እንዴት ተኖረ በጣልያን❓ ኢትዮጵያኖች የምንታወቀው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ethiopian #habesha #ዙረት #ሽርሽር
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Комментарии • 217

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Год назад +36

    ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን የውጪው ዓለም የኛን ታሪክ በመፅሐፍ በሙዚየም ለትውልድ አክብረው ያስቀምጣሉ የኛዎቹ ጉዶች ታሪክን ለማጥፋት እየተሽቀዳደሙ ነው ምን አይነት እርግማን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ይማረን

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Год назад +1

      Exactly

    • @brookeb9199
      @brookeb9199 Год назад +2

      @Meski 1921 አይዞሽ የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም!!! ሁሉን ያስተካክለዋል !!!

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад +1

      ምእራባዊያን በእጃዙር ነው ሀገራችን የበጠበጡ ያሉት:
      ምእራባዊያን የዜግነት ፖሊቲካ አይወዱም ስለዚ እርስበርስ የማያገባቡ ዜጎች የሚኖርበት አገር እንድኖር ይፈልጋሉ::
      Westerners don’t want nationalism or nationalists.

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 Год назад

      የታሪኩ እውነት ነው እየወጣ የመጣው ያንን ነው መቀበል ያቃተን

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +8

    ዓለም የነፃነት ቀን ሲያከብር እኛ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️ የድል ቀን እናከብርለን ምስጋና ለቀደሙት አባቶቻችን እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️ ኤልስዬ እናመሰግናለን 🙏

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Год назад +14

    ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Год назад +6

    ኤልስዬ ስለ ታሪካችን በተለይ ስለ ሀገር ወዳዱ ምኒልክ ታሪክ ስለ አካፈልሽን እናመሰግናለን ❤ 😘👍

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Год назад +5

    ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ክብር ለምዬ ምኒሊክ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +6

    ጎበዞች ልባሞች ቅርስን ለልጅ ልጅ እንደዚህ አስውቦ ያወርሳል! አሁን በኢትዮጵያ የሉት ባልስጣኖች በብርት ብቻ የሚያስቡ ባዶ ቆርቆሮች ናቸው! እምየ ምንይሊክ አስምርው ስርተው ለትውልድ ባስርከቡ ዛሬ ኢትዮጵያውያ ጠል የኦሮምማ አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥፍት እና የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በማውደም ይገኛል! እግዚአብሔር ለሀገራችን መልካም መሪ እንዲስጠን እባካችሁ ፀልዩ!
    ኤልሲ እናመስግንሻለን

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Год назад +6

    በጣም ደስ ይላል ። ምን ዋጋ አለው እዚ ኢትዮጵያ በዚህ ሰዓት ታሪክ የማጥፋት ዘመቻ ጥላቻ ነግሶ ውበቷ ጠፋ ሀገራችን ያሳዝናል። ደጉን ግዜ ያምጣልን 🙏 ስወድሽ እኮ !!!❤😍

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 Год назад +8

    እልስዬ የምትወድ👍

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +11

    ነብይ በአገሩ አይከበርም የሚባለው በእኛው አገር እያየነው ነው። የኦሮሞ ፅንፈኞች ነፍጠኛ፣ ጡት ቆራጭ ምናምን እያሉ የነገሥታቶቻችንን ታሪክ እያንኳሰሱ በደረስንበት ዘመን፣ እንዲህ ደግሞ በውጪው አለም ክብራቸውና ዝናቸው እየታወሰ ለታሪክ ሲያስቀምጡላቸው ስንሰማ አይገርምም??? አስባችሁታል ያውም ጣሊያን?? እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እያፈርኩ መጥቻለሁ።
    ኤልሲዬ ክበሪልን ቆንጆ🙏💕

  • @Gabriel-Bez
    @Gabriel-Bez Год назад +6

    የተከበርሽ እህቴ ኤልሲ በውስጥሽ የሚንቦገቦገውን ኢትዮጵያዊ ቀናኢነት በውበትሽ ላይ ተውቦ በሰሜን ጣሊያን ሚራማሬ (castle )ጉብኝትሽ ተደምሜ በምኖርበት አሜሪካ የአቀራረፅ ጥራት የተቸረውን ቪዲዮሽን ተመልክቸ አለማመስገን ንፉግነት ነውና ምስጋናየ ከልብ ነው በርች በሌላ አስደማሚ ቪድዮ ብጠብቅሽስ

