ሀበሻ ክብር አይወድለትም‼️እንዴት እንደምንባል❓1️⃣1️⃣ ምክኒያቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2023
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ሀበሻ #ገናጥበብ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 406

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Год назад +9

    በጣም የማደንቅሽ ጎበዝ ለአንች ክብር አለኝ : እንደ አንች ያሉ ከጊዜው ጋር የሚራመዱ ኢትዮጵያዊያኖችን ያብዛልን ❤

    • @godsbabies
      @godsbabies 11 месяцев назад

      አታለቅልቂ😅

  • @almazabate
    @almazabate Год назад +13

    በጣም የምጠላውን ሁሉ ስለገለፅሽው ደስ ብሎኞል አመሰግንሻለሁ:: ሌላው ስጋ በልተው tooth picks የሚጏረጉሩ እዛው ምግብ ላይ ሌላው እየበላ በጣም ነውር ነው::

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl Год назад

      Ere betatachew tirsachewun migoregurutis? Uff endet endemiasafir.

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Год назад +9

    እናቶቻችን አደለም ሲያጠቡ እርግዝናቸውንም ነው ሸፈን የሚያረጉት ያሁን እናቶች ናችሁ መገላለጥ ምናምን ብቻ ደስ አይልም

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 Год назад +7

    በጣም ነዉ ያሳቅሸኝ 🤣ሁሉም እኔ የምለዉን ነው የተናገርሸዉ 🙏❤️👌ግን ሰወች እንደ ጉረኛ ያየኛል

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад +6

    ኤልሲዬ የቀጠሮዋን ነገር እኔን ያልሽ ነው የመሰለኝ አገኘሽኝ ። የስልኩ ነገር እኛም ቤት አለ ቢባሉ ቢባሉ አይሰሙም ። ይሄ ፊትን መጠራረግ እራስ ማከክ አፍንጫ መጎርጎር ኧረ አንድ አንዶች እማ ዝም ብዬ ሳያቸው ጣታቸው እውስጥ ድረስ ገብቶ አይናቸው እስኪሽከረከር ነው የሚጎረጉሩት ። መንገድ ላይ ሰው መጨበጥ አልወድም በተለይ ወንዶችን ምክንያቱም እኛ ሃገር ታቂያለሽ የሚጸዳዱት መንገድ ላይ ነው ምናምናቸውን አውጥተው ሽንታቸውን ሸንተው በዛ እጃቸው ሰው ለመጨበጥ ሲያስቡ አይሰቀጥጣቸውም የንፍጡን ነገር እማ ተይኝ እንፍፍፍ ብለው ወደሁዋላቸው ይረጩታል ሰው ከሁዋላዬ አለ የለም አይሉም እላይሽ ላይም ሊለጥፉት ይችላሉ ከዛ ተናፍጠው ልክ እንደ ቫዝሊን እጃቸውን ቅብትብት ይሉታል ይሄን ስናይ ወደላይ ሊል ነው የሚደርሰው እንደዛ አድርገውም ሊጨብጡ ይመጣሉ በዚህ በኩል እኛ ነውር አናቅም ለምን ይዋሻል ። መንገድ ሰላም ብለሽ ቆመሽ እያወራሻቸው አስሬ እፊትሽ ጉሮሯቸውን አክ እያሉ እፊትሽ ይተፋሉ ብቻ መንፈር ነው ። መንገድ እየሄድሽ ከፊቲሽ የሚመጣው ሰው አክ ብሎ ልጥፍ ያደርገዋል ዞር ብሎ የሆነ ጥግ መትፋት ሲችል እሰው ላይ ይሄን ያህል ነውር መፈጸም ተገቢ አይደለም ግን ይበልጡ ህዝብ የዞረበት ነው ብትመክሪውም አይሰማም ። በተረፈ የምታነሻቸው ነጥቦች ምርጥ እና አስተማሪ ናቸው ።

  • @azebtsegaye3336
    @azebtsegaye3336 Год назад +6

    ተባረኪ በዚህ ዘመን በኣያቶቻችን ግዜ የነበሩ በመረሳታቸው የሚያሳዝኑኝ ነገሮች ኣንድም ሳታስቀሪ ነው ያስታወስኝ እና ለዚህ ዘመን ሰዎች ይቀበሉታል ኣይቀበሉትም የሚል ጥያቄ ሳትፈሪ ይህን ምክር ስለኣስተማርሽን ምስጋናዮን ታላቅ ነው

