"ወንድ ልጅ" 🛑ጀግና▶️ ሞገስ ያለው▶️ንጉስ ▶️ብርቱ ▶️ጠንካራ▶️ የሚል ትርጉም ያላቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 79

  • @abebeadugna3504
    @abebeadugna3504 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ያክብርልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።
    ሁሉም ያስተላለፍካቸው ስሞች ጥሩ ናቸው ነገር ግን በቪዲዮው ላይ ስሞቹን ከንግግርህ በተጨማሪ ብትፅፋቸው በጣም ጥሩ ነው።
    በተጨማሪ ግን እነዚህን ስሞች ምን ላይ እንደምናገኛቸው እና በደንብ አብራርተን ለልጆቻችን ለመናገር ይረዳን ዘንድ ጠቃሚ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ላይም ሆነ ሌላ መፅሐፍቶች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ካለ ብታሳውቀን መልካም ነው። ምክኒያቱም ልጆች ጥያቄ ሲጠይቁ የማይጠበቅ ጥያቀ ሰለሚጠይቁ ቀጥታ ትርጉሙን ብቻ ከምንነግራቸው ትርጉሙ እና መገኛው የት ቦታ እንዳለ ብንነግራቸው መልካም ነው።አመሰግናለሁ

  • @yedesdesbitew755
    @yedesdesbitew755 3 года назад +8

    ለሴቶች የሚሆኑ ስሞችንም ብትነግረን ደስ ይለኛል! እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mulugetaeshetu8858
    @mulugetaeshetu8858 2 года назад +2

    Thanks for everything And God blessed you! It’s Much better if you can express in written forms Thank You!!!

  • @Serki-x8s
    @Serki-x8s Месяц назад

    Tebarkelen kel hiwet yesamelen

  • @Muluwawo
    @Muluwawo 3 месяца назад

    እናመሰግናል💞🙏🙏🙏

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 3 года назад +5

    ይገርማል በዝማሪወችህ ነፍሴ ወደ ጌታ እንድትቀርብ እረድቶኛል
    ግን በጣም እጠይቅ ነበር የት ገባ ወደ ተሀድሶ ህብረት ገባ እንድም ብየ ጠይቄ ነበር
    በዚህ ቻናል ስላገኘሁ ህ ደስ ብሎኛል
    ተባረህክ

  • @misssoma9092
    @misssoma9092 3 года назад +3

    እናመሰግናለን

  • @JohnDaniel-wc8hp
    @JohnDaniel-wc8hp Год назад +4

    በፅሑፍ ብታደርገው ጥሩ ነበር

  • @wondmagegnmintesnot4306
    @wondmagegnmintesnot4306 3 года назад +4

    እግዛብሔር ያክብርልን
    ግን በምን እንደሆነ ብትነግረን ግዕዝ ነው ወይስ ምን

  • @wondwosenkibret7905
    @wondwosenkibret7905 2 года назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ጥሩ ነው ግን መገኛቸውን ወይንም ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚገኝበትን ጥቅስ /ምዕራፍና ቁጥሩን/ ብትነግረን

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ

    ቀአራረቡን አስተካክለው ለምሳሌ ፃፍ መዝሙሩን ቀንስ የትኛውን እንስማው

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 Год назад +1

    Tikikel nehe tebarkulegni!!

  • @Natnael_Mengsteab
    @Natnael_Mengsteab 4 месяца назад

    ❤❤

  • @thankumom6302
    @thankumom6302 3 года назад +3

    Tebarek

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 года назад +4

    ሥምህ እና ሥራህ አንድናቸው ይገርማል ምነኛ መታደል ነው

  • @yaredmustefa807
    @yaredmustefa807 2 года назад +3

    ናምሩድ እኮ ታሪካቸው ጥሩ ካልሆኑ ሰዎች አንዱ ነው፡፡

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 3 года назад +1

    Tabareki

  • @MihretAgide-ve9mq
    @MihretAgide-ve9mq Год назад +1

    Amnen malet mn malet nw yesmu trgome

  • @YanetYanu-yl7bq
    @YanetYanu-yl7bq Месяц назад

    ማኤል ማለት ምን ማለት ነው? በናትህ ንገረኝ።

  • @selamawitnega7319
    @selamawitnega7319 Год назад

    እብካህ ወንድሜ ኤምራኬል የሚል ስም ትርጉሙን ንገረኝ መጻፍስቅዱሳዊ ነዉ

  • @tigistdagnow7010
    @tigistdagnow7010 2 года назад +1

    እሽ ወድሜ ሱራፌል ማለት ትርጉሙ ለልጅ ሥም ቢወጣ ምን ማለት ነው

  • @robeladmassu6649
    @robeladmassu6649 2 года назад

    እባክህ የ ራፍን ታሪክ የት እንደሚገኝ አመላክተኝ

  • @alefeyeshewabeba1946
    @alefeyeshewabeba1946 4 месяца назад

    ናኦድ,ምንማለት,ነዉ?

  • @abebaalem5549
    @abebaalem5549 Год назад

    Amesyas trigumu

  • @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ

    እሽ ግን በምን ቋንቋ ነው በግዕዝ ነው ከይቅርታ ጋር ብታስርዳኝ

  • @EdlWolde
    @EdlWolde 2 месяца назад

    ናኦድ ትርጉም ንገረኝ

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 3 года назад +2

    ኤላን እድሜ👌👌👈

  • @weldebirhantesfaye3797
    @weldebirhantesfaye3797 2 года назад

    Hermon malet min malet new ena tikit gelesta bitsetegn amesegnalehu

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 Год назад

    ሀይማኖታዊ ያልሆነ ብትነግሩኝ የወንድ ልጅ ስም

  • @mesfinkitaw6083
    @mesfinkitaw6083 Год назад

    ኤላን እድሜ ማለት እንደሆነ ማስረጃውን ከየት ነው የምናገኘው ???

  • @rahelbelea8175
    @rahelbelea8175 Год назад +1

    የአብ ማለት ቱርጉሙ ንገረኝ🙏

  • @HanaGutema-ey9ql
    @HanaGutema-ey9ql Год назад

    ዘሩባቤል ማለት ምን ማለት ነው🙏🙏🙏🙏?

  • @samrawityirgalem8111
    @samrawityirgalem8111 Год назад

    ke 3 dekika were wchi arif new

  • @yibeltaltube4055
    @yibeltaltube4055 3 года назад +4

    ለምን በግዝ ያሉ ስሞችን እማትነግረን ብናውቃቸው ልጆችን ብንጠራባቸው

  • @helewunamekuria
    @helewunamekuria Год назад

    ሰበንያ ትርጉም ምን ነዉ

  • @fevenabebe360
    @fevenabebe360 2 года назад

    Ke kedus geberael ga yeteyayazu semochi behuletum gender ebakehhh..🙏

  • @fevenmiki9378
    @fevenmiki9378 Год назад +1

    የ አናዲዎስ ስም ትርጉም 🙏🙏🙏🙏

  • @MerhawiAyalew-j9h
    @MerhawiAyalew-j9h Год назад

    Ere be Egizyabiher emirakel Tirigumu

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm 5 месяцев назад

    ኢዮ ኤል ምን ማለት ነው

  • @WehaziHailay
    @WehaziHailay Год назад

    ሜሎስ ማለት ምን ማለት ነው ስምስ ሞሆን ይችላል

  • @mahimesfin2628
    @mahimesfin2628 2 года назад

    Menta ljoch alugn ebakeh sem betnegregn amesegnalehu

  • @yemane1214
    @yemane1214 2 года назад

    ናኦድ ማለት እባ ተርግሙለይ ታይማለት ኢዩ ሹም ሃወርያ ዶ ዋላስ ሹም ኑጉስ በጃኻ ተገዲስካ መልሰለይ ብዝተረፈ ሰላምን ጥዕናን አብ ሂወትካ ይምነየልካ

    • @mazakassa5936
      @mazakassa5936 2 года назад

      ናኦድ ምን ማለት ነው?

  • @tewodrosabera4549
    @tewodrosabera4549 2 года назад

    ስለ ዞሳራ እባክህን አብራራልኝ

  • @fantujembere9403
    @fantujembere9403 2 месяца назад

    ዘካርያስ ትርጉም

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 Год назад

    ኩሲ ኢትዮጵያዊ ማለት ነው እሺ በምንኛ ነው ንገረኝ በጌታ እና ደግሞ ኤላን የሚለው በምንኛ ነው ንገረኝ
    እድሜ እና የምኖርለት ማለት ነው ግን በምንኛ ነው ንገረኝ

  • @chalachewalemu6248
    @chalachewalemu6248 2 года назад

    በናያስ ማለት ምን ማለት ነው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ምዕራፍ ቁጥሩንስ

  • @TamiruAssefa-y3m
    @TamiruAssefa-y3m 8 месяцев назад

    malek yemilewen belela lay lagegnew alchalkuem

  • @haymanotabebe504
    @haymanotabebe504 2 года назад

    ማራማዊት ምን ማለት ነው

  • @endalkachewsindew3179
    @endalkachewsindew3179 Год назад

    ልጀን ናምሩድ ብየ ስም አውጥቸለት ነበር ነገር ግን ብዙ ሰዋች ሂስ ያደርጉኛል

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 28 дней назад

      ናምሩድ እኮ እግዚአብሔርን በቀስት እወጋለሁ ብሎ በእግዚአብሔር ላይ ያመፀ ሰው ነው።

  • @medhanitteshale1429
    @medhanitteshale1429 2 года назад

    አማዚያ ማለት ምን ማለት ነው

  • @metasebiyanegussie8180
    @metasebiyanegussie8180 Год назад

    ኖሀ malet mn malet nw?

  • @sababekele
    @sababekele Год назад

    Kebron Yemil sim fichiwun nigregn eski fich alew?

  • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
    @maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 года назад

    kusi

  • @martamoomo8892
    @martamoomo8892 3 года назад

    Elan

  • @hannanhannan9759
    @hannanhannan9759 2 года назад +2

    ዘሩባቢል ትርጉም

    • @genetworku6928
      @genetworku6928 Год назад

      የ ዘሩባቤል ትርጉም በናታችሁ

  • @hannanhannan9759
    @hannanhannan9759 2 года назад

    ራከብ ትርጉም

  • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
    @maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 года назад +3

    Nikols

  • @letishtsegay5267
    @letishtsegay5267 11 месяцев назад

    ናላዊ ማለትስ

  • @liyatekle3512
    @liyatekle3512 2 года назад

    ሴማዊት ማለት ምን ማለት ነው

  • @getanehtewachew5851
    @getanehtewachew5851 2 года назад

    አዶንያስ ?

  • @miraclemira5562
    @miraclemira5562 Год назад

    ማክቤል malte mn malte nw

  • @meronwasihun5270
    @meronwasihun5270 2 года назад

    አቤኔዘር ማለትስ

  • @lidyaabayneh6524
    @lidyaabayneh6524 3 года назад

    Esti keytgnawvyemtshaf kedus gets lay endmtagegn negrn

  • @Meklitmengste-tz1hn
    @Meklitmengste-tz1hn Год назад

    ዕዝራ ምን ማለት ነው

  • @metasebiaasfaw2727
    @metasebiaasfaw2727 3 года назад

    ያፌት ምን ማለት ነው

  • @sababekele
    @sababekele Год назад

    Kebron Yemil sim fichiwun nigregn eski fich alew?

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ 3 года назад +1

    ኤማኦስ ምን ማለት ነው