተተችው👉መተትም ያረገች ይመስላል በሁለቱ ወንድማማቾች ላይ😢😢😢
ሀብቱን አስመልስለት በናትህ በሽተኛ አርገዉ እነሱ ዘና ፈታ ብለዉ ሲኖሩ አያሳፍርም ለእናንተ ብሎ ዋጋ በከፈለ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ አለ አቤቱ ጌታዬ ማረዉ እንቅልፍስ አንዴት ወሰዳቹሁ
በጣም ከባድ ነው ወሏሂ
ማርያምን መታሰር አለባችሁ ልጅትዋ አለመግደልዋ ጎበዝና ትግትዋ አባትዋ በገዛ ንብቱ አድገውት
ዋው ልጂቷ የምር ጀግና ናት እዳች አይነት ሴት ያብዛልን የምር ብትሞት አይቁጫትም አበሳ ናት
ደሞ አያፍሩም ባልና ሚስቶች😢😢የልጅት አድናቂ ነኝ አበጀሽ ወድ ❤❤🎉
እች ልጅ ጀግና ናት ያባቷን ደም አስመልሳለች
አቤት ሴቶች ስንባል ግን እንዲ ክፉ ነን እንዴ ለየትኛው ጊዜ ሂኤ ሁሉ ተንኮል ክፋት ምቀኝነት የሰውን ቤት እያፈረሱ የራስን ቤት መገንባት ያሳዝናል
ጀግና ነች የኔውድ የውስጧን ቃጠሎ ማንያየላት አለ
ጀግና ነህ ግን ይህን ፋይል ማስቀመጥህ ጀግና ነህ የምን ቤተሰብ ነዉ አንች ወራዳ በሂወቱ ተጫወትሽበት መቸም እዉነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም አንች ጉዳም ጉዳችሁ ወጣ
እነዚ ሰዎች ገበነኛ ናቸዉ በዊልቸር አርጎት የኛ ቀላል ይላሉ ባለጌዎች ባልና ሚስት😭😭😭
ልጅቷ ጀግና ናት ሰድቤሽ ነበረ ይቅር በይኝ
የእግዚአብሔር ቸርነት አስለቀሰኝ አያልነቱ ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ
😢😢😢😢 እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ህግ እማይፈታውን ችግር እንፈታለን ስትሉ በራሳችሁ ላይ ሞትን እየጠራችሁ ነው አምላክ ይጠብቃችሁ ይሄህዝብ እውነት ሲወጣ እውነት የያዘ ሰው ሲመጣ መሳሪያን ይመዛሉ እውነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም የልጆቹም አባት ይታሰር የግድያ ሙከራ እያረገ ነው 😢😢ሌቦች
እውነትም ጎበዝ ናት ልጅቷ አባቷ ያሳዝናሉ አቤት ዘመን ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል😢😢😢😢😢😢
ተሙዬ፣ ጀግናችን፣ ተጠንቀቅ።
ፋይሉን፣ ተቀበላችው፣ እባክህ ፣ እንዳይቀሙ፣
ማስረጃ፣ እንዳያጡ።
ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን በህይወት አኑሮት ይሄንን አሳየው ተመስገን
ተሙዬ ሰዉዬዉ ያሳዝናል በጣም
የነስር አይንን ነገር ዝም አልክን ተሙዬ ዘላለም አግዙት እባካቺሁ
ጀግኒት ያባቷ ልጅ ትወለድ አንድ ሺትወለድ እንዳንቺ አይነቷ ጀግና ነሽ አባትየው እና ልጆቹ ፀበል ይሂዱ ባልና ሚድት ቂሊንጦ ይውረዱልን
እባክሕንጋዜጠኛፍትሕለቤዚአባት🙏🙏🙏🙏🙏😀
ተሙ በፈጠረህ ይሄንን ዶክመንቶች ህግ ካለ አቅርበህላችው .. ልጅዋን ነፃ አውጣላችው ???
ለ አባትዋ ስትል ነው መስዋትነት የከፈለችው እምትሉ @ በ ሀሳቤ እምትስማሙ በ ላይክ አሳዩኝ
👍🙏