Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሉም ኡስታዞች እኛን ሴቶቹን ነው በብዛት የሚመክሩት ወንዶቹንስ ማን ይምከር ወንዶች እንክብካቤ እደሚፈልጉት እኛም እኮ እንክብካቤ እንፈልጋለን. እነሱንም ምከሩልን. ??
ሳህ
እዉነትሽ ነወዉላሂ
ዉይ በሚስጅ መላክነዉ 👈
ሀቂ
ቢመከሩም አይገባቸው እኛ ልባችን ስስ ስለሆነነው የምንሰማው
አረበኛ በዚህ መልኩ አስተምረን
ትክክል እማ
እኔም እስማማለሁ
አልሀምዱሊላህ እረቢልአለሚን እኔባለትዳርነኝ በሱናነው ያገባሁት አልሀምዱሊላህ ውድ እህት ወንድሞቼ አላህ ትዳርንይወፍቃችሁ ኡስታዝ ጀዛካላህ ከይር
መሻአላ
ማሻአላህ ፍቅራችሁ ከዱንያ እስከ አኼራ ያድርግላችሁ
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ
እንደዚህ አይነት ትምህርት ግን በሀገራችን እንደ አንድ ትምህርት ተወስድ ሁሉም ከማግባቱ በፊት ቢማር ጥሩ ነው
ናአም
ትምህርት ቤት ቢከፈትስ?
ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ ሀቂቃ የሴት ልጅ ክብር ያለህ ተምሳሌታዊ ባል ነህ አሏህ ይጨምርልህ ለኛም ኸይሩን ይወፍቀን ሀቃችንን የምንጠባበቅ ያርገን
አሚን እህቴ
አላህ ይዘንልን አለህ ያስተካክለን ያስተካክልልን😭😭😭
ለወንዶች አስተምርልን ኡስታዝ እኛ ሴትች ድግሪ ጭነናል 🤣🤣
😁😁😁😁😁😁awe
ክክክክ፣ያልጫኑም ይኖራሉ፣እህተ ፣፣፣፣ለወንዱች ያልሽ ሳህ፣በደብ ያስፈልጋችዋል
ክክክ
ኪኪኪኪ
😀😀😀
ባሁን ጊዜ እንደዚ አይነት ባል አየገኝም ሷሊሁን ይወፍቀን እኛንም እኛንም ሷልን ያድርገን
አሉ ሷሊህለማግኒት እራሰሁኖመገኝትነው
እህትዋአብሽሪ ወላሂ እኘስደተኞች ትግስትምየለን አላህ የተሻለውን ይወፍቀን እኔ በተለይ ወላሂ ስውሲነገርኝ አላወራም ዝምብየበውስጤነውእሚያመኝ ለምንምነምንብየአልጠይቃቸውምኮ
እስኪ ወንዶች ስላልገባቸው ነው በብ ላክ ቦርድ የሚተነትንላቹ የም ትሉ በላይክ እንያቹ 👍👈
👍👍
ሣህ
ሰኪና ቅቅቅቅቅ አይገባቸዉም በቦርዲ ካልተፃፈላቸዉ
@@ለይላኡምጁናይድ እኮ 😂😂
አይ ኡሥታዝ ብቻ አሏህ ያብጃቸዉ አንዳድ ወንዶች አዉቀዉ ይሁን ያለማወቅ የሚያደርጉት ነገር ልብ ይሠብራል
አገኝሽኝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አንተን ያገባች ታድላለች እኛንም አላህ የሰጠንን ያስተካክልልን
ስለ ትዳር ስሰማ ደስ ይለኛል ግን በስደት ላይ ነኝ ትምርቱን ልማር የመዳም ቅምጥሎች አላህ ይወፍቀን ያረብ
የኔ ባለቤት ከዚህ አንዱ ነው ሁላችንም በስደት ነን አላህ በሠላም ያገናኘን ኡስታዝ ጀዛካላሁ ኸይር
ማሻአላህ
ያረብ ይህን ሁሉ ነገር የሚተገብር የትዳር አጋር ስጠኝ ያለፉትን ሁሉ የሚያስረሳ የትዳር አጋር ስጠኝ
ጀዛኪአላህ ኸይረ ኡስታዝ ከእዚህ ውስጥ በሁለም የተማላችሁ እስኪ ላይክ አረጉኝ እኔ ግን አንድ ነው ያገኝሁት
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረንይጠዉል ኡምሪክ መሰሎችህን ያብዛልንአላህ ከዘነላቸዉ በስተቀሪአብዛሀኖቹ ጨጓራ ነዉ የሚልጡት
አህለን ኡስታዝ ወላሂ የኔባል በአላህ ያስጠይቀኛን በጣም ለኔ ያለውቦታ ለየት ይላል በጣም ጡሩነው አልሀምዱሊሊላ ይሱን ለሰጠኝ አላህን አመሰግናለሁ ዱአርጉልነ 🤲 ከይህ የበለጠ እድጨምርልን
ማሻአላህህህ ታድለሽሽሽ በይ በደንብ ሀቁን ጠብቂለት የኔ ውድ እህት
