ትወደኛለህ? አፋጠጥኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 690

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Год назад +148

    የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
    t.me/+DehdgYmB6p9kMGRk

    • @selameyelkal876
      @selameyelkal876 Год назад +2

      ስታምሩ❤❤❤❤❤

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 Год назад

      ስወዳችሁ በጣምነዉ እምወዳቹህ

    • @wiloAwllo
      @wiloAwllo Год назад +4

      አቤልን ብራክ አረግልን

    • @enatenalijtube6407
      @enatenalijtube6407 Год назад +2

      እውነተኛ ፍቅረኛ ብትሆኑ ደስ ትላላችሁ ግን ደግሞ ሁለታችሁም የተለያየ ህይወት ካልችሁ ደግሞ ምንም ማድረግ አይቻልም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @mintamir4333
      @mintamir4333 Год назад +1

      እዮባ በርቱ እሽ

  • @enateneshimaryam2852
    @enateneshimaryam2852 Год назад +158

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ እሩፋኤል ወርሃዊ በአል የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ እሩፋኤል ያሰብነዉን የልባችንን መሻት ይሙላልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 8 месяцев назад +8

    ማርያምን እኩዋንም እረዱን ሰጠህ ፈጣሪ በስመአብ ቀልቃላ ናት ፈጣሪ ስለሚወድህ እረጋ ያለች ጩአ ሴት ሰጠህ❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +81

    እዮብ ጨዋ ጨዋ ያሣደገው እውነት ስረአቱ እራሱ 👌👌በቃ አመን እሕት እና ወንድም ናቹህ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ ፈጣሪ 🙏

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ

    እስኪ እነዚህ ምርጥ ልጆች ይጋቡ የምትሉ ስወዳችሁ 😍

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Год назад +56

    እንደባልናሚስት እሚጨቃጨቁት ነገርስ 😂😂😂😂😂ኡፍ ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Год назад +496

    ፕራክ አርጋት የምትሉ ላይክ

    • @fetiyaaman4686
      @fetiyaaman4686 Год назад +2

      👍👍👍👍

    • @samdocho766
      @samdocho766 Год назад

      Belela accountachu eyegebachu content teserbenalachu a

    • @ሸዊትራያዩቲዩብ
      @ሸዊትራያዩቲዩብ Год назад +1

      አቺ የመሰለች ቆጆ እያየ ባይፈዝ ነው ሚገርመኝ 😅😮❤❤❤❤❤

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Год назад +51

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ ረመዷን ሙባረክ ሰው ሀገር ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ እላህ ቅዋውን ይጨምርላችሁ በተለይ የማዳም ቅመሞች #Ramadan_Mubarak

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +36

    በጣም ደስ ትላላችሁ ኪዳነምረት ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ
    @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ Год назад +121

    ሲጀመር ልጁ እንዲህ በቀላሉ ፍቅር እሚዘው አይደለም👍👍

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 Год назад +2

      ክክክ😂

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Год назад +23

      ማን የማንን ልብ ያውቃል አይደለም የሌላን የራስን ልብ ማወቅም ከባድ ነው ወገኔ

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Год назад +7

      ሞክረሹነበርእዴ

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Год назад +2

      እረ ባክሽ ላንቺ እምቢ ብሎሽ ይቻላል😅

    • @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ
      @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ Год назад +4

      @@FkriAemlakeysAelewoHelefa እናቱ ኩርት ያልሁ ባለትዳር ነኚ ግን ልጁ እፉቱላይ ያለውን እወነታውን በግለፄ ነውok😏😏

  • @mekyayasuf9171
    @mekyayasuf9171 Год назад +142

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው እረመዳን ወር በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ፁመው ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Год назад +37

    ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናቸው እዮብና ሳሮን በጣም ነው የምወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merongm5989
    @merongm5989 Год назад +8

    እውነት እኔም አይቻለው የሆነ ፓርት ላይ ትክ ብሎ ሲያያት ነገር ግን በንግግሯ የተገረመም ይመስላል ለማንኛውም በጊዜ ሂደት እናያለን ለአሁን ደስ የምትሉ እህትና ወንድም ናችሁ❤

  • @muledani6650
    @muledani6650 Год назад +186

    መደባባቅ የሌም ፍቅርኛሞች ብቶሆኑ ደስ ይለኛል😘😘

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 Год назад +5

    እደውም ከዚ በሆላ ማሰብ ይጀምራል ይህ የሰውኛ በሀሪ ነው ብትሆኑም ደስ ትላላቹ እነ አዲስ ቤት የገባ የታደለ ነው ስርሀት ያለው ቤተሰብ ያርግልሽ የእውነት❤❤❤❤❤

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Год назад +7

    ሳሪዬ ስሞትልሽ እዮባን እንዳታሳዝኝው በጣም ጥሩ ልጅ ነው እንደ እኔ ፍቅረኛው ብትሆኝ ደስስስ ይለኛል በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ

    ለሞላው ለኢስልምና ተከታዮች በሙሉ እኮን አዴረሳችሁ እኮን አዴረሰን አላህ ፁመው ከሚቀበላቸው ያድርገን ያረብ 😢😢

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Год назад +19

    የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው አለ የአገሬ ሰው !

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Год назад +98

    ሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ ለፆማችሁ❤

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад +2

      ክክክክ ለፆም አይሻልሽም ለምግብ ቀን

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit Год назад

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Год назад

      ​@@tig-dm8pb 😏😏😏😏😏

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Год назад

      እንክዋን አብሮ አደረሰን ማማየ💐🍒

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Год назад +3

      @@tig-dm8pb endezi ayibalem wude lehulum kibir yigebewal lehulum menged alew

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ Год назад +22

    እኔ ሙሢሊምነኝ ግን በክረሥታኖችም እደዝህ ጎደኛ እየተባለ አብሮ እደዝህ መሆን እደማይፈቀድ ሥመክሩ እንሠማለን አትጪሂ ደሞ መፍቀረምከሆነ በሀይማኖታችሁ ቀለበት ማሠረነው አትጪሂ አትጪሂ ሤትልጂ እደዝህ ሢጯህ ጥሩአደለም

  • @sadasaeed3724
    @sadasaeed3724 Год назад +59

    ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ👈👈

  • @selam801
    @selam801 Год назад +216

    የመዳም ቀመሞች ሰራ በዝቶኝ በጣም ነው የከፋኝ
    አይዞሸ በሉኝ🥺🙈😥

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +20

    እዮባዬ ❤❤ ሰውንም የሚያበጣብጡት የሚያስማሙ የመዳም ቅመሞች ነን ቻሉት ስለን እናፍታለን ስለን እናጋባለን አይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂 ልጁ ጨነቀው ውሀ ላምጣልሽ አላለም😂😂😂😂

  • @Adingn
    @Adingn Год назад +34

    እዮባ ተመቸህኝ ተፈጥሯዊ አስተያየቴ ይሆናል አላለም😂

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад +38

    😂😂ሲጀመር ከመጀመርያ እስከመጨረሻው አይንዋ ላይ ነበርክ ዮባ እራስህን ጠይቅ ገና ተች ያላደረገ ስሜት አለ ማለት ያልታወቀህ አይዞህ በጊዜ ሂደት ይወጣል😂😊😊😊

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +6

    ደስ ትላላቹ ተጋቡ ማች ታደርጋላቹ የድሮ ጋደኛ አይገኝም አቦ ይመቻቹ👍👏

  • @Adingn
    @Adingn Год назад +25

    እረ ኮሚንታተሮች በፈጠራችሁ ተረጋጉ እንዴ ወንድና ሴት አብረዉ ከታዩ ተጋቡ ትላላችሁ
    ሰዉ የራሱ የሆነ አላማ አለዉ የራሳችሁን ስሜት ብቻ በማንጸባረቅ ልጆቹን አላማ አታስቱ።

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 Год назад +1

      እረ እረ አይሰሙም እነዚ ኮመታተሮ አበዙት አሁንስ

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa Год назад +1

      እኮ በጣም ይገርማሉ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Год назад +1

      እነዝህመስሜየላቸውም ወላሂ ሁለትምርጥጎደኛ አሎኝ እናመጋባትነበረብንከከከ

    • @Adingn
      @Adingn Год назад +1

      @@muhajeryoutube512 በእህታና በወንድምነት ተቀራርቦ ወደሌላ መቀየር በጣም ደባሪ ነዉ

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 Год назад

      👍👍👍👍👍

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n Год назад +4

    በጣም ነው ምጠላት ሁለታኛ አላዩዋቹም ኢዮብ ቆጆ ይመችክ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад +10