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Год назад +5

    Thank you so much,Interesting program on the right time We are celebrating ADAWA

  • @mery1st18
    @mery1st18 Год назад +3

    ኤልሲ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ♥️ ሁለገብ ብዬሻለው👏🏽 ታሪኩን የማያውቅ ትውልድ ሃገሩን የማይወድ ሰው ለራሱም ክብር የለውም

  • @helensolomon592
    @helensolomon592 Год назад +3

    ኤልሲዬ እንችን እኮ ቃል አይገልፅሽም ተባረኪ የምትስሪው ቪዲዮ አስተማሪ እና እዝናኝ ነው ብዙ ተምረንብታል በዚሁ ቀጥይበት እላለሁ❤❤❤❤

  • @YesuSira
    @YesuSira Год назад +5

    "tv legna, sirawan lenesu" echin ebakish short argiyat ena degagmesh nigerin! Thank you!!

  • @shalom5131
    @shalom5131 Год назад +6

    ዋዉ አንቺ የተባረክሽ ልጅ

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Год назад +3

    Castle = ካስል ነው ሲነበብ ። በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Год назад +4

    ኢትዮጵያዬን አሁንም አልተዋትም በቀጥታ ቢያቅታቸው በተለያዮዮዮዮ መንገዶች እያባሉን ይገኛሉ ስለዚህ ሀገሬ በየት በኩል እያሳየሽን ያለውን ነገር ትስራ? እንዳቅሟ የሠራችውን አሁንም የሃገሬን ሰው ገዝተው እያስፈረሱ ነው። ነገሩ ብዙ ነው ጠለቅ ብሎ ለሚያነብ ይገባዋል። እዚ አሜሪካ ስልጣኔያቸውን ሊያሳዮኝ ሲሞክሩ አንድ ነገር እመልሳለሁ “If the developed countries leaves the continent AFRICA alone, with no time history flipped over “ ሀገሬ ታሳዝነኛለች ልወቅሳት አቅም የለኝም ❤peace!!!

  • @millionkidane596
    @millionkidane596 Год назад +5

    You are so humble and decent women am really likes everything you do keep it up✌

  • @tgibest6079
    @tgibest6079 Год назад +2

    ኤልሢቾ ዘመንሽ ይባረክ በጣም በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Год назад +2

    ኤልሲ ሰላም ነው ጌታ ይባረክ ሰላም ነን እስቲ ኤልሲ የቤርጋሞን ቤተ መፅሐፍትንአስጉብኝን

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 Год назад +5

    ወቅቱን የጠበቀ ነገር ነው ኤልሲዬ አገሩን የሚወድ ሰው እንዳንቺ አይነት ዘርን ሳታስቢ ሳታነሺ እንዳንቺ አይነት ሰው ይብዛልን!!!!ኢትዮጵያን ብቻ ያለ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን !!! 🙏🏾

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +6

    ኤልስዬ ግዜውን የጠበቀ ታሪክ ነው የነገርሽን ይገርማል የኛ ሚኒልክ ከአገር ውጭም ስማቸው የገነነ ጭራሽ በስማቸው ትውስታ ያላቸው ክቡር ሰው ነበሩ ዛሬ በኛ ዘመን የሳቸውን የማስታወሻ ቀን ላለማክበር ህዝብ ይገደላል ይበተናል አይ የተረገነ ዘመን🤔 አንቺ ያቀረብሽው ታሪክ ከዚህ በፊት ያልሰማሁት ነው ይሄንን ታሪክ ሁላችንም ማወቅ አለብን ተቤረኪ😘

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 Год назад +1

    Elsi ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ ታሪክ በመከሰትስ ደስ ብሎኛል፡፡ በተለይ የአጼ ሚኒሊክና የእቴጌ ጣይቱ በእጅ የመመገብ ታሪክ --------.

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +4

    በኛ አይምሮ ተጫውተውበታል:: በተለይ በሀገራቸው የምንኖር ታሪካችንን አናውቅም ማወቅም አንፈልግም::ለምን ቢባል መሰልጠናችን መሆኑ ነው::መሰልጠን ማለት እራስን ማወቅ ነበር ቢገባን ኖሮ::ስለዚ ከተኛንበት ተነስተን እራሳችንን እንወቅ::ፈረንጅ ና ሆድ የአንድ ሳንቲ ሁለት ገጽታ ስለሆነ እንጂ የኢትዮጵያ ታሪክ የሆድ ታሪክ አልነበረም::ምናለ ያቺን የወረራ ውርደት በትንሹም ቢሆን ጫር ጫር አድርገው ቢለጥፉ? ብዙ ግፋቸውን ከድነው የሆድን ነገር የጻፉት አንድም ሽንፈትን ላለመቀበል ነው ሁለትም ቢዝነስ ለመስራት ነው:: ለነገሩ እኛ ያላከበርነውና ያልጻፍነውን የራሳችንን ታሪክ ማን ሊጽፍልን ነበር!? ባለቤቱ ቀንዷን የሰበራት ላም ጎረቤት አይኗን ያወጣል ነው ነገሩ:: የሆድ ታሪክ ጽፎ ለኛ ይሸጣል እኛም ገዝተን እንበላለን::የነሱ አድናቂ የነሱ አሽከር ነን አሁንም:: በጣም የሚያበሳጨኝ ነገር ቢኖር ይህ ነው:: ገና ከባርነት አልወጣንም ቀና ብለን ለመሔድም አልቻልንም:: ስለሆነም እራሳችንን እናክብር::እኔ በምኖርበት በሐገረ አሜሪካ በጥቁሮች ላይ የደረሰው ግፍ አይጣል ነው:: እስከ አሁንም መገፋቱ መናቁ አለ:: ደህነቱም በዚያው ልክ ነው:: የነጻነት ትርጉሙ ይህ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ ያሰኛልና ብቻ ብዙ ነው ከተወራ:: እኛም የነሱ አካል ስለሆንን የገፈቱ ቀማሽ ነን:: ስለዚ ገና እንዳልጀመርነው ነው የሚሰማኝ::አንዱ ገዢ ሌላው ተገዢ የሚሆንበት ሁኔታ እስካለ ድረስ ነጻነት የሚባለው የሚሰራው ለገዢው ብቻ ነው:: እንቃ አእምሮአችንን ና ገንዘባችንን ለራሳችን እንጠቀም:: የራሳችንን ሐገር ና ባህል እናድንቅ: እንጎብኝ::ገንዘባችንን ለነሱ አርተፊሻል ከምናፈስ ለራሳችን የተፈጥሮ ሐብት ለመጠቅ እናውለው:: የሰውን ቤት እያሞቅን የኛ ቤት ወና ሆነ::ገንዘብ ከሌለን አይፈልጉንም:: የሰው ቤት የሰው ነው የራስ ሊሆን አይችልምና አንሞኝ::አኝክ አኝክፈወደ ዘመድህ ዋጥ እንደተባለው ባዳ በባዕድ ሐገር ሺ ባዳ ነው:: መከበር በሐገር! ማን እንደ ሐገር!?

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 Год назад +4

    እህታችን ጉበዝ ነሽ እናመሰግናለን

  • @edushge8228
    @edushge8228 Год назад +2

    ውብ የሆነ ቦታ በው ብ አቀራረብ ድንቅ ነው ዘመንሽ ይባረክ

    • @mussieadera7044
      @mussieadera7044 Год назад +2

      Now you rembre me , I been their , when I loved Rome long time a go I now it'd beautiful place now I'm living Atlanta GA good person.

  • @marty1045
    @marty1045 Год назад +2

    የሚወደድ እጥር ምጥን ያለ ኢንተረስቲንግ ታሪክና ቦታ ሰላሳየሽኝ አመሰግናለሁ፤ኤልሲ❤‍🩹 በርቺ

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 Год назад +2

    Yes you can share your lifestyle. It will teach and encourage

  • @yetenayettadesse5155
    @yetenayettadesse5155 Год назад

    በጣም አሪፍ ነገር እሄ የ interest ጉዳይ ነው ምን ለማለት ፈልጌ ሁሉም ሰው አንዳይነት ፍላጎት የለውም ነገር ብናዳብረው መልካምና እውቀትንም ህሊናንም ማደስ ነው ብዙዎቻችን እንኳንስ የውጭውን የሀገራችንን እንኳን ጠንቅቀን አናውቅምና በዚ አጋጣም በሀገሩ ውስጥም እንዲሁም ብውጭ የምትኖሩ ሰዎች እድሉ ከ መጠቀም ወደህዋላ እንበል ሌላው ቢቀር ለምንጠየቀው ጥያቄ ውንኳን በተለይ ስለሀገራችን ደረታችንን ነፍተን እንናገራለንና ይብል የሜሰኝ ነው ኤልሲ

  • @HaNa-ts3ob
    @HaNa-ts3ob Год назад +2

    ጥሩ መልክት ነው
    👌👌

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ፤ 🙏🏾❤️🇪🇹ስለ አፄ (እምዬ) ምኒሊክና እቴጌ ጣይቱ ስለነገርሽን በጣም ደስ የሚልና በኢትዮጵያዊነታችን የበለጠ የሚያኮራንን ታሪክ ስላካፈልሽን!!! ተባረኪልን ኤልሲዬ!!!😍😍😍
    🙏🏾❤️🇪🇹🙏🏾❤️🇪🇹🙏🏾❤️🇪🇹

  • @saraabraham5553
    @saraabraham5553 Год назад +2

    ኤልስየ ተባረኪ እማ, ወቅቱን የጠበቀ ብስለት የሞላበት ኢንፎርሜሽን ስላጋራሽን ሰላማችው ይብዛ::

  • @tsehaygwold
    @tsehaygwold Год назад +3

    ኤልሲ ሰላም ነሽ ? ኤልስዬ እንደዚህ አፅናኝን እንጂ በጣም አዝነናል በአደዋ በዓል በጣም አፍሪን የምን ሚኒሊክ የምን ጣይቱ አንገትአስደፈን እ/ር ይርዳን።

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад

      በትንሾች አንገት ከደፋሽ ችግሩ ከአንች ነው

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 Год назад +2

    Thank you Elsieye. This was beautiful. Keep up the great work and God bless you and your household. ❤

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 Год назад +3

    Wow thank you Elseya interesting place to visit thank u for sharing 🙏😘

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 Год назад +4

    Thank you

  • @tr7094
    @tr7094 Год назад +4

    Where is this place? You should charge us for today’s show :). It’s so refreshing, the place is breathtaking, can imagine waking up every morning to that ocean view……

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад +3

    Thanks Elsey 😅 sharing our rich history

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Год назад +2

    በስማም እንዴት እንደሚያምር እናመሰግናለን ኤልስዬ ጣሊያን ስመጣ የመጀመሪያው ቦታ ይሆናል የምጎበኘው እምር ብለሻል ደሞ የኔ ማር

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Год назад +4

    it’s amazing art

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Год назад +3

    I admire you for what you’re doing! Thumbs up as always. Castle ሲነበብ ካስል ነዉ የሚባለዉ እሺ a letter t is silent . Know ክኖዉ እንደማይባለዉ ማለት ነዉ ። let we learn from each other and correct minor mistakes .

  • @Faith10110
    @Faith10110 Год назад +2

    Thank you so much silasgonegneshin. ❤

  • @tr7094
    @tr7094 Год назад +3

    I can’t wait to visit Italy, May be I need your suggestions which city and when to visit…….

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 Год назад +2

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +3

    እኛ በእጅ የያዙት ሆኖብን ታሪካችንን እንኳን ዛሬ በብሔር ከፋፍለነዋል💚 የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ 💛 ወደ ኋላ እንድምንሄድ የተረዳውት አሁን ይህንን ኮርኒስ ማን ይሰራዋል 🤔 ሲገርም ሲያምር ❤️

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Год назад +2

    Elesye, One of my favorite places in Italy 🇮🇹 I miss it a lot.
    thank you for Sharing. ❤

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 Год назад +3

    አዎ ኤልሲ አውሮፓ ብዙ የሚታዩ ካስልና ሌሎችም ታሪካዊ ቦታዎች አሉ። የኔ አስተያየት፤ አውሮፓዊያኖች (ጣሊያን) በሹካ፣ ማንኪያና ቢላዋ በተለይ ብሹካ መጠቀም ከጀመሩ 200 ዓመታቸው ነው። ሹካውንም ያስተዋወቀቸው አንዲት የቱርክ ልዕልት አንዱን የDogen ቤተሰብ ከቬኒሲያ አግብታ ወደ ጣልያን ስትመጣ ነው። እሷም ሹካ በመጠቀሟ እንደ ትልቅ ውርደት አይተውባት ነበር። ከግዜ በኋላ ግን ጣሊያኖቹም ጥቅሙን በመገንዘባቸው እነሱም ሹካን መጠቀም ጀመሩ።

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Год назад +3

    Elsy, come to California. I would bring you to a beautiful Castle. Over the years, I have learned so much from your RUclips🙏🏿💗

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Год назад +3

    ነጭ ተንኮል ና ሌብነት ብቻ ነው ከነጭ ስራ ኣንማርም
    🟩🟨🟥

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +5

      እና ለምንድን ነው ወደ ነጭ ሀገር ለመሄድ ባህር እሚበላን?