ጥሩ ባል ማግኘት መታደል ነው ሀያቲ አንቺም የሱን ሀቅ የምትወጪ ያርግሽ
መሸአላህ
ወንዶች ወደ ብላክ ቦርዱ ተመልከተ🏒🏒🏒✅የኔው ግራ ጎኔ የትነህ ሹፍ ok 👀✔️
አልሀምዱሊላህ አላህ ጥሩ ባል ሰቶኝል ሁሉንም ያልክውን ሁሉ ይፈፅማል ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ
አንተ ኡስታዛችን ትልቅ ክብር ይገበሀል ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ደግሞ ወንዶች አላህን የምተፍራ ዲን ያላት ሚስት ከምትሉ ለራሳችሁም ተማሩ
ጀዛኩምላህ ኸይር አሏህ አልሀምዱሊላህ ሀቢቢ አንተን አሏህ ስለሰጠኝ ላቅያለምስጋና ይገባዉ እኔ ካተ ያጣሁት ምንም ነገር የለ አልሀምዱሊላሂ የመጀመራየም የመጨረሻየም አንተኑያረገልኚ ዘንድ አሏህን እማፀናዋለሁ ያረብ
እኔ ተምሬ ነበር ችግሩ ወንዶች ለአዳር እጀ ለትዳር የሉም ያሉት አዝግ ናቸው ሀሀሀሀ ሀሀ ፈታ እደምትል እርግጠኛነኝ
ማሻ አላህ ለውዱ ባሌ ላኩለት አልሀምዱሊላህ ባሌ ሳልህ ጥሩ ባል ነው ግን የበለጠ ቢያዳምጠው መልካም ነው ብየ ነው እኔንም ለሱ ሳልህ ሚስት ያድርገኝ እሱንም ለእኔ የበለጠ ሳልህ ያድርግልኝአንችን የስጠኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ሲል ከደስታ ብዛት ለብዙ ቀን ብቻየን በደስታ እስቃለሁ ለእኔም እሱን ስለስጠኝ አልሀምዱሊላህሚስት ለባሎ ምን መሆን እንዳለበት ቀጠቀስካቸው ውስጥ ሁሉንም በሚባል ደረጃ እተገብራቸዋለሁ ያረብ ከዝህ በላይ አድርገኝ ከባሌ ሀቅ ጠብቀኝ
ማሻአላህ ኡስታዙና ሁሌም በፈገግታነው የምጨርሰው ቪደወህን እናም ስለትዳር ሲወራ ማነው እደኔ ደስ የሚለው ያረብ ሁሌም የባላችንን ሀቅ የምንዋጣ አክብረን የምንኖር ያርገን አሚን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁصلي الله عليه وسلم
አልሀምዱሊላሂ የኔ ባል በጣም መልካም ነው እሱን ታገባሁ ጀምሬ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
የአላህ እር እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ ሳሊህ ተቅይ ባል እንድስጠኝ የኒን ህቅ የሚያውቅ
እሰኪ ቁረአን አሰተምረን በዚ አጋጣሜ
ጀግናእኮነህ ኡሥታዜ ጀክአላህ
እኔ የምለው ይህ ብላክ ቦርድ የሚያሥፈልገው 100% ለወንዶችነው
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የባሎቻችንን ሀቅ ጠባቂወች ያድርገን እነሱም የኛን ሀቅ ጠባቂ ያድርጋቸው ያረብ
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ ሳዱላወች ይስጠን ክክክክ በሉ ተማሩ ቡሀላ ዝብላችሁ ጥልቅ እያላችሁ ፈተዋ እየጠየቃችሁ ሽሆቻችን አታናውጡብን ምነው ፈተዋዉሁሉ ባሌ ሚስቴነው ሰለችኝኮ
የሚጠየቀው ጥያቄውኮ ደሞ ያስቃል
@@እናቴለኔሲልያኑርሽ በጣም ወላሂ እደው ልጅ ሁነን እቃቃየምንጫወተው ይመስላል አላህ ሂዳ ይስጠን ያረብ
ከከከከከከከከከከከ በጣም እኔስ ፈተዋ ልሰማም አፈርኩ ሀቂቃ የሚጠየቀውን የማይጠየቀውን እኮ አናቅም አሏህ ይዘንልን በስ
ጀዛኸለይ ኸይረ ኢንደነት አላህ ያብዝልን
ማሻአላህ አቡ አብዱሮህማን ጀዛክአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ይጠብቅህ
