Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻ አላህ በጣም ደስስስስ የሚል ሀዲስ ነው ጀዛኩም አላህ ኽይር እኛንም ሷሊህ ሚስት ያርገን ሷሊህ ባልም ይወፈቀን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ሙሀደራው የዲሮም ቢሆን ከናዛሬ ነው የሰማሁትኝአዲስ ከማግባቱቢፊት ኮርስ ይወሰዲ በሚለው ላይ ።እኔ እደግፈዋለሁኝበበኩሌ አላሀምዱ ሊላህ በደብ እየተማረኩኝ ነው አላህ ጀዛቸውን ይክፈላች አላህ ያህፈዘውም
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ኸይረኛውን ይወፍቀን
ውድ ኡስታዝነ በጣም ጠቃሚ ት/ ትም ነዉ ጀዛከሏህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ እኛን ሷሊህ አረጎ ሷሊሁን ባል ይወፈቀን ስደት አሁንስ አሰለቸን መረረን ግን አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሃል ነዉ
Saeda Seyeda ነሸአላ
አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ምርር ብሎናል አላህ ላገራችን አብቅቶን ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀን
Hi
እረ ዱአ አንደራረግ አህባቢ እኔስ ፈራሁ ትዳርን አጭበርባሪው በዛና አገብ ተፋቱ ሆነ የምሰማው ያራህማን አተ እርዳን አ ጠይብነ ሊጠይባት ካልካቼው በሀላል አገናኘን
ሱበሃን አላህ ትዳራችን ወደየት እያመራ ነው ሀቂቀትን በትዳር ዙሪያ የኮርስ ማዕከል ያስፈልገናል በቃ ትዳር እንደ እቃቃ ጨዋታ የሚታይበት ዛሬ ገብቶ ነገ መውጣት ሆነ ልጆቻችን የወላጅ ፍቅርን አግኝተው ማደግ አልቻሉም በጣም የትዳር ጉዳይ ኡለማዎች ትልቅ አቛም ወስዳችሁ ሊተገበር ይገባል ዙልም በዝታል በትዳር ውስጥ
ጀዛክ አላሁመ ኸይረን በጣም ደስ የሚልምክር ነው በሠማነው ተጠቃሚ ያድረገን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ለትዳር ተጠየኩ ስጠየቅ ለቤተሰቦቼ አማከርኳቸው ከዚያም ቤተሰቦቼ አይሆንልሽም አሉኝ ብዙ ዘመዶቼም አወቁ እነሱም ለሱ በደንብ እንደሚያቁትና እንደ ማይሆንልኝ ነገሩኝ እሱን አላቀውም ነበር እሱም ሽማግሌ ላከ ቤተሰቦቼ አይሆንም አሉት ከዚያም ለኔ ማስፈራራት ጀመረ እጠልፍሻለሁ በማለት ወንድሜ አወቀና እኔ ሳላቅ ሄደለት ተማቱ ብዙ ብጥብጥ ተፈጠረ ከዚያም የማረገው ሲጠፋብኝ ወደ ስደት አመራሁ አሁን ላይ ግን ትዳር ሚባል ነገር ገና ሳልገባበት አስጠላኝ ብቻ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
አብሺር አለሀ ሲለሚውደሾ ነው የሚፍቲነሾ ተገሺ የቺ ኢሶኪመጠ
ጀዘከለህ ኸይር አለህ ሰሊህ ታዳር ይዎፊቀን ለሁለቺንሚ አንሸለህ
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሸሁና ጀዛከላህ ከይርን ያረብ አላህ ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን ያረብ ውዴታ እስከ ጀነት ያረብ የማያልቀውን ፍቅር አላህ ይስጠን
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ያረብ ሶልህ ባል ሶልህ ልጆችን ወፍቀኝ ያረብ እጣየንና ምኞቴን አሳምርልኝ ያረብ የዘወትር ምኞቴ ነው ♥♥♥
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ ሀቅ ነው ወላሂ ትክክል