  • @pcpro3876
    @pcpro3876 Год назад +2

    Veramente bellisimo posto la bella Italia Grazie bella😍😍😍

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 Год назад +3

    Thank you ❤️ sis

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 Год назад +1

    Thank you for sharing. God bless you and your family

  • @hirutdagnehabte7482
    @hirutdagnehabte7482 Год назад +3

    Grazie elsi

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 Год назад +2

    እኔ ደሞ ተቃራኒ ነው ያየሁት እዚኸ ጀርመን (caste ) ውስጥ በጅ የሚበላ ሰው አይቼ ቱር ጋይዷን ሰጠይቃት ፡ አዎ በአእጅ ይበላ ነበር እንደውም የ እግዚአብሄር ሹካ ነው የሚባለው …. I was so amazed anyways thanks for sharing!

  • @ባህሌንኢትዮ
    @ባህሌንኢትዮ Год назад +6

    ወይ ኤልሲ ወይ ጋሌቶ 😅 ኢትዮ ላይ ይችን ቃል ብታወጪ ሚንድነው አንቺ😅 ቢለው ነው ያቺን ዱላቸውን የሚያነሱብሽ😅😅😅

    • @martaylima3928
      @martaylima3928 Год назад +1

      ዋዉ ደስ የሚል አገላለጽ

  • @teshomeabebe9477
    @teshomeabebe9477 Год назад +2

    Thank you for sharing!

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Год назад +2

    Wow Else very Interesting 🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +10

    አያቶቻቸው የጣሊያን አሽከር የነበሩ ናቸው ዛሬ ልጆቻቸው የኢትዮጵያን ታሪክ አኩስሰው አቋሸው በውሸት ትርክት መከራችንን የሚያሳዩን ታሪክ የሌለው ታሪክ መስራት አይችልም እኛ ግን የአባቶቻችን ልጆች ነን ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Год назад

    ኤልሲ , what a story I don’t think none of as knows our History.
    መቼም አፄ ምንይልክ እና እቴጌ ጣይቱ እኛ ካከበርናቸው በላይ ነጮቹ ተደንቀው ተገርመው ወግተው ያሸነፏቸውን መሪ ብክብር ታሪካቸውን ለአለም ያስተዋውቃሉ
    በዚህ በጣም ልናመስግናቸው ይገባል::
    እኛ ግን ሽክላ ሰሪ በገል ይበላል ነን ውብ ታሪካችንንና ባህላችንን ነፃነቷን የጠበቀች አገር ያስረከቡንን አባቶቻችንን እናቶቻችንን በማጣጣልና በማራከስ እራሳችንን ትዝብት ውስጥ የምንከት ዜጎች ሆነናል እጅግ በጣም ያሳፍራል:: ኤልሲ አንቺ ግን በርቺ 🙏💕

  • @marthat6031
    @marthat6031 Год назад +1

    Etalia la piu Bella del mondo I miss 🇮🇹 thanks for sharing Elsi❤❤

  • @laelnaam
    @laelnaam Год назад +1

    Wow beautiful place Else Thank you for sharing ❤

  • @getshgetsha9771
    @getshgetsha9771 Год назад +2

    Thankyou Elsi berchi

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Год назад +1

    Elsye really really beautiful place! I know Trieste but I didn't know about Miramare Castel. I will go and I'll visit. I also know Galletto restaurant and you're absolutely right, people eat by their hands in this restaurant. Thank you so much my dear for sharing this wonderful place, history and view.❤️😘

  • @shadlovesong7151
    @shadlovesong7151 Год назад

    I m proud of Gobiz. Me too I love the same thing. Gobiz

  • @bettymesfin9439
    @bettymesfin9439 Год назад +2

    You are beautiful and smart. God bless you

  • @Met143
    @Met143 Год назад +1

    ኸረ አንቺስ ተባረኪ❤ ሰው በሚችለው ነው ሚታገለው። ጎሽ ታሪክን ስለነገርሽ።

  • @girmakibatuberihie
    @girmakibatuberihie Год назад

    Thanks for sharing. በእውነት እንነቃቃ።

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን

  • @birhanworkbezu8825
    @birhanworkbezu8825 Год назад +2

    Thank you Else😍

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እኔ የምጠብቀው የሚቀጥለው ደግሞ በምን ትመጣ ይሆን እያልኩኝ ነው። በርቺ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp Год назад +1

    ኤልሲየ ተባረኪ ታሪካዊ የሆኑ ቦታወችን ማየትም ሆነ መስማት በጣም እወዳለሁ የዛሬ አመት ለ 128ኛ የ አድዋ በአል ጣልያን መጥቸ አከብራለሁ 😀 እናመሰግናለን🙏🌹🌹🌹

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Год назад

    Thank you my dear very interestig Eroupe 🤔😍😍🌹🌹🌹

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Год назад

    Tebarki yenwed. Dese yelale betam amsgenalhu. Elsye

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz Год назад +1

    እዴት ያምራል🙏🌸👍

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Год назад

    Ethiopia is beautiful too

  • @tigiberhane4252
    @tigiberhane4252 Год назад +1

    Hi Elsi, I was last month in Italy for vacation. I found our original culture in one souvenir shop . It makes me sad. Some of them are from our church. Maybe you can say something about that. I send you some pictures.

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl Год назад

    Thanks elsy it’s beautiful historical place thanks again for sharing ❤

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 Год назад +4

    ቁምሳጥኑም ኮመድናውም አያቴ ቤት ነበረ አሁን ትልቅዋ አክስቴ ቤት ነው ያለው😊 አያቴ ከጣልያን ወይም ከፈረንሳይ አገር ነበር ያስመጣው ድሮ በጣልያን ግዜ😊

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Год назад +1

    Elsiye 🥰🥰🥰thank you for sharing

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 Год назад +1

    Amazing ,

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 Год назад

    Another wonderful and very interesting vedio by Elsi. You always amaze me!!! Keep up the good work😘😘😘😘

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 Год назад

    thanks Elsi

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Год назад

    The place is so beautiful ❤️ Elsi. Thanks for sharing the story 🙂

  • @lideyatibebuasmare7183
    @lideyatibebuasmare7183 Год назад +2

    Veramente bellisimo grazie ci andremo

  • @Stornes68Stornes89
    @Stornes68Stornes89 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @azebtefera272
    @azebtefera272 Год назад +3

    ውይ ከሁሉ በላይ የነበርሽበት ሙቀቱ ነዉ የስቀነኝ 😅

  • @lozaatsbaha8713
    @lozaatsbaha8713 Год назад +1

    Elsi we are a plane to visit Italy 🇮🇹 with my family in May

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Год назад

    Wow!!! So beautiful 😍
    Thank you so much for sharing 🥰

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 Год назад

    Our Abbay is going to be like this if we stand together as Ethiopian my sis

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Год назад +1

    Betam desi yilale tegegnto new kercelen konjiye ance hulem astari neshi

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Год назад

    የኔ ውድ የጀግኖቻችንን አብሣ አጋን ከሙዝየም አግኝና አቅርቢልኝ

  • @fasilnegash6660
    @fasilnegash6660 Год назад

    Tebareki abo Elsy respect you 🙏

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Год назад

    I will gonna visit this place. Thank you for sharing. It will be my next vacation plan♥

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Год назад

    Ance mirt sewe tebarkilen enwdshalen

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Год назад +1

    ጀግና ነሸ የኔ ዉብ🥰🥰💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 Год назад +2

    አይ ኤልሲ ምናልባት አንቺ ያለሽበት ቦታ ይሆናል እንጂ ሮም ያሉት ሲነግሩን በተለይ ወደ ሱድ ዶሮ ልክ እንደኛ በእጅ ነው የሚበላው እኛም እኮ እንጀራ እንጂ ፓስታ በሹካ ነው የምንበላው፡

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍merci beaucoup pour votre très belle histoire de Éthiopie bon continuation ✍️

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 Год назад

    Wow konjo bota new
    Thanks for sharing 👍

  • @beaz6728
    @beaz6728 Год назад +3

    ካስል

  • @ghsavhb
    @ghsavhb Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልስዬ