ዱላ ብቻ ነው የቀራቸው ፊት ለፊት ተፋጠዋል🙄ጀግናው ሁሱ አርበተበተው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 193

  • @felahtube4108
    @felahtube4108  9 месяцев назад +66

    አስተማሪ ነገር ሲለቀቅ ለምንድነው ላይክ የማታደርጉት ያጀመዓ?

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 9 месяцев назад +30

    አይ እስልምናይ ከሁሉም ንግድ ነገር ይፀዳ ሀይማኖት ነው እኮ አልሀምዱሊላህ ኢስላም ነው ሄወቴ. ❤❤❤❤❤

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 9 месяцев назад +27

    ሁሱ እንዳተ አይነቱ ምሁር ጀግና ምሌየን ይወለድ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 9 месяцев назад +23

    አላህ ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረን እስከመጨረሻው በእስልምና ኑርን ባማረ ሀቲማ ይውሰደን

  • @rabiaahmedawol
    @rabiaahmedawol 9 месяцев назад +16

    አልሀምዱሊላህ ኒእመተል እስላም ለወፈቀን ጌታችን መጨረሻችንንም አሏህ ያሳምርልን አሚንን🤲🤲🤲🤲

    • @badrea36
      @badrea36 9 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ ❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 месяцев назад

      አሚን❤

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ 9 месяцев назад +7

    ሱበሀንአላህ🎉አልሀምዱሊላህ ኒ እማተል ኢስላም 😢ሁሱ አላህ ይጠብቅህ የዘበኑ ጀግና አላህ ይቀበልህ አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 9 месяцев назад +18

    ወገኖቻችን አላህ ልቦናችሁን ለሀቅ ይክፈትላችሁ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @hadiyaseid2163
    @hadiyaseid2163 9 месяцев назад +12

    ለአሏህ ጥራት ይገባዉ አልሀምዱሊላህ

  • @hedaia
    @hedaia 9 месяцев назад +6

    አልሀምዱሊላህ አለኒአመተል ኢስላም
    ሱም አልሀምዱሊላህ ያረብ እኔን እደመራከኝ እህቶቸንም ምራልኝ እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 9 месяцев назад +4

    አያቁትም እኮ በግ ነገር ነው ባባባባ መረጃ መስማት አይፍልግም የራሱን የተሳሳተ ንግግር ብቻ ነው መናገረ የፍለገው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እስልምናን ይወፍቃቸው ትክክለኛው እምነት እስልምና ነው ☝አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም

  • @ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ
    @ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ 9 месяцев назад +7

    እኔ ግን ጠይቀው መልስ ሲሰጣቸው ወይም ሲጠየቁ መልስ ሲያጡ ያሳዙኑኛል እኔነው ማፍረው አላህ ይምራቸው ሀቂቃ

  • @munanasire
    @munanasire 9 месяцев назад +3

    ልጋሪልክ አለለም አይ አመሪኛ ሁሱ ጀግናችን አለህ ይጠብቅክ❤

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 9 месяцев назад +3

    ሱበሀን አላህ 3 ሶስት ፈጣሪ ያአላህ እዘንልን አተ አድ ብቻነህ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 9 месяцев назад +3

    ሁሱ አላህ እውቀትን ይጨምርልክ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 9 месяцев назад +5

    ለአሏህጥራትይገባውአልሀምዱሊላህ❤❤

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 9 месяцев назад +3

    አልሃምድሊላ ሙስሊም ላረገኝ በኢስላም ይግደለኝ!!

  • @rawoodarawoo7721
    @rawoodarawoo7721 9 месяцев назад +2

    አላህ ኢዳያይስጣቸው አይእምነት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 9 месяцев назад +4

    ሲጀመር እነሱ ብዙ ፈጣሪ ነው ያላቸው ሩፋኤል አርሴማ ራጉኤል ጊዬርጊስ አቡነአረጋይ መድሀኒያለም አቦ አረ ሰንቱ ተቆጥሮም አያልቅ እኔ በጣም ያሳዝኑኛል

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 9 месяцев назад

      Buzu new abebe bekele aleka gebrana minamin abebe beso bela

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 месяцев назад

      ብዙ ፈጣሪ አትበይ 🙄🙄🙄ሁሉንም የፈጠረዉ አንድ አላህ ብቻ ነዉ።

  • @FetiyaNasir-of5dr
    @FetiyaNasir-of5dr 5 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ❤❤❤❤ ወይኔ ትግስት ይጨምረላቹ ወድሞቼ

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 9 месяцев назад +10

    ኢስላም ሰላም ነው ❤❤❤❤

  • @ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
    @ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ 9 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ ምሥጋናየ ከምንም በላይነው አላህእሡያለውነው እሚመራው

  • @الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م

    አልሀምዱሊላ አላህ ድነልኢሥላምን ለሰጠነአዛኙ ረህማን አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል 🤲🤲🤲👆👆

  • @NuruMedia-ol7pt
    @NuruMedia-ol7pt 6 месяцев назад +1

    ከዚህ ነፈዝ ጋር ምን አገናኘህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @faezadula898
    @faezadula898 9 месяцев назад +1

    ሁሱ አላህ ይጠብቅህ አላህም ይጨምርልክ

  • @RoobabaRoobaba
    @RoobabaRoobaba 16 дней назад

    الحَمْدُ ِلله الحَمْدُ ِلله ሙስሊምላረከኝ ጌታምስጋናይገባህ አሏህ የወደደውን ይመራል አሏህ የጠላውንም ያጠማል سبحان الله 🌹🌹🌹❤💛💚

  • @DuududdJddjudfi
    @DuududdJddjudfi 6 месяцев назад

    ሁሱ የኛ ጀግና አሏህ ይጠውል ኡምርክ

  • @Maream-ld7qc
    @Maream-ld7qc 9 месяцев назад +2

    ሁሡ አላህ ይጨምርልሕ

  • @GufBic
    @GufBic 9 месяцев назад +1

    ሀሡ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤ወድሜ

  • @muhamde_s.a.w
    @muhamde_s.a.w 9 месяцев назад

    አልሃምዱሊሏህ
    ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 9 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ ጌታየ መስሊምያረገኝ መጨረሻም ሙስሊምአድርገህ ግደለን ያረቢ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 9 месяцев назад

    ክክክክክ ወዮ ሁሉም በእሺ አለቀ እስተግፉሩላህ እንደዉ እዛዉ ብትሰበሰቡስ መናገር እንኳን ሳችሉ ስለ ሀይማኖት ሊከራከሩይ ይመጣሉ ጃሂል

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 9 месяцев назад +2

    ከዉቀት ናፀ 😂😂😂😂😂😂 አልሀሙዱሊለሂ አለ ኒዒመታል እስለም

  • @HayatMehammed-t3w
    @HayatMehammed-t3w 9 месяцев назад +3

    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ያረከይ ጌታ

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ምስጋና ይገባዉ አማርኛ አይገባዉም አትልፉ?

  • @semraAlj
    @semraAlj 29 дней назад

    አልሀምድሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 5 месяцев назад

    ሁሱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-bo7wx9wu6t
    @user-bo7wx9wu6t 9 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹አለህ ይጨምርልሂ ሁሴን ዎንድሜ

  • @حسنامام-د5ن
    @حسنامام-د5ن 7 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልኝ ሁሱ

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 9 месяцев назад

    😂የበግ በግ ይገርማል አላህ ልቦና ይስጣቸው😂😂😂😂😂

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ሁሱዬ❤❤❤❤ እንሱ እየዉቁ ከረከረ ነወ😂😂😂😂

  • @rawdha4195
    @rawdha4195 9 месяцев назад +1

    አልሃምዱሊላህ ለአላህ ጥራት ይገባዉ

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 9 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤❤

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 9 месяцев назад

    መልስኮ ስለማያገኙነው እሚጨናነቁት አላሁምሙተአን

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 9 месяцев назад +1

    የበግ በግ አላለም አይ ሁሱ ፈታ አረገኝ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 9 месяцев назад

    ኪኪኪ ወዮዮዮዮ ሚሥኪን ሢያሣዝን የምር

  • @madeenamadeena1558
    @madeenamadeena1558 9 месяцев назад +2

    አልሀምዱሊላሂእረቢልአለሚንሙስሊምላደረገኚ❤❤❤

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 9 месяцев назад

    ሡሡዬ ቀስ ብሎ እኮ ነዉ ሚያስረዳዉ

  • @aishamohammad6327
    @aishamohammad6327 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚንይንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z 6 месяцев назад

    አላህይጨምርላችሁ፣ማሻአላህ፣ይሄአይገባዉም?😆

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 9 месяцев назад

    የት ገቡ እየሡስ ጌታ ነዉ የሚሉት ኮሜት አጣሁ ብፈልግ

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 6 месяцев назад

    እናት ትዉለዲ መታን መንታ ልክ እደሁሡ❤🎉🎉🎉🎉

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l 5 месяцев назад

    ልጁ ሞቅ ብሎአል ጠጥቷል ሁሱ አትዲከም ተኝቶ ይነሳ እና ነገ ተወያዩ ምናልባት ቢለቀዉ😅😅😅😅😅😅

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ 9 месяцев назад +3

    😮😂😂😂😂😂😂ወየዉ የበግ በግ ክክክክክክ ወየዉ በሳቅ😅😅😅😅😅

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 9 месяцев назад +1

    መጀመሪያ አማረኛ ይማር የመረዳት ብቻ ሳይሆን በደንብ ማንበብ የሚችል አይመስለኝም

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 9 месяцев назад

    አሴን አለሀ ይጨምሪልክ❤❤❤

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 9 месяцев назад +2

    የሁሱን ድምጽ ሰሚቼ ነዉ የመጣሁት

  • @hayath9776
    @hayath9776 9 месяцев назад

    ክክክክ የበግ በግ ወይኔ በሳት አልሀሙዲሊላህ አለ ኒመታል እስላም

    • @hedaia
      @hedaia 9 месяцев назад

      ወላሂ አተየበግ በግ ነህ ሲል ሳቄ አመለጠኝ

  • @RazanMakki-q2g
    @RazanMakki-q2g 3 месяца назад

    ቁጥርወይትነውእማገኘው

  • @nejat61ahmed11
    @nejat61ahmed11 9 месяцев назад +1

    ግን አማርኛ በለመቻሉ ምትሳደቡ ይደብራል... የናንተን አለመብሰል ነው ሚያመላክተው...

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    አልሀምዱሊላህ አለኒእ መተል ኢስላም❤❤

  • @Zeyneb-r9t
    @Zeyneb-r9t 8 месяцев назад

    ኧረሁሴኖበአላህ ቢያንስከጥሩሰዉተከራከርይኸደግሞምንድነዉከማያውቅሰውልብህንአታድርቅወንድሜለነሱምአላህሂዳይስጣቸው

  • @user-bo7wx9wu6t
    @user-bo7wx9wu6t 9 месяцев назад

    መሽአለህ ሁሴን

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ሶብራችሁ

  • @محبوبةشكوري
    @محبوبةشكوري 17 дней назад

    አላህምዱልላ ሙስልም ላዳራከኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @Toyebaቱዩብቻናል
    @Toyebaቱዩብቻናል 3 месяца назад

    ጀግናዉ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ

  • @mominawala5487
    @mominawala5487 9 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኞ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 9 месяцев назад

    ያሣዝናሉኮ ፔጤወች
    ከወርቶዶክሦች ጋር ውነት ሢያጡ
    ወደ ኢሥልምና ሊመጣ ይሆናል መላው ጠፍቶት ነው
    ክክክክክክክ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 9 месяцев назад +1

    የበግ በግ ነህ አይደል ተምየ ክክክ

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 5 месяцев назад

    አልሀምዱድላእሥላምላረገንጌታ

  • @hussenabdela-w9p
    @hussenabdela-w9p 9 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ ሙሲልም ላደረገኝ ወላሂ

  • @LubabaFlowers
    @LubabaFlowers 9 месяцев назад

    አይረዳም

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
    @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 9 месяцев назад

    አለውቅም ማለት ሀጢያትነው እንዴ አለህ ይምረህ ወጋኔ

  • @hhgffff8716
    @hhgffff8716 9 месяцев назад

    አይወላህ የበግ በግ ተመቸኝ

  • @Rohimah31-d6m
    @Rohimah31-d6m 9 месяцев назад

    ሁሡ
    ይህበግነውአትድርቅባባባባባባ

  • @hshshshsh3977
    @hshshshsh3977 9 месяцев назад

    Masha Allah Allah yechmrlhi wedmachn

  • @din-gz5ww
    @din-gz5ww 9 месяцев назад +1

    Husu ❤❤❤❤❤ ehe bihon dedeb new

  • @HalimaAbc
    @HalimaAbc 9 месяцев назад +1

    Masha,alah,wedime

  • @AhmedhussenAhmedhussen-dr7dx
    @AhmedhussenAhmedhussen-dr7dx 6 месяцев назад +1

    ጀለፍ

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen 9 месяцев назад +1

    ተንተባተበኮ😂😂

  • @የቧረንኤቀይ
    @የቧረንኤቀይ 9 месяцев назад

    Ena lemn tafechalesh anchi?

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 9 месяцев назад +1

    የበግ በግ ሀሀሀሀ በሳቅ

  • @aishamohammad6327
    @aishamohammad6327 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላሙስሊምላደረግንንንንንን

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 9 месяцев назад +1

    አለሀምዱልለህ አለኒኢማተሊ ኢስለም

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 9 месяцев назад

    ለአላህ ጥራት ይገባዉ

  • @እሙረያን-ደ8ተ
    @እሙረያን-ደ8ተ 9 месяцев назад +1

    አላሁአክበር. ፈርቶአል

  • @M416AMIRPUBG
    @M416AMIRPUBG 9 месяцев назад

    እረልጁንአተጨነኒቁትየማያውቀውንነጋርውስጥገብቶግረታጋባስጀመርአፈእረሱተሳስሮ።ጭረሽምተቀጥቅጦዋል😂😂😂

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 9 месяцев назад

    ሚስኪን ነፈር ልቦና ይስጣቸዉ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 3 месяца назад

      Are bakish qalidagna 😂😂😂 misigin anchi indehonsh aragagitlishalohg

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 9 месяцев назад +2

    ቆይ ተከራከር ብሎ ያሰገዴዴወ አለንዴ ይሄንን ያህል ከመጨናነቅ ይሄ አንዲ ይዞ አንዲ የጀመረውን እርእሰ ሳይጨርሰ ሌላ ይጀምራል

  • @salasala5700
    @salasala5700 9 месяцев назад

    ሳያቁት ጥያቄ ሽም ነው አውቃችሁ ሰለሀይማኖታችሁ ብታወሩ ጥሩ ነው ግን እኮ ሰለ እራሳቸው ምንም አያውቁም

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 4 месяца назад

    ሁሴን የበግ በግ አላለም 😅😅😅😅😅😅😅ውይ የስራህን ግን ልጁ አሳዘነኝ ድግርግር ያለው

  • @olfatjamal9999
    @olfatjamal9999 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂 ወደው አይስቁ ይላል ያገሬሰው

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Месяц назад

    ሞተ ካሉማንነው የሚያመልኩት 😅😅

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 5 месяцев назад

    መናፍቅና ሙስሊም አንድናቸው ፀኧረ ከሀዲዎች

    • @SsAa-gv8vk
      @SsAa-gv8vk 2 месяца назад

      ኘላህ ይህድኪ ቄስ አምላኪ ሁላ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Месяц назад

    በግ በግ😂😂😂😂 አልሀምዱሊላ አለኒእመተል እስላም

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 9 месяцев назад

    ምን አጣጣው ጀለፍ 🙅

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 9 месяцев назад +3

    ሡብሃነላህ የሠው ልጅ ሀቁን እያየ ለምን ወደ ውሸት ያደላል ከዚ በላይ ማሥረጃ ከየት ይምጣልህ ከራሥህ መፅሀፍ ቅዱሥ ነው እኮ ወንድሜ አይንህን ሣይሆን አእምሮህን ክፈት

  • @GggJhh-i3e
    @GggJhh-i3e 5 месяцев назад

    መጀመራያ የተጠየከውንመልሰ መመለሰሲያቅታቸው መጨቃቅነወሰራቸው

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 5 месяцев назад

    የብግብግ ህህህህህህ😀😀😀

  • @Reem1001Salem
    @Reem1001Salem 9 месяцев назад

    አስታፊረላህ ወይ ጅህልና