ጀዛኩመላ ኸይር ኡስታዜ ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ አሁንም መልካም የሆነን ትዳር እየኖርኩነው አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህቶች እርጉዝ ነኝ በሰላም እንድወልድ ጨንቆኛል መጀመሪያየ ነው
ኡስታዝ ከልብ ነው የምናመሰግንህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ተምረን የምንተገብር ያድርገን ያረብ ጀውዝኒ
ወንድልጅሚስቱንእደጠላእሚያርግሌላታልገባአይጠላም
አሁንበድጋሜየአላህነእላይውርድባት
አላህበላውንያውሪድባት
በአላህእዳታልፍት
ማሸአላህ ኡስታዙና አገላለፅህ ኧረ ተመቼኝ ባል ለሚስቱ ልብስ ነው ሚስትም ለባሏ ልብስ ነች ስሙ።ይጠቅመናል ያህዋቴ። ያህዋኔ።
አላህ እድሜናጤና ይስጥህ ኡስታዝ
አላህ ይስቱር ያረቢ። እኛስ ሴቶች አላህ ይሁነን ብቻ እኔምንም ልቤ ወንድ አያምንም። አዳምጣለሁ ግን። ለስንቱ እናስብ ለባል ለቤተሰብ እረቢስሚላህ እዝነትህን ያከሪም። ለሴቶች የጣፍከእና ለውንዶች ኡስታዝ እሱም። ታዛጂ መሆን አለበት ለኛም ማሰብ አለበት ለምሳሌ እኔየምፈልገው ቤተሰቤን የሚያከብር። ከምንም በላይ
አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል ሹክረን
ኡስታዝ ጀዛኪለህ ለገቡትም ሰሌህ ለለገበነውም ሰሌህ የድለን ያረብ
ሰምተው ከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን
ጀዛ ከላህ ኸይር ያአኺ ሀቄን የሚጠብቅ ሀቁን የምጠብቅለት አላህ ይወፍቀኝ ድአ አድርግልኝ
ሽኩረን ኡስታዚ❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻአላህ
ክክክክ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ባል ሸጋው ሰምቶ ይሆን አላሁ አለም እኔስ ሰማሁ ኢንሻላህ
ጀዛከላህኸይርጥሩት/ትነው አላህበሰማነውየምንሰራያርገን አሚን
ማሻአሏህ ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጡሩ ትምህርትነው አሏህ በስማንው ተጠቃሚ ያርገን
ጀዛከላኸይር ዑስታዝ ለምክርህ ለምትሰጠን እውቀት ግን ይሄን ሁሉ የሚተገብር ባል ብአሁን ጊዜ አለብየ አላስብም አንዱን ብቻ ይሆናል ከዘረዘርከው ውስጥ የሚፈፅመው አላህ ያዘነለት ሲቀር
ኡስታዛችን የማከብርክ ትምርትህን በጉጉት የምጠብቀው አንደኛ አስተማሪዬ አንተ ነህ ፈገግ እያረግህ የምታስተምር አብዱራህማን አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ አብዱራህማን ናፍቆናል ከሰሞኑ ብቅ አርግልን
ጀዛክ አላህ ከይረን ኡሰታዝ
ማሻ አላህ ኡዝታዝ ለኛም እንደዚህ ያለውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ
ወላሂትምህርትህደስ.ሢል.አላህ.ይጠብቅህ.እኛም.በተማርነዉ.ተጠቃሚ.ያድርገን.ጀዛከአላህኸይር
አላህ ሷሉሁን ባል ይውፍቀንንን ያርብ ያገቡትንም ያማር ያርግላችሁ
ጀዛኩሙሏህ ኸይርንጀዛ💐
ኡዝታዝ ጀዛኩሙላህኸይረን
ቁራአንን አላህ እዳገራልኝ. ልቤን. እዳለዝብልኝ እዳከትም ዱአ አድርጉልኝ ውዶቼ
ማሻ አላህ ወንድም ኡስታዝ
ጀዛ ከላ ከይር ኡሥጣዝ
በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ጀዛከላህ ኡስታዝ
እሚገርመኝ ልክ ምንምነገር ያላሰለፈይመስል ፍች በዝቶል እራስህስ ፈተህ አይደል የኔ ያልከዉን ስታገኝነዉ ያገባህዉ ሁሉምሰዉ ወዶ አይደለም እሚፈልገዉ መስፈርት አልሞላ እያለጅ ማንም ሰዉ መፍታት ደስብሎት አይደለም ለምክርህ ጀዞ ከላህይር😊
ጀዛከላህ አቡ አብዱረህማን
,ማሻላ አላህ ይጨምርልህ እኝን እንደ አንተ ሰላሂሁን ይወፍቀን
ማሸ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምሪክ አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድሪግን አሚንንንን
ኡስታዝ አርበኛ በዚህ መልኩ አሰተምራን ጅዛኮላህ ኸይራን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
መሻአሏህ አሏህ ይወፍቀን። ጀዛክ አሏህ ከይር
ማሻአላህ ወድም ወንዶቻችን እየሠሙነው ኢሻአላህ
ኡሥታዝንላይክ ሽግዜቢደረግአደረገውነበር ሁላችንም ላነይክእናድርግ ጡሩትምህርትነው ጀዛኬለሁኸይር
ጀዛክአላህኸይር
ሀሀሀ😂 ታስቀኛለህ ኡስታዝ ጭራሽ ጨረቃ የምትለው ነገር ሆ እስኪ እዲህ አይነት ትዳር እዲሰጠን ዱአ አዲርጉ ቅመሞችየ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ አብደረህማን እኳን ደህና መጣችሁ እኔስ አላህ ቤት ሰቶኝ የራሴን ሂወት የምጀምር ያርገኝ ባሌን አመስጋኝ ያድርገኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዝ👍👍👍👍
ጀዛኩሙላህ ሄይር ኡስታዜ
ጀዛከላህ ኡክታዙና. ግን ሤቶቹም. ስመርጡ ፍሪዛሙን ዘናጩን ነዉ ጂን ያለዉን ኃያ ያለዉን. አይጀልጊም ጀጂኖ አሳማኙን ነዉ የሚዉት. አላህን ፈሪዉ ያገኘዉን ስለማያወራት ዪኃ ሙዱ አይመቺም ነዉ የሚሉት ባየህ ኡክታዚ ስላላየህነዉ ዲን ያለዉ አገባለሁ ያላቸዉ ሁላ ፍሪዙን አንጦ ስልክላት ትረሠዋለቺ ጥም ያሳደገዉ ጠጉሩን አድ ባድ አሥተካክሎ የተላጨዉ ሡሪዉን ያሳጠረዉ በዲን የሚጎዘዉን. አይፈልጉም ሤቶቹ. ምላስ ብቻናቸዉ ወዶቺ እያላቹህ አትዉቀሡ
ማሻ አሏህ ፈገግ እያልኩ ነው ቁም ነገር የወሰዲኩት ጀዛ ከሏህ♥️👌
ጀዛከላሁ ኸይረን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
ማሻአሏህ ኡስታዝና ጀዛኩመሏህ ኸይር ኢሻአሏህ አሏህበሰማነው እምንጠቀም አሏህያድርገን
መሻአላ ኡሰታዜ ላገባ ማሰቤ ግን መወሰን አቃተኝ የበለጠዉን አላህ ያቃል
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
ሀቂቃ ልዩ ትምህርት ነዉ ወጀዛኩሙሏህ
ጀዛካላህኸይርንጀዛ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዛችን አላህ ሳሊህ ያርገን ሷሊሆችም ይወፍቀን
ኡሰታዜየ ጀዛኪላህ ኽይርን ሱበሀንአላህ የዛሬ ውንዱች መችእደዚህየሁናሎ ብልህያረብ አላህያረግልንሷሊህ
ሽኩረን ጀዛ ክላህ ኸይረን። ኡስጣዜ ሀቄቃ ምርጥ ባል አለኝ ያረህማን እኔንም ሱሊህ ምስት ያድርገኝ በአላህ ፍቃድ ከ15 ቀን ቡሀላ የውድ ልጅ እናት እና አባት እንሆናለን ዱአ እድርጉልኝ በስላም እንድውልድ
ማሻ አላህ ጀዛ አላህ ኸይረን በዚህ መልኩ ቁረአን አሰተምረነ
መሻኣላህ ጄዛክ አላህ ኸየር
በጣም ተመች ቶኛል ትምርትህ ጀዛከላህ
ጀዛክላህኸይረንኡሥታዝትምረትቤቴንትዝአለኝ
ማሻአሏህ. አላህ ይጨምርልህ. ኡስታዜ.
ከከከከከከከ ኸረ ኡስታዝ ተኮሰ ያለዉ ለሴቶች ነዉ. ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና
ለወዶች ጨቅጭቆ መጋት ካልሆነ አልሆነም ሁሉም ባይሆኑ አብሺቁ በዝቷል አላህ መልካሙን ይወፍቀር በርታልን ኡስታዝ
ውሥታዝ ጀዛከላህ እኔ ኣላገባሁም ኣላህ ሣሊህ ይሥጠኝ ኢንሻ ኣላህ
ኡስትዝ አብበከር ምንህ ነዉ ትመሰሰላቹሁ
ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ግን ወንዶች በአሁኑ ሰአት መስሚያቸው ጥጥ ነው እኛ ሴቶች ክብር ስንሰጣቸው ይቀባረራሉ
ጀዛክላህ ኽይረ ኡስቲዝ
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን።
ጀዛኩም አላህ ህይረን ኡስታዝ
ጀዘከላህ እኔም ኢንሻ አላህ አደርገዋለሁአስተማርከኝ
መሻአላህ ተባረከላ
ማሻ አላህ ጃዛከለሁም ኸይር
ሁሉም ኡስታዞች እኛን ሴቶቹን ነው በብዛት የሚመክሩት ወንዶቹንስ ማን ይምከር ወንዶች እንክብካቤ እደሚፈልጉት እኛም እኮ እንክብካቤ እንፈልጋለን.
እነሱንም ምከሩልን. ??
ሳህ
እዉነትሽ ነወዉላሂ
ዉይ በሚስጅ መላክነዉ 👈
ሀቂ
ቢመከሩም አይገባቸው እኛ ልባችን ስስ ስለሆነነው የምንሰማው
አረበኛ በዚህ መልኩ አስተምረን
ትክክል እማ
እኔም እስማማለሁ
አልሀምዱሊላህ እረቢልአለሚን እኔባለትዳርነኝ በሱናነው ያገባሁት አልሀምዱሊላህ ውድ እህት ወንድሞቼ አላህ ትዳርንይወፍቃችሁ ኡስታዝ ጀዛካላህ ከይር
መሻአላ
ማሻአላህ ፍቅራችሁ ከዱንያ እስከ አኼራ ያድርግላችሁ
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ
እንደዚህ አይነት ትምህርት ግን በሀገራችን እንደ አንድ ትምህርት ተወስድ ሁሉም ከማግባቱ በፊት ቢማር ጥሩ ነው
ናአም
ትምህርት ቤት ቢከፈትስ?
ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ ሀቂቃ የሴት ልጅ ክብር ያለህ ተምሳሌታዊ ባል ነህ አሏህ ይጨምርልህ
ለኛም ኸይሩን ይወፍቀን ሀቃችንን የምንጠባበቅ ያርገን
አሚን እህቴ
አላህ ይዘንልን አለህ ያስተካክለን ያስተካክልልን😭😭😭
ለወንዶች አስተምርልን ኡስታዝ እኛ ሴትች ድግሪ ጭነናል 🤣🤣
😁😁😁😁😁😁awe
ክክክክ፣ያልጫኑም ይኖራሉ፣እህተ ፣፣፣፣ለወንዱች ያልሽ ሳህ፣በደብ ያስፈልጋችዋል
ክክክ
ኪኪኪኪ
😀😀😀
ባሁን ጊዜ እንደዚ አይነት ባል አየገኝም ሷሊሁን ይወፍቀን እኛንም እኛንም ሷልን ያድርገን
አሉ ሷሊህለማግኒት እራሰሁኖመገኝትነው
እህትዋአብሽሪ ወላሂ እኘስደተኞች ትግስትምየለን አላህ የተሻለውን ይወፍቀን እኔ በተለይ ወላሂ ስውሲነገርኝ አላወራም ዝምብየበውስጤነውእሚያመኝ ለምንምነምንብየአልጠይቃቸውምኮ
እስኪ ወንዶች ስላልገባቸው ነው በብ ላክ ቦርድ የሚተነትንላቹ የም ትሉ በላይክ እንያቹ
👍👈
👍👍
ክክክ
ሣህ
ሰኪና ቅቅቅቅቅ አይገባቸዉም በቦርዲ ካልተፃፈላቸዉ
@@ለይላኡምጁናይድ እኮ 😂😂
አይ ኡሥታዝ ብቻ አሏህ ያብጃቸዉ አንዳድ ወንዶች አዉቀዉ ይሁን ያለማወቅ የሚያደርጉት ነገር ልብ ይሠብራል
ሳህ
አገኝሽኝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አንተን ያገባች ታድላለች
እኛንም አላህ የሰጠንን ያስተካክልልን
ስለ ትዳር ስሰማ ደስ ይለኛል ግን በስደት ላይ ነኝ ትምርቱን ልማር የመዳም ቅምጥሎች አላህ ይወፍቀን ያረብ
የኔ ባለቤት ከዚህ አንዱ ነው ሁላችንም በስደት ነን አላህ በሠላም ያገናኘን ኡስታዝ ጀዛካላሁ ኸይር
ማሻአላህ
ያረብ ይህን ሁሉ ነገር የሚተገብር የትዳር አጋር ስጠኝ ያለፉትን ሁሉ የሚያስረሳ የትዳር አጋር ስጠኝ
ጀዛኪአላህ ኸይረ ኡስታዝ ከእዚህ ውስጥ በሁለም የተማላችሁ እስኪ ላይክ አረጉኝ እኔ ግን አንድ ነው ያገኝሁት
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን
ይጠዉል ኡምሪክ መሰሎችህን ያብዛልን
አላህ ከዘነላቸዉ በስተቀሪ
አብዛሀኖቹ ጨጓራ ነዉ የሚልጡት
አህለን ኡስታዝ ወላሂ የኔባል በአላህ ያስጠይቀኛን በጣም ለኔ ያለውቦታ ለየት ይላል በጣም ጡሩነው አልሀምዱሊሊላ ይሱን ለሰጠኝ አላህን አመሰግናለሁ ዱአርጉልነ 🤲 ከይህ የበለጠ እድጨምርልን
ማሻአላህህህ ታድለሽሽሽ በይ በደንብ ሀቁን ጠብቂለት የኔ ውድ እህት
ጥሩ ባል ማግኘት መታደል ነው ሀያቲ አንቺም የሱን ሀቅ የምትወጪ ያርግሽ
መሸአላህ
ወንዶች ወደ ብላክ ቦርዱ ተመልከተ🏒🏒🏒✅
የኔው ግራ ጎኔ የትነህ ሹፍ ok 👀✔️
አልሀምዱሊላህ አላህ ጥሩ ባል ሰቶኝል ሁሉንም ያልክውን ሁሉ ይፈፅማል ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ
አንተ ኡስታዛችን ትልቅ ክብር ይገበሀል ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ደግሞ ወንዶች አላህን የምተፍራ ዲን ያላት ሚስት ከምትሉ ለራሳችሁም ተማሩ
ጀዛኩምላህ ኸይር አሏህ አልሀምዱሊላህ ሀቢቢ አንተን አሏህ ስለሰጠኝ ላቅያለምስጋና ይገባዉ እኔ ካተ ያጣሁት ምንም ነገር የለ አልሀምዱሊላሂ የመጀመራየም የመጨረሻየም አንተኑያረገልኚ ዘንድ አሏህን እማፀናዋለሁ ያረብ
እኔ ተምሬ ነበር ችግሩ ወንዶች ለአዳር እጀ ለትዳር የሉም ያሉት አዝግ ናቸው ሀሀሀሀ ሀሀ ፈታ እደምትል እርግጠኛነኝ
ማሻ አላህ ለውዱ ባሌ ላኩለት አልሀምዱሊላህ ባሌ ሳልህ ጥሩ ባል ነው ግን የበለጠ ቢያዳምጠው መልካም ነው ብየ ነው እኔንም ለሱ ሳልህ ሚስት ያድርገኝ እሱንም ለእኔ የበለጠ ሳልህ ያድርግልኝ
አንችን የስጠኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ሲል ከደስታ ብዛት ለብዙ ቀን ብቻየን በደስታ እስቃለሁ ለእኔም እሱን ስለስጠኝ አልሀምዱሊላህ
ሚስት ለባሎ ምን መሆን እንዳለበት ቀጠቀስካቸው ውስጥ ሁሉንም በሚባል ደረጃ እተገብራቸዋለሁ ያረብ ከዝህ በላይ አድርገኝ ከባሌ ሀቅ ጠብቀኝ
ማሻአላህ ኡስታዙና ሁሌም በፈገግታነው የምጨርሰው ቪደወህን እናም ስለትዳር ሲወራ ማነው እደኔ ደስ የሚለው ያረብ ሁሌም የባላችንን ሀቅ የምንዋጣ አክብረን የምንኖር ያርገን አሚን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
صلي الله عليه وسلم
አልሀምዱሊላሂ የኔ ባል በጣም መልካም ነው እሱን ታገባሁ ጀምሬ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
የአላህ እር እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ ሳሊህ ተቅይ ባል እንድስጠኝ የኒን ህቅ የሚያውቅ
እሰኪ ቁረአን አሰተምረን በዚ አጋጣሜ
ጀግናእኮነህ ኡሥታዜ ጀክአላህ
እኔ የምለው ይህ ብላክ ቦርድ የሚያሥፈልገው 100% ለወንዶችነው
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የባሎቻችንን ሀቅ ጠባቂወች ያድርገን እነሱም የኛን ሀቅ ጠባቂ ያድርጋቸው ያረብ
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ ሳዱላወች ይስጠን ክክክክ በሉ ተማሩ ቡሀላ ዝብላችሁ ጥልቅ እያላችሁ ፈተዋ እየጠየቃችሁ ሽሆቻችን አታናውጡብን ምነው ፈተዋዉሁሉ ባሌ ሚስቴነው ሰለችኝኮ
የሚጠየቀው ጥያቄውኮ ደሞ ያስቃል
@@እናቴለኔሲልያኑርሽ በጣም ወላሂ እደው ልጅ ሁነን እቃቃየምንጫወተው ይመስላል አላህ ሂዳ ይስጠን ያረብ
ከከከከከከከከከከከ በጣም እኔስ ፈተዋ ልሰማም አፈርኩ ሀቂቃ የሚጠየቀውን የማይጠየቀውን እኮ አናቅም አሏህ ይዘንልን በስ
ጀዛኸለይ ኸይረ ኢንደነት አላህ ያብዝልን
ማሻአላህ አቡ አብዱሮህማን ጀዛክአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ይጠብቅህ
ጀዛኩመላ ኸይር ኡስታዜ ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ አሁንም መልካም የሆነን ትዳር እየኖርኩነው አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህቶች እርጉዝ ነኝ በሰላም እንድወልድ ጨንቆኛል መጀመሪያየ ነው
ኡስታዝ ከልብ ነው የምናመሰግንህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ተምረን የምንተገብር ያድርገን ያረብ ጀውዝኒ
ወንድልጅሚስቱንእደጠላእሚያርግሌላታልገባአይጠላም
አሁንበድጋሜየአላህነእላይውርድባት
አላህበላውንያውሪድባት
በአላህእዳታልፍት
ማሸአላህ ኡስታዙና አገላለፅህ ኧረ ተመቼኝ ባል ለሚስቱ ልብስ ነው ሚስትም ለባሏ ልብስ ነች ስሙ።ይጠቅመናል ያህዋቴ። ያህዋኔ።
አላህ እድሜናጤና ይስጥህ ኡስታዝ
አላህ ይስቱር ያረቢ። እኛስ ሴቶች አላህ ይሁነን ብቻ እኔምንም ልቤ ወንድ አያምንም። አዳምጣለሁ ግን። ለስንቱ እናስብ ለባል ለቤተሰብ እረቢስሚላህ እዝነትህን ያከሪም። ለሴቶች የጣፍከእና ለውንዶች ኡስታዝ እሱም። ታዛጂ መሆን አለበት ለኛም ማሰብ አለበት ለምሳሌ እኔየምፈልገው ቤተሰቤን የሚያከብር። ከምንም በላይ
አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል ሹክረን
ኡስታዝ ጀዛኪለህ ለገቡትም ሰሌህ ለለገበነውም ሰሌህ የድለን ያረብ
ሰምተው ከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን
ጀዛ ከላህ ኸይር ያአኺ ሀቄን የሚጠብቅ ሀቁን የምጠብቅለት አላህ ይወፍቀኝ ድአ አድርግልኝ
ሽኩረን ኡስታዚ❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻአላህ
ክክክክ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ባል ሸጋው ሰምቶ ይሆን አላሁ አለም እኔስ ሰማሁ ኢንሻላህ
ጀዛከላህኸይርጥሩት/ትነው አላህበሰማነውየምንሰራያርገን አሚን
ማሻአሏህ ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጡሩ ትምህርትነው አሏህ በስማንው ተጠቃሚ ያርገን
ጀዛከላኸይር ዑስታዝ ለምክርህ ለምትሰጠን እውቀት ግን ይሄን ሁሉ የሚተገብር ባል ብአሁን ጊዜ አለብየ አላስብም አንዱን ብቻ ይሆናል ከዘረዘርከው ውስጥ የሚፈፅመው አላህ ያዘነለት ሲቀር
ኡስታዛችን የማከብርክ ትምርትህን በጉጉት የምጠብቀው አንደኛ አስተማሪዬ አንተ ነህ ፈገግ እያረግህ የምታስተምር አብዱራህማን አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ አብዱራህማን ናፍቆናል ከሰሞኑ ብቅ አርግልን
ጀዛክ አላህ ከይረን ኡሰታዝ
ማሻ አላህ ኡዝታዝ ለኛም እንደዚህ ያለውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ
ወላሂትምህርትህደስ.ሢል.አላህ.ይጠብቅህ.እኛም.በተማርነዉ.ተጠቃሚ.ያድርገን.ጀዛከአላህኸይር
አላህ ሷሉሁን ባል ይውፍቀንንን ያርብ ያገቡትንም ያማር ያርግላችሁ
ጀዛኩሙሏህ ኸይርንጀዛ💐
ኡዝታዝ ጀዛኩሙላህኸይረን
ቁራአንን አላህ እዳገራልኝ. ልቤን. እዳለዝብልኝ እዳከትም ዱአ አድርጉልኝ ውዶቼ
ማሻ አላህ ወንድም ኡስታዝ
ጀዛ ከላ ከይር ኡሥጣዝ
በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ጀዛከላህ ኡስታዝ
እሚገርመኝ ልክ ምንምነገር ያላሰለፈይመስል ፍች በዝቶል እራስህስ ፈተህ አይደል የኔ ያልከዉን ስታገኝነዉ ያገባህዉ ሁሉምሰዉ ወዶ አይደለም እሚፈልገዉ መስፈርት አልሞላ እያለጅ ማንም ሰዉ መፍታት ደስብሎት አይደለም ለምክርህ ጀዞ ከላህይር😊
ጀዛከላህ አቡ አብዱረህማን
,ማሻላ አላህ ይጨምርልህ እኝን እንደ አንተ ሰላሂሁን ይወፍቀን
ማሸ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምሪክ አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድሪግን አሚንንንን
ኡስታዝ አርበኛ በዚህ መልኩ አሰተምራን ጅዛኮላህ ኸይራን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
መሻአሏህ አሏህ ይወፍቀን። ጀዛክ አሏህ ከይር
ማሻአላህ ወድም ወንዶቻችን እየሠሙነው ኢሻአላህ
ኡሥታዝንላይክ ሽግዜቢደረግአደረገውነበር ሁላችንም ላነይክእናድርግ ጡሩትምህርትነው ጀዛኬለሁኸይር
ጀዛክአላህኸይር
ሀሀሀ😂 ታስቀኛለህ ኡስታዝ ጭራሽ ጨረቃ የምትለው ነገር ሆ እስኪ እዲህ አይነት ትዳር እዲሰጠን ዱአ አዲርጉ ቅመሞችየ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ አብደረህማን እኳን ደህና መጣችሁ እኔስ አላህ ቤት ሰቶኝ የራሴን ሂወት የምጀምር ያርገኝ ባሌን አመስጋኝ ያድርገኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዝ👍👍👍👍
ጀዛኩሙላህ ሄይር ኡስታዜ
ጀዛከላህ ኡክታዙና. ግን ሤቶቹም. ስመርጡ ፍሪዛሙን ዘናጩን ነዉ ጂን ያለዉን ኃያ ያለዉን. አይጀልጊም ጀጂኖ አሳማኙን ነዉ የሚዉት. አላህን ፈሪዉ ያገኘዉን ስለማያወራት ዪኃ ሙዱ አይመቺም ነዉ የሚሉት ባየህ ኡክታዚ ስላላየህነዉ ዲን ያለዉ አገባለሁ ያላቸዉ ሁላ ፍሪዙን አንጦ ስልክላት ትረሠዋለቺ ጥም ያሳደገዉ ጠጉሩን አድ ባድ አሥተካክሎ የተላጨዉ ሡሪዉን ያሳጠረዉ በዲን የሚጎዘዉን. አይፈልጉም ሤቶቹ. ምላስ ብቻናቸዉ ወዶቺ እያላቹህ አትዉቀሡ
ማሻ አሏህ ፈገግ እያልኩ ነው ቁም ነገር የወሰዲኩት ጀዛ ከሏህ♥️👌
ጀዛከላሁ ኸይረን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
ማሻአሏህ ኡስታዝና ጀዛኩመሏህ ኸይር ኢሻአሏህ አሏህበሰማነው እምንጠቀም አሏህያድርገን
መሻአላ ኡሰታዜ ላገባ ማሰቤ ግን መወሰን አቃተኝ የበለጠዉን አላህ ያቃል
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
ሀቂቃ ልዩ ትምህርት ነዉ ወጀዛኩሙሏህ
ጀዛካላህኸይርንጀዛ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዛችን አላህ ሳሊህ ያርገን ሷሊሆችም ይወፍቀን
ኡሰታዜየ ጀዛኪላህ ኽይርን ሱበሀንአላህ
የዛሬ ውንዱች መችእደዚህየሁናሎ ብልህ
ያረብ አላህያረግልንሷሊህ
ሽኩረን ጀዛ ክላህ ኸይረን። ኡስጣዜ ሀቄቃ ምርጥ ባል አለኝ ያረህማን እኔንም ሱሊህ ምስት ያድርገኝ በአላህ ፍቃድ ከ15 ቀን ቡሀላ የውድ ልጅ እናት እና አባት እንሆናለን ዱአ እድርጉልኝ በስላም እንድውልድ
ማሻ አላህ ጀዛ አላህ ኸይረን በዚህ መልኩ ቁረአን አሰተምረነ
መሻኣላህ ጄዛክ አላህ ኸየር
በጣም ተመች ቶኛል ትምርትህ ጀዛከላህ
ጀዛክላህኸይረን
ኡሥታዝ
ትምረትቤቴንትዝአለኝ
ማሻአሏህ. አላህ ይጨምርልህ. ኡስታዜ.
ከከከከከከከ ኸረ ኡስታዝ ተኮሰ ያለዉ ለሴቶች ነዉ.
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና