Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሄኖክ ጥበብ ስልክ ቁጥር :-0911095545የተሰሩ ስራዎችን ለማየት 👉👉t.me/henokdesign
በፈለኩት አይነት ማሰራት እችላለዉ
@@tube-sv4sp ደምሪኝውዴዋበቅንነት
እንኳን አደረሳችሁ🎉❤ ቃልየስ??????
💚💚💚💑💛💒💒💒💒
@@fatima-w3c8s አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሌላ 134አመት በፍቅር ያኑራችሁ ማሻአላህ🥰🥰
Endmamer
ምርጥ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@@abhfagfdgh4732 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
የተባረከ ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት በእውነት ደስስስስስ ስትሉ ከእናንተ ብዙ ነገር ተምረናል ለእኛም እንደናንተ ያለ ፍቅር አንድነት ያድለን ስወዳችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድ አምላከ እስራኤል እድሜያችሁን ፍቅራችሁን ከፍፍፍፍ ረዘም ያድርገው አሜን ፫
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
egzyabher bebezu yebarkachew teru beatseab edasadegachew yastawekal ergem edmeana tena yesetelachew nefffffff amet nuru
❤❤🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰
እንዛመዲ
ወይ ይሄ ቤተሰብ በጣም ነው ሚገርመኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ እዮባ የዚ ቤተሰብ ድምቀት
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አሜንኑ በቅንነት ደምሩኝ ውዶችየ
ትልቁ እድለኝነት ስው በወለደው ልጅ መደስት ነው እንኳን ለ 34ኛ የካብቻ በአላችሁ አደረሳችሁ 😇😍
🥰ቃላት ያጥረኛል ለኢትዮጵያ ህዝብ እውነት ምሳሌ የምትሆኑ ቤተስቦች ናቹ ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ፍቅሩን አንድነቱን ስላሙን አይለያቹ🙏
እዮባ መንገድህ ሁሉ የቀና የደሥታ ሂወት ይሁንልክ የቤተሠብ ደስታ እደት ደስ ይላል
እጅግ በጣም ታምራላችሁ። ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የዛሬ አመት ቃልዬ የወንድ ልጅ እናት
የጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቸውኑ በቅንነት እንደማመር
አሜን🥰
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በቅንነት ሰብሰክረይብ አድርጎኝ ኢትዮጵያ ልገባ ስምተ ቀን ቀርኝ ላይክ አረጎኝ
@@መሰረትቢቂላ እሽ እግዚአብሔይ አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
ወይኔ እህታችሁ እድለኛ ናት እናንተን የመስለ ወንድሞች መሀል መወለዷ ያሰላም
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ይሄን ግን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድላቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው።የእውነት ይሄን በማየታቸው በጣም እድለኞች ናቸው ! ተባረኩ ሁላችሁም
በጣም በጣም ደስስስ የምታሰኙ ቤተሰብ ናችሁ አሁንም ፊቅራቹ ብዝት ይበልልን 🙏 ደግሞም እዮባ በዚህ እድሜህ እሄንን ነገር በማሰብህ አድንቄሀለዉ ። ላንተም የቤተሰብህን አይነት የፊቅር ህይዎት ይስጥህ
እንኳን ደህና መጣህ እዮቤ ፈጣሪ እንደዚህ እንዳማራችሁ እንዴተዋደዳችሁ ለፍፃሜ ያብቃችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ደምሪኝውዴዋ
@@fatumawase እሽ
እ/ር እድሜና ጤና ይስጣቹ እንዴ እደተሰበሰባቹ ያመቱም በሰላም ባድነት ያድርሳቹ በእውነት ወላጆች በልጃቸው እዴ ስደሰቱ ማየቱ ማይት ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያርግልን
@@fatumawase ደምሪኝ
Endmamar
ወላሂ አስለቀሳቹህኝ ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች አላህ በፍቅር እና ሰላም ነፍ አመት ያኑራቹህ🥰🥰
🥰🥰🥰🥰👍
እንዴት እንደቀናሁ የኔ እናትና አባት44አመት ሙሉ እንደተበጣበጡ የእነሱንም ህይወት አበላሸተዉ የኛንም ሠላም አበላሹ ሠላም ያለዉ ቤተሰብ ሳይ እቀናለሁ
Des yemil famliy
እግዚያብሄር ይመስገን አንድ አመት ያለፈው ፕሮግራም ቢሆንም ዛሬ ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤ ዛሬ ላይ ደግሞ ይሄ ቤተሰብ እኛ እንኩዋን በምኔውቀው በአንድ የቤተሰብ አባል በቁጥር በዘዋል የቃልዬና የአዲስዬ ልጅ ተጨምሮዋል እግዚያብሄር ይሄንን ጨዋ ቤተሰብ ዘሩን እንደ ምድር አሸዋ እንዲያበዛልኝ ምኞቴ ነው ተባረኩ የአባቴ ብሩካን የድንግል ማሪያም ልጅ አይለያችሁ አሜን ❤❤❤❤ ቆንጆ ፕሮግራም።
ደስ ስትሉ ለሁላቹ እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል እኮነው የእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናት አባት ሲኖር እደዝህ በጣም ያምራል ሁልግዜ በፍቅር በደስታ ኑሩልን እኖዳችኋለን🥰🥰🥰🥰🥰
Teberekuu.Awunme
@@sammasamma9216 Endmamer
መልካምነትነው
ባትናገረውም የመጀመሪያ ልጅ አርአያ ነው ሰለሆነም የአንተ ውጤት ናቸው። ባጠቃላይ ግን ሁል ጊዜ ሳያችሁ በእናትና አባታችሁ ቦታ ሁኜ ስለሆነ እናትና አባታችሁ የተመረቁ መሆኑን እረዳለሁ። አሁንም ይሄን ቤተሰብ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ እላለሁ
እናትና አባቱን የሚወድና የሚያከብር በእግዚአብሔር ዘንድ በጣም ትልቅ ዋጋ አለዉ ። ሲያንሳቸዉ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ ። ስታምሩ ሁላችሁም ተባረኩ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
አቤት ስታምሩ ለመላው የኢትዮጰያ ህዝብ ሞዴል የሆነ ቤተሰብ ነው ስላወኳቹ በጣም ነው የምደሰተው ዘራቹ ይብዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እወዳቹ አለው ❤❤❤
Egziabher erjim edmena tena yestachu mariyam tebarkachh
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እዝህም በላይ ዘራችሁ እደሰማይ ክዋክብት አደምድር አሽዋ ይብዛላችሁ መልካም ዛፋ መልካምን ፍሬ ያበራል መልካሙ ዉጤታችሁ መልካም ፍሬ አፍሮቶላችሁን እረዝም እዴሜና ጤና ይስጣችሁ
የተባረከ ቤተሰብ እናትና አባታችሁ በእምን እድለኛ ናችሁ ደግሞኮ ስታምሩ ማርያምን ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስስ ሲል ቀሪ ዘመናችሁ የአማረ በፍቅር የሞላ ይሁንላችሁ ለእናት ለአባታችሁም እረዝም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላችሁ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ምርጥ ቤተሰብ
ወይኔ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰታምሩእንዴት መታደል ነው እግዚአብሄር እንደናንተ በፍቅር ያኑረን
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውድ
ቃኒእኪ ዲኪ ዓፈና
@@ድንግለይዋሕስኩንኒZ ቅቅቅ
እውነት ለመናገረ ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ ፈጣሪ እድሜ ና ሰጦ ያቆይላቺሁ ወላጆቻቺሁን እዮባ ይሂን በማሰብህ በጣም ጀግና ነህ የትንሺ ትልቅነህ በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
ወይኔ የፍቅር ቤተሰብ በእውነት በእባ ነው ያዬሁት እኖደዚህ አይነት ትዳር ያድለን ነፍ አመት ኑሩልን የኛ ደስታዋች
የኔ እናት ና አባት ደግሞ 38 ሆናቸው እንደናንተ ባከብርላቸው ብሆን ደስ ባለኝ ግን ላይኔም እረቀውኛል በስደት ነው ያለሁትእግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን እንደፍቅር ምን ደስ የሚል ነገር አለ 🤗😘😘❤
ውይመታደል
ይህን የመሰለ ቤተሰብ አለማድነቅ ንፉግነት ነው እመብርሃን ሰላማችሁ ታብዛላቹ
እልልልልልልልልልልልልል ሙሽራዎቹ ናቸዉ አበባ 😍ስታምሩ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቸዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰብ 😍😍😍
ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልድድድድድድድድድድድድድድድድድ
❤❤❤❤
እግዚያብሄር መጨረሻችሁን ያሠምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ መታደል ነው እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት አሁን ለእናት አባታችሁ ረጅም እድሜና የፍቅር ጊዜ ያድልልን 😘😘😘😘😘
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች አምላክ ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይህ አስተዋፅኦ የእናት እና የአባታችሁ መሰረት ነው እና 50 60 የጋብቻ ልደታቸውን እንዲያከብሩ አምላክ ይርዳቸው እድሜ እና ጤና ለዚህ ፋሚሊ በሙሉ
እዲት እደምታምሩ ቃላት የለኝም በእውነት እድሎኝች ናችሁ መልካም በዚህ ዘመን በፍቅር መኖራችሁ ሰላምና ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል እኒ እናትና አባት ባይኖርኝም እኳን ከስደት መልስ ልጆች ወልጀ እደናተ መልካም ቤተሰብ እዲኖርኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
በጣም ያምራሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ኑ በቅንነት እንደማመር
በቅንነት ዉዷ እንደማመር
@@fatumawase በቅንነት ወዷ ነይ አንደማመር
ተመልሸ መጣሁ እውነት የተባረከ ቤተሰቡ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው የእናት እና የአባት ውጤት ነው ተባረኩ 🥰 እዮባ የልብህ ይድረስ 😘
በኡነት ደስታችሁ ደስታየ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤ እኔ ግን ትንሽ ከፋኝ ሆድም ባሰኝ በኡነት ለናቴም ላባቴም አድ ነኝ እኔም አድ ወልጀ በስደት ቀረው በኡነት እያለቀስኩ ነው የምፅፍላችሁ በሰላም ገብተሽ ቡዙ ለመውለድ ያብቃሽ በሉኝ 😢😢
በሰላም ገብተሽ ጥሩሩሩ ትዳር እግዚአብሔር ከባረካቸው ልጆች ከጤንነት ጋር ይስጥሽ😘
Bekenenet endmamar
@@cassiopeia4672 Endmamer
@@cassiopeia4672 አሜን
አይዞሽ እግዛብሄር አምላክ ለሱ እሚሳነው ነገር የለም በሰላም አገርሽ ገብተሽ ወልደሽ ለመሳም ይብቃሽ የኔውድ እህት 🙏❤❤
ዋውውው በጣም ደስስስ የሚል ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ የዛሬ አመት ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጠብቃለን አማኑኤል የተባረከ ልጅ እንዴሰጥሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!
አቤት መታደል ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ አዲስ እዮባ ቃል የለኝም እነማዘር እረጅም እድሜ ያቆያችሁ ቀሪዉን ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አለቀስኩ ወላሂ እስኪ ይሄን ፍቅር ለኛም ያድለን
ማርያምን በደሰታ አልቅሼ ልሞት ነው ወይኔ እንዴት ደሰ እንደምትሎ እንኳን ለዚ ቀን አበቃችው ደሰ የምትሎ ቤተሰቦች ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ውይ አምላክ ሁሌ ቤታችውን በደሰታ ይሙላው ውይ አምላኬ ከሰደት መልሰክ እንደዚ አይነት ህይወት ይሰጠኝ መርቁኝ የዩባ ቤተሰቦች
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ❤❤❤❤❤
እናንተን በቃል ለመግለፅ ይከብዳል በጣም ታምራላቹህ እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃቸው እናት እና አባታችሁን እድሜያቸውን እንደ ማቱሳላ ያርዝምላቸው መታደል ነው ፍቅር ባለበት የፍቅር ባለቤት የሆነው ክርስቶስም ይኖራል!!!!
በኡነት በደስታ አለቀስኩ ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁን ይባርከዉ በተለይ እዮቤ እንደስሙ ትሁት ነዉ
ወይኔ በተሰብ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያክነብንባቺሁ😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐🌺🌺🌺🌺
Endmamer bekenenet
በፈጣሪ እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝበደስታ😢አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ያድላችሁ እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰብጋ እደህ በደስታ የምናሳልፍበት ቀን ቅርብ ያርገው አባቴ የኔ ጀግና ናፍቆኛል
እንዴት እንደምታምሩ እንኳንለ34ተኛ ለጋብቻ በአላቹ አደረሳቹ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁልን በመቀጠል ሳላደንቃችሁ አላልፍም በጣም ጎበዝ የምንወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥላችሁ. ውድ ተመልካቾች ደብሩኝና አበረታቱኝ
ሄኖክ በጣም እድለኛ ነው እናትና አባቱ ጋብቻ በፈጸሙበት ቀን መወለዱ ሁሌም የልደት ቀኑን እስፔሻል ያደርገዋል ።በ33 አመቱ እራሱን ችሎ የሶስት ልጅ አባት በመሆን መታደል ነው እውነት የታደለ ቤተሰብ ነው ጊዜያቸውን በዋዛ ፈዛዛ ሳያባክኑ በትዳር ተወስኖ በወጣትነት እድሜ የልጆች አባት መሆንህ በጣም ያስቀናል ።የቀሩትም ይዳሩ ይውለዱ ይክበዱ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
34 ዓመት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ አብርሃም እና እንደ ሳራ እስከ መረሻ ያሳምርላችሁ ::
እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለእየሱስ እርስቶስ ትንሳኤዉ በአል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ
አቤት እዚህ ቤተሰብ ውሰጥ ያለው ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍😍❤❤
ማርያምን ምን ብዬ እንደምገልጻቹ አላውቅምብቻ ብቃ ፍቅራቹ ሰላማቹ ብዝትትትት ይበል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሞልቶ ለተረፈ እድሜ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሳጣቸዉ የፍቅር አምላክ በፍቅር ቀሪዘመናችሁ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ሁላችሁንም ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ለ 50 ኛው የወርቅ እዮቤልዩ በሰላም በጤና በፍቅር እንዲአደርሳቸው እመኛለሁ ከምድረ አውሮፓ 🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው የተባርከ ቤተሰብ ይስጠን ለሁላችን እናት አባታችንን ለመጦር ለመመርቅ ያብቃን የምር ደስ ብሎኛል ልክ እንደእራሤ ቤተሰብ ያህል ነው የደስታ እንባ ያነባሁት 😥
እኔጃ ብቻ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሉንም ቤተሰብ አይለያችሁ 💚💛❤️
ሐዲስ የኔ ጌታ በእግዚአብሔር አንተ በፀሎት አስበኝ እና ነፍሴን ከሲኦል አድናት በፀሎትህ ብቻ አስበኝ ለነፍስ አባትህም አሳስብልኝ ለወንድምህ የምፈልገውን ካሜራ ሙሉውን ባልችልም ግማሹን እችልሃለሁ ወጋውስንት እደሁ ፃፍልኝ
የኔ እናት ፈጣሪ የተመኜሽውን ይስጥሽ ያረብ
@@rukiyabintmuhammad640 አሜን የኔ እህት
ውይ,ስታምሩ,ቃላት,አይገልፀውም,እመብረሀን,መጨረሻቹን,ታሳምርላቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍😍😍
ደስ ስትሉ አቤት አመት ማለት እንደዚህ ቅርብ ነው የዛሬ አመት ሐዲስ ነበር ያከበረላቸው ነፍ አመት ኑሩ
በጣም ያምራሉነይ ቤተሰብ ሁኚ
በስመ ስላሴ😢❤ አለቀስኩ እህህ እደት እደምታምሩ እደት ደስ እደምትሉ👏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለእናትና አባታችሁም እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን👏 ከቁጥር አያጉድላችሁ እመቤቴን በጣም ነዉ የምታምሩት❤💖💖
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚
ወላሂ እኔም በለቅሶ😭😭😭😭
@@fozefeker6964 Endmamer
በመጀመሪያ ለናትና አባታችሁ እኳን ለዚክ ክብር አደረሳችሁ አደረሰላችሁ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃችሁ እዴት እደምታምሩ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ፍቅራችሁ አይቀንሰው 💖💖
የፍቅር ተምሳሌት የሆናችሁ ቤተሰቦች ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትና አባት በልጆቻቸዉ ሲደሰቱ ከማየት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️
የማቱን ሳላ እድሜ ይስጣቹ ደስ እሚል ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ 👨👩👦 እዮብ በወጠው ይተካ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ደስ ይምትሉ ቤተሰብ
@@fauziyafantu822 Endmamer
ውዶቼ በጣም የሚያስደስት እና ለሌላው ምሳሌ የምትሆኑ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ቤተሰብ ማለት ሃገር ነው እና ይሄ ቤተሰብ ሃገር ነው ሁላችንም እንዲህ ያማረ ፍቅርን ያድለን
Mashaa llaa fkir yetmolabet betam new des yalchuhgn bedsta
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛችሁ ስርአት, ጨዋነት,ፍቅር, ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እናንተ ቤት ነው ያለው በእድሜ በጤና ያኑራችሁ ደስ የሚል መንፈሳዊ ቅናት የሚያስቀና ቤተሰብ ነው ❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ልኡል እግዚአብሔር 134 አመት🎂 የጋብቻ ዘመን የምታሳልፉ ያርጋችሁ🌹🤲ደስየምትሉ ቤተሰቦች ፍቅር እና ሰላም በቤታችሁ ይብዛ🙏🌹
