ዋና ውስጥ እዮብ እና አቤል ተጣሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии •

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Год назад +40

    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    ወይኔ ደስ ስትሉ እኔም ከወንድሞቼ ጋር ሀገር ገብቼ እንደዚህ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ ልክ እንደ እናንተ ነበርን ዋይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😮

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +18

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኛም ከስደት መልስ እንደዚህ ከቤተሰብ ጋር ደስተኛ ለመሆን ያብቃን አይ ስደት😢😢❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Год назад +21

    ማርያምን ደስ ስትሉ ❤❤❤❤ እስካውን ትልቁ ወድማችን ይየመራ ነው😂😂😂

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Год назад +5

    በጣም ደሰ የምትሉ ወንድማማቾ ናችሁ በርቱ ። እድሜ ለአባታችሁና ለእናታችሁ እነርሱ ናቸው ለዚህ ያደረሷችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад +5

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወድ የአገሪ ልጂቺ በእየላቺሁበት አላም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛኚ ከዘረኚነት ሀያማኖት ነዉነየምንሰራዉ ስራ አላህ ይጨምርላቺሁ እናድጋለን ትልቅ ቦታ እንደርሳለን እንሸአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኚ አገራቺንን ሰላም ያረግልን ያረብ ያረብ🎉🎉🎉🎉

    • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
      @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ Год назад

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚንንንን የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv Год назад +51

    እትዮጽያ🇪🇹❤ ለዘ ትኑር በሉ ፍቅር አሳዩን👉😍😍❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +2

    የመዳም ቅሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን ወይኔ በጣም ደስ የሚል የወድማማች ፍቅር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @እናቴ-ለ7ጘ
    @እናቴ-ለ7ጘ Год назад +3

    በክረምት ዋና አለዴ ደሞ ቃልዬ ልጁን በጀርባሽ እና ምክር ነዉ እወዳቻለዉ❤❤❤❤❤

  • @yenenisyenenis863
    @yenenisyenenis863 Год назад +10

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በሉ ፍቅር አሳዩን ❤❤❤

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад +4

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ ወይኔ በደስታ የለሁም ማርያምን ደሞ ከእዮብ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም እናተኑ ነው የምጠባበቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +9

    ነዚህ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊወች❤❤

  • @workeyeferede7375
    @workeyeferede7375 Год назад +1

    Beautiful family. I appreciate 4 brothers they love each other and they are good example for the others. Kaley you are like having this family.

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +6

    ደስ ስተሉ እኮ ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Год назад +5

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад

    ቃል ድምቀታችሁ ነች : ቃልዬ ጃችሁን ያሳድግላፕሁ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Год назад +3

    ወንድ እራቁትን ማየት አልወድም ለካ በልብስ ናው የምታምሩት 😂😂

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад +1

      ማንም ሰው ልብስ ካለበስ ቶባ ቀጭኖች ውልግድግድ ወፍራሞች ክትፍትፍ ነው የሚለው ሰውነታችን ልብስ ስንለብስ ነው የሚያምርብን

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ በጣም እውነት

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      እውነት ሁሉም ራቁት ስሆን ደስ አይልም😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад

      @@mediatube3914 በጣም

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Год назад +6

    ስታምሩሩሩሩሩ እኔ ግን ልጅነታቹ ተጫዉታቹ የጨረሳቹ አይመሥለኝም 😅 እግዛብሄር ፍቅራቹን ያብዛዊ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад

    ዉይይይይይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ
    ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مريمال-ك8ن
    @مريمال-ك8ن Год назад +2

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 Год назад +4

    ማህተባችው እንዴት እንደሚያምርባችው ድንግልን ❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад

    ውብ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ባባዬ እድግ በል ❤❤❤ልጅ ውስጤ ነው

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Год назад +3

    አረ ቀንሱ ዘበጦ ሆናቹሀል አዲስና አቤል እንኳን ከሚስቶቻቸዉ ጋር አብረዉ ታርሰዉ ነዉ እዪባ ግን ምንድነዉ? ግን እኔ አንድ ነገር ልምከራቹ ዋናዉ መዝናቱ እንዳለ ሆኖ በመፈንሳዊ ህይወታቹ ሁሉም ቤተሰቦቻቹ በሙሉ ጎበዞች ናቹ አብዝታቹ ስግደት ስገዱ ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Год назад +1

    ቃልዬ አምሮብሻል የኔ ውብ❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Год назад +1

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራቱ ያብዛልን❤❤❤

  • @Grmachnal
    @Grmachnal Год назад +1

    ኣረ ቃልዬ ይቅሬታ ህፃን ልጅ ብፍትሽ ኣይታዘልም ነዉሪ ነዉ እንደ እናትሽ ሁኒ ማማዬ

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ቃልየልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግ ግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Год назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ ሄኒ ስትዋኝ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Год назад +5

    ስግደት ብዝታቹ ስግዱዉፈረት ለመቀነስም ለፅድቅም ሁለት ጥቅም❤❤❤❤❤

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад +2

      ግን ስግደት ስንሰግድ ለውፍረት ብለን መሆንየለበትም😢😢

    • @madinamd7228
      @madinamd7228 Год назад

      @@tig-dm8pb ብትክክል

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +1

    እዬብም እየወፍርክ ነው በቃ እራት አትብሉ😂😂😂 ❤❤❤❤ለማንቻውም እውዳችሀለሁ❤❤❤

  • @RomaRoma-i4x
    @RomaRoma-i4x Год назад +2

    ማሻአላህ ❤❤❤❤ፍቅራችሁ ደስይላል አላህይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @MeremaMekonn
    @MeremaMekonn Год назад

    ማሻአላ ልጃቺሁ አዲስን ነው እሚመስለው❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 Год назад +1

    የኔ ማሮች ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ደስ ስትሉ የሳቄ ምንጮች የናተን ቪዲዮ በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ነው የምጨርሰው ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹህ

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +1

    እረእዮባየ እናተን የማገኝበትን ሹክበለኝ 😢😢❤❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ስወዳችሑ ከሚስቶቻችሑ ቀጥላችሑ የምትወልዱ ነው የምትመሥሉ አቤል እና አዲስ 😁😁

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Год назад +1

    ቃልዬ ታድለሽ እኮ ❤

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 Год назад +2

    Ankna adrsachu lantachan labta mariyam❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ
    @ተመስገንአምላኪ Год назад

    አንድኛነችማርያምን❤❤❤

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Год назад +4

    ደስ ስትሉ ወላሂ😍

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Год назад +1

    ማሻ አላህ እንደት እንደምታምሩ ምርጥ ቤተሰብ

  • @FantuuAbaba
    @FantuuAbaba Год назад

    አርግዛክ ነበር እንደ አለለም ሸንታረሮቹ😂😂😂😂

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    አብይ አሕመድ የሚባል ሳትናኤል ከነዝርዮቹ እዲሕ የመሳሰሉ ልጆች ሲያይ አይናቸው ደም ይለብሳል እግዚአብሔር ከክፉ ጠላት ይጠብቃችሁ ወንድም ማማቾቹ ታስቀናላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад

      አረ በጣም ዴግሞ አማራ ናችው ሲሉ ፈራሁላቸው አላህ ይጠብቃቸው

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 Год назад

    እዮባ❤❤

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg Год назад

    Yehone eregezena alaleme 😂😂😂😂😂

  • @masaretmasaret1053
    @masaretmasaret1053 Год назад

    Wow desylal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk 9 месяцев назад

    የኔዉዶችቢስአይያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @manam5963
    @manam5963 Год назад

    Yemwedachuuu😂😂😂❤❤ye saqe min ochii siwedacbuu eko

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ

  • @HayatBint-xs8sp
    @HayatBint-xs8sp 8 месяцев назад

    ፍቅራቺሁ ሊደፋኝ ነው❤❤❤

  • @meseretmekonnen6048
    @meseretmekonnen6048 Год назад +1

    የመጀመሪያ ኮመች ነኝ ዛሬ Yes😂😂

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 Год назад

    Yenee wudoch inkuwan beselm mexachu..qaliyee anchii tadileshal bee iwnet fiqrachew irasuu beqii nw yene wuboch igzihaber ayileyachuu❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ر7ت
    @سميرهسعيد-ر7ت Год назад

    የመጀመሪያዉወድማቺሁነዉ እሚቺለዉ በደብ❤❤❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምየፍቅርእናት

    ስታሚሩ❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅሮቼ❤❤❤❤ኡላቹንም ህወዳቸዋለዉ👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁🎁💚💚💚💚🍬

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Год назад

    አቤል ስለመጣ ደስ ብሎናል

  • @eulseumedanitnew6
    @eulseumedanitnew6 Год назад +1

    ወይ አቤል የጎን እርግዝና አጋጥሞኝ ነበር ተመችቶኛል በሳቅቅቅቅቅ በጣም ነዉ ምወዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Год назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Год назад

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @marylove6949
    @marylove6949 Год назад

    ደሙሩኝ የኔዝ ፍቅር ቤተሰብ😊😊😊

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Год назад

    አቤላዬ አለህልኝ❤❤❤❤❤

  • @TsehayAbera-k4t
    @TsehayAbera-k4t Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ethopia0995
    @ethopia0995 Год назад

    Abate mtadlekonw setameru❤❤❤❤❤

  • @ayinalem1652
    @ayinalem1652 Год назад

    Yane wadoch astway makari astmariiwoch wayne siwadachu kaliyema ❤

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo Год назад +5

    ማስተዋወቅ አይጠበቅባቹም ቤተሰብ ነን እናቃቹሃለን

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Год назад

    የኔ ❤❤❤ዋዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 Год назад +1

    ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 Год назад

    የኔዉዶች ❤❤❤❤❤ሰላማቹህይብዛ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Год назад

    WOW❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊 Qalii ye bibii saminyi ishi ine hudi❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊❤️❤️❤️🙏🙏

  • @Beza-qi9wp
    @Beza-qi9wp Год назад

    😂😂😂😂😂mich yehonachu family 😊

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 Год назад

    የጎን እርግዝና 😅😅😅😅

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 Год назад

    Sewdachwe 🥰😍😍❤💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Год назад

    Yene hubochi anileyachu ❤❤❤❤❤

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Год назад +1

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች 💝💎

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Год назад +2

    ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Год назад

    Maashaalla maashaalla malakamichii wodimochee❤❤❤❤in wodaanilee ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ Год назад

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤

  • @ggfrtg
    @ggfrtg Год назад

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @Brhan-p3o
    @Brhan-p3o Год назад

    Betsam des tilalachu gin Kir klalachu lij kemeweledu befit new enji ketewelede behalf bejerba new mitazelew silk blew abatoch siyastemihru semchalew gin kale like adelechim Kalsh yikrta adrgilgn

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Год назад

    ሥወዳችሁ ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤❤❤ ሄኖክ እየመራነው

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Год назад

    ትችላላችሁ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Год назад +1

    ተመልካች ፈታ የምታደረጉ ቤተሰብ ስወዳችሁ😂❤❤

  • @MartaKambo
    @MartaKambo Год назад

    ❤❤❤❤❤ ere yimechachu fetah❤❤❤❤

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Год назад

    ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤ በስመአብ ከልቤ ነው

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Год назад

    እዩብ ተው ሄኖክን ፕራክ አርግልን

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Год назад

    ስታምሩ❤🎉

  • @helperhelper7418
    @helperhelper7418 Год назад

    ዋውስታምሩ:❤❤❤

  • @tgdiple
    @tgdiple Год назад

    ታድላችሁ ግን🥺🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      ልብሳችሁ ልትል ነበር አይዴል😮

  • @Edenn6
    @Edenn6 Год назад

    Lboche❤❤❤😘😘😘

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад

    መልክም መረጋጋትም የሚታይባችሁ ገራሚ ቤተሰብ

  • @amangebeye5729
    @amangebeye5729 Год назад

    የኔናቶች ፈጣሬ ያጠብቃቹህ ያረብ

  • @sss2505
    @sss2505 Год назад

    🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Год назад

    እምወዳቹ ❤❤❤❤

  • @አልማዝወለዬዋ
    @አልማዝወለዬዋ Год назад

    ሠላም እኳን ደናመጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @alamiiyamii2156
    @alamiiyamii2156 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BanchiBanchi-n9s
    @BanchiBanchi-n9s Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Год назад +2

    እዮብ ዩቱብህ ለምን እደሚዘጋብህ ታቃለህ መግቢያዉ ላይ ደም ለምን ታበዛለህ😢