ጀዛከላሁ ኸይር ለተጠቀመበት ሠዉ በቂ ተምህርት ነዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
ጀዛኩም አላህ ክይር ኡስታዝ
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጠብቀወት እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን
ጀዛከ ላህኀይር
ኡዝታዝየ ምክርህ ደሥ ይላል ግንኮ ቡዙዎች ወንዶች ዘመዴ ናት ምናምን እያሉ የሚጀናጀኑ ቡዙዎች ናቸዉ ብቻ አላህ ኸይረኛዉን የተዉሒድ ሠዉ ይወፍቀን እኛንም ሷሊህ ያድርገን ያረብ። የገዛ ጓደኛዋ ጋ ሥንት ሢሠሩ እናያለን አይይይይ
ባረክ አላህ ፊኩም ኡሥታዜ አላህ ጀዛችሁን እጥፍ አርጎ ይቀበላችሁ ዷአቶች አህለን ፊኩም አትጥፈብን አላህ እድሜችሁን ያርዝምልን
ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዜ.እድሜህ ይርዘም ለአላህብየ ውድድድ
ጀዛከላህ ኸይረንአላህ ይጨምሪልህመሰሎችህን ያብዛልን
በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገንኡሥታዝየ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ
ትክክልወላሂሠምቶየተጠቀመያርገንጀዛከላአላህኸይርን
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ኡዝታዝ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፉቀንያረብብብብብብብብብ
ማ
ፈትህያ ፈትህያ bxn qq
ጀዛኩምአላህ ኽይር. ኡስታዝ
ጀዛኩመላሕኸይር ኡሥታዝ አላሕይጠብቅሕ ባለሕበትያረብ
ጀዛኩም አላህከይርዱአርጉልኝአላህ ከባለቤቴጋርእዳገናኝ ን አድበቱ ትዝታየሁኑብኝከሚወዱትጋርመለየትምንንመራነው
አብሽሪ የኔ እህት አላህ ያገናኛቹ
ጀዛክላህ ህይረ ያኡስታዝ አላህ ጥሩውን ትዳረ ይውፈቀን ያረብ
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ከይር ጄዛቹን ይክፈላቹ
ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ሲወፍቅ ነው ትዳር እኔ በሁሉም መንገድ ይሆነኛል ብየ ነበር ያገባሁት ነገር ግን እደተመኘሁት አልሆነም እድሆንም ሞከርኩ ግን አልሆነም ውሬ ሆነ ይሄው እኔ ሜዳ ላይቀረሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ እና አላህ ኸይረኛውን ሲወፍቅ ነው
ጀዘህ ከለህ ከይራን ኡስታዘችን
ኡስታዝየ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ጀዛክላሁ ከይረን ኡስታዝ አላህ ሆይ ትዳሬን አሳምርልኝ የባሌንም ሀቅ እምወጣ አድርገኝ ያረብብብብብብብብብብብብብብ
ኡስታዝ ጀዛኩምለንህይር
Jezakume alahe wesetaze alahe edema ena tana temegnehulek weda
ጀዛሁምላህ ኸይረን ኡሥታዝ የ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ልጠይቅ ከቻላችሁ መፍትሔ ንገሩኝ አልያም ምከሩኝ ከኔ እናንተ ታወቃላችሁ በበተሠብ አግብቸ ያለፍላጎቴ ያለ እድሜየ እሡ በጣም ይወደኛል እኔ ግን የሚወደኝን ያህል ጠላሁት ምን ይሻለኛል ለሡና ለቤተሠቦቸ ሥል የኔን ደሥታ አጥቸ እየኖርኩ እገኛለሁ እሢ ምን ቱሉኛላችሁ እሡ ሥለሚወደኝ እኔ እየጠላሁት መኖር ሸሪአወ ይፈቅዳል ወይስ አይፈቅድም እባካችሁ መልሡልኝ ጀዛሁምላህ ኸይር
Dj Uu4r የሚወድሽን ለምን አትወጅውም የጠላሽበት ምክንያት ምድነው ባሁኑ ዘመን የምትወድ እሴትጅ ወንድ አላጋጠመኝም ስለዚህ እሱ የማይወድሽን አንች የምትወጅው ሳይገጥምሽ እሱን ተንከባከቢው
ጀዛክላህ ኸይር እስታዝ
ማሻ አላህ ፍቀር ይሰጠን የረብ ጃዛኩም ላሁ ከይር
ጀዛከላህ ኸይረን እደዚህ አይነት ሴቶች አይደለም የሚፈልጉት የአሁን ጊዜ ወንድ ገንዘብ ቤት አላት ወይ ነዉ የሚሉት ግዜያችን ተበላሽቷል
ማአሻአሏህ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ
በጠም ጡሩ ምክር ነው ኡስታዛ ጄዛኩም አሏህ ኸይርን
ጀአዘኩም አለሀ ከአየር ኡስተዝ
Sadiya Aman ጀዛኪላህኸይር
ጀዛኩምላህይርበሠማነውየምነሥራገንያርብ
ጀዛከላህኸይረ
ماشاءالله جزاك الله خير
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኡስታዜጀዛክአላህይር
ጀዛከላህከይረንትክክል
ኮርስ ይኑር ስለ ትዳር ሀቂቃ የ ሀበሻ ትዳር እየተበጠበጠ ነው በተረፈ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Jazakalhu keranii
ሳሂህ ወላ ጀዛኧከ አላህ ኸይር አላህ ሷሊህ ያድርገን ሷሊህ ዘውጅም ይወፍቀን ያረብ
ያረቢ ያአላህ ትዳሬን ሰላቂ አድርግልኝ ያረብ ባለቤቴን ተክፉ ነገር ጠብቅልኝ
አላህ ይጨምርልህ ሀይሩን
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁሶለላሁ አለየወሂ ወሰለም!አሚን ያረብጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛኩምአላህኸይረን
ጀዛከአላ ኸይር ቆጆትምርትነው አላህ ይጠብቃችሁ
ክክክ እንሻ አላህ በአላህ ፊቃድ ለገባ ነዉ ግን በላቤትን አላሳቃያዉም እንሻ አላህ ያረብ አሚንንን
አሰከኝ ኡሰታዝ ጀዘህ ከለህ ከይራን
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰላቱ ወሰላም ጀዛከም አላህ ኸይረን ጀዛአ
ጀዛኩም አላህ ኸይሩን ጀዛ አሜንንንን ሰሎላህ አለይሂ ወሰለም
እኔ ናይ ይለኛል ሠደት ነኝእኔ መሄድአልፈልግም አይይይይ
Mashaa AllahJezakumulahu keyran
Masha allah. Jazakalah kyir
Mashaa Allah Ustazaa Kenya
አላህዱአ አርጉልኝ ያነጫንጨኛል እባሌላይ ባሌን በጣም ነው እምወደው አላህ ቀጥተኛውንመገድይምራን
Tamri Tamri እህቴ ለባልሽ ድምፅሽን ከፍ አድርገሽ አትናሪው ረጋ ባለ አነጋገር አዳቡን ይዘሽ አናግሪው በሚያናድድሽ ጊዜ ሶብር አድርጊ እሽ ለኔም ሷሊህ ባል እፊሰጠኝ ቧበዱአሽ አትርሽኝ
Mashallah Mashallah jezkallah keyr ustaz un aseflgn agebgba gudy nw
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ ለኛም ሳልህ ባል ይወፎቀን ያረብ
Sallhu Allehi wosallhm
አሚን
አለህ ይጠብቃሀ
ማሻአላህ.ጀዛኩም.አላህኸይረንአላህ.ሳርሁይውፍቅነያረብ
ማሻአላህጀዛኩአላህኸይረን
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህባለህበትይጥብቅህ
jzk mashaallah betam des yemil temhert new
جزاكم الله خيرا شكران استز
ጀዛክ አላሁ ህይረ ረጅም እድሜ አላህ ትዳራቻን ያሳምረልን
Masha allah allah yetabik ustaz😘😘😘😘😘😘😘
Aselamaleykum werahmetulah weberekathu jezakum allah heyr Allah hulachinm salih yadrgen
አላህይጠብቀን
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹው
@ 55
ማሻአላህ
ጀዛኩምላሕ.ከይረን
አሏህ ቆንጆዋን ጀነትን ይወፍቅህ
Masha alah alah ychemrelh gezaq ala qeyre
ያረብ አላህ የትዳርን አላማ የምናውቅ ያርገን ትዳችንንም ያሳምርልን ላላገቦችም መልካሙን ትዳር ይስጠን
አር አሳከኘ ኢዝታዝ አላህ ይጨምርልህ ወላህ
Sah walahi Jeza killah ustazi Allah fqrn yisten edime yistote
ጀዛከላህክይር ኡስታዝ
Masha Allah 👍💘
Masha Allah jezak allahu kayra
ክክክክክ ውስታዜ አሳከኝ ክክክክ ግርግዳ ይሰነጥቃል እዴ የወዶች ድምፅ ክክክክ ፈገግታ ሱና ነው
Setochum cheger alebachew erasachewn kef yemadereg kesuwa lela set yale ayemeslatem nezenaza yasater wedekushema kalat tefenedalech wend kosetara mehon alebet endsu nw setoch yemewdut ashan gahela
inshallah Allah sali yehonewene yesetene
ማሻአላህ በጣም እሚጣፍጥ ዳእዋ ነዉ ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀዛአላህ ኸይር
ያረብ አላህ ኸይር ኛውን ትዳር ይወፍቀንኡሥታዜ አላህ ይጣብቅህ ያረብ
መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝነ
አላህጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዜ
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ጀዛኸ ላህይር ኡዝታዜ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሶሊሁን ይፍቀን ሰለ ላህ አሊህወሰለም
jezakellah keyr yaustaz allah yitebkachihu. amiiiiiiiiiiiinnnnnn yarebbbbbb
ሱበንአለህ እገርማል
JAZAKUMALLAH KHIER
ትክክልማሻአላህጥሩትዳርይወፍቀንያረብ
ውይይይይይ ደስ እያለኝ አለቀ
ጀዛኩሙሏህ ህይረን አላህ ትዳራችንን ያስምርልን
Jezak allah heyr austaz allah salhi bale yewfeken yarebi egham salhi allah yaregen
ማሻ አላህ በጣም ደስስስስ የሚል ሀዲስ ነው ጀዛኩም አላህ ኽይር እኛንም ሷሊህ ሚስት ያርገን ሷሊህ ባልም ይወፈቀን
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
ሙሀደራው የዲሮም ቢሆን ከናዛሬ ነው የሰማሁትኝ
አዲስ ከማግባቱቢፊት ኮርስ ይወሰዲ በሚለው ላይ ።እኔ እደግፈዋለሁኝ
በበኩሌ አላሀምዱ ሊላህ በደብ እየተማረኩኝ ነው
አላህ ጀዛቸውን ይክፈላች
አላህ ያህፈዘውም
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ኸይረኛውን ይወፍቀን
ውድ ኡስታዝነ በጣም ጠቃሚ ት/ ትም ነዉ ጀዛከሏህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ እኛን ሷሊህ አረጎ ሷሊሁን ባል ይወፈቀን ስደት አሁንስ አሰለቸን መረረን ግን አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሃል ነዉ
Saeda Seyeda ነሸአላ
አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ምርር ብሎናል አላህ ላገራችን አብቅቶን ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀን
Hi
እረ ዱአ አንደራረግ አህባቢ እኔስ ፈራሁ ትዳርን አጭበርባሪው በዛና አገብ ተፋቱ ሆነ የምሰማው ያራህማን አተ እርዳን አ ጠይብነ ሊጠይባት ካልካቼው በሀላል አገናኘን
ሱበሃን አላህ ትዳራችን ወደየት እያመራ ነው ሀቂቀትን በትዳር ዙሪያ የኮርስ ማዕከል ያስፈልገናል በቃ ትዳር እንደ እቃቃ ጨዋታ የሚታይበት ዛሬ ገብቶ ነገ መውጣት ሆነ ልጆቻችን የወላጅ ፍቅርን አግኝተው ማደግ አልቻሉም በጣም የትዳር ጉዳይ ኡለማዎች ትልቅ አቛም ወስዳችሁ ሊተገበር ይገባል ዙልም በዝታል በትዳር ውስጥ
ጀዛክ አላሁመ ኸይረን በጣም ደስ የሚልምክር ነው በሠማነው ተጠቃሚ ያድረገን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔ ለትዳር ተጠየኩ ስጠየቅ ለቤተሰቦቼ አማከርኳቸው ከዚያም ቤተሰቦቼ አይሆንልሽም አሉኝ ብዙ ዘመዶቼም አወቁ እነሱም ለሱ በደንብ እንደሚያቁትና እንደ ማይሆንልኝ ነገሩኝ እሱን አላቀውም ነበር እሱም ሽማግሌ ላከ ቤተሰቦቼ አይሆንም አሉት ከዚያም ለኔ ማስፈራራት ጀመረ እጠልፍሻለሁ በማለት ወንድሜ አወቀና እኔ ሳላቅ ሄደለት ተማቱ ብዙ ብጥብጥ ተፈጠረ ከዚያም የማረገው ሲጠፋብኝ ወደ ስደት አመራሁ አሁን ላይ ግን ትዳር ሚባል ነገር ገና ሳልገባበት አስጠላኝ ብቻ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
አብሺር አለሀ ሲለሚውደሾ ነው የሚፍቲነሾ ተገሺ የቺ ኢሶኪመጠ
ጀዘከለህ ኸይር አለህ ሰሊህ ታዳር ይዎፊቀን ለሁለቺንሚ አንሸለህ
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሸሁና
ጀዛከላህ ከይርን ያረብ
አላህ ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን ያረብ
ውዴታ እስከ ጀነት ያረብ የማያልቀውን ፍቅር አላህ ይስጠን
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
ያረብ ሶልህ ባል ሶልህ ልጆችን ወፍቀኝ ያረብ እጣየንና ምኞቴን አሳምርልኝ ያረብ የዘወትር ምኞቴ ነው ♥♥♥
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ ሀቅ ነው ወላሂ ትክክል
ጀዛከላሁ ኸይር ለተጠቀመበት ሠዉ በቂ ተምህርት ነዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
ጀዛኩም አላህ ክይር ኡስታዝ
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጠብቀወት እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን
ጀዛከ ላህኀይር
ኡዝታዝየ ምክርህ ደሥ ይላል ግንኮ ቡዙዎች ወንዶች ዘመዴ ናት ምናምን እያሉ የሚጀናጀኑ ቡዙዎች ናቸዉ ብቻ አላህ ኸይረኛዉን የተዉሒድ ሠዉ ይወፍቀን እኛንም ሷሊህ ያድርገን ያረብ። የገዛ ጓደኛዋ ጋ ሥንት ሢሠሩ እናያለን አይይይይ
Hi
ባረክ አላህ ፊኩም ኡሥታዜ አላህ ጀዛችሁን እጥፍ አርጎ ይቀበላችሁ ዷአቶች አህለን ፊኩም አትጥፈብን አላህ እድሜችሁን ያርዝምልን
ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዜ.እድሜህ ይርዘም ለአላህብየ ውድድድ
ጀዛከላህ ኸይረን
አላህ ይጨምሪልህ
መሰሎችህን ያብዛልን
በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ኡሥታዝየ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ
ትክክልወላሂ
ሠምቶየተጠቀመያርገን
ጀዛከላአላህኸይርን
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ኡዝታዝ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፉቀን
ያረብብብብብብብብብ
ማ
ፈትህያ ፈትህያ bxn qq
ጀዛኩምአላህ ኽይር. ኡስታዝ
ጀዛኩመላሕኸይር ኡሥታዝ አላሕይጠብቅሕ ባለሕበትያረብ
ጀዛኩም አላህከይር
ዱአርጉልኝአላህ ከባለቤቴጋርእዳገናኝ ን አድበቱ ትዝታየሁኑብኝ
ከሚወዱትጋርመለየትምንንመራነው
አብሽሪ የኔ እህት አላህ ያገናኛቹ
ጀዛክላህ ህይረ ያኡስታዝ
አላህ ጥሩውን ትዳረ ይውፈቀን ያረብ
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ከይር ጄዛቹን ይክፈላቹ
ጀዛኪላህ ኸይር
አላህ ሲወፍቅ ነው ትዳር እኔ በሁሉም መንገድ ይሆነኛል ብየ ነበር ያገባሁት ነገር ግን እደተመኘሁት አልሆነም እድሆንም ሞከርኩ ግን አልሆነም ውሬ ሆነ ይሄው እኔ ሜዳ ላይቀረሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ
እና አላህ ኸይረኛውን ሲወፍቅ ነው
ጀዘህ ከለህ ከይራን ኡስታዘችን
ኡስታዝየ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ጀዛክላሁ ከይረን ኡስታዝ አላህ ሆይ ትዳሬን አሳምርልኝ የባሌንም ሀቅ እምወጣ አድርገኝ ያረብብብብብብብብብብብብብብ
ኡስታዝ ጀዛኩምለንህይር
Jezakume alahe wesetaze alahe edema ena tana temegnehulek weda
ጀዛሁምላህ ኸይረን ኡሥታዝ የ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ልጠይቅ ከቻላችሁ መፍትሔ ንገሩኝ አልያም ምከሩኝ ከኔ እናንተ ታወቃላችሁ በበተሠብ አግብቸ ያለፍላጎቴ ያለ እድሜየ እሡ በጣም ይወደኛል እኔ ግን የሚወደኝን ያህል ጠላሁት ምን ይሻለኛል ለሡና ለቤተሠቦቸ ሥል የኔን ደሥታ አጥቸ እየኖርኩ እገኛለሁ እሢ ምን ቱሉኛላችሁ እሡ ሥለሚወደኝ እኔ እየጠላሁት መኖር ሸሪአወ ይፈቅዳል ወይስ አይፈቅድም እባካችሁ መልሡልኝ ጀዛሁምላህ ኸይር
Dj Uu4r የሚወድሽን ለምን አትወጅውም የጠላሽበት ምክንያት ምድነው ባሁኑ ዘመን የምትወድ እሴትጅ ወንድ አላጋጠመኝም ስለዚህ እሱ የማይወድሽን አንች የምትወጅው ሳይገጥምሽ እሱን ተንከባከቢው
ጀዛክላህ ኸይር እስታዝ
ማሻ አላህ ፍቀር ይሰጠን የረብ ጃዛኩም ላሁ ከይር
ጀዛከላህ ኸይረን እደዚህ አይነት ሴቶች አይደለም የሚፈልጉት የአሁን ጊዜ ወንድ ገንዘብ ቤት አላት ወይ ነዉ የሚሉት ግዜያችን ተበላሽቷል
ማአሻአሏህ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ
በጠም ጡሩ ምክር ነው ኡስታዛ ጄዛኩም አሏህ ኸይርን
ጀአዘኩም አለሀ ከአየር ኡስተዝ
Sadiya Aman ጀዛኪላህኸይር
ጀዛኩምላህይርበሠማነውየምነሥራገንያርብ
ጀዛከላህኸይረ
ماشاءالله جزاك الله خير
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኡስታዜጀዛክአላህይር
ጀዛከላህከይረንትክክል
ኮርስ ይኑር ስለ ትዳር ሀቂቃ የ ሀበሻ ትዳር እየተበጠበጠ ነው በተረፈ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Jazakalhu keranii
ሳሂህ ወላ ጀዛኧከ አላህ ኸይር አላህ
ሷሊህ ያድርገን ሷሊህ ዘውጅም ይወፍቀን ያረብ
ያረቢ ያአላህ ትዳሬን ሰላቂ አድርግልኝ ያረብ ባለቤቴን ተክፉ ነገር ጠብቅልኝ
አላህ ይጨምርልህ ሀይሩን
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ
ሶለላሁ አለየወሂ ወሰለም!
አሚን ያረብ
ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛኩምአላህኸይረን
ጀዛከአላ ኸይር ቆጆትምርትነው አላህ ይጠብቃችሁ
ክክክ እንሻ አላህ በአላህ ፊቃድ ለገባ ነዉ ግን በላቤትን አላሳቃያዉም እንሻ አላህ ያረብ አሚንንን
አሰከኝ ኡሰታዝ ጀዘህ ከለህ ከይራን
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰላቱ ወሰላም ጀዛከም አላህ ኸይረን ጀዛአ
ጀዛኩም አላህ ኸይሩን ጀዛ አሜንንንን ሰሎላህ አለይሂ ወሰለም
እኔ ናይ ይለኛል ሠደት ነኝእኔ መሄድአልፈልግም አይይይይ
Mashaa Allah
Jezakumulahu keyran
Masha allah. Jazakalah kyir
Mashaa Allah Ustazaa Kenya
አላህዱአ አርጉልኝ ያነጫንጨኛል እባሌላይ ባሌን በጣም ነው እምወደው አላህ ቀጥተኛውንመገድይምራን
Tamri Tamri እህቴ ለባልሽ ድምፅሽን ከፍ አድርገሽ አትናሪው ረጋ ባለ አነጋገር አዳቡን ይዘሽ አናግሪው በሚያናድድሽ ጊዜ ሶብር አድርጊ እሽ ለኔም ሷሊህ ባል እፊሰጠኝ ቧበዱአሽ አትርሽኝ
Mashallah Mashallah jezkallah keyr ustaz un aseflgn agebgba gudy nw
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ
ለኛም ሳልህ ባል ይወፎቀን ያረብ
Sallhu Allehi wosallhm
አሚን
አለህ ይጠብቃሀ
ማሻአላህ.ጀዛኩም.አላህኸይረን
አላህ.ሳርሁይውፍቅነያረብ
ማሻአላህጀዛኩአላህኸይረን
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህባለህበትይጥብቅህ
jzk mashaallah betam des yemil temhert new
جزاكم الله خيرا شكران استز
ጀዛክ አላሁ ህይረ ረጅም እድሜ አላህ ትዳራቻን ያሳምረልን
Masha allah allah yetabik ustaz😘😘😘😘😘😘😘
Aselamaleykum werahmetulah weberekathu jezakum allah heyr Allah hulachinm salih yadrgen
አላህይጠብቀን
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹው
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ 55
ማሻአላህ
ጀዛኩምላሕ.ከይረን
አሏህ ቆንጆዋን ጀነትን ይወፍቅህ
Masha alah alah ychemrelh gezaq ala qeyre
ያረብ አላህ የትዳርን አላማ የምናውቅ ያርገን ትዳችንንም ያሳምርልን ላላገቦችም መልካሙን ትዳር ይስጠን
አር አሳከኘ ኢዝታዝ አላህ ይጨምርልህ ወላህ
Sah walahi Jeza killah ustazi Allah fqrn yisten edime yistote
ጀዛከላህክይር ኡስታዝ
Masha Allah 👍💘
Masha Allah jezak allahu kayra
ክክክክክ ውስታዜ አሳከኝ ክክክክ ግርግዳ ይሰነጥቃል እዴ የወዶች ድምፅ ክክክክ ፈገግታ ሱና ነው
Setochum cheger alebachew erasachewn kef yemadereg kesuwa lela set yale ayemeslatem nezenaza yasater wedekushema kalat tefenedalech wend kosetara mehon alebet endsu nw setoch yemewdut ashan gahela
inshallah Allah sali yehonewene yesetene
ማሻአላህ በጣም እሚጣፍጥ ዳእዋ ነዉ ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጀዛአላህ ኸይር
ያረብ አላህ ኸይር ኛውን ትዳር ይወፍቀን
ኡሥታዜ አላህ ይጣብቅህ ያረብ