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Год назад +5

    እንደው ምን ላርግሽ አንድም የሚጣል የለውም 100% agree

  • @marthasibhatu5587
    @marthasibhatu5587 Год назад +5

    የምታተኩሪባቸው ነገሮች ሁልጊዜ በጣም ይገርሙኛል። ብዙ ጊዜ የማናስተውልባቸው ግን በጣም መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ናቸው። ስለ ምክርሽ ሳላመሰግንሽ ለማለፍ ኣልፈልግም። በርቺ!

  • @Canada404
    @Canada404 Год назад +4

    ኤልሲየ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ❤ ብዙ ትኩረት የማንሰጠው ነገር እንዳለ ተገንዝቤያለሁ አድናቂሽ ነኝ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን መልካም የትንሳኤ በአል❤

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Год назад +5

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱሥ ክርሥቶሥ ባዓለ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሠን 🤲😍ኤልሢየ ❤ ጥሩ ምክር ነው እናመሠግናለን ሌላው ደሞ በጣም እየጮሁ መሳቅም በጣም የሚደብር ነገር ነው በተለይ ሴትልጅ ላይ ያሥጠላል ቀስ ብለን ብንሥቅ እላለሁ😍

  • @user-by7jn4je6k
    @user-by7jn4je6k Год назад +8

    እኔ ጫማ የትም ብሄድ አወልቃለሁ እቤቴ ሲመጡ ግን የሚያወልቅ አላጋጠመኝም በጣም ያናድደኛል።
    እባክሽን ባገኘሽው አጋጣሚ ለማስታወስ ሞክር አመሰግናለሁ።

  • @kalkidanshimheles8795
    @kalkidanshimheles8795 4 месяца назад +2

    በጣም ልክ ነሸ ትንንሸ የሚመሰለ ነገር በጣም ነውር እኮ ነው🎉

  • @Marthi723
    @Marthi723 Год назад +16

    ኤልሱ እግዚያብሔር እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ መልካም በአል🙏🏻❤️🙏🏻

    • @addismedia38
      @addismedia38 Год назад +1

      ​@@ethioelsylifestyle9486 እኔም የጡት በጣም ነው የምየስጣላኛ ❤❤❤

    • @addismedia38
      @addismedia38 Год назад

      ​@@ethioelsylifestyle9486smart girly i like you

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink Год назад

      Asia nureyalehu kenchama mgbat betam newr new ahun turk new yalehut ber atgeb netela chama yewndm yesetm ale ber lay new chama yemiset denb new

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +5

    እናመሶግናለን! ጥሩ ትምህርት ነዉ አቡዛኛዉ ን፣ወላጃቻችን እየነገሩን ነዉ ያደግነዉ ነገርግን እንደ old fashion አለመስልጠን እየተቆጠረ እየተተወ መጥቶል ! እናመስግናለን !!!

  • @halefesemayu7933
    @halefesemayu7933 Год назад +4

    እኛ ቤት አባቴ ከዋለበት ወደ ቤት ሲመለስ ድምፅ ያሠማል ከሚያሠማቸው ድምፆች አንዱ ይላል መጣ መጣ ብለን ልጆች እንሩአሩአጣለን ወደ አባታችን ለምን ፀጥ ብለህ አትገባም ስለው ነውር ነው ይላል እኔም ከሱ ለምጄ አሁን ወደ ውጪ ወጣ ካልኩ ለእረዳቴ ለመጣ ነው ብየ እደውላለሁ ቁልፍ ብይዝም አኩአኩቼ እምከፍተው deget demetsachewun ateftewu zewu lemilu yetekemachewal

  • @Blue90357
    @Blue90357 Год назад +3

    ኤሊሲ የተረሳ ነገር አርተፍሻል ጥፍር በተለይ ረዥም የሀበሻ ምግብ በጃችን የምንበላ በጣም ብዙ ነን ግን በጣም ነው የሚደብረው ብዙ ነገር አለ ልናተካክለው የሚገባ. 1 ስው እያወሪ የስው አርስትላይ ጥልቅ ብሎ መግባት ብዙ ይታያል 2, ስው አላስፍላጊ ጥያቄ መጠየቅ 3, በተለይ ሴቶች ስለሰው ካላወቁ የሚንታመም 4, ቤተክርሲቲያን እግራችን ተግባራችን ግን ሌላ ...., ኤልሲ የምትናገሪው በጣም ይጠቅማል የሚታረም አይጠፍም thank you 💕💕

  • @user-xk4kv3or6v
    @user-xk4kv3or6v Год назад +4

    ኡፍ እንኳንም የሀበሻ ሴት ሆንሽ ደስ የሚል ስብእና ያለሽ በጣም ነው ምወድሽ አድናቂሽና ተከታይሽ ነኝ

  • @shallom8897
    @shallom8897 Год назад +2

    Elsi life class ይሏል ይሄ ነው እውነት ተባረኪ ከልምድ ያገኘሽውን እውቀት በተግባር እደግመዋለሁ በተግግግግባባባር እያሳየሽኝ ነው አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ደሞ ይህ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ❤❤❤❤

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Год назад +4

    ጎሽ እህቴ ምርጥ ምክር ነው አምሰግንሻለው

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu Год назад +7

    ❤❤በእውነት በጣም ነው የወደድኩሽ በርችልኝ የኔ ውድ የምጠላቸውን ሁሉ ነው ያስተማርሽን እመቤቴ ትጠብቅሽ ያፍጫው ነገር በሳቅ ነው የገደልሽኝ😅😅😅

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Год назад +3

    እዉነት በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ኤልሲ ብዙ እየተማርኩ ነው ካንቺ

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Год назад +5

    አስተዋይ ነሽ ተባረኪ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад +3

    Elsa I like to tell the truth!!!!! ብዙ እምንማማረው ነገር አለ አበሾች የተሰማሽን በሙሉ ተቀበልንም አልተቀበልንም ወደ ኃላ አትበይ ልካችንን ንገሪን!! I am in your……..

  • @user-pm1de8tr2d
    @user-pm1de8tr2d Год назад +9

    የዛሬዉ እየሳኩ ነው የጨረስኩት ብዙ የታዘብኩት ነገር 😅😅😅ሂዉማን ሄር ማከ ክ በጥፍር እሱንም አስተምሪ😊

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Год назад +10

    ጫማ ማዉለቅ ወይም እንግዶቼን ማስወለቅ አልፈልግም ምክንያቱም አንደኘኛ ፈንገስ ያላት ሠዉ ተቀምጣ ከነበረችበት ሴት ተነስታ አስቀምጣኝ የቀኝ እግሬ ሶስታመት በላይ ተሰቃይቻለሁ የቤቱን ንፅህና ለመጠበቅ ነዉ እንጅ ብዙ ሠዉ ያልበዋል የሚሸትም አለ እና ልጆቻችሁ የሠዉ እግር ሲጠቀጥቀዉ ወይም ሲረግጠዉ በዋለዉ ምንጣፍ ነዉ የሚጫወቱበት እኔ የጫማዉ አፈር ወይም ቆሻሻ ይሻለኛል ። እናተ እንደፍላጎታቸሀ

    • @nadiaforall6061
      @nadiaforall6061 Год назад

      Sheta lenor yechelale, Gene Fegese Ulum sew Egere laye ale negere new.ymemeselen neshena yelelachew sewoch laye becha yale new. Gen ulachenem ale ayetayme engi ale gen mekotatere yechalae Egeren neketo Seguren alemenekate Rgeren lotion senekeba lebechaw keza Ejen masedate

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ጉዴ በሳቅ ገደልሽኝ ግን ትክክል ነሽ❤️

  • @astertube5406
    @astertube5406 Год назад +3

    እንኮን አደርሰን አደርሳችው ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቤያ

  • @user-ur5hg6hl7w
    @user-ur5hg6hl7w Год назад +3

    የኔ ዉድ በጣም ትልቅ ምክር እና ትምህርት ነው የሰጠሽን ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад +5

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተማርን ያሉትም ጭምር ነው ይህንን ስህተት የሚሠሩት ኤልስየ አበሻ ጫማ ከሚያወልቅ እኔ ምንጣፌና ቤቴ ቢቆሽሽ ይሻለኛል አንዳንዱ እኮ እንኳን አውልቆ ሳያወልቅም ካጠገቡ ያስሮጥሻል ስለንጽህናም አብረሽ ብታስተምሪን ጥሩ ነው

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Год назад +3

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ንግስት❤ ያልተነካ ሀሳብ ችላ ብለን ያልነውን ስለምትነግሪን እናመሰግናለን

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Год назад +4

    I remember when I was introducing my x boyfriend to my family he was wearing (kofeya) weye one of my ant she disappointed him and she ask him removed (kofeya) then he did she said to me he dont have any respect for our family ❤❤❤❤❤❤it was true on prosess. ❤❤❤❤elsye it's very true ❤❤❤❤❤

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Год назад +2

    ኤዢያላይ አላውቅም ላልሺ በአረብ ሀገር ያወራሻቸው ሁሉ ተግባራዊ ናቸው! እንግዳ አቀባበል መስተንግዶ ለመጋበዝም ለመጋበዝም ለመዘዘነጥም የሚያህላቸው የለም!! በጣም ስነስረዓት አላቸው።
    እና እናመሰግናለን ደርባባዋ❤

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink Год назад

      Asiya chama bet sigeba mawleq yegd new andadem cilink super marketm gd yemihonbet bota ale turk wst ber sr netelachama new yemtsechi aysha dehna neshi ahun ethiopea neshi blewgnal k turk lagegneshi ifelgalehu

  • @teiruworkyohannes844
    @teiruworkyohannes844 Год назад +2

    Good points.great

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 Год назад

    ተባረኪልን

  • @alemalempi6550
    @alemalempi6550 11 месяцев назад +1

    ስለማጥባት የተናገርሽው ትክክል ነሽ ኤልሲ ማየቱ በጣም ያሳፍራል

  • @halimahnaji5657
    @halimahnaji5657 Год назад +1

    You are absolutely right 💯

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 Год назад +3

    ኤልሲ ሌላው ልጨምርልሽ አንቺ ስለምታውቂው ቁም ነገር እያወራሽ የሚያቋርጡሽና የማያውቁትን ነገር የሚዘባርቁ ሰዎች (የማዳመጥ ችግር ያለባቸው ) ኧ

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 Год назад +1

    በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን እጎዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @makditube1887
    @makditube1887 Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 Год назад +2

    I agree with most of your points, and it is also funny the way you describe or explain your points.
    Thank you for the remainder

  • @titiyebiyo7315
    @titiyebiyo7315 Год назад +2

    Yes it is right thanks sis

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 Год назад +2

    Thank you so much

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Год назад +1

    ኤልሲ የኔ ቅመም እግዚአብሔር የረዳሽ ነሽ።አሁንም አብሮነቱ አይለይሽ!!!!!!!!!!!

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Год назад +1

    Thank you ❤

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад

    ኤልሲ እንደ ሁል ጊዜው አመስግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ

  • @shegatube5108
    @shegatube5108 Год назад +1

    I appreciate it.

  • @weinimaashio1545
    @weinimaashio1545 Год назад +2

    So true

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Год назад

    Sis betam amesegnalehu teqami mikr new. Grazie

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Год назад +2

    this is really a big lesson thank you elsi

  • @zewdinshalemu9282
    @zewdinshalemu9282 Год назад +1

    እንኳን አደረሰሽ ኤልስ ቆንጆ የላብ ነገር ወንዶች ላይ ብቻ ሳይሆን ሴቶች ላይም በጣም ትልቅ ችግር ነው

  • @AlemituMamuye-ds4ic
    @AlemituMamuye-ds4ic Год назад +1

    Thenk you ❤

  • @lemlembori8205
    @lemlembori8205 Год назад +3

    መጀመሪያ በጣም ነው የማከብርሽ የማደንቅሽ

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 Год назад

    ኤልስ ኡኡኡ የልቤን ነገርሽልኝ ተባረኪ! ከዚህ በፌት የሰራሽው አለ ስለ አመጋገብ እሱን ላልሰማሽ ብታሰሚልኝ ለኛ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው! እኔን ብዙ አመት የረበሸኝን ነገር ቨድዩ ሰርተሽ ስላስተማርሽልኝ በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ!❤🙏❤️

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Год назад +1

    Thanks so much really true

  • @kings55314
    @kings55314 Год назад +2

    I agree 💯👍

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +2

    ኤልሲ እንዳው ምን ላድርግሽ በተለይ የስልክ የወሬው ነገር ተይው ።እኛ እኮ ከወላጆቻችን ቢቀር ከጎረቤት ከዘመድ የተገሰጽን ነው ያደግነው ። ግን ስልጣኔ እየመሰለን ነው የተበላሸ ነው። በጣም ጥሩ አስተውለሻል የኔ መልካም ምንም ጠብ እሚል ነገር የለውም ያልሽው ሁሉ ልክ ነው።

  • @genetn366
    @genetn366 Год назад +7

    የማጥባቱ ላይ ኣልስማማም። ይህ ያልሽው ነገር ነጮቹ ሲያረጉት የነበረ ነው። ዛሬ ግን ነጮቹም ሴቶች የትም ቦታ ሳይደበቁ እንዲያጠቡ ግፌት እና ተቀባይነት እንዲያገኝ እየተሰራበት ነው።

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад +1

      ስለነጮች ምናገባን እኛ ለገር እናቴ እግዳ ቤት ስትሄድ ለራሱ ወደማጀት ገብታ ነበር የምታጠባዉ ደበቅ ማለት የተሻለ ነዉ

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 Год назад

      ከነጭጋ ተወዳድረን እንወጣዋለን ብለሽ ነው

    • @genetn366
      @genetn366 Год назад

      @@lovetube9672 ማን ትወዳደሪ ኣለሽ ነገር ግን ኢትዮጲያ ውስጥ እኔ ሳቅ ማንም እናት ተደብቃ የምታጠባ ኣላየሁም። ወይ ደሞ public ላይ ማጥባት ክልክል የሆነ በት ቦታ ኣይቼም ኣላውቅም ስለዚህ ከነጮቹ ጋር እንወዳደር ሳይሆን እነሱ ራሳቸው ወደኛ እየመጡ ነው ያልኩት ። የጻፍኩት የገባሽ ኣይመስለኝም

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Год назад

    እናመሰግናለን ስለምሰጭን መረጃ ውዴ እንኳን አደረሳችሁ ወዶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Год назад +2

    ደስ የሚል ምክርና ትምህርት ነው እህትየ ጤና ይስጥሽ።

  • @tigistzeleke6943
    @tigistzeleke6943 Год назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊነትሽ ወድጀዋለሁ እኔ ልጅ ሆኜ የማውቀው ነበር አሥተዋይ ካለ ምክርሽ አሪፍ ነው 🎉🎉🎉

  • @eyrusi
    @eyrusi Год назад +2

    ተበረክ የኔ እህት

  • @user-ro4nh7jh9e
    @user-ro4nh7jh9e Год назад

    ልዩ ነሽ ስለ ሁሉም ምክርሽ ሳላመስግንሽ ኣላልፍም ከልቤ በጣም ግልፅና ልባም ሴት ነሽ እግዛብሄር ኣምላክ ይባርክሽ

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад +2

    ኤልሲ❤
    ልዩ እኮ ነሽ ❤ለኛ ለሴቶች የተላክሽ መልአክ❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    absolutely right happy ester god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @halefesemayu7933
    @halefesemayu7933 Год назад +2

    ሽቅርቅር ብርር ያልሽ ቆንጆ እመብርሐን ትጠብቅሽ

  • @iloveethiopia8451
    @iloveethiopia8451 Год назад +1

    ኢልሲዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤

  • @qalikinadantullu
    @qalikinadantullu Год назад

    Tnx more sis

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 Год назад +1

    I really love your decency! You are Beautiful inside and out!❤

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Год назад

    የሚራ ቃል የለኝም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ 🙏

  • @Eliltaa
    @Eliltaa Год назад +1

    የኔ ውድ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው በርቺ አለባበስሸ ደግሞ በጣም ያምራል

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Год назад

    ንፍቅ ብለሽኝ ነበር ኤልሱካ😍💝 አቤት አመለካከትሸ. ሁሌም ይገርመኝል 👌 😘

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 Год назад +1

    እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ ውድ ሁሉም ልክ ነው ያልሽዎ ❤

  • @hirutlejamo8601
    @hirutlejamo8601 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እኳን አብሮ አደረሰን ማልካም በአል ይሁንልሽ ምክርሽ ሁሌም አስተማሪ ነው አንችን ስሰማ እናቴ ምትማክረኝ ይማስለኝል😢በጣም እናመሰግነለን❤❤❤❤❤

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 Год назад +38

    ልጅን በፊት ለፊት ማጥባት በምዕራባውያን ነውር አሁን feminist እየተሟገቱበት ያለ ነገር ቢሆንም በኢትዮጵያ በሌሎች አፍሪካ ሀገራት ግን public ላይ ማጥባት የተለመደ ነው::ስነስርዐት ካለወቅ ሳይሆነ የባሄል ልዮነት ነው::ማሳወቁ ጥሩ ነው ምክንያቱም በውጨ የሚኖሩ ኢትዮጵያን ከሌሎች ጋር ሲኖሩ እንዲጠነቀቁ ከዛ ውጪ ግን እኛ ግዴታ እነሱ ስላደረጉት ነውር ነው ማለት የለብንም እኛ የራሳችን ነውርና ጥሩ ባህል አለን;:ግን መልዕክቱ ጥሩ ነው በርቺ:::

    • @hidu1988
      @hidu1988 Год назад +7

      በኛ ባህልም በሰው ፊት የማጥባት ባህል የለንም ሲጀምር እንደውም በጢም ነውርም ነው ደሞም ጥሩም አይደለም

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 Год назад +7

      @@hidu1988 እናት እኛ የእስልምናን አላወራንም እምነት ሲለያይ ባህልም ይለያያል::ከዛ ውጪ ሁሉም የሚያቀውነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከልጅነት ጀምሮ ስናይ ያደግነው ነው ልጅን ማጥባት ነውር ሆኖ አያቅም::ነጮቹ sexualize ስለሚያደርጉት ነው::ያውም አሁን ሰብዐዊ መብት ነው ተብሎ እየቀረ ነው

    • @rebekakasahun2812
      @rebekakasahun2812 Год назад +3

      እረረረረረ በጣም ያስጠላል በጣም የሰለቸን ያማረባቸው የመሰላቸው ጡት ማውጣት

    • @mimisolomon9256
      @mimisolomon9256 Год назад +1

      Ethiopia tute tegoligulo lematibate yewetal ende sewe fite 😳 ewenete newe dese ayelem

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 Год назад +1

      @@rebekakasahun2812 አንቺ በግልሽ ሊደብርሽ ይችላል ግን በፊት ለፊት ጡት ማጥባት ነውር ነው ማለት አይደለም ተፈጥሮዊ ነው::ሞግብ ለመብላት ወይም ልጅሽን ለማብላት ትሳቀቂያለሽ ? Thats it ጡት የተፈጠረው ልጅን ለመመገብነው እናቶቻችን ለዚ ነው ነውር ያለረጉት::እንደውም ትንሽ የሚፈራው የሠው አይን ጡጦ ነበሠ

  • @tsegagebrezgi6063
    @tsegagebrezgi6063 Год назад +1

    የኔ ቆነጆ መልካም ምክር ነው አመሰግናለሁ መልካም በዓል እመኝልሻለሁ

  • @senaittiumelisansetegn8673
    @senaittiumelisansetegn8673 Год назад +3

    እህቴ ኤልሲ እንኩዋን አደረሰሽ። ታዉቆሻል ግን ከቁምነገርሽ ባለፈ እያሳቅሽኝ ነዉ😂😂😂 እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጨዋ ሴት

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምርት ነው ምታቀር ቢያቸው ሀሳብ ደስይላሉ ❤❤❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад

      እረረረረ እኔም 😂😂😂 መልካም በአል ማር 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад +2

    መቶ ፕርሰንት በእውነት እናመሰግናለን ሁሌም ለምታቀርቢልን ውብ ነው።
    ወይይይ እኔማ እንኳን በሶፍት ይዞ መናፈጥ ይቅርና ቁጭ ብለን አፍጫ የሚጎረጉሩ ሰዎች እና ባለፈ እንዳልሽው ከሰው ጋር ቁጭ ብሎ በእስትኪኒ ጥርስ የሚጎረጉር።😥😥😥

  • @sofiageda2667
    @sofiageda2667 Год назад +1

    Thank you so much I always like watching you You are my favorite you tuber You are classic❤❤❤

  • @SifanFekadu-dp4kg
    @SifanFekadu-dp4kg 8 месяцев назад +1

    ለቤት ሰራተኞች ምን ትመክሪናለሽ እልሲዬ ጊዜ ካለሽ የሆነ ነገር ብታስተምሪን❤❤❤😊😊

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад +2

    It is a very good advice if it is on wood or tile it is ok to have our shoes but on a carpet & rug we have to take our shoes i agree I do it in my house & other people house thank you

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +2

      To be honest it's always lovely when people show respect for others house like they do for their own ማሬ🙏🏻❤️🙏🏻

  • @meazatefera455
    @meazatefera455 Год назад

    የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር የምትናገሪው ያዝናናኛልም😅 ምክርሽ በጣም ደስ የሚል ሁሉን ትክክል ነው የምትናገሪው መሆንም አለበት። 😊

  • @azugebeyaw8424
    @azugebeyaw8424 Год назад

    Hi elsi yelebeshew kemis betam yameral. Thank you.

  • @hanihani7020
    @hanihani7020 Год назад +2

    ልዩ ነሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu997 Год назад +3

    You are such a beautiful woman and you have a lot of sense of humor. I really love you my sister God bless you.❤

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j Год назад +1

    ትክክል ኤልሲ ሁሉንም ትክክል ነሽ ቀጥይበት ብዙ ስህተት አለብን ነውር የማይመስለን ቦታውን የማይመጥን አለባበስና ሜክአፕ ሌሎችም በተበሰበ ሰው መሀል እየተያዩ መሾኪሾክ ትህትና የለልው የጎደልው ጥያቄ ውይ ውይ አስቀያሚ ነገር ብዙ አለ ይህንን ብሰሪልን ይመረጣል

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Год назад

    ጎበዝ ኤልሲዬ እንኩዋን አደረሰሽ❤

  • @ayok4563
    @ayok4563 Год назад

    በጣም ምረጥ ምክር ክበር ልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Год назад +1

    ኤልሲ ዛሬ ያነሳሻቸእ ነጥቦች እኔም እስማማባቸዋለሁ ኮፍያ እናቴን ከበር አውልቀው ካልገቡ በጣም ትቆጣለች እኔም ይህንን ሳይ ነውር እንደሆነ ይሰማኛል

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 Год назад

    ሁሉም ነገርሽ ምርጥ ነው በውነት❤❤❤ VOA ላይም ቀርበሽ አይቸሻለሁ

  • @fikertgsatdik3453
    @fikertgsatdik3453 Год назад +1

    በጣም ንቁ ሴት ነሽ የልቤን ነው የተናገርሽውጥንቁቅ ነሽ ኤልሲ ቆንጆ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад

    መልካም በአል ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።ልብስሽ አለባባበስሽም በጣም ያምራል ከለሩ ዋው ቁመቱ።ምክርሽ ሁሌም አንደኛ ነው ።ቅልብጭ ያልሽ ነሽ ደስ ትይኛለሽ

  • @alemb4972
    @alemb4972 Год назад

    ኤልሲ የኔ አንደኛ መምህሬ ተባረኪ ከነ ቤተሰብሽ።

  • @kebedechfkre3989
    @kebedechfkre3989 Год назад +1

    Keep going👑

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Год назад +1

    ጎበዝ ነሺ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Год назад

    Betam emsmambet nager nawe" shma" mawelke gen sawe ayerdame ena aznaho thank you my dear ❤❤❤

  • @sheweketendalke460
    @sheweketendalke460 Год назад +1

    Wow, betam new yemewedshe bezutemeryalew kanchi😊

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 Год назад

    tebareki

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Год назад +2

    በነገርሽ ላይ በጣም ወድደሻለሁ ምክርሽ ጠቃሜ አጭር ነገሮች የምታናገሪ
    ለመጀመርያ ቀን ቪደወሽን ሳይ ሀበሻ አልመሰልሽነበር ❤❤❤ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ሜዳላይ ❤❤❤❤❤🤔😅

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Год назад

    ኢልስዬ ውብ እንኳን አደረሰሽ ወሳኝ ነገር ነው ያነሳሽው

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 Год назад

    ኤልሲየ አንች ልዩ ሰው ነሽ