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኳን አደረሳችሆ እረመዷን ሙባረክ አላህ በሰላም ሱመዉ ከሚጨረሱ ያድረገን ያርብ🤲🤲🤲

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Год назад +2

    እዮባ ኤጂቷን ከወደድካት ሳትፈራ ንገራት ገና የልጂነት ጓደኛሞች እህትና ወንድም ነን ብላ ትቀየመኛለች ብለህ ከመጠየቅ ወደኋላ ኣትብርል ጠይቅ ይሰጥሀል😂😂 ብትጣመሩ ደስ ትላላችሁ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Год назад +18

    አሠለሙ አሊኩም ዉድ 🇪🇹ሰላም ፍቅር በያላችዉበት ይስጣችዉ የኢስላም ልጆች ለተከበረዉ የሮመዳን ወር አደረሳችዉ የቁራአን ግብዦ በተከታታይ በሁስታዞች ይለቀቃል ፎሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ🕌

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +9

    ደስ ስትሉ እዮባ እህት ናት ከምትል ከወደድካት አንድ ላይ ሁኑ ሳሪ ምርጥ ተጫዋች ልጅ ናት እንዳታመልጥህ 🥰

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +4

    ብጣም ቆንጅዬ ልጅ ናት አላህ እድልሽን ያሳምርልሽ

  • @kidistgirma384
    @kidistgirma384 Год назад +18

    እረ ትወጂዋለሽ አንቺም ታስታውቃላችሁ ሁለታችሁም😂😂

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 Год назад +7

    እንቱ እንደውም አብሮ ካደገ ጋር መጋባት በጣም ጥሩ ነው

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Год назад +11

    እንደ ባልና ሚሰት የሚጨቃጨቁት ነገረሰ😅😅😅 በጣም ታምራላችሁ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +11

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ ረመዳን ሙባረክ ብያለሁ ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን መልካም የፆም ወር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Год назад +2

    ደስስስ የምትይ ጣፋጪ ነሽ😘 ብዉድሽም አይጎዳም!!!

  • @AstiEthiopia
    @AstiEthiopia Год назад +18

    እዮባ ማርያምን እንዴት እንደምታምሩ ብትጋባማ አቤት 👌😍😍😍አይገልፀውም ማማራችሁ ደግሞ እዮባ ሳሪ በጣም ተመችታኛለች እስኪ እዮባ እና ሳሪ የጋቡ የምትሉት ላይክ 😍😍😍👌ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ 🥰

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 Год назад +63

    ሴቶች እኮ አውቀው የራሳቸው ጥያቄ ነው ፕራንክ እያሉ ሚጠይቁት ነቅተናል 😉🤣😂

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Год назад +7

    አንቺ ራስሽ ወደሸዋል ባክሽ እሱን ለማረጋገጥ ነው በፕራንክ ያስመሰልሽው 😂😂😂 ደግሞ እዮባን አጊኝተሽ ነው

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Год назад

    የትዳር አጋርህ አድርጋት አድርጊዉ እህቴ ወድሜ እዮባ ትመጣጠናላችሁ ስለዉነት❤❤ የኔ ዉቦች ደስ ትላላችሁ አድላይ ብትሆኑ አትወድቁም በትዳርም

  • @werktube2402
    @werktube2402 Год назад +3

    አግዚአብሔር ፕርንክ ነው አትምንውት 👍👍👍👍 ፍቅር ግኝ ሞቼ ናችው 🤣🤣🤣

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +13

    በዉነት እዮብ ልዩ ወድም ነዉ 😢ተይዉ አንች ፈልገሽዉ እደሁ ግልፅ አርጊለት ክክክ😅

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Год назад +21

    ብትጣመሩ ደስ ይለናል እኛ የመዳም ቅመሞች ስቱን ዳርን ስቱን አፋታን ሀሀሀሀሀሀ

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Год назад +7

    የስልምና እህት ወድሞች እንኳን አደረሳችሁ ለርመዳን ጡም

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Год назад

    እዮባ የጭዋልጂ አቤት ስርአቱ የወጣትነት ፈታኝ ጥያቄነው ግን ከአላማው ነቅነቅ አይልም
    በጣም ደስትላላችሁ

  • @tesifaxibah
    @tesifaxibah Год назад +20

    ለብራንክ ስትሉ በስም እግዝአብሔር በስም ድንግል ማርያም ኣትማሉ ውዴቼ💞

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +6

    ምርጦችየ በርቱ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ግን ተመካክራችሁ ነው ሰራችሁት ፕራክ አደለም እዮባ ጃኬት ውስጥ ማይክ አለ እኮ ያበራል አረ አታታሉን አጂ እኛ አንሸወድም ok😳🤣🤙

  • @teklubekele9142
    @teklubekele9142 Год назад

    ኢዬብ ነገሪዬ ስመለከተው
    ዝንጀሮ ጠባቂ ላይ ድር ያመሻል አፍ ፈራሽ እንጂ ልቤ ከጅሎሻል ነው እሷን ደግሞ ሳስባት እንዲ የምትል ይመስለኛል ዝንጀሮ ጠባቂ ላይ ድር ካመሸ ከፈራህኝማ ነገር ተባላሸ እያለች ይመስለኛል እናንተስ እንዴት አሰባችሁ ።

  • @mobetthyobee6247
    @mobetthyobee6247 Год назад +6

    እረአታካብዱእንደምትዋዱታስታውቃላችሁ
    ደሞበጣምታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад +2

    ማይኩ እኪስህ እያበራ ዋይ ነቅተናል ተመካክራቺሁ እንደሆነ።

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Год назад +7

    ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Год назад +14

    የልጅቷም አስተያየት ግን ለየት ብሏል ግንኮ?😢❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +16

    እባካችሁ እሙዬ ተጋቡ እና ቁም ነገር ስሩ ፕራንኩ ይቅርብን

  • @umuyasr
    @umuyasr Год назад +6

    ማይኩ ኪሱ ዉስጥ አለ የምክክር ነው 😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +28

    ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ መልካም ፆም ይሁንላቹ🙏❤

  • @evanayemariyam4731
    @evanayemariyam4731 Год назад

    የምትወዳት ሰማእቷ ትጠብቅህ እዮቢዬ😊😊😊😊

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Год назад +3

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ሳራዬ ፕራንኩ ተሣክቶልሻል

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Год назад +23

    ወይኔ እናንተ ልጆች እንዳትለያዩ አብራችሁ ሁኑ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እዮቡ በእጅህ አሰገባት

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን Год назад +32

    ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች ተጋቡ ❤😊

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    እኔ ደግም እናንተ ፍቅረኛ ናችሁ። በግድ አደለንም ይባላል እንዴ? በውስጣችሁ እየተፈላለጋችሁ ከህዝብ ላይ መቀለድ በእግዚአብሔርም ፊት አታመልጡም ቀልማዳሁሉ። እንደውም ፍቅር ያለብሺ አንችነሺ እርግጠኛነኝ100%አንች ነሺ ያቀለቀለሺ የፍቅር አሳት እየነደደባት ያለውእራስሺነሺ። እስኪ እዮብ ሌላ ሴት ጋር ለሶስት ቀን ተንቀሳቀስ በስልክ አውራ እሷ ነች ንድድድ የምትል መደበቅ አችልምደ ሌላሴቶች እስኪ ይህንንአስቡበት? ወጣቶነት እራሱ ግራ ተጋብቶ በህዝብ ላይ መቀለድ ኤጭ ነው። እኔ እጅግ በጣም ከባድ ፍቅር ነው ያለባችሁ።

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Год назад +1

    😂😂😂😂😂ውሃ ላምታልሽ እላለም እይ እዮባ

  • @hanamaryam2466
    @hanamaryam2466 9 месяцев назад +1

    እዮብ ይቅርብ እረዱነች የወደፊት ሂዋንህ❤❤❤እረዱ ታፈቅርሀለች

  • @መልካምነገር-ኀ5ዸ
    @መልካምነገር-ኀ5ዸ Год назад +2

    በህይወት የሚቀል ሰው ያስጠላኛል 🤗 ቃልዬ ማረኝ

  • @edilawitalemayehu5736
    @edilawitalemayehu5736 Год назад

    ኧረ እዮብ ለምን ትዋሻለህ ቢያንስ ከዚ በፌት ያልከውን አምኜ ነበር ግን tik tok ካየሁት በሁአላ የምር እንደምትወዳት አወኩ በግዛብሔር እንደምትወዳት እመመን እዮባ❤❤❤❤❤😂😂

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 Год назад +9

    ደስእምትል ልጅነች❤️

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Год назад +12

    ስወዳችሁ እኮ የኔ መልካሞች❤❤

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    *_የኔ ማሮች ስታምሩ😍😍_*

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot Год назад +2

    በጣም ነዉ ምታምሩት ብራክ ሰሩ ያምሪባችሃል እዩቤ

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ Год назад +12

    በጣም ታምራላቹህ ❤❤❤

  • @MiRahel
    @MiRahel Год назад +3

    She ❤him for sure. !!!!!

  • @Eteiopishahshdgd-rl3vn
    @Eteiopishahshdgd-rl3vn Год назад

    ተጋቡ እናተ ?በጣምታምራላችሁ እየብ በጣምነየሚያምርው

  • @makidadaniel9311
    @makidadaniel9311 Год назад

    ይሄ prank የሚሉት ነገር ግን በጣም አሪፍ ነው😂......በ prank ሰበብ ላንቺ ምን አይነት ስሜት እንዳለው ለማወቅ ነበር 😅.eyoba ግን tmechtehegnal ውሸት ስታወሪ ይሆናል እንደዛ ያየውሽ አላለም😂😂😂

    • @mekdi805
      @mekdi805 Год назад

      😂😂😂😂ዱዝ የሆነ ልጅ

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 Год назад +2

    ስታምሩ ጭቅጭቃቹ👌እንቢ ምትያት ነገር 😅

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 Год назад +2

    አተስ ለምድነው ምታየኝ አቺስ ለምድነው ምታየኝ ክክክክክ

  • @mayaeshetu
    @mayaeshetu Год назад +4

    እንተ እንደምትወዳት ያስታዉቅብሀል ❤️

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Год назад +3

    የግሸኗ ማርያም ትክክለኛ ውን መንገድ ታሳያችሁ፣ እመክራችኋለሁ አብራችሁ እንድታድጉ ካብሯደግ በላይ የለም ለጥሩ ትዳር።

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    ልጁ በቀላሉ በፍቅር የሚጨመደድ አይደለም 😏😏

    • @razahsan9168
      @razahsan9168 Год назад +2

      እኔም ፍቅር አይዘኝም ሴት ኘኝ ግን ወላሂ ለምን እንደሆና አላቅም 28 አመቴ አግቢቻለሁ ግን ዝም ብየነዉ እምኖርዉ 1ልጂ አለን

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Год назад +1

      ​@@razahsan9168 ፍቅር ይዞሽማ ነው ተዋዳቹ የተጋባቹት አይደል

    • @አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ
      @አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ Год назад

      ​@@zekiyatemam7901 😂😂

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 Год назад

      እረንገሪልኝ በግዜ ገብተሽበት እደትያስታውቅሽአል 🤗

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ Год назад +1

      @@razahsan9168 ጉድ በል ያገሬ ሰው ይሄ የሰላም አይደለም ህክምና ሂጂ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Год назад

    እዬብዬ ይህ ምስል በተለምዶ ነው እንጂ የ ቅድስት አርሴማ አይደለም የቅድስት ባርባራ ነው ለበለጠ እውቀት የቅዱሳን ስዕላት መምህራንን ጠይቅ እንዲሁም gogle አድርግ እስኪ?

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +2

    ስታምሩ 😂😂ሁሌ ኑቶሎ❤❤ እዮባ ብድርህን መልስ ፕራክ አድርጋት

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Год назад +2

    ማሮች በርቱ 😄😄😍😍😍😍👍

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ስራ በዝቶብኝ እቃውን ስበሪው ስበሪው እያለኝ ነው ምንላደርገው የመዳም ብስክሊት 😅 ምከሩኛ😊

    • @عائشهعمر-ر7ج
      @عائشهعمر-ر7ج Год назад

      አብሽሪ

    • @hdjt6705
      @hdjt6705 Год назад

      አብሺር ሁለቺንም ነን

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

      እኔስ ትንሽ ናት ለቅለቅ አርጌ ግልግል መዳሜ እና 2 ትንንሽ ልጆች ብቻ

  • @frewshumi8495
    @frewshumi8495 Год назад

    ሳሮኔ ከዛ ጉረኛ ባቢ እዬባ ሺህ ጊዜ ይሻላል ጠበቅ አርጊው እንዳይቆጭሽ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +6

    ሳሪዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ እዮባ ሳሪን ፕራንክ አርጋት ❤

  • @nanetsetige9322
    @nanetsetige9322 Год назад

    ወሸት እያወራሺ ነው አላለም 😂😂😂😂

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Год назад +11

    በሰበቡ የሚሰማውን አወቅሽ 😂😂😂

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Год назад +2

    እዮብ ምርጥ ልጅ ናት ተጋቡ ❤❤❤❤❤

    • @dambaliarimo438
      @dambaliarimo438 Год назад +1

      No more እሄ ቃልት ኢዮብ የኔ ፍቅርኛ ነው

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን Год назад +2

      ​@@dambaliarimo438 ቅናታም😂

    • @atnasiyashenbel3957
      @atnasiyashenbel3957 Год назад +1

      😝😂😂😂 ምኞትሽ ይሰካልሽሀቢብቲ😂😂😂😂

    • @dambaliarimo438
      @dambaliarimo438 Год назад

      @@ሜሪጓልእመብርሃን 😁😆እኮ ያስቃኛል ልጁ 🥺🥺

    • @dambaliarimo438
      @dambaliarimo438 Год назад +2

      @@atnasiyashenbel3957 አሜንንን 🥰🥺

  • @አፀደማርያም-ዠ1ዘ
    @አፀደማርያም-ዠ1ዘ Год назад +3

    ዳኒና ፅጌ ቁጥር ሁለት ብያችሗለሁ እነ ዳኒ ግራ የሚያጋቡን ይበቃናል ፍትህ ሆሆ😂

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 Год назад +1

    አይ አነጋገር ጨዋነት እዮባ በጣም ጨዋ ስነስርሃት ያለክ ታድለክ እንዳተ አይነት ትውልድ ይብዛ ቤተሰቦቻቹ የሚደነቁ ናቸው ስነስርዓት ከዘር ነው በናትክ

  • @yohannesshukarey
    @yohannesshukarey Год назад

    You and eoyb looked great, I think he looked good guy for you than drugest one. Peace and love each other

  • @werktube2402
    @werktube2402 Год назад +1

    ፍቅር ግኝ ሞቼ በትንውም ደስተኛ nene አኛ 👌 yemr

  • @sarrasarra9122
    @sarrasarra9122 Год назад +9

    የኔ ዉቦች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bealmlay6000
    @bealmlay6000 Год назад +2

    እረ ውውውው እስኪ ሰው አታሸማቁ ምንድነው ሰው ካልተጋባ አብሮ መስራት አይችልም

  • @mercytezera1685
    @mercytezera1685 Год назад +9

    ሰትስቅ ደስ ሰትል❤ሁለታቹም ትዋደዳላቹ❤

  • @BitaniaTesfaye
    @BitaniaTesfaye 5 месяцев назад

    Besmeammm min ayiney ebid set nat enqunm yichin alafekerk.euuuuuuu

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Год назад

    አረ ቢኖራቹም ደስ ይላል እጂ አይከፋም ሁለታቹም ሌላ ላይፍ ከሌላቹ እጮኛሞች ብቶኑ ደስ ይላል በእውነት

  • @Brehan1823
    @Brehan1823 Год назад

    አንድ አባት ለምን ይመስሎታል አገር እደዝህ ባለ ሁኔታ ላይ የምትገኘው ስሏቸው ምን ብሉ ጥሩ ነው እብዶች ሁሉ ባለ ምድያ ስለሆኑ ነው አሉ እውነት ውይስ ሐሰት 😄

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 6 месяцев назад

    የኒ ምስጊን እዮባዬ ተፈጥሯዋ አሥተያየትነው አለ😁😂