ሱስ ምንድነው? || What is Addiction - part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 96

  • @ImpactSeminars
    @ImpactSeminars  Год назад +49

    ለመልካም አስተያየቶቻችሁ ሁሌም ከልብ አመሰግናለሁ!! ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። 💚

    • @kokafikadu9533
      @kokafikadu9533 Год назад +1

      Thank you so much

    • @esubalewdametie4739
      @esubalewdametie4739 Год назад +1

      Selam Selam ash endeyaw kef yareglign lela minm alilhm
      And neger gin bitasbubett biye new
      Wede bahirdar memtatn ye ewunet endemtmeta aliteraterm

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Год назад

      mr.ashe...ክላስ ስንገባ ዝም ብሎ ሲቆም ሁሉ ብዙ ነገር እማርበታለሁ...የሆነ ደስ የሚል ሰው ነው!ከምር!

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 Год назад +23

    መምህራችን እኔ በአንተ ትምህርት ነዉ ሱስ የተያዝኩት እግዚአብሔር ዕድሜህን ረጅም ያድርግልን😘

  • @honesthonest1796
    @honesthonest1796 Год назад +2

    የእውነት መምህር አሸናፊ ትለያለህ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች ትውልዱን ምርጥ አድርገህ እየቀረፅክ ነው መምህር አሸናፊ እድሜ ሠላም ፍቅር ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edrisyasineda2214
    @edrisyasineda2214 Год назад +10

    አቶ አሼ በጣም ምወደው ማከብረው የኢትዬጲያ ጀግና ነው። አንድ ቀን ዝግጅቱ ላይ እንደምሳተፍ ምኞቴ ነው

  • @unityispower587
    @unityispower587 Год назад +52

    ሳልሰማው like የማደርገው ሰው

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of Год назад +13

    I'm currently addicted to impact seminar videos, as well as a process addiction to my goal. As always, thank you very much, Ashenafi Taye. Yared, by the way, I like your smile.

  • @damenawcichelem649
    @damenawcichelem649 Год назад +4

    ጠቅላያችን አንተ ብትሆን ብየ ተመኘሁ አቶ አሸናፊ ታየ
    አንተ ኢትዮጵያን የመምራትም የመቀየርም ስነልቦናዊ ብቃት አለህ ብየ አምናለሁ በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

    • @seadaseid12345
      @seadaseid12345 Год назад

      መጀመሪያ የለውን ውደድ አሁን ያለው መሪ በራሱ በቅንነት ከታዬ እና እኛ ለሱ አስተያየት ከመስጠት ይልቅ ለራሳችን አስተያየት ብንሰጥ እና እራሳችን ላይ ብንሰራ ለሀገርም ለልጆቻችን እንተርፍ ነበር

    • @seadaseid12345
      @seadaseid12345 Год назад

      አቶ አሸናፊ በራሱ መንገድ ለሃገርና ለትውልድ የሚጠቅም አሻራቸውን እያስቀመጠ ነው የዘመኑ ጀግና ነው

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 Год назад +9

    በእግዚአብሔር እርዳታና የህይወት ፈተና ከራሴጋር በመታረቂ ከጫት ሱሱ ከወጣዉ ይህዉ 6 ወር ሞላኝ!! ስለሁሉ ነገር እግዛብሔር ይምሰግን !! አቶ አሽናፊ ይህ የነሱት ርእስ ቀላል ወይም በአንድ ክፍል የሚይልቅ አይሁን ይቅጥል!!

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      አልገባኝም ሳይካትሪስት ነው?

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      ከሆነም ስልኩን እፈልጋለሁኝ የጭንቀት ሱስ አለብኝ

    • @jerrywolde7864
      @jerrywolde7864 Год назад +1

      Enkuan egziabher eredak

    • @jerrywolde7864
      @jerrywolde7864 Год назад

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ የጭንቀት ብቸኛው መድሁኒት መቆጣጠር የማትችለውን/ቺውን ነገር አለማሰብ ነው ::

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      @@jerrywolde7864 ሆሆ አሉ እምቢ ብሎ ያሳሰባል እንጂ እንጂማ አለማሰብ ብችል ደስ ባለኝ ነበር

  • @Herald_tube
    @Herald_tube Год назад +6

    One of the most important channel on youtube! አስማታዊ እድገት ላይ ያለ channel! I love you ashe❤❤❤

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Год назад +6

    ገና ሰምቼ ሳልጠግብህ ቶሎ አለቀ !!!
    Please part 2 ??
    የአምሮዬ ምግብ!!!

  • @Noah5216
    @Noah5216 Год назад

    ወንድም አለም.... እንዳንት ያለ መካሪ አስተማሪ አያሳጣን ከነመላው ቤተሰብህ ተባረክ..... እንደው ያየኸው የነካኸው ያስተማርከው ሁሉ ይባረክ🙏

  • @tamirattilahun8746
    @tamirattilahun8746 Год назад +1

    አመሰግናለዉ አሸናፌ የጠየኩህን ባለመርሳትህ

  • @jemalkebe-gi9me
    @jemalkebe-gi9me Год назад

    ኮሜንት ያደረጋቹ ሁሉ አመሠግናቹኋለው እኔ ቃላት አጠረኝ ለመምህራችን እድሜ ይስጠው

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Год назад +2

    እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 Год назад +2

    #respect for all member of Impact seminars

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 Год назад

    Best seminar to change human being. Forward.

  • @mosebtubeethiopiaaddisabab8964

    It is one of my favorite channel.
    Thanks all the owners and members of Impact seminar channel.

  • @Selina-h7k
    @Selina-h7k 3 месяца назад

    ወጣቱ የምለውት ነገር ሰለ ምያስተምሩ እናመሰግናለን

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 Год назад +2

    I love the topic. I am waiting next class that talk about how we help ourselves or friend to get out from addiction.

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 Год назад

    My respects teacher!!!! Just seeing you gives me energy. Thank you for teaching us everything about this life. God bless you.

  • @getayekefale
    @getayekefale Год назад +4

    ጥልቅ እውቀት በሚደነቅ አቀራረብ

  • @JOJOJOJO-lq2oe
    @JOJOJOJO-lq2oe Год назад +2

    እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @mohammedchake8668
    @mohammedchake8668 Год назад

    Thanks Ato Ashenafi

  • @AsfawosenMalkato
    @AsfawosenMalkato 9 месяцев назад

    wow! amazing seminar 10Q Mr Ashe

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад

    አቶ አሸናፊ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነወ። ካድ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል 10000 ጌዜ ባደረኩህ!!
    ካተ ትምህርት ሱስ ሁኖኛ ደግሞም እየተቀየርኩበት ነዉ ባአካል ቁጭ ብዬ እደምማር ጥርጥር የለኝም 👍👍👍

  • @AssefaChaklie
    @AssefaChaklie Месяц назад

    ጥሩ ነው ።በርታ

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Год назад +1

    I very love this program thank you keep it up Great 👍 💜

  • @yotor6221
    @yotor6221 Год назад

    እናመሰግናለን አሼ 🙏

  • @firehiwotdawit5247
    @firehiwotdawit5247 Год назад

    you are our gift mr ashenafi😍

  • @bezawitmelese-lo1si
    @bezawitmelese-lo1si Год назад

    am eagerly waiting the next part n wish u long year sir

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Год назад

    እግዚአቤሔር እድሜ ከጤና ይሥጥህ እወድሀለዉ

  • @samitube2883
    @samitube2883 Год назад

    God balsas you i am addictive this camnar

  • @dagimlemmatefera9609
    @dagimlemmatefera9609 Год назад

    ትምህርቱ ድንቅ ነው፣ እንግሊዘኛ በዛበት'ንጂ።

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 месяцев назад

    አስተምሮትህን እወደዋለሁ❤

  • @eyushahunegnaw5004
    @eyushahunegnaw5004 Год назад

    አሼ በጣም ድንቅ ሰዉ

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Год назад +1

    Good point

  • @zemenutesfaye
    @zemenutesfaye Год назад

    i love Ashe and impac semenal

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 Год назад

    You are amazing 👏 ❤️ ashe

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks 👍

  • @seadaseid12345
    @seadaseid12345 Год назад +1

    thanks

  • @EsayasTesfay-qw3xz
    @EsayasTesfay-qw3xz Год назад

    please part 2

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 Год назад

    አሼ ኑርልን

  • @kalokalo3089
    @kalokalo3089 Год назад

    በጣምሪጥትምህሪትነዉ፣እሪጂምእዲሚይሲጥህ🌹🌹🌹🌹

  • @ephrembayee1487
    @ephrembayee1487 Год назад

    ሁሉ፡አንድ፡አይደል ፡ሌላ፡ምልከታ፡ያሳየን፡ያለ፡ተፈጥሮ፡የፈጠን፡ነገር፡የለም፡አዉቆ፡መመርመሩ፡መልካም፡ነዉ።

  • @kemalnegesso704
    @kemalnegesso704 Год назад

    May god surely i get you one day

  • @millionaraya4476
    @millionaraya4476 Год назад

    Thank you

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 Год назад

    I am addicted by you and coffee

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Год назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @seyaspecial4135
    @seyaspecial4135 Год назад +2

    ማልዋሸው ነገር ቢኖር የአሼ ፕሮግራሞች ሱሰኛ ነኝ

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 Год назад +1

    የበራለት ሰው ❤🙌

  • @eyasumesfin8133
    @eyasumesfin8133 10 месяцев назад

    So based on your definition what is the difference between addiction and habit? ተደጋግመው subconsciously የሚደረጉ ነገሮች ሁሉ ሱስ ከሆኑ በልማድ እና በሱስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  10 месяцев назад

      Any subconscious pattern over which you have no conscious control is addiction whether it is a substance addiction or process addiction.

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Год назад

    Wow wow it is an amazing 😻

  • @abrahamtefera6378
    @abrahamtefera6378 Год назад

    The graphics designer 🔥🔥

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад +2

    ይሄ ደመነፍስ የሚባለው የማያስበው አይምሮ አንዳንዴ ከለመደው ውጪ የሚያደርጋቸው ነገሮች አሉ ለምሳሌ በአደጋ ወቅት ባልተጠበቀ ሁኔታ ማምለጥ

  • @kidisthagazi
    @kidisthagazi Год назад

    የስልጠናው ክፍያ ስንት ነው ምዝገባውስ መች ይጀምራል

  • @totomkonen5616
    @totomkonen5616 Год назад

    እኔ የሆነነገር ለመስራት እነሳሳና ልቤ ይፈራል ደፍሬ ላርግ ብልኮ ብዙ መሰናክሎች ይገጥመኛል

  • @DinknewAzmeraw
    @DinknewAzmeraw Год назад

    አቶ አሸናፊ ስራህ በጣም መልካም ነው ቀጥልበት ።የተለየ ግንኙነት እንዲኖረን እፈልጋለሁ ።ህልሜን እውን ማድረግ እፈልጋለሁ ።could you help me Please !👍

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Год назад +2

    Correction is addiction by itself.
    ማረም, ማስተካከል, አቃቂር ማውጣት ሱስ ነው
    እኔ የዚህ ሱስ ተጠቂ ነኝ.

  • @bereketleta417
    @bereketleta417 Год назад

    #ashu_betam ameseginalew

  • @tamiratabdi7490
    @tamiratabdi7490 Год назад

    Galatoomaa

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 Год назад +1

    Begugut setebek neber

  • @dawitbrhane1589
    @dawitbrhane1589 Год назад

    Ewedhalew gadenaye

  • @bekrijemal8651
    @bekrijemal8651 Год назад

    ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁልን

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад

    ከImpact adict መሆንስ?

  • @dawatube9221
    @dawatube9221 Год назад

    My success is my addiction

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Год назад +1

    ወይ ሱስ

  • @wizyoni3217
    @wizyoni3217 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @AlkerimPLC
    @AlkerimPLC Год назад

    መድረክ መሪው መግቢያውን ንግግር ቢያሣጥረው

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mucheargaw6232
    @mucheargaw6232 Год назад

    sure you are ...... the inte.....

  • @dawitbrhane1589
    @dawitbrhane1589 Год назад

    Like ልደጋግም ሲል አንቢ አያለኚ ምን ላድርግ።?
    በታም ነው የምወድህ ብራዘር።

  • @nebilshifa3759
    @nebilshifa3759 Год назад

    ይህ ሁሉ በimpact seminars addicted የሆነ ነው.

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад

    ትልቁ ሱስ ጫት እና ሶሻል ሚዲያ ናቸው

  • @amanuelmesfin8010
    @amanuelmesfin8010 Год назад

    Tiru timhirt new

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Год назад +4

    እኔ እራሴ እናንተን የማዳመጥ ሱሰኛ ሆኛለሁ!!!

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 Год назад

    ሱሴ ነህ መምራችን

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu Год назад

    ህልሜን ህይወቴን ሰጠህኝ እንደ አዲስ ወለድክኝ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Год назад +2

    ምርጥ መምህር .... ለምን የቀበሌ ደንቆሮ ካድሬ አታሰልጥኑልንም ??

  • @kokafikadu9533
    @kokafikadu9533 Год назад

    can you give me a telegram Link Please.Thanks

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      t.me/RippleImpact Here you go

    • @kidoye6383
      @kidoye6383 Год назад

      @@ImpactSeminars tank you Sir I wish if I can be addicted to my dreams.....

  • @987654321susu
    @987654321susu Год назад

    Thanks