የአናቴን ወርቅ የክት ስጦጣዬን አውጥቼ ፏ ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ሀበሻ #እንኳን #ወርቅ #ገናጥበብ
    Song from RUclips Audio Library:
    Gemini - half.cool
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 118

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Месяц назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዲቷ ጥበቡ ከልቡ ውብ ነው ይህን ሀበሻ ልብስ ብቻ በጣም ያደምቃል በተለይ አንቺ ቁመትሽ ረዘም ስለሚል በይበልጥ ረጅሞች ላይ ያምራል

  • @aaethio
    @aaethio Месяц назад +6

    ኤልሲም ከተመልካችም እስኪ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ላለ ሰው ነው ስራ ማግኘት አልቻለም በማርኬቲንግ ማናጂመንት ዲግሪ አለው ማንኛውንም ሂሳብ ነክ የሽያጭ ስራዎች መስራት ይችላል ብዙ ታዋቂ የሶሻል ሚዲያ ሰዎችን ጠየኩኝ በውስጥ መስመር ግን ከልብ የሚተባበረኝ አላገኘሁም ከሜላት ንጉሴ ውጭ ከአንድ ብርቱ እንደሚባለው መስራት ለሚችል ሰው ስራ መስጠት ወይም ሊያሰራ የሚችልን ሰው ብትጠቁሙኝ

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 Месяц назад +2

    ይቺ ልጅ ... ምንጣፍ መልበስ ትችላለች and still ቆንጆ ትሆናለች… ምክንያቱም ውበቷ ከውስጥም ነው።
    ያ ግርማዊ አበሻ ቀሚስ 👌

  • @mestawetirenna3221
    @mestawetirenna3221 Месяц назад +2

    ኤልሲ በጣም ነው የሚያምረው ከነቁመትሸ እባክህሸ የት እንደምታሰሪ አደራሽ ብትነግሪን በጣም ደሰ ይለኛል ።

  • @alemb4972
    @alemb4972 Месяц назад

    አሜን የኔውድ እናመሰግናለን

  • @betlhemgebre
    @betlhemgebre Месяц назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኤልስዬ

  • @genetassefa2746
    @genetassefa2746 Месяц назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @atsedemengesha5181
    @atsedemengesha5181 Месяц назад +1

    በጣም በጣም!!! ውብ ነቪ ተባረክ

  • @khalilrasmi1226
    @khalilrasmi1226 Месяц назад

    ተባረኪ😘😍❤

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay Месяц назад

    ❤❤❤ ኤልስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 Месяц назад +1

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችው 🥰🥰🥰🥰🥰ኤልሲ ሀበሻ ቀሚስ አተኳከስ አሳይኝ ልተኩስ ብዬ ፈራውት

  • @emuyeenatee4650
    @emuyeenatee4650 Месяц назад

    መልካም የእናቶች ቀን ኤልሲ💐💐💐💐💐💐💐

  • @dekisebina73
    @dekisebina73 Месяц назад +1

    You look absolutely dashing!! ❤️

  • @montewoube5472
    @montewoube5472 Месяц назад

    መልካም በአል የኔ ቆንጅ በጣም ታምርያለሽ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Месяц назад

    Smart nesh😊

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Месяц назад

    ኤልስዬ መልካም የእናቶች አደረሰሽ ❤❤❤❤

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t Месяц назад

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Месяц назад

    በጣም ያምራል ❤️❤️❤️

  • @FetiShafi-mj7dc
    @FetiShafi-mj7dc Месяц назад

    Masha Allah tibebu betam yamral anchi minm yamrbshale❤❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Месяц назад +1

    ስታምሪ

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 Месяц назад +1

    Happy Mother’s Day Elsyee!!!
    💐💐💐

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Месяц назад +1

    Beautiful dress

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Месяц назад

    Elsi bella Happy mother's day. You're, as usual, beautiful inside and outside!! ❤️❤️

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Месяц назад

    መልካም በዓል ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Месяц назад

    እንኳን አደረሰሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ መልካም በአል ይሁንልሽ❤️😘

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 Месяц назад +1

    Happy Mother’s Day Elsi❤🎉 🎉 love your videos never missed it. I love your dress!!! and it looks great with a silver 👍 and by the way I’m planning to order shea butter on your website soon 👍enjoy your day!!!

  • @user-bi9jd1zd8s
    @user-bi9jd1zd8s Месяц назад

    wow elsiye you look great with our traditional cloth

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Месяц назад

    Waaa baxama yemarala elsy Enkwana.Aderashe

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Месяц назад

    አሜን ኤልሲ ላንችም እንካን አደለሰሽ

  • @adanechdubale8197
    @adanechdubale8197 Месяц назад

    I love it Elsiya

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Месяц назад +1

    Beautiful

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Месяц назад

    ስታምሬ ሁሉም ያምርብሻን ❤

  • @edushge8228
    @edushge8228 Месяц назад

    መልካም በአል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Месяц назад

    ኤልስዬ ቆንጆ እንኳን ለ ዳግም ተንሣይ አደረሰሽ &, happy Mother's Day❤🎉

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Месяц назад

    Thank you 🙏 happy Mother’s Day for you too ❤

  • @shashurezene9072
    @shashurezene9072 Месяц назад +1

    Amen enquan abro aderesen

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 Месяц назад

    ዋውው

  • @mojojackson2689
    @mojojackson2689 Месяц назад +1

    You are such elegant woman ❤💕

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Месяц назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን! አገር ልብስ በጣም ያምርብሻል

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Месяц назад

    ጎበዝ ነሽ ውድ እህቴ ተባረኪ ጌታ እየሱስ ያድናል🙏

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Месяц назад

    Else hulugezeame you gave good idvise our sisters enku Nash our sister

  • @birtukanbeyene7882
    @birtukanbeyene7882 Месяц назад

    ኤልስየ ምርጥ ነሽ ❤

  • @Viva-Ethio.1016
    @Viva-Ethio.1016 Месяц назад +1

    U look great! 👍🏽

  • @KokobeJoro
    @KokobeJoro Месяц назад +1

    Happy Mother’s Day my beautiful elsi !🎉❤

  • @debreworkbitew9901
    @debreworkbitew9901 Месяц назад +1

    እንኳን አብረን ደረስን የኔቅን አንች ውድ!

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 Месяц назад

    You are simply beautiful and Graceful Elsi konjo ❤🎉 Happy Mothers day. You are such an icon!!

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 Месяц назад

    beautiful ❤❤

  • @mahletmehari2728
    @mahletmehari2728 Месяц назад

    በጣም ነው ሚያምረው ለናቴ ገዝቼላታለሁ ይሔን ጥለት❤❤❤

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Месяц назад

    Beautiful ❤❤❤

  • @mekdesabadir7806
    @mekdesabadir7806 Месяц назад

    wow you so Beautiful Elsi.

  • @mareli9826
    @mareli9826 Месяц назад

    Amen, Amen, 🙏 the same to you Elsiye…..you look so amazing 🎉🎉🎉

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Месяц назад

    Elsie you look good elegant as usual love love love your haves Kami’s ❤️❤️❤️❤️

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Месяц назад

    በጣም ያምራል ተባረኪ 💝የምናሰራበትን ቦታም ብትጠቁሚን

  • @yodit
    @yodit Месяц назад

    Ye Abesha kemis wedaj selehonkugn kemishe wow new Elsye beteley teletu betam yamral soft color new wedjewalew Mike √❤

  • @rahwagirmay8730
    @rahwagirmay8730 Месяц назад

    Elsye tefteshe neber enkan dehna metashe😍

  • @Tinka_15
    @Tinka_15 Месяц назад

    በጣም ዘናች ታኮሪያለሽ 😘🇪🇹

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Месяц назад

    አቤት ኩንስንስ ያልሽ እመቤት ደስ ስትዪ እኮ ልብ ሙልት ነው የምታደርጊው ተባረኪልን:: አንቺንም እንኳን አደረሰሽ :: 👌🙏

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg Месяц назад

    ❤❤❤❤ wow Wow

  • @genetayele990
    @genetayele990 Месяц назад

    Betam tamireyalesh hulu yamiral wow

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Месяц назад

    Webe new Elesiye looks nice with golden shoo red behone demo I think more yamerale 🥰🌺❤️

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Месяц назад

    Happy mother’s day 🌷

  • @eyosyastariku9858
    @eyosyastariku9858 Месяц назад

    ኤልሰየ እንኳን አደረሠሸ ከነመላ ቤተሠቧችሸ ጋ ኤልሰዬ ክብር ያርግሸ የልጆችሸን አበባ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓ፍሬ ያሣይሸ እኔ እምልሸ የወንድ ልጂ ጥለቱ በቀኝ ነው በግራ የሚሆነው ለባለቤቴ ፈልጌው ነው አመሠግናለ
    ሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ጊዜ

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 Месяц назад

    You look Amazing with Habsha libs❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomTur
    @RomTur Месяц назад

    ሰላም
    በጣም ቲምሪያለሽ ደግሞ አምሮብሻል አንቺ ከምትሸጫቸው ውስጥ ነው በጣም ያምራል መግዛት ፈልጌ?

  • @hilu4406
    @hilu4406 Месяц назад

    Wow siyamir!!! Gold or silver both, work just perfect. ❤ Fabulous ❤️ 😍

  • @citykassel6791
    @citykassel6791 Месяц назад +1

    Wow betam yameral pls tell me the dress Designer. I loveit

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Месяц назад

    Happy Mother’s Day ❤🌷

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Месяц назад

    Enkian abro aderesen Web,ye Ethiopia Airlines mastawek albesh bezi alebabesesh🌹❤️

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Месяц назад

    እኳን አደረሳቹህ ለተሰኤው በሀል እዲሁም ለእናቶች ቀን 👍👈

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Месяц назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኤልሴዬ🙏🏾❤️❤️ just for your tip : ልብሱ ከተለበሰ በኃላ ሜክአፕም ሆነ ጌጣጌጥ ቢደረግ 1ኛ. ልብሱ ባደረግናቸው ጌጣጌጦች እንዳይመዘዝ ይሆናል 2ኛ. ሜካአፑም እንደዚሁ እንዳያበላሸብን ይረዳናል:: እንደ ሽፎን: ሲልክና ሥሥ ማቴሪያሎች በቀላሉ ይበላሻሉ::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Месяц назад +1

      መካሪ አያሳጣህ ይላል ያገሬ ሰው እውነት ብለሻል ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏

  • @user-mx6nj5zn8k
    @user-mx6nj5zn8k Месяц назад +1

    👍👍

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Месяц назад

    God is good💚💛❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 Месяц назад

    Elsiye enkuan adersesh

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Месяц назад +1

    Elseye enquan abro be tena sebisebo adrsen ❤❤❤

  • @romanwordowarke6178
    @romanwordowarke6178 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Месяц назад

    👍

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 Месяц назад +1

    👍👍👍😊😊

  • @hirutbelete1834
    @hirutbelete1834 Месяц назад

    ጥለቱ በጣም ያምራል ፍቃደያ ክሆንሽ የት ነው የገዛሺው ....????

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Месяц назад

    Happy mother’s day my dear ❤🎉🎉🎉

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 Месяц назад

    Hi Else l love Ethiopia dress. l wish if I can ware it every day!❤ you look good 👍 ❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Месяц назад

    ❤❤❤❤ውብ ነሽ የሴት ወይዘሮ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielTadesy
    @DanielTadesy Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 Месяц назад

    Betam yameral

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Месяц назад

    ኤልሲ ፡❤❤ ቆንጆ ፡ ❤❤ ፡

  • @smrethaile4774
    @smrethaile4774 Месяц назад

    Elis bella dove si trova il habesha kdan mi piace mi contatti grazie mille ❤❤❤❤

  • @AbdellaKemer
    @AbdellaKemer Месяц назад

    Enqan adereseshi yeni eht

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 Месяц назад

    Hi please let me know how to get the sheabutter in Rome, Italy

  • @liyazeru2281
    @liyazeru2281 Месяц назад

    Melkam yenatoch ken konjit

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Месяц назад

    Happy Mother’s Day to all 🌹🌹

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Месяц назад +2

    ሲያምር ቱ ቱ ቱ ብያለው። ይሄ ለሰርግ ራሱ ሲያምር። ግን አደራ ( አንቺ አደራ እንደምትይን ሁሌ😅 የው የነጮች ሰርግ ላይ እንዳታረጉት በኅላ "it is my wedding not yours" ብላ ልክልካችሁን ነግራችሁ በግልምጫ ምነው ባልሄድኩ እንዳትሉ ጠቆር ያለ ነገር አርጋችሁ ሂዱ።
    ነጠላው አንገት ላይ ግጥም ሲል ስወድ በቃ ግርማ ሞገስ ይሰጣል።

  • @eduam2859
    @eduam2859 Месяц назад

    Happy Mother’s Day to you too
    ጥበሽ 1 ኛ ጫማው ቀይ ቦሆን እመርጣለው ጥበቡን ያጎላዋል ብየ አስባለው ሽቶ እኔም እድንቺ ንኝ ሞቅ ክላለ ደስ አይለኝም

  • @meseretasfetsami7599
    @meseretasfetsami7599 Месяц назад

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ኤልሲ። ውጭ ለምንኖር ሰዎች ያበሻ ልብስ እንዴት ማጠብ እንዳለብን ቪድዮ ብትሰሪልን please

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 Месяц назад

      kaun beft serta asytalche vedo laye felge

  • @weyniawetehage9169
    @weyniawetehage9169 Месяц назад

    ኤልሲየ አንቺ ሁሌ ታምርያለሽ የተባረክሽ

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr Месяц назад

    I am looking hot coffee .😀

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Месяц назад

    ጫማው በዚህና በ ቤዥ ከለር ከ ቀይ ይልቅ ብራውን ከለር ማች እሚያርግ ይመስለኛል