እግዚአብሔር ይበይባርካችሁ የቀረው ዘመናችሁ የበለጠ የምትደሰቱበት ይሁን ውድድድ 🙏🙏🙏❤️
ዋዉ በጣም ደስስስስስ ይላል አብዬ እና እቴትዬ የመከራችሁን ምክር ከምንም በላይ ነዉ እናመሰግናለን!👏አምና አዲሴ ዘንድሮ እዮባ ሰፕራይዝ አደረጋችሁ ለመጪ ደግሞ አቤላን እንጠብቃለን😍በእዉነት በጣም ታስቀናላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልንንንንን💘💘💘
ዋዉ እንዴት እደምታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከምር የሁሉም አርያ ናችሁ እዮብ ፈጣሪ ይስጥህ በወጣ ይተካ እናትና አባታችሁንም እድሚና ጤና ይስጥላችሁ
ምንም ማለት አልችልም የነእዮብ ቤተሰቦች ከዚህም በላይ ያብዛችሁ
እንኳን ደስ አለዎት አባቢና እቲቲዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሚ በጤና ይባርከዎት ያኑረዎት😘😍
❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ማርያምን አስቀናቹኝ❤❤❤እኔም ያብቃኝ ለእናቴና ለአባተ ለማክበር 🎉🎉❤❤
ስታምሩ እኳን ደስ አላቹ አባባ እና እቴቴ ለዚች ቀን ስላደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን አድስዬ እዮባ ቃልዬ ስወዳቹ ❤❤❤❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እፍፍፍፍ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ውድድድድ
ዉይ የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ቤተሰብ እድግ በሉ እረጂም እድሜና ጤና ለሁሉም እናትና አባት ወወዳችሁለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
እዮቤ መልካም ሠው የኔ ትግስተኛ ትሁት የሆንህ ልጂ እዲሁም መላው ቤተሠብ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ውይኔ ውንድሜቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ እመብርሀን ትጠብቃቹ ክፉን ከናተ ያርቅላቹ ለእናትና አባታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፍቅር ናቹ።
የቤተሰብ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
የአብርሐም ቤተሠብ ናችሑ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምራላችሑ የዛሬ አመት ደሞ ሌላ በረከት ሌላ የልጅ ልጅ የቃልዬና የአዲስ 🧒🧒 ልጅ መተዉ ለማክበር ያብቃን አሜን !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳችሗለን 🥰
ማሻአላህ ተባረካላህ ድስ ስትሉ ምርጥ ቤተስብ ናቸሁ ትለያላችሁ ለሊሎች ተምሳሌት. ናችሁ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይሥጣችሁ
ውይይይይ መታደልነው ከደዚህ አይነት ቤተሠብ መገኘት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እህታችሁ መታደሏ እናንተ መሀል መገኘቷ
አንካን ደና መጣችው እዮባ በእውነት ለ እትዬና ለእባዬ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጣቸው ብዙ ምክር መክርነውናል በውጣ ይተካልክ እዮብ እግዚእብሔር ያስብክውን ሁሉ ያሳካልክ ክዚ በላይ ያብዛችው ክቁጥር እያጉድላችው😍😍
እውነት በጣም ደስ ይላል ውድ ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዘመን ለቤተሰብ እንዲህ ያለ ነገር ማድረግ በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
የተባረከ ቤተሰብ አቤት ውበት ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሩን ይብዛላችሁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን
ፈጣሪ እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጥልን ልክ ኖ አባታችን መመረቅ ለሕይወታች ዋስትና ነው። የእመቤታችን የጌታዬ እናት ስም ሲጠራ ልቤ በደስታ ይሞላል
የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን በጤና በፍቅር ይኑሩልን መልካም የጋብቻባህል አይለያችው ሁሌም ሙሉ ሁኑ መልካም ቤተሠብ ናችው ፍቅራችው አስተማሪ ነው ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
እዮባ ይሄንን ልቦና ሰቶህ ስለተጠቀምክበት በጣም ደስ ይላል በጣም ጠካራ ሰውነህ አላህ ያብዛልህ ኤኔ ግን ለማየት የጓጓሁት የትምህርትክ መጨረሻነው እርግጠኛነኝ በትምህርትህ በድል እድትመለስ መጨረሻሽ ያምራል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ አይዞኝ ጠክረህ ተማር ስለሁሉም ነገር ትደርስበታለህ አተብቻ ችግሮቹን ጎበስ ብለህ አሳልፋቸው
አላህ ከቁጥረ አያጉድላችሁ ዘራችሁ ይብዛ እውዳችሁ አለሁ ለአላህ ብዬ ረጅም እድሜ ያኑራችሁ 🤲🤲🌹🌹💋💋
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ።በቤታቸው በረከት ይግባ , ፈጣሪ ይጠብቃቹ
እንኳን አብሮ አድርስን በስላም ከአመት ወደ አመት ያሸጋግርን በጣም ነው እምታምሩት ስራአታችሁ አወራራችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል እማዬ እና አባዬ ነፍ አመት ኑሩልኝ ይሁላችንም እናት አባት ሺይ አመት ይኑሩልን
የፍቅር ተምሳሌት ናቹ አይለያችሁ አግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 😘😘🥰🥰❤
ፕሮግራሙ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ተባረኩ ለብዙ ሰዎች አርአያ የምትሆኑ የመልካም ሰዎች ተምሳሌት ናችሁ በተለይ ለኢትዮጲያ ፍቅር የጐደላቸውን ሰዎች በዚህ ቪድዮ መማር ትችላላችሁ እኔ በግሌ ብዙ ተምሪያለሁ ተባረኩልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 love family everyone else has been on my mind,,,,,,,,,,,,
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
እንኳን ደስ አላቹ ፍጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያብዛላቹ ልጆቹም ተባረኩ እናንተም ፍጣሪ የቤተሰባቹን እድሜ አርያ ይስጣቹ ተባረኩ
*አቤት ውበት አቤት ትህትና ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰባቹ እግዚአብሔር ያድላቹ ይጠብቃቹ❤❤❤*
😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቪድወውን እዮቤ ለቤተሰቦችህ ያለህን ፍቅር እኔውስጥ ያለው ነው ያለህ እኔም ቤተሰቦቸን እህት ወንድሞቸን ማስደሰት በአለችኝ አቅም የምፈልገው ሁሌ 9 አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ ለኔ ሳይሆን ይህን ያህል አመት እዚህ የቆየሁት ቤተሰቦቸን ማድረግ ያለብኝን ነገር ላድርግና ደስ ይበላቸው ብየ ስለማስብ ነው እና ቤተሰብ አለ ማለት ለኔ ሁሉም ነገር ሙሉ ሆነ ልን ማለት ነውና ደስ ብሎኛል እዮቤ የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ ልጅ ነህ በእውነት እድግ በል አምላከ እስራኤል ይጠብቅህ መልካም የጋብቻ ቀን ይሁንላችሁ እማየ እና አባየ ወንድማችን መልካም ልደት መላ ቤተሰቡን እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውቦች
አቤት ስወዳችሁ ቃል የለኝም የተባረከ ቤተሰብ እዉነት ከእናተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ሰላማችሁ ይብዛ
እንኳን ለዘ ቁን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ተጠብቃችን ሁሉችን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ በእዉነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ክብር ምስጋና ይገባናል
ወላሂ ደስ የሚል በተሰብ አላህ ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
የምር በጣም እድለኛ ናችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ😍😍😍😍
የመጨረሻ ልጂ መሆን ጥሩም ነው መጥፎም ነው ካለአቅማችን ነው ቤተሰብን የምናስደስተው ብቻ ጎበዝ ነን እዮባ ጀግና😍
በውነት በጣም ደስ የሚል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህበላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እዮቤ የትንሽ አዋቂ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ
ሄኖክ ጥበብ
ስልክ ቁጥር :-0911095545
የተሰሩ ስራዎችን ለማየት 👉👉t.me/henokdesign
በፈለኩት አይነት ማሰራት እችላለዉ
@@tube-sv4sp ደምሪኝውዴዋበቅንነት
እንኳን አደረሳችሁ🎉❤
ቃልየስ??????
💚💚💚💑💛💒💒💒💒
@@fatima-w3c8s አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሌላ 134አመት በፍቅር ያኑራችሁ ማሻአላህ🥰🥰
Endmamer
ምርጥ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@@abhfagfdgh4732 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
የተባረከ ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት በእውነት ደስስስስስ ስትሉ ከእናንተ ብዙ ነገር ተምረናል ለእኛም እንደናንተ ያለ ፍቅር አንድነት ያድለን ስወዳችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድ አምላከ እስራኤል እድሜያችሁን ፍቅራችሁን ከፍፍፍፍ ረዘም ያድርገው አሜን ፫
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
Endmamer
egzyabher bebezu yebarkachew teru beatseab edasadegachew yastawekal ergem edmeana tena yesetelachew nefffffff amet nuru
❤❤🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰
እንዛመዲ
ወይ ይሄ ቤተሰብ በጣም ነው ሚገርመኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ እዮባ የዚ ቤተሰብ ድምቀት
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አሜን
ኑ በቅንነት ደምሩኝ ውዶችየ
Endmamer
ትልቁ እድለኝነት ስው በወለደው ልጅ መደስት ነው እንኳን ለ 34ኛ የካብቻ በአላችሁ አደረሳችሁ 😇😍
🥰ቃላት ያጥረኛል ለኢትዮጵያ ህዝብ እውነት ምሳሌ የምትሆኑ ቤተስቦች ናቹ ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ፍቅሩን አንድነቱን ስላሙን አይለያቹ🙏
እዮባ መንገድህ ሁሉ የቀና የደሥታ ሂወት ይሁንልክ የቤተሠብ ደስታ እደት ደስ ይላል
እጅግ በጣም ታምራላችሁ። ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የዛሬ አመት ቃልዬ የወንድ ልጅ እናት
የጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
ኑ በቅንነት እንደማመር
አሜን🥰
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በቅንነት ሰብሰክረይብ አድርጎኝ ኢትዮጵያ ልገባ ስምተ ቀን ቀርኝ ላይክ አረጎኝ
@@መሰረትቢቂላ
እሽ እግዚአብሔይ አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
Endmamer
ወይኔ እህታችሁ እድለኛ ናት እናንተን የመስለ ወንድሞች መሀል መወለዷ ያሰላም
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ይሄን ግን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድላቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው።የእውነት ይሄን በማየታቸው በጣም እድለኞች ናቸው ! ተባረኩ ሁላችሁም
በጣም በጣም ደስስስ የምታሰኙ ቤተሰብ ናችሁ አሁንም ፊቅራቹ ብዝት ይበልልን 🙏 ደግሞም እዮባ በዚህ እድሜህ እሄንን ነገር በማሰብህ አድንቄሀለዉ ። ላንተም የቤተሰብህን አይነት የፊቅር ህይዎት ይስጥህ
እንኳን ደህና መጣህ እዮቤ ፈጣሪ እንደዚህ እንዳማራችሁ እንዴተዋደዳችሁ ለፍፃሜ ያብቃችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ደምሪኝውዴዋ
@@fatumawase እሽ
እ/ር እድሜና ጤና ይስጣቹ እንዴ እደተሰበሰባቹ ያመቱም በሰላም ባድነት ያድርሳቹ በእውነት ወላጆች በልጃቸው እዴ ስደሰቱ ማየቱ ማይት ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያርግልን
@@fatumawase ደምሪኝ
Endmamar
ወላሂ አስለቀሳቹህኝ ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች አላህ በፍቅር እና ሰላም ነፍ አመት ያኑራቹህ🥰🥰
Endmamer
🥰🥰🥰🥰👍
እንዴት እንደቀናሁ የኔ እናትና አባት44አመት ሙሉ እንደተበጣበጡ የእነሱንም ህይወት አበላሸተዉ የኛንም ሠላም አበላሹ ሠላም ያለዉ ቤተሰብ ሳይ እቀናለሁ
Des yemil famliy
እግዚያብሄር ይመስገን አንድ አመት ያለፈው ፕሮግራም ቢሆንም ዛሬ ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤ ዛሬ ላይ ደግሞ ይሄ ቤተሰብ እኛ እንኩዋን በምኔውቀው በአንድ የቤተሰብ አባል በቁጥር በዘዋል የቃልዬና የአዲስዬ ልጅ ተጨምሮዋል እግዚያብሄር ይሄንን ጨዋ ቤተሰብ ዘሩን እንደ ምድር አሸዋ እንዲያበዛልኝ ምኞቴ ነው ተባረኩ የአባቴ ብሩካን የድንግል ማሪያም ልጅ አይለያችሁ አሜን ❤❤❤❤ ቆንጆ ፕሮግራም።
ደስ ስትሉ ለሁላቹ እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Endmamer
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል እኮነው የእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናት አባት ሲኖር እደዝህ በጣም ያምራል ሁልግዜ በፍቅር በደስታ ኑሩልን እኖዳችኋለን🥰🥰🥰🥰🥰
Teberekuu.Awunme
Endmamer
@@sammasamma9216 Endmamer
መልካምነትነው
ባትናገረውም የመጀመሪያ ልጅ አርአያ ነው ሰለሆነም የአንተ ውጤት ናቸው። ባጠቃላይ ግን ሁል ጊዜ ሳያችሁ በእናትና አባታችሁ ቦታ ሁኜ ስለሆነ እናትና አባታችሁ የተመረቁ መሆኑን እረዳለሁ። አሁንም ይሄን ቤተሰብ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ እላለሁ
Endmamer
እናትና አባቱን የሚወድና የሚያከብር በእግዚአብሔር ዘንድ በጣም ትልቅ ዋጋ አለዉ ። ሲያንሳቸዉ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ ። ስታምሩ ሁላችሁም ተባረኩ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
አቤት ስታምሩ ለመላው የኢትዮጰያ ህዝብ ሞዴል የሆነ ቤተሰብ ነው ስላወኳቹ በጣም ነው የምደሰተው ዘራቹ ይብዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እወዳቹ አለው ❤❤❤
Egziabher erjim edmena tena yestachu mariyam tebarkachh
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እዝህም በላይ ዘራችሁ እደሰማይ ክዋክብት አደምድር አሽዋ ይብዛላችሁ መልካም ዛፋ መልካምን ፍሬ ያበራል መልካሙ ዉጤታችሁ መልካም ፍሬ አፍሮቶላችሁን እረዝም እዴሜና ጤና ይስጣችሁ
የተባረከ ቤተሰብ እናትና አባታችሁ በእምን እድለኛ ናችሁ ደግሞኮ ስታምሩ ማርያምን ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስስ ሲል ቀሪ ዘመናችሁ የአማረ በፍቅር የሞላ ይሁንላችሁ ለእናት ለአባታችሁም እረዝም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላችሁ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ምርጥ ቤተሰብ
ወይኔ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰታምሩ
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሄር እንደናንተ በፍቅር ያኑረን
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውድ
Endmamer
ቃኒእኪ ዲኪ ዓፈና
@@ድንግለይዋሕስኩንኒZ ቅቅቅ
እውነት ለመናገረ ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ ፈጣሪ እድሜ ና ሰጦ ያቆይላቺሁ ወላጆቻቺሁን እዮባ ይሂን በማሰብህ በጣም ጀግና ነህ የትንሺ ትልቅነህ በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
ወይኔ የፍቅር ቤተሰብ በእውነት በእባ ነው ያዬሁት እኖደዚህ አይነት ትዳር ያድለን ነፍ አመት ኑሩልን የኛ ደስታዋች
የኔ እናት ና አባት ደግሞ 38 ሆናቸው እንደናንተ ባከብርላቸው ብሆን ደስ ባለኝ ግን ላይኔም እረቀውኛል በስደት ነው ያለሁት
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን እንደፍቅር ምን ደስ የሚል ነገር አለ 🤗😘😘❤
ውይመታደል
ይህን የመሰለ ቤተሰብ አለማድነቅ ንፉግነት ነው እመብርሃን ሰላማችሁ ታብዛላቹ
እልልልልልልልልልልልልል ሙሽራዎቹ ናቸዉ አበባ 😍ስታምሩ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቸዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰብ 😍😍😍
ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልድድድድድድድድድድድድድድድድድ
❤❤❤❤
እግዚያብሄር መጨረሻችሁን ያሠምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ መታደል ነው እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት አሁን ለእናት አባታችሁ ረጅም እድሜና የፍቅር ጊዜ ያድልልን 😘😘😘😘😘
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች አምላክ ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይህ አስተዋፅኦ የእናት እና የአባታችሁ መሰረት ነው እና 50 60 የጋብቻ ልደታቸውን እንዲያከብሩ አምላክ ይርዳቸው እድሜ እና ጤና ለዚህ ፋሚሊ በሙሉ
እዲት እደምታምሩ ቃላት የለኝም በእውነት እድሎኝች ናችሁ መልካም በዚህ ዘመን በፍቅር መኖራችሁ ሰላምና ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል እኒ እናትና አባት ባይኖርኝም እኳን ከስደት መልስ ልጆች ወልጀ እደናተ መልካም ቤተሰብ እዲኖርኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
በጣም ያምራሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
ኑ በቅንነት እንደማመር
በቅንነት ዉዷ እንደማመር
@@fatumawase በቅንነት ወዷ ነይ አንደማመር
ተመልሸ መጣሁ እውነት የተባረከ ቤተሰቡ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው የእናት እና የአባት ውጤት ነው ተባረኩ 🥰 እዮባ የልብህ ይድረስ 😘
Endmamer
በኡነት ደስታችሁ ደስታየ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤ እኔ ግን ትንሽ ከፋኝ ሆድም ባሰኝ በኡነት ለናቴም ላባቴም አድ ነኝ እኔም አድ ወልጀ በስደት ቀረው በኡነት እያለቀስኩ ነው የምፅፍላችሁ በሰላም ገብተሽ ቡዙ ለመውለድ ያብቃሽ በሉኝ 😢😢
በሰላም ገብተሽ ጥሩሩሩ ትዳር እግዚአብሔር ከባረካቸው ልጆች ከጤንነት ጋር ይስጥሽ😘
Bekenenet endmamar
@@cassiopeia4672 Endmamer
@@cassiopeia4672 አሜን
አይዞሽ እግዛብሄር አምላክ ለሱ እሚሳነው ነገር የለም በሰላም አገርሽ ገብተሽ ወልደሽ ለመሳም ይብቃሽ የኔውድ እህት 🙏❤❤
ዋውውው በጣም ደስስስ የሚል ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ
ቃልዬ የዛሬ አመት ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጠብቃለን አማኑኤል የተባረከ ልጅ እንዴሰጥሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!
አቤት መታደል ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ አዲስ እዮባ ቃል የለኝም እነማዘር እረጅም እድሜ ያቆያችሁ ቀሪዉን ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አለቀስኩ ወላሂ እስኪ ይሄን ፍቅር ለኛም ያድለን
ማርያምን በደሰታ አልቅሼ ልሞት ነው ወይኔ እንዴት ደሰ እንደምትሎ እንኳን ለዚ ቀን አበቃችው ደሰ የምትሎ ቤተሰቦች ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ውይ አምላክ ሁሌ ቤታችውን በደሰታ ይሙላው ውይ አምላኬ ከሰደት መልሰክ እንደዚ አይነት ህይወት ይሰጠኝ መርቁኝ የዩባ ቤተሰቦች
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ❤❤❤❤❤
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
Endmamer
እናንተን በቃል ለመግለፅ ይከብዳል በጣም ታምራላቹህ እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃቸው እናት እና አባታችሁን እድሜያቸውን እንደ ማቱሳላ ያርዝምላቸው መታደል ነው ፍቅር ባለበት የፍቅር ባለቤት የሆነው ክርስቶስም ይኖራል!!!!
በኡነት በደስታ አለቀስኩ ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁን ይባርከዉ በተለይ እዮቤ እንደስሙ ትሁት ነዉ
ወይኔ በተሰብ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያክነብንባቺሁ😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐🌺🌺🌺🌺
Endmamer bekenenet
በፈጣሪ እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝበደስታ😢አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ያድላችሁ እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰብጋ እደህ በደስታ የምናሳልፍበት ቀን ቅርብ ያርገው አባቴ የኔ ጀግና ናፍቆኛል
Endmamer
እንዴት እንደምታምሩ እንኳንለ34ተኛ ለጋብቻ በአላቹ አደረሳቹ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁልን በመቀጠል ሳላደንቃችሁ አላልፍም በጣም ጎበዝ የምንወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥላችሁ.
ውድ ተመልካቾች ደብሩኝና አበረታቱኝ
ሄኖክ በጣም እድለኛ ነው እናትና አባቱ ጋብቻ በፈጸሙበት ቀን መወለዱ ሁሌም የልደት ቀኑን እስፔሻል ያደርገዋል ።
በ33 አመቱ እራሱን ችሎ የሶስት ልጅ አባት በመሆን መታደል ነው እውነት የታደለ ቤተሰብ ነው ጊዜያቸውን በዋዛ ፈዛዛ ሳያባክኑ በትዳር ተወስኖ በወጣትነት እድሜ የልጆች አባት መሆንህ በጣም ያስቀናል ።የቀሩትም ይዳሩ ይውለዱ ይክበዱ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
34 ዓመት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ አብርሃም እና እንደ ሳራ እስከ መረሻ ያሳምርላችሁ ::
Endmamer
እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለእየሱስ እርስቶስ ትንሳኤዉ በአል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ
አቤት እዚህ ቤተሰብ ውሰጥ ያለው ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍😍❤❤
ማርያምን ምን ብዬ እንደምገልጻቹ አላውቅም
ብቻ ብቃ ፍቅራቹ ሰላማቹ ብዝትትትት ይበል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሞልቶ ለተረፈ እድሜ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሳጣቸዉ የፍቅር አምላክ በፍቅር ቀሪዘመናችሁ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ሁላችሁንም ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ለ 50 ኛው የወርቅ እዮቤልዩ በሰላም በጤና በፍቅር እንዲአደርሳቸው እመኛለሁ ከምድረ አውሮፓ 🙏
Endmamer
እግዚአብሔር መልካም ነው የተባርከ ቤተሰብ ይስጠን ለሁላችን እናት አባታችንን ለመጦር ለመመርቅ ያብቃን የምር ደስ ብሎኛል ልክ እንደእራሤ ቤተሰብ ያህል ነው የደስታ እንባ ያነባሁት 😥
እኔጃ ብቻ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሉንም ቤተሰብ አይለያችሁ 💚💛❤️
ደምሪኝውዴዋ
ሐዲስ የኔ ጌታ በእግዚአብሔር አንተ በፀሎት አስበኝ እና ነፍሴን ከሲኦል አድናት በፀሎትህ ብቻ አስበኝ ለነፍስ አባትህም አሳስብልኝ ለወንድምህ የምፈልገውን ካሜራ ሙሉውን ባልችልም ግማሹን እችልሃለሁ ወጋውስንት እደሁ ፃፍልኝ
የኔ እናት ፈጣሪ የተመኜሽውን ይስጥሽ ያረብ
@@rukiyabintmuhammad640 አሜን የኔ እህት
ውይ,ስታምሩ,ቃላት,አይገልፀውም,እመብረሀን,መጨረሻቹን,ታሳምርላቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍😍😍
ደስ ስትሉ አቤት አመት ማለት እንደዚህ ቅርብ ነው የዛሬ አመት ሐዲስ ነበር ያከበረላቸው ነፍ አመት ኑሩ
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
በጣም ያምራሉ
ነይ ቤተሰብ ሁኚ
Endmamer
በስመ ስላሴ😢❤ አለቀስኩ እህህ እደት እደምታምሩ እደት ደስ እደምትሉ👏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለእናትና አባታችሁም እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን👏 ከቁጥር አያጉድላችሁ እመቤቴን በጣም ነዉ የምታምሩት❤💖💖
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚
ወላሂ እኔም በለቅሶ😭😭😭😭
Endmamer
@@fozefeker6964 Endmamer
በመጀመሪያ ለናትና አባታችሁ እኳን ለዚክ ክብር አደረሳችሁ አደረሰላችሁ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃችሁ እዴት እደምታምሩ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ፍቅራችሁ አይቀንሰው 💖💖
Endmamer bekenenet
የፍቅር ተምሳሌት የሆናችሁ ቤተሰቦች ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትና አባት በልጆቻቸዉ ሲደሰቱ ከማየት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
የማቱን ሳላ እድሜ ይስጣቹ ደስ እሚል ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ 👨👩👦 እዮብ በወጠው ይተካ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ደስ ይምትሉ ቤተሰብ
Endmamer
@@fauziyafantu822 Endmamer
ውዶቼ በጣም የሚያስደስት እና ለሌላው ምሳሌ የምትሆኑ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ቤተሰብ ማለት ሃገር ነው እና ይሄ ቤተሰብ ሃገር ነው ሁላችንም እንዲህ ያማረ ፍቅርን ያድለን
Mashaa llaa fkir yetmolabet betam new des yalchuhgn bedsta
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛችሁ ስርአት, ጨዋነት,ፍቅር, ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እናንተ ቤት ነው ያለው በእድሜ በጤና ያኑራችሁ ደስ የሚል መንፈሳዊ ቅናት የሚያስቀና ቤተሰብ ነው ❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ልኡል እግዚአብሔር 134 አመት🎂 የጋብቻ ዘመን የምታሳልፉ ያርጋችሁ🌹🤲ደስየምትሉ ቤተሰቦች ፍቅር እና ሰላም በቤታችሁ ይብዛ🙏🌹
እግዚአብሔር ይበ
ይባርካችሁ የቀረው ዘመናችሁ የበለጠ የምትደሰቱበት ይሁን ውድድድ 🙏🙏🙏❤️
ዋዉ በጣም ደስስስስስ ይላል አብዬ እና እቴትዬ የመከራችሁን ምክር ከምንም በላይ ነዉ እናመሰግናለን!👏አምና አዲሴ ዘንድሮ እዮባ ሰፕራይዝ አደረጋችሁ ለመጪ ደግሞ አቤላን እንጠብቃለን😍በእዉነት በጣም ታስቀናላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልንንንንን💘💘💘
ዋዉ እንዴት እደምታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከምር የሁሉም አርያ ናችሁ እዮብ ፈጣሪ ይስጥህ በወጣ ይተካ እናትና አባታችሁንም እድሚና ጤና ይስጥላችሁ
ምንም ማለት አልችልም የነእዮብ ቤተሰቦች ከዚህም በላይ ያብዛችሁ
Bekenenet endmamar
እንኳን ደስ አለዎት አባቢና እቲቲዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሚ በጤና ይባርከዎት ያኑረዎት😘😍
❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ማርያምን አስቀናቹኝ❤❤❤እኔም ያብቃኝ ለእናቴና ለአባተ ለማክበር 🎉🎉❤❤
ስታምሩ እኳን ደስ አላቹ አባባ እና እቴቴ ለዚች ቀን ስላደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን አድስዬ እዮባ ቃልዬ ስወዳቹ ❤❤❤❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እፍፍፍፍ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ውድድድድ
Endmamer bekenenet
ዉይ የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ቤተሰብ እድግ በሉ እረጂም እድሜና ጤና ለሁሉም እናትና አባት ወወዳችሁለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
እዮቤ መልካም ሠው የኔ ትግስተኛ ትሁት የሆንህ ልጂ እዲሁም መላው ቤተሠብ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ውይኔ ውንድሜቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ እመብርሀን ትጠብቃቹ ክፉን ከናተ ያርቅላቹ ለእናትና አባታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፍቅር ናቹ።
የቤተሰብ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
Endmamer bekenenet
የአብርሐም ቤተሠብ ናችሑ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምራላችሑ የዛሬ አመት ደሞ ሌላ በረከት ሌላ የልጅ ልጅ የቃልዬና የአዲስ 🧒🧒 ልጅ መተዉ ለማክበር ያብቃን አሜን !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንወዳችሗለን
🥰