#ውሀብያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 31

  • @seadaMohammed-h4r
    @seadaMohammed-h4r Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 3 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @KiduMy
    @KiduMy 9 дней назад

    mashe Allah Bertalin Wendimachin❤

  • @ዘይነብዩቱብ-አ8ኈ
    @ዘይነብዩቱብ-አ8ኈ 2 месяца назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Год назад +1

    ወድማችን ማሻ አላህ ጀዘካላሁም ኸይር

  • @MohammedHussein-ws3ew
    @MohammedHussein-ws3ew 11 месяцев назад

    ماشاء الله

  • @waaswe9139
    @waaswe9139 2 года назад

    መሻአላሕ፣በርቺ

  • @helibntbabatube4629
    @helibntbabatube4629 Год назад +1

    መች ይገባቸዋል

  • @behfetadarge8728
    @behfetadarge8728 Год назад +3

    አየዋሂቢያ😂😂

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 2 года назад

    በርችልኝ ጀሞ

  • @behfetadarge8728
    @behfetadarge8728 Год назад

    😂😂😂😂

  • @Dgyu-zt5de
    @Dgyu-zt5de 7 месяцев назад

    ለማበብ እንዴት ይገኛል አፖልኬሽኑን

  • @eliyaskedir5973
    @eliyaskedir5973 Год назад +3

    ቀብር መዘየር ይቻላል

    • @umerbiya1089
      @umerbiya1089 7 месяцев назад

      awo yechalal yemaychalew kerun erdugn deresulegn malet new

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Год назад +1

    ጉድበልአለ ለማንኛውም የመቸእደሁ እጃ እኔ ሴትዮየ ውሀብያ ማለት ምን ማለት ነው ስላት ውሀቢያ አህለል ሳሁዲያ ስትለኝ ደነገጥቁና ዝምአልኩኝ ይህ ነገር እርስበራሳችን ነው ማለት ነው እየተገዳደልንያለነው ሱባሀን አላህ በጣም ያሳስናል

    • @aiQueen-tc8wm
      @aiQueen-tc8wm Год назад

      ሴትዮሽን ከመጠየቅ አትማሪም እዴ

    • @zeedhussen9218
      @zeedhussen9218 Год назад

      @@aiQueen-tc8wm እ እድሜ ለዘመን እሚሆነው ነገር አይምራችንን እነሳ አስቸገረን እጅ እተደፉደፉን ነበር ግን አይምሩም ደህና ሲሆን ነው መማርም መስራትም እሚቀበለው አገራችንን ሰላም ያርግልን የደም እባ የፈሰሰነው በውስጣችን ና የስደቱን እሳት የናቆቱን እሳት ወይስ የህዝብ የቤተሰብ እንገናኝለን ወይስ ምኑን ይቻል ጭቅላታጭን ውስጥ ሙቁሀ ያለ እስኪመስለን ድረስ ተቀቀልን ና ሁሉንም ለመቀበል የጭቅላት ሰላመሆን አስፈላጊ ነው ና አላህ ይስቱር አለልኢቶቢያ የሀገር የህዝብ ሰላም በአለም ላለነው ኢቶቢያዊ ሰላምነውና

    • @HindiyaBaba
      @HindiyaBaba 11 месяцев назад

      Yasaznal wellahi wendm ye wendmun dem eyafesese new allah ydresln

  • @ሰአዳ-ዠ8በ
    @ሰአዳ-ዠ8በ Год назад

    ስኡድ

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 19 дней назад

    አቤት ዉሸት ወሀቢ ማለት የጀመረዉ አድ ሰዉ የሜመልኩት አሸጉሊት😂😂

  • @ሰአዳ-ዘ3ዸ
    @ሰአዳ-ዘ3ዸ Год назад +3

    በናትህ ያንተ ድድብና ደግም ባሰ ተማር መማር ይቀድማል ጠማማ😂😂😂

    • @EmuAmar3522
      @EmuAmar3522  Год назад +1

      🤔😂😂😂😂ያንች ነገር መገን አላህ ልብ ይስጥሽ ምን እላለሁ

    • @HindiyaBaba
      @HindiyaBaba 11 месяцев назад

      Mnew beselam new?act as Muslim. Yawm betam awkalehu eyalshma mezket ydebral.

    • @foz-c3z
      @foz-c3z 8 месяцев назад

      እኔ አልሰድብሺም ግን አስቢ ምንአልባት እሱ ለአለማዊ ትምህርት ያልተፈጠረ ሰዉ ሆኖ ሊሆን ይችላል በመንፈሳዊ ትምህርት ግን ስንቶች ናቸዉ እጁላይ የሰለሙት ይህ ደግሞ ምድር ላይ ካለ ነገር ሁሉ የበለጠነዉ አስቢጂ እንደሰዉ!!!

    • @KiduMy
      @KiduMy 9 дней назад

      ኬጅ አስመዝግቢው የኛ ምሁር 😂😂እስኪ ሀያዕ ይኑርሽ አታሰድቢን ሴት አይደለሽ

  • @yesufnegussie9871
    @yesufnegussie9871 11 месяцев назад +1

    አንተ ጃሂል ደንቆሮ ውሀ እንኳ ስትጠጣ በግራ እጅህ ነው የጠጣሀው አየሁህ አንተን ብሎ ደግሞ አስተማሪ መች ተማርክና ደደብ እንደነበርክ ከ59/59 ደረጃ ያልነበረህ ውዳቂ ፣ ይሻላሀል ግርድና

    • @HindiyaBaba
      @HindiyaBaba 11 месяцев назад

      Metsaf aykelekem.atdrek tseberaleh.betam after sikefet ye angol badonet new mitaew. Ena kawk astemr kalawek teyk Aliya zm bel.husu is legend eyaseb tenager

    • @KiduMy
      @KiduMy 9 дней назад

      Eneko Sidbachu New Yemigermegin 😂😂 Kemitsadeb Temar Ketesasat Armewu

  • @fozias.m
    @fozias.m Год назад

    የሡ ታሪክ እቁርአን አንንን?አላሁወሱበሀነሁ ተአላ ገልፆት ከሆነ አምንበታለሁ ።በንግግርህ ልክ አላህ የላከው መልአክ አስመሠልከው እኮ ።የመጨረሻ ነብያችን ሠ.ወ.ወ ናቸው እንጂ የሌላ ፈለግ እንዲንከተል ማን አዘዘን በእርግጥ ሺርክን እቃወማለሁ በጫት በሚቅሙትም በሁሉም አላምንም ከነብያትና ከመላእክተኖች በስተቀር እያደር ግንብዙ እምነት እየመጣነው ሆ የአብዱል ወሀብ ተከታይ ሁኑ ብሎ አንድ ቦታ የተጠቀሠ መረጃ ልታቀርብልኝ ትችላለህ?ከይቅርታ ጋር?ሱኒ: ሼእይ: ውሀብይ: አህባሽ ?የትኛውነው ትክክል አረ አኡዙቢላህ ወደየት እያመራን ነው የረሱላችን መንገዱ ብቻናት ቀጥተኛ መንገድ።