ዱላ ቀረሽ የሀይማኖት ክርክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 201

  • @felahtube4108
    @felahtube4108  2 года назад +43

    አላሁ አክበር ሁላችሁም ላይክ ሽር በማድረግ አስራጩት እህት ወንድሞቸ
    ክፍል ሁለት ይቀጥላል

  • @الحمدللهثمالحمدالله
    @الحمدللهثمالحمدالله 2 года назад +48

    ሁለየም ቢሆን እስልምና ለጥያቂው ሁሉ መልስ አቶ አያውቅም አለሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው

    • @eyobcherinet7361
      @eyobcherinet7361 2 года назад

      ነው ብለህ ነው?

    • @eyobcherinet7361
      @eyobcherinet7361 2 года назад

      እስቲ ነብዩ መሐመድ ከሰራው ተዓምር አንዱን ጥቀስ?

    • @Merdya
      @Merdya 10 месяцев назад

      ​@@eyobcherinet7361ለምሳሌ ጨረቃ ለሁለት የተከወለለወት ደረቁ የተምርዛፍ (ጉቶ)ያለቀሰለወት ከትንሹ ታአምር ሌላም ነፍ ነው አልሃምዱሊላህ የኛውዲ ነብይ ሶለሏሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @JgBvv
      @JgBvv 8 месяцев назад +1

      ጨረቃን ለሁለት ከፍለዋል በአላህ ፍቃድ አልሀምዱሊላህ

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 5 месяцев назад

      ፀሀይቱም ገብታለታለች በነበረችበትም መለሳት

  • @ye_allah_barya3836
    @ye_allah_barya3836 2 года назад +5

    ላሃውለውላ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ ባይብልና ቁረአን የሰማይና የምድር ያክል ልዩነት አለውኮ ባይብል እግዛቤር ሞኝ ነኝ ድክመቴ ከሰወች የበረታ ነው ይላል ቁረአን ደግሞ አሏህ አይሞት አይዘለድ አይወልድ የየሱስ የአለማት ጌታ ነው የሚል ነው ከብዙ በጥቂቱ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 месяца назад

      Egziabher yigtsesh yelele neger new mitawriew slematwkiew neger batawri mne ale metshaf kidusen endegza fekdash tregumesh eyawrash new tasaferiyalsh

  • @Fatuma_muhamad
    @Fatuma_muhamad 2 года назад +9

    ድምፅ ካንቺጋ መሰለኝ የሆነ የነሱን ድምፅ የጋረደ አለ የሙከየፍ ጩህት መሰለኝ እና እህቴ በርቺ የኢስላም ፈርጥ በየቦታው አሉ ንስር ናችሁ በርቱልኝ አሏህ በኢስላም ያፅናን በኢስላም ይግደለን በኢስላም ይቀስቅሰን አሚን

  • @ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት
    @ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት 2 года назад +12

    ብዙ ግዜ በእራሳቸወ የማይተማመኑ ሰዎች በንግግራቸው ለሌሎች እድል አይሰጡም

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 2 года назад +6

    እህትታችን አነጋገርሽ እረጋ ያለ ድር ይላል ጕበዝ ቀጥይበት

  • @ኡሙተይምዩቱብ-ቀ2ቨ
    @ኡሙተይምዩቱብ-ቀ2ቨ 2 года назад +5

    አቤት ምላስ ምናለ ከደዚህ አይነት ሰው ጋር ግዜያችሁን ባታባክኑ

    • @Amriya-id8sr
      @Amriya-id8sr 3 месяца назад

      ትክክል ነሽ ለዚ ግዜ አተበከኑ ወይ አይረደ ወይ አየስረደ❤❤❤

  • @FatimaAli-ko2qf
    @FatimaAli-ko2qf 2 года назад +34

    ሙስሊም ይደረጋኝ አልሃምዱሊላህ

  • @richoethiotube5724
    @richoethiotube5724 2 года назад +37

    አላህ የወደደዉን ቀጥተኛውን መንገድ የመራዋል የጠላውን ደግሞ ቀልቡን ያደርቀዋል አላህ ከቀልብ ድርቀት ይጠብቀን

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 года назад

      አሚን ያረብብብ

    • @AishaAli-sl1pj
      @AishaAli-sl1pj 2 года назад

      امين

    • @nigist2735
      @nigist2735 2 года назад

      በመጀመሪያ ደረጃ ሁሉን ቻይ ለሆነው ለፈጣሪ ለሰማይ እና ለምድሩ ጌታ ከዙፋኑ ሁኖ አለምን የሚያስተዳድረው ክር ለሱ ይሁን ፨ ከዚህ በመቀጠል የባለፀጋዉን ሐብት ለመውሰድ ወይም ለመዝረፍ ደፋ ቀና ማለት አያስፈልግም፣ ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም ፣ የፈጣሪ የበክር ልጆች ብኔ እስራኤሎች አይሁዶች ናቸው ወደዳችሁም ጠላችሁም እየመረራቸውም ቢሆን ዋጡት እውነት እደጭራ ብትመነምንም አትበጠስም ።🍃🕊🍃በነብዩ ሙሴ ዘንድ ኦሪትን ሕግጋትን በሲናይ ተራራ ተቀብለው ያሻገሩ ናቸው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +1

      በትክክል አሚን ያረብ አላህ ይምራቸው

    • @sikosilo3072
      @sikosilo3072 2 года назад

      @@nigist2735 ማሻ አላህ አሚን ማሬ

  • @mariam1ar760
    @mariam1ar760 2 года назад +6

    አልሃምዱሊላህ ሙሠሊምላደረከንጌታየኢሠላምጀግኖችማሻላህ❤❤❤

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад +4

    ሱብሀነክ ጥራት ይግባህ የኔ ጌታ አልሀምዱሊላ

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 2 года назад +6

    ሙስሊም በመሆኔ አለሀምዱሊላሂ📚🌹⚘️

  • @Amriya-id8sr
    @Amriya-id8sr 3 месяца назад +1

    ወይ አልተመረወይአቀበል ምንንአይነት ነው❤❤❤

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ወሏሂ ማምሻዬን ተቃጥዬ ነው ያመሸሁት አሏህ ለሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ይሰግዳል የሚል የተሳሳተ መረጃ እያመጡ

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 2 года назад +1

      ሀሰት አያቃጥለኝም አውነቱ ልቤላይ የታተመ ነው👍👍😍😍

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 месяца назад

      Ena quran lay endeza mile yelem new miteyew ?

    • @RrRr-z3f
      @RrRr-z3f Месяц назад

      አወየለም ወይነዉ ጠቁሚኝ ዘባራቂ ሱራዉን ጠቁሚኝ ጠማማነታችሁ አድናቸሁቱቱቱቱቱ

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 6 месяцев назад +1

    Maashaalah Maashaalah Maashaalah 🎉❤❤❤❤❤❤❤ allahmidilila allahmidilila allahmidilila musilm yaadaraganye

  • @ggehghhh1990
    @ggehghhh1990 2 года назад +5

    ወይ ክርስቴኖች ምጉድነዉ ቢያስ አታዳምጥም እደ ዝብለህ ትጮሀለህ ሲጀመርመልስ የለህም

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk 2 года назад +9

    የደርግ ሬዶ ክክክክ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ. አልሀምድሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላላም🙏✅

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 года назад

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ክክክክ

  • @AsemedMohammed
    @AsemedMohammed Год назад +3

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @እራህማዩቱብ-ጨ9ገ
    @እራህማዩቱብ-ጨ9ገ 2 года назад +7

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገኚ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    መሲ ወላሂ በጣምነዉ ያደነኳት አላህዋ ህዳ ይስጣት ያረብ አላህ ሀቁን ያግራላት

  • @easypc6706
    @easypc6706 2 года назад +8

    ሙሀመድ ረጋታዉ ቢስሚላህ👌🌹

  • @madinatmadin8535
    @madinatmadin8535 2 года назад +5

    ዘምያለ ነጃወጣ አሉ የሀቢብ አላህ

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 5 месяцев назад +1

    አልሀምዱድላእስላምላረገንጌታ

  • @ficoahmed
    @ficoahmed 2 года назад +1

    በመደማመጥ መሸናነፋ እየተቻለ በመጮህ የራስን ልክ ማሰየት ደስ አይልም

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 года назад +1

    እኘ መስረጀ ይዘን ነዉ ምነወረዉ ቁርአን አነ ሀድስ ዬዘን ነዉ ምነወረዉ እነሱ ግን ምንም መስረጀ ዬለቸሁም ክርሰተኖች ኑ ወደ ብርሀኑ ሀይመኖት እሱም እስልምነ ብቸ ነዉ

  • @ramlaramla2437
    @ramlaramla2437 2 года назад +6

    ሀሀሀሀሀ ሲያቅተዉ አዉጡልኝ ነዉ ሚለዉ ጉረኛ አሳቀኝ

  • @TyabaMohammed
    @TyabaMohammed 4 месяца назад

    አይገባቸሁም ፈርቷታል መሤየ አይዞሺ የኔውድ ጠክሬ በአንዴ ቦቅቧቃነገር ነው

  • @eyobcherinet7361
    @eyobcherinet7361 2 года назад +1

    አላህ አንድ አምላክ ነው ስትሉ ከምን አንፃር ነው?አብራሩልኝ?

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 года назад +8

    እውነትን ተቀበሉ ቶሎ እትናደድ እውነትን ማወቅ ከፈለጋችሁ እስልምናን ለሁሉም ነገር መልስ አለው

  • @ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ

    አለሀዱሊላህ ሳንለምነው ኢስላምን ለሰጠን ጌታ አለሀዱሊላህ ረቢል አለሚን

  • @hawawolloh
    @hawawolloh 2 года назад +5

    አሰላማሊኩም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሁቢ ሰላም ፍቅረ ለአገራችን ከጦርነት ከምቀኝነት አላህ ይጠብቀን👆

  • @hawaa8626
    @hawaa8626 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረገኝ አላህ ምሥጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 года назад +3

    ሱበሀን አለህ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 2 года назад +6

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم

  • @Meram-jd9hp
    @Meram-jd9hp 3 месяца назад

    ወንድሞቼአላሕይጠብቃችሑ፡መጀመሪያእዳምጥእንተድንጋይእራስሐገራችንንሰላምያድርግልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚🌹🌹🌹🥀🥀🥀🤲🤲🤲

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍የአለህ:የሰዝነልወንድመችን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 года назад +5

    ኮመቱን ልቀቀዉ አላለም ሊኮርጂ ክክክክክ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 года назад +2

    ወይ ጉድ በስነስረት አትከረከሩም ወይ እነሱ መስረጀ ዬለቸዉም አልሀምዱሊለሂ ሙስሊም ለደረን አለሀ

  • @xohszgd
    @xohszgd 22 дня назад

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው መልስ የላቸውም ሲያዛዝኑ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 года назад +2

    አሰላሙ ወዐለይኩም ወዋህመቱሏሂ ወበረካትሁ ይህን እዩዳብን ይህን ሰይጣን እንኩዋንም አከታከታችሁት ወሏሂ በጣም ነበር ደሜን ያፈላው ባለፈው እና እኔ ሰሞኑን በጣም ዩቱፕ ላይ መግባት ሁሉ ነበር ያስጠላኝ እና ልክ ልኩን ይነግሩት

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 2 года назад +1

    🤔🤔🤔ነብያችን ቢጽፉት እሳቸው ከራሳቸው ፈጥረው ነው የጻፉት ተብሎ ጥያቄ ስለሚያስነሳ እሳቸው ረሱላችን ሰ. አ .ወ ምንም ያልቀሩ ነበሩ ጅብሪል አ. ሰ በአላህ ትእዛዝ ቅዱስ ቁርአንን አስተማራቸው እሳቸውም ወደኛ አስጠንቃቂም አብሳሪም ሁኖው ጸባያችንን ሊሞሉ ተላኩ

  • @ያአሏህ
    @ያአሏህ 6 месяцев назад +1

    ክክክ ስብሃናላህ ኣነጫነጨውኮ

  • @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት

    አልሀምዱሊላህሙስልምአድርገህለፈጠርከኝ

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 7 месяцев назад

    በጣም፡በቂጡነው፡እሚያሥበው

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 7 месяцев назад

    አላህየ፡ይመልሥሽ፡እህቴ

  • @Amirmekie709
    @Amirmekie709 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል እንደዚ አይነት ነገር አይቼ አላቅም ይሄ ልጀ በሽተኛ ነው ለምን ታይማቹን ትገላላቹ መሲ ግን አድናቂሽ ነኝ

  • @selismail5620
    @selismail5620 2 года назад

    አቡ አሚራ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @musirajemal1671
    @musirajemal1671 2 года назад +3

    የኛ ጀግኖች አላህ የጠብቃቹሁ

  • @رابيهرابيه-ش8ه
    @رابيهرابيه-ش8ه 2 года назад

    ወይይይይ እሱ ለተጨቃጨቀው እኔ ጉሮሮየን አመመኝ እራሴንም አመመኝ ሰውዬው ጠጥቷልዶ ሊቭ ተመግባቱ በፊት ሙስሊም ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @gjjfgjgjjd4885
    @gjjfgjgjjd4885 2 года назад +3

    አላህ አክበር በጣያሳዝናል

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😮እየዷብ የሚባለዉ የሀነዉደ ለካ😂😂😂😂በስምነበረ የማቀዉ ሱብሀንአሏህ እደሴልጅ ይጨረጨራል አላህ ይህድህ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ውይይይ መፀሀፍ ይዞ የሚከራከረው ልጅ ምነው አወኩ አወኩ እኔ ብቻ ልሰማ አልክ ያኢላሂ በጣም ተቅለበለብክ ማዳመጥም እኮ ባይጎዳም ይጠቅማል ወንድሜ ጥያቄቸው አዳምጥ ???

  • @abdulreman6085
    @abdulreman6085 2 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @mohatube1760
    @mohatube1760 2 года назад +6

    ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 года назад +3

    የኔ፣ውቦች፣አላአህ፣ይጠብቃቹሁ፣መሲ፣ትግስቱን፣ይስጥሽ፣እዮዳብ፣አደብ፣ግዛ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад

    ቆይ ግን የኛዎቹ ምን ሁነዋል እነሱጋ አፍ መካፈቱ ምን አመጣው ማስተማር ያለባችሁን አስተምሩ እነሱን በተከራከርንና በተሰዳዴብን ቁጥር አላህንና ረሱልን ይሳዴባሉ በቃ አይገባቸውም አጣቃጥሉኝ ኧህ

  • @HabibaLesh-ju2yp
    @HabibaLesh-ju2yp Год назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ለአደረገኝ

  • @ሀዩነኝቢንባባ
    @ሀዩነኝቢንባባ 2 года назад +4

    ሡበሀን አላህ እጨት እራሡ ሲሰብሩት ይሠበራል የዚህ ሠዉየ ጥመት ይለኛል ሠይጣን ነዉ የተሞላዉ ልቡ አኡዙቢላህ

  • @selambba9353
    @selambba9353 6 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ❤❤

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 года назад +5

    ከዚህ ስራ ፈት ጋር ጊዜያችሁን ማባከናችሁ

  • @hayatadem8433
    @hayatadem8433 2 года назад +1

    Assalamualaykum
    please you guys make rules for your debate .for example First give for each person a 2 minute and mute the other person . If you don’t know please bring person! You will learn more 💗

  • @ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ

    አለሀምዱሊላህ ኒአመተን ኢስላም

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    አረ ኡኡኡኡ የእሱ ለለፈለፈው እኔ ደሜ ፈላ አኸኸኸኸኸ ድረቅናህ ምን ጉድ ነው አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @areagareag3903
    @areagareag3903 2 года назад +2

    አስላማኩምወራህመቱላህወበረካቱሁአላህይጠብቃችህ

  • @seidwollo3515
    @seidwollo3515 2 года назад

    አይ ፓስተር!!! ጥያቄ ከብዶት ሊተረተር ክክክክ😂😂!!! እንድች ናት መልስ! ጩከት ብቻ! አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን!

  • @mekiyaahmed5680
    @mekiyaahmed5680 2 года назад +2

    አይይይይይይ ማዳመጥኳ አይችሉም ክርከር እና ወሸት ብቻ አልሃምዱሊላሂ እስልምና ለሁሉም ጥያቄ መልስ አለዉ ።

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ Год назад

    አልሀምዱሊላህ

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 2 года назад

    እዮዳብ ምን አይነት ሰዉነዉ ያዉሩ ይላል ጫወታ ነዉ የሚፈልገዉ

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 2 года назад

    yegrmale betame memlse ayhelume

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 2 года назад +1

    ክክክክክክክክ እረ ተው ማሩት ኮሜት ያብብብብ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад +1

    ወአ ወራ ወበ

  • @RabiaAhmed-zr6uj
    @RabiaAhmed-zr6uj 9 месяцев назад

    ያአላህ ሲጀመር አደብ የሚባል ነገር የለውም ግዜችሁን እሱ ጋር አትግደሉ

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia 2 года назад

    Subahan Allah

  • @kedirmohammed3748
    @kedirmohammed3748 2 года назад

    ትክክለኛው ነው የጠየቃት ትመልስ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 года назад +2

    አሁን ከዚህ ሰውዬ ጋር አሁን ተወያየን ነው ወይስ ተጨቃጨቅን ነው የሚባለው ማውራት አቁሙ ከዚህ ሰው ጋር መስሚያ የለውም እኮ

  • @zainab65-v6q
    @zainab65-v6q 2 месяца назад

    wow❤❤❤❤❤❤

  • @reem-uo1hq
    @reem-uo1hq 2 года назад +1

    ሙሲሊም በመሆኔ እኮራለሁ

  • @FetymiftaFety
    @FetymiftaFety 6 месяцев назад

    Enemilawu hitsan nawu koyi yicawatal

  • @gjjfgjgjjd4885
    @gjjfgjgjjd4885 2 года назад +2

    ይኸኩ ብድነው

  • @habiba8797
    @habiba8797 2 года назад +4

    ክፍል ሁለት ይለቀቅ

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 6 месяцев назад

    SAW❤❤❤❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +2

    እዮዳብ የሚሉት ልጅ ስርአት ያለው ፍጡር አደለም አስለን አላህ ይምራውና ሲያስጠላ አኡዙቢላህ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Amriya-id8sr
    @Amriya-id8sr 3 месяца назад

    እሄ እንስሳነው

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 2 года назад +3

    አሽቃባጭ ነው የሚባለው አሽቋላጭ የብልግና ንግግር ነው ስንንናገር እያስተዋልን

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 2 года назад

    Laelah elelahe

  • @qandorajoo175
    @qandorajoo175 2 года назад +3

    ኮሜት አትለቅቁለት ሊኮረጀ ነዉ

  • @kedirmohammed3748
    @kedirmohammed3748 2 года назад

    ምንም ፈሬየለሌው ክርክር ምንድነው

  • @HayatAbebaw-l5m
    @HayatAbebaw-l5m 7 месяцев назад

    ይሂ ልጅ ወድ አሰዳቢ ነው ሴትኳ እደሱ አይቅለበለብም እሚመልሰው ሲያጣ እዲህ አድርጎምላስ ማስረዘም

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад +5

    ኧረ ሰዉየዉ የዞረበት ነዉ ወንድም አዉቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም ይላል ያገር ሰዉ እና ሊያደርቅህ ነዉ እዉነቱን ያዉቁታል ሸይጧን አጥሟቸዉ ነዉ አሏሁመ ስተአን አልሀምዱሊሏህ አላ ኒእመተል ኢስላም

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 года назад

      ኮመቱን ልቀቀዉ አላለም ክክክክክ

  • @zenaahmedsalemvlog7854
    @zenaahmedsalemvlog7854 2 года назад +1

    እኔ በዚህ ሰውየ ልሳቅ ወይንስ ላልቅስ ወይ ልናደድ ውይይይይይይ

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 7 месяцев назад

    ከማንጋነውእማማለድህ፡አምላክነውአላልክም

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 2 года назад +1

    ይገርማል።ብሎ።ብሎ ደሞ ጪራሺ ቁርአን ከመፀሃፊ ቁዱስ ኮርጆነው ይላል እሚለው ቧጣ አይ።መጥመም ስቱን ያሰማናል
    አልሃምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም
    ስታሳዝን አይ መቀዤብ
    سبحان الله
    ስለተሸነፍኩ የአላህ ቃል ስላሸነፈህ እኔ ና አተ በውስጥ እናውራ ማለት ጀመርክ
    አይ ወገኔ አይ መታወር
    ያወገኔ እረ ረጋ በል ለምን መጀመሯ የተጠየከውን አትመልስም መጀመሯ
    እረ አስጨርሳት ወገናቺንን ያወገን አቦ ይመቺሺ ወገኔ ቀጥተኛውን ምገድ አላህ ይምራሺ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @shamsshamsya1542
    @shamsshamsya1542 2 года назад

    አኡዙቢላህ ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር መወያየት የሰውን ከብር ሚገፍ ስሜታዊ ንግግሩ ነው ሚጠቀም አትወያዬ

  • @zenaahmedsalemvlog7854
    @zenaahmedsalemvlog7854 2 года назад

    መመለስ ሲያቅተው በክርክር ስአተን ይጨርሰውጅ ።መፍለክለኪያኮ አጣ አላህ ቀጥታውን ይምራው

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 2 года назад

    ከጅል ጋ ግዜን አትግደሉ ልጁ ትንሽም እውቀት የለውም ካለማስረጃ ይጫጫል

  • @sikosilo3595
    @sikosilo3595 2 года назад

    በዉነትበጣምሀሳቃኝሆነ

  • @ሰአድነኝተወደቃሉ
    @ሰአድነኝተወደቃሉ 2 года назад +2

    እደዚህ አስመሳይ ጋር አትጨቃጨቁ በትግስት ታልሆኑ የዉሸት ሀይማኖት ምን መልስ አለዉ አይ ኢስልምና አልሀምዱሊላህ

  • @din-gz5ww
    @din-gz5ww 3 месяца назад

    እዮዳብ ቀዥቃዣ መልሥ